የማውቀውን እናገራለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 709

  • @tsionkassa3718
    @tsionkassa3718 2 місяці тому +54

    ጆሮ ያለው ይስማ ያስተውልም ጥልቅ በሆነ ዕውቀት የተሞላ ድንቅ መልዕክት, ተግሣፅ, መልስ የሚፈልግ ጥያቄ, ምክርም ነው ተጠቀሙበት
    ልጅ ተድላ እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
    ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💚💛❤

    • @seyoumbelayneh481
      @seyoumbelayneh481 2 місяці тому +4

      የህሊና ልዕልናህን እግዚአብሔር ያጽናልህ!1

    • @TadesseHaile-q5l
      @TadesseHaile-q5l Місяць тому

      የፋኖ መሪ መሆን ከፍተኛ ሀላፊነት ነው።መሪ የምትሆናቸው ፋኖዎች በጣም የሚያውቁህ አንተም እያንዳዳቸውን በሚገባ ማወቅ አለብህ።በስም ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም።
      የአማራ ወይም የአኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው የስርአት ለውጥ ነው።
      አብይ ለስርአት ለውጥ አይደራደርም።
      እስክንድር ምንድን ነው የምትደራደረው?

  • @abissinia6140
    @abissinia6140 2 місяці тому +119

    ልጅ ተድላ መላኩ በእውቀት የአማራ ትግል በእግሩ እንዲቆም ካደረጉ ባለውለታዎች አንዱ ነህ እንወድሀለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤

    • @tajedinmohamed3939
      @tajedinmohamed3939 2 місяці тому +10

      ልጅ ተድላ መላኩ አንተ በእውቀት የተገነባ የአማራን ትግል በግልጽ ያራመድክ ጀግና ነህ ለአሉባልተኞች ቦታ አትሰጥ ከትግሉ ጋር ወደፊት በርታ ❤

    • @bouggyhobbes9542
      @bouggyhobbes9542 2 місяці тому +9

      አይ የወለደችህ እናት ትባረክ ሺህ ቢወልዱ ሺህ ነው ጉዱ አንዱ ይበቃል የልጅ ተድላ አይነቱ

    • @bouggyhobbes9542
      @bouggyhobbes9542 2 місяці тому +7

      አይ የወለደችህ እናት ትባረክ ሺህ ቢወልዱ ሺህ ነው ጉዱ አንዱ ይበቃል የልጅ ተድላ አይነቱ

    • @حياةالحبشي-ك2ي
      @حياةالحبشي-ك2ي 2 місяці тому +4

      በውነት ለምታደርገው እውነትኛ ንግግር እግዚ አብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅ ተድላ

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 2 місяці тому

      አሜን❤

  • @abebechshibeshi1486
    @abebechshibeshi1486 2 місяці тому +30

    በጣም በጨዋነት በእውቀት ይተደገፈ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው። ሁሉንም የፋኖ መሪዎችንና በማክበር ችግርም ካለ እነርሱ እንዲፈቱ ያቀርብከው በጣም ያስመስግናሀል። እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 2 місяці тому +59

    Lij Tedla we know you in Amhara struggle for many years 🩷 highly intelligent Amhara advocate & scholar! We thank you for the books you wrote & your endless effort to enlighten Amhara ppl. The struggle is at its peak & winning on the ground all thanks to ppl like Lij Tedla 🩷

    • @Jebena9797
      @Jebena9797 2 місяці тому

      What is the title of the book please?

    • @Zige-qe3ym
      @Zige-qe3ym 2 місяці тому

      ክቡር አማራ

    • @AragawKassa-ks1xu
      @AragawKassa-ks1xu 2 місяці тому

      ​@@Jebena9797ክብረ አምሓራ

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 2 місяці тому +63

    ለአማራው ትግል ፈር ቀዳጅ የሆነው: አቶ ታዲዎስ ታንቱ ስለመሆኑ ያየነው ሃቅ ነው:: ዛሬም በ 84 ዓመቱ እስር ላይ የሚማቅቀው አማራ አማራ እያለ ነው: የቀረው ታጋይ ከርሱ ቦሗላ ናቸው:::

    • @tigisttigist4115
      @tigisttigist4115 Місяць тому

      ኢትዮጵያ ወስጥ ሓቅ ሕቅ ነዉ ገንዛቤ ሌለዉ ሕዝብ አድነት ለሌለዉ ሕዝብ ዝም ብሎ ለሚያይ ሕዝብ ሓቅ እየተናገሩ መስዎት መሖን አያስፈልግም ። እሳቸዉ ሰለዉነት በመጋፈጥ በእስር እየማቀቁ ናቸዉ።

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 2 місяці тому +32

    ልጅ ተድላ አንተ ጥልቅ የታሪክ እና የፖለቲካ እውቀት ና ችሎታ ያለህ ምርጥ የአማራ ምሁር ነህ

    • @gebeyehubogale594
      @gebeyehubogale594 2 місяці тому

      አንዳንድ ግለሰቦች በሕዝብ ቁስልና ስቃይ ላየ እንጨት የምትሰዱ ግለሰቦች የሰውነት ባሕሪ የላችሁም የሚሠቃየውና በየቀኑ የሚፈሰው ደም ይፍረድባችሁ:: መታየት ያለበት ሕዝቡ እንጂ የግለሰቦች ስልጣን አይደለም:: ከአሁን በሀኇላ የእገሌ በድንን ደግፋችሁ ሌላውን የምታጥላሉ ስለእግዚአብሄር ብላችሁ አቁሙ:: ለወደፊት ስለሕዝብ የማታስቡ ከሆነ ከነገዘባችሁ ገደል ግቡ:: ሕዝቡን ያነሳሳው ብሶቱና መሬት ላይ ያለው ብሶት እንጂ የእናንተ በርቀት ሆናችሁ የምትለፈልፉት አይደለም:: በምታምኑት ሐይማኖት ይሁንባችሁ አባካችሁ አትከፋፍሏቸው ቢያንስ ዝም በሉ::

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 2 місяці тому +37

    ወንድማችን ልጅ ተድላ መልአኩ በጣም ትልልቅ ነገር ነው እያቅረብክ ያለኸውና በርታ በጣም ብዙ ህዝብ ነው እየተከታተለህ ያለው።

  • @rolex8678
    @rolex8678 2 місяці тому +14

    ውድ ልጅ ተድላ ተባረክ ! ለአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈልክ ነው እናመሰግናለን !! አይዞህ አትበሳጭ ዋጋ የከፈልክበት ትግል ፍሬ ማፍራቱ አይቀርም ተስፋ እንዳትቆርጥ አደራ ወንድሜ!!!
    ነገሩ እንዲጠራ ጥረትህን አታቁም ምክንያቱም ትግሉን ለማጨናገፍ የሚሰራ ሀይል አለ እሱላይ መድረስ ነው ዋናው ።
    እስክንድር በየጊዜው ድርጅት መሰረትኩ ይላል ግን ሁሌ ሲፈርስ ነው የምንሰማው ስለዚህ የዚህ ሰው አላማ መታወቅ አለበት
    እዚህ ላይ ይሰራ ። ቆም ተብሎ እውነተኛ የትግሉ ልጆችን መለየት ያሰፈልጋል ።
    በርታ ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠኸው ! እናመሰግናለን !!😍

    • @tigisttigist4115
      @tigisttigist4115 Місяць тому

      አሰክድር ከእስር ተፈቶ በቀጥታ ወደ አማራ ክልል ነዉ የተላከዉ ቀጥሎም በአማራ ክልል ስልጣን ካለገኘሁ እያለ የመከፋፈል ስራ እየሰራ ነዉ

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 2 місяці тому +16

    ዋው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ !!!
    ሰይጣንን እና ሴራውን ጌታ ያፍርስልን
    ለሁሉም ሁላችሁም ሁላችንም ንስሀ እንግባ !!!

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 місяці тому +33

    ልጂ ተድላ የኢትዮጵያ የታሪክ አለትና የተገፋዉ የሚሳደደዉ የአማራዉ ፈርጥና የእዉነት ምጭ ነህ ኑርልን ዘላለም ምክንያቱም ባንዳዉ ስርአትና ባለተራዉ አላማ ብሎ የተነሳዉ 50 አመት ሲጸነሰስ የኖረዉ ኢትዮጵያን ለማጥፋት አማራን ማጥፋት ተብሎ ነዉና ከዛ ማይኖሪቲ የሆኑትን ህዝቦቿን አፉን ከፋቶ ለማጥፋት አሁንም በየ ተራ እየዋጣቸዉ ነዉ ግን እዉነት ትመነምናለች እንዲ አትበጠስም ልጂ ተድላ እንደ አንተ 100 ቢኖር ኑሮ ማንም ባንዳ ባልፈነጨባት ነበር አሁንም የቀን ጉዳይ ነዉ እንጂ አማራ ያሸንፋል ኢትዮጵያ ወደ ቀደመዉ ክብሯ ትመለሳለች!!!!

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 2 місяці тому +4

      Amen , may Almighty God help us to have more like him .

  • @yaredaddis484
    @yaredaddis484 2 місяці тому +12

    ሀሳብህ ጥሩ ነዉ ሆኖም አንዳንድ ያነሳሀቸዉ ነጥቦች ገና ያልተጀመሩ ናቸዉ ስለዚህ ቢያንስ የአማራ ሙሀራኖችን አንተ ጥሪ ብታቀርብላቸዉ የአማራ የምሁራን ስብስብ ማህበር ቢቋቋምና ሲስተም ቢፈጠር እና ርዮት ያልከዉና የመሳሰሉት ነገሮች ስራ ብታስጀምር በጣም ጥሩ ነዉ

  • @esess-wx1ud
    @esess-wx1ud 2 місяці тому +37

    ልጅ ተድላ እንዳንተ ያለ ሙሁር እግዚአብሔር ያብዛልን ለአንተም አምላክ ሰላም ጤና ረጅም እድሜ ይስጥህ እናመሠግናለን ።

  • @gebeyehubogale594
    @gebeyehubogale594 2 місяці тому +8

    ያቀረብከውን ሐሣብ በሙሉ ወደጀዋለሁ በገራ የሚሠሩበትንና አንድ የሚሆኑበት መንገድ ነው መጠናከር ያለበት:: ችግር የሚፈጥሩትን እንደዚህ ማጋለጥ ነው:: ጥላቶቹን ሕዝቡ እንደዚህ ይወቅ

  • @Ghyfffd
    @Ghyfffd 2 місяці тому +29

    ልጅ ተድላ መላኩ በጣም እጅግ በጣም ከምወዳቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ምክንያት ከዚህ ትግል ጀርባ እውቀትን መሰረት አድርገህ ከመጀመሪያው በመታገል ትግሉ እዚህ ካደረሱት ሰዎች ግንባር ቀደም ነህ ይህ መረጃ ያለው እውነት ነው, በማንም ተራ ንፋሳም ወሬ አንዲች ስንዝር ወደ ኋላ እንደማትል እርግጠኛ ነኝ, ወደ ፊት ብቻ, በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ላንተ ለመስከረም አበራ ለፕሮፍ ትንግርቱ መዓዚ እና እናንተን ለመሰሉት ሁሉ ያለኝ መውደድ የተለየ ነው ኑሩልን.

  • @crvdsl
    @crvdsl 2 місяці тому +46

    Lige Tedla, God bless you! I AM PROUD OF YOU!

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  2 місяці тому +1

      Thank you!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 26 днів тому +1

      The poll. The ethiopian people deserve respect and justice. With this in mind, the just cause to the Truth is a big strength. The ethiopian intellectuals have the responsibilities to deal with all issues good or bad , to solve the problems and make citizens live in peace. The intellectuals' dishonesty cannot be easly understood by the majority of ethiopians, as they are honest , natural , trustworthy etc ,. The educational system, in Ethiopia for the last 50 yesrs were misguided, mischives and illmanered for the country called Ethiopia, Ethiopia. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!! Anyways, " they fight, we can Shout " !!!

  • @eyobmengaw4683
    @eyobmengaw4683 2 місяці тому +12

    በጣም ብዙ ነገር ግልፅ እንዲሆንልኝ ያደረገ ፕሮግራም ነው ። በተለይ የፖለቲካ ትምህርቱ አሁን ላይ ትግሉን እንመራለን ለሚሉ ወንድሞች ያስፈልጋል ። ወንድማችን ተድላ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 місяці тому +18

    እናመስግናለን አማራ የሌላውን መብት መደፍጠጥ አያቅበትም ጀግንነቱ ብቻ መብቱን ማስጠበቅ ያስገድደዋል

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 2 місяці тому +60

    ወድማችን ተድላ መላኩ የአንተ ዋነኛው ስራህ ሸዋን አንድ አድርገህ ውለታ ዋልልን ❤❤❤❤❤❤

    • @tenagnemicaielmicaielg7222
      @tenagnemicaielmicaielg7222 2 місяці тому +5

      ወንድማችን በርታ የበኩልህን ከማድረግ አትቆጠብ ምንም ነገር አይበግርህ

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 2 місяці тому

      በሚገባ ዘመድኩን የሚባል ምላሳም እኮ ተጫወተብን

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 2 місяці тому +7

    ትክክክል። ከፋፋወች በጣም ነው ዋን አማራወች። ያለባቸው ጥላቻ። አይን ያወጣ ነው። ለአማራ ህዝብ ትግል። እነ። ዋን አማራ። መጥፍ ከፋፍይ እደሆኑ። የገባው ገብቶታል። ልጅ። ተድላ በረታ። መልካም ሰው ነህ❤
    ሰውን። እሚሳደቡ አፍቸውን እሚከፍቱ። ደካሞች ናቸው። ከስድብ ውጭ።
    እግዚ አብሄር እነዚህን ከፋፋወች ህልማቸውን። ያፍርስባቸው

  • @Meseret-ct2pi
    @Meseret-ct2pi 2 місяці тому +9

    ልጂ ተድላ በጣም ጀግና ነህ ጎበዘ እና የፀዳህ ኢትዮጲያዊ በመሆንህ ታኮራኛለህ።

  • @zelalemchane5031
    @zelalemchane5031 2 місяці тому +28

    በርታ ጎበዝ አማራ

  • @gizachewmekonnen777
    @gizachewmekonnen777 2 місяці тому +12

    ልጅ ተድላ መላኩ ወረደ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ አንተና ጥቂት መሰሎችህ የአማራ ትግል ምሰሶዎች ናችሁ። የትልቅ ሰው ልጅ ምንጊዜም ትልቅ ነው።

  • @mole576
    @mole576 2 місяці тому +16

    ፍፁም አማራ ትድላን ነው ። እናቅዋልነ ስለዚህ ውርኞች አድብ ገዙ

  • @mikregetu4721
    @mikregetu4721 2 місяці тому +14

    እድሜ +ጤና+አሁን ያለህ አንደበተ ርቱዕነትህን ያ ትልቁና ኃያሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ።ልጅ ተድላ አመሰግናለሁ ።

  • @marzeneb1835
    @marzeneb1835 2 місяці тому +5

    ለክቡር ልጅ ተድላ መልአኩ እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ፤ ክብረ አምሓራን ገዝቼ እያነበብኩኝ ነው፤ በትክክል ማንነትህን አውቀህ እኛንም ማንነታችንን እንድናውቅ ለማድረግ በምታደረገው ጥረት እጅግ በጣም የማመሰግንህና የማከብርህ ሰው ነህ፤ እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል እንዲሉ፤ አንተ በለጋ እድሜህ፤ የተማርከውን ትምህርት በሚገባ በሥራ ላይ አውለህ፤በአለም አቀፍ ምሁራን ተቀባይነት ባላቸው የመመዘኛ ነጥቦች ላይ በመመርኮዝ፤ ስለ አማራነት የምታዘጋቸው ጽሑፎች፤ በወቅቱ ላሉ የአማራ ተወላጆችና ወደ ፊት ለሚወለዱ ሁሉ እጅግ በጣም አስተማሪም ከመሆኑም በላይ፤ በደርግ ዘመን ያደግንና ከዛ በኋላም የመጣው ትውልድ፤ስለማንነታችን የሚነግሩንን ጽሑፎች በሙሉ አጥፍተውና፤ እነሱ በፈጠሩት የውሸት ታሪክ አማራ ሰው በላው፤ ጨቋኝ፤ አቆርቋዥ፤ እያሉ የግራ ፖለቲካ አራማጆች ሲሳደቡ፤ በማንነታችን እየተሸማቀቀን እንድንኖር በመደረጋችን፤ አሁን ግን በተለይ የፋኖ ትግል ከተጀመረ ወዲህ፤ የአንተን የሐተታ ቻናል ማግኘቴና፤ ከላይ እንዳልኩት መጽሐፍህን ማግኘቴ አይኔን የገለጠልኝ ሲሆን፤ አሁንም የእኔ ጌታ ብዙ ሀላፊነቶች እንዳለብህ ብረዳም፤ ወደፊትም አማራነትን አስመልከቶ የሚደረጉ ጥናቶችን በመምራትም ይሁን በማዘጋጀት የአማራን ሕዝብ ለወደፊቱ ጭምር እንድትታደግ በታላቅ ትህትና እየጠየኩኝ፤ እኔም እንደ አንተ የአማራን ነገሥታት ግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለስላሴን ጭምር የሚሳደቡ ሰዎች፤ በሌሎች አርእስቶች ላይ የሚናገሩትን እውነት አድርጌ ለመቀበል ፍላጎት የለኝም። አንዱ ትልቁ ችግራችን ላለፈው 50 አመት በአገራችን ላይ የነበረው ስርአተ ትምህርት፤የሰውን ልጅ የማመዛዘን ችሎታ እንዲያዳብር ሳይሆን፤ የተነገረውን ብቻ አሜን ብሎ እንዲቀበል የሚያደርግ በመሆኑ፤ በግራ ፖለቲካ በተቀረጸ ሥርአተ ትምህርት ውስጥ ያለፈ ትውልድ፤ ያዳበረው ነገር ቢኖር ያለምንም ምክኒያት አንድን ግለሰብም ይሁን፤ ሕዝብን ምንም ሳይበድላቸው ከእነሱ የሚሻል ነው ብለው ካሰቡ፤በጥላቻ መርዞ መያዝ/resentment ና፤ ስም ማጥፋት/character assassination፤ የጥላቻ ዘመቻ/hate campaign ማካሄድና፤ ለሰዎች ሊጠቅሙ የሚችሉ በጎ የሆነ አቋም ይዘው የተነሱ እንቅስቃሲዎችን ደግሞ፤ ደጋፊ መስለው ገብተው ማፍረስ የተለመደ ነው። ስለዚህ በአማራ ጉዳይ ያገባናል የሚል ሁሉ፤ በተለይ በውጪ ነዋሪ የሆነ ሁሉ፤ ከእንደዚህ አይነት እኩይ የሆነ ተግባር እራስን ነጻ ማድረግና ገንቢ የሆነ አስተዋጾ ለማድረግ የሚፈልግ ሰው ሁሉ እድሉ በመኖሩ፤ አስቀድሞ ትምህርት የእድሜ ልክ መሆኑን መቀበለና፤ ከዛ በኋላ ደግሞ ማንኛውንም ነገር ለመማር ያለፈውን ሁሉ ትቶ፤ አዲስና ገንቢ የሆኑ ነገሮችን መማር እንዲቻል፤ በመጀመሪያ ደረጃ የበፊቱ ትምህርት የተቀሰመበትን መንገድ በመተው፤ እንደ አዲስ ማንኛውንም ነገር ለመማር ከመጀመር በፊት እንዴት መማር እንደሚቻል/learning How to learn እራሱን መማር ያስፈልጋል። ከዛ በኋላ ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ሆኑ ሌሎች የትምህርት ሰጪ አካላት፤ አለም አቀፍ ተቀባይነት ባላቸው መመዘኛዎች የተዘጋጁና፤ ስለ ማህበረሰብ፤ ስለ ታሪክ፤ ስለ ፖለቲካ፤ ወዘተ የመሳሰሉን ትምህርቶች በመቅሰም፤ በፈጠራ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን፤ በእውነት ላይ በተመሠረተ እውቀት ላይ ተመሥርቶ አስተዋጾ ማድረግ አለበለዛ፤ ገንቢ የሆነ አስተዋጾ የሚያደርጉን ሰዎች ጊዜም ሆነ ስም ከማጥፋት መቆጠብ በእራሱ ትልቅ አስተዋጽኦ ነው። ይሄንን ሁሉ ያልኩበት ምክኒያት፤ destructve behaviour/አፍራሽ የሆነ ስብእነት ያላቸውን ሰዎች፤ ችግሩን ከመፍጠራቸው በፊት አስቀድሞ የማወቂያ መንገድ ስለሌለ፤ ከዚህ ቪዲዮህ እንደተረዳሁት፤ በመጀመሪያ እንደ ድፍረት እንዳይቆጠርብኝ ይቅርታ እየጠየኩኝ፤ ልጅ ተድላ አንተ በቅንነት በመነሳሳት የምታደርገውን ጥረት፤ ከእንግዲህ በኋላ ላለው የአንተ አስተዋጽኦ ምን ሊሆን እንደሚገባው በደምብ አስበህበት፤የአማራን ታሪክና እሴቶችን በተመለከተም ሆነ፤ በፋኖዎች በምድር ላይ ያለውን ውጊያም ይሁን፤ ማንኛውንም ሥራዎች በዝርዝር፤ ለተዋጊ ፋኖዎችና እነሱን በውጪ ሀገር ለሚወክሉ ሁሉ፤ በትክክል በጹሁፍ አሳውቀህ ብትሠራ ነው የሚሻለው፤ አለበለዛ አለማወቃቸውን ከማያውቁና፤ምን ኧይነት ችግር ሊያስከትል ይችል ይሆን የሚል ስጋት የሚባል ህሊና የሌላቸውና፤ እንደመጣላቸው ከሚያወሩ ሰዎች ጋር፤እንካ ሰላምቲያ አላማቸው፤ they aim to wear you down/ሰልችተህ እንድተተወው የሚፈልጉ መሆናቸውን ለማስታወስ ያህል ሲሆን፤ ለማሳወቅ ለምታደርጋቸው ጥረቶች በድጋሚ እግዚአብሔ ይስጥልን። እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልህ፤ እንደ አንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን፤

  • @melakufeleke6598
    @melakufeleke6598 2 місяці тому +2

    1ዋው እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ በመኖሩ ኮርቻለሁ ያ በቂ ነው ማለት አይደለም በዕርግጥ እስከዛሬም የ360ዎቹ እነ ሀብታሙ ጄሪ እና ብሩክ በአጠቃላ ቲሙ በጣም የምኮራባቸው ቢሆንም ያንተ ምሉዕ የሆነ ትንታኔ ግን ደስ ይላል ለፋኖዎችም ሄ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው በተለይ ኢትዮጵያን ለማዳን በንፁህ ደምና አጥንታቸውን እየከሰከሱ ላሉ እጅግ እናመሰግናለን ትንታኔህ ቀጣይ ይሁን፡፡

  • @tsedalemariamhailu8063
    @tsedalemariamhailu8063 2 місяці тому +15

    በርታ ውድ ወንድማችን እንደዚህ በእውቀት ሞግትልን።
    እስክንድርም ሆነ ዘመነ ፍኖተ ካርታቸውን ግልጽ ሊደርጉ ይገባል። ህዝብ አይቶ እንዲረዳና እንዲደግፍ።
    ያለ ፍኖተ ካርታማ ከአብይ አህመድ በምን ተለዩ! ወዴት እንደሚሄዱ እንዴት እንወቅ?
    በጭፍን መደገፍ ፤ ሰው ማምለክ ይቁም!!!!!
    እናመሰግናለን ልጅ ተድላ❤ ሞግታቸው እንዳትለቃቸው

    • @Wahgwan-s1q
      @Wahgwan-s1q 2 місяці тому

      @@tsedalemariamhailu8063 አንተ ጂንጎ የወንበዴው ፋኖ ፍኖተ ካርታ ሌብነትና ማጅራት መምታት ነው ! ቁሬማም 😅

  • @Nezbir
    @Nezbir 2 місяці тому +10

    በጣም አመሰግናለሁ ሀቀኛው ወንድማችን እውነቱን ፍርጥ አድርገህ ስለነገርከን አመሰግናለሁ:: ጌታ ይጠብቅህ!
    አማራው እዚህ የደረሰበት ምክንያቱም ትግሉ እያደገና ማን ማን መሆኑ መጣራት ደረጃ ላይ በመድረሱ ነው:: አንተከኋላህ አዝለህና ማንነትህንና ችሎታህን ደብቀህ የመጣህ አይደለህም:: ግንብዙ ድብቅ አጀንዳ ከኋላቸው አዝለው ለአመታት የደንቆሮ ፖለቲካ ሲያመነዥጉ በአማራ ስም የተደበቁ ለአማራው እንቅፋት ለመዘርጋት የሚሯሯጡ አሉ:: የሁሉንም background በደንብ ማጣሪያ ዪስፈልጋል::

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 місяці тому +37

    የትልቅ ሰዉ ዘር ትልቅ ነዉ አንደበተ ርቱ የእዉቀት አለት
    የእዉነት መሰረት ነህና!!!

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 2 місяці тому

      Tetenkek shaleka dawyt yeyet.ager amara new tiwlddun nigereng ?

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 2 місяці тому +1

      @@sahirsanam1551አማራ አማራ ነው ግዛቱ ምን ያደርግልሀል ::

    • @belainehgebremedihin2810
      @belainehgebremedihin2810 2 місяці тому

      @@sahirsanam1551የ እዲስ እበባ

    • @za71
      @za71 2 місяці тому

      @@sahirsanam1551መንዜ ነው

    • @za71
      @za71 2 місяці тому

      ግን ጎጠኛ እንዳትሆን አማራና አማራ ብቻ ሁን።

  • @tesfayemesfin3918
    @tesfayemesfin3918 2 місяці тому +6

    ልጅ ተድላ፡ እጅግ አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። በልጅነትህ በእውቀትህ ብዙ አስተዋጽኦ ያደረክና እየጣርክ ያለህ በራሱ የሚተማመን ዕንቁ እና ውድ የአማራ ልጅ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ። አንድ ነገር ብቻ ልለምንህ፡ ክፉ ሰዎች በሚያነሱት እኩይ ትችት ሳትበገር፡ በስሱ ወይም በአጭሩ መልስ እየሰጠህ ፤ " አለም አቀፍ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ/ማህበር " ማቋቋም ላይ ትልቁን ድርሻ እንድትወጣ አደራ እልሀለሁ።

  • @boanerges37
    @boanerges37 2 місяці тому +4

    እናመሰግናለን ልጅ ተድላ ።እንዲህ አይነት ሰው ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ።ኢትዮጵያ ወደ ኢምፔሪያል መመለስ አለባት ።እግዚአብሔር ረድቶን ይህ ካልሆነ መቼም ሰላም ይኖር አይመስለኝም ።

  • @AjietAregash
    @AjietAregash 2 місяці тому +10

    Lij Tedla you are a person who made me to know more about my country, I hope there are lots of people like me. I know you know better but let me say this, those people shouldn't take your attention & draw your energy, those kind of people will be there which ever way you go, the best way to handle them is ignoring them and focusing on your points...Let the Lord bring peace to our country.

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 2 місяці тому +11

    I feel hope ! When you Speak the truth ! Keep it up my Brother !

  • @mollaberhanu4648
    @mollaberhanu4648 2 місяці тому +23

    I appreciate your thoughts though your words, and I learned a lot.

  • @Ayeante
    @Ayeante 2 місяці тому +5

    ልጅ ተድላ የሚያሳዝነው በጣም ኋላ ቀር የሆነ አስተሳሰብ የያዙ ከሚታሰበው በላይ በጣም ብዙ ናቸው። አብዛኛው ሰው ቀደም ሲል በደርግ ከዚያም በኋላ በወያኔ በጣም የተሠራበት ትውልድን በእውቀት የማቀጨጭ ደባ ሰለባ ነው። በእርጋታና በመከባበር ሃሳብን ከመለዋወጥ ይልቅ በመሰዳደብ ውጤት የሚያመጣ የሚመስለው በጣም ብዙ ነው። ሴራና ተንኮል በቋሚነት መጎንጎን እውቀት የሚመስለው የትየለሌ ነው። አለመከባበር፣ መናናቅ ኖርማል የሚመስለው እጅግ እጅግ ብዙ ነው። ይሄ ደግሞ በጣም የሚብሰው ከወጣባት መንደር ውጪ ሌላ ዓለም ያለ ሳይመስለው (ምንም ሰፊ exposure ሳይኖረው) ያደገውና ግን ደግሞ ከአቅሙ በላይ ለራሱ ግምት ባለው ደካማ ላይ ነው። ጊዜ ቢጠይቅም የግድ ትልቅ የአስተሳሰብ ለውጥ አብዮት ማካሄድ ያስፈልጋል።

  • @feedelband205
    @feedelband205 Місяць тому +1

    አሁን የአማራን ትግል ለመጥለፍና ፋኖን ለማጋደል ስውር ተልእኮ ይዘው ሚዲያቸውን ተጠቅመው ለአብይና ብአደን የሚጠቅም ስራ የሚሰሩት 1ኛ. ሕብር ራዲዬ 2ኛ. መረጃ ቲቪ 3ኛ.ሮሀ ሚዲያ 4ኛ. ንስር ሚዲያ 5ኛ. አንድ አማራ ሚዲያ 6ኛ. ጊዬን ሚዲያ ...ወዘተ አማራው በጥንቃቄ ማየት እለበት : በርታ

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu66 2 місяці тому +13

    ልጅ ተድላ ክብር ምስጋና ይገበሀል እናመሰግናለን!!!

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 2 місяці тому +35

    ሁልጊዜ ከመጣህ ጥሩ ነው በወር ና በሳምንት እየመጣህ አይሆንም በርታ ካረፈድህ ችገር ነው

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 місяці тому +12

    Thank you for sharing & uploading this very crucial video content on UA-cam, King! We love & respect you🙏

  • @za71
    @za71 2 місяці тому +6

    ልጅ ተድላ መላኩ ተስፋ አለኝ እነ ስም አይጠሬ ስለ ኢትዮዽያ ታሪክ ፃፍን የሚሉ ጎጠኝነታቸው ካልያዛቸው ከአንተ ብዙ ይማራሉ በብዙ ተባረክልን ።

  • @paulabebaw6430
    @paulabebaw6430 2 місяці тому +17

    ሃሳብ እና አስተያየትህን አከብራለሁ ነገር ግን እንዲሁ ሳይህ ከሃላፊነት ራስህን ማራቅ ትፈልጋለህ .... ለምን ጎላ ብልህ ወጠህ Doinate ለማድረግና ትግሉ ላይ Practical የሆነ ለውጥ ለማምጣት ብትሞከር ጥሩ ነው......have a leadership mind set

    • @geez2016
      @geez2016 2 місяці тому

      በግንባሩ ዉስጥ ሀላፊነት ወስዶ እኮ ነበር…,ነገር ግን እነ ጋሽ ዶላሬ …..አን የአማራ ኮዝ ገብቶህ ወደፊት መጥተህ ለመታገል ስትሞክር ከጎንህ አብረዉህ የተሰለፉ ሆዳሞች ትግሉንም አንተንም ጠልፈዉ ይጥሉሀል….ግንባሩ ዉስጥ የደረሰበት ይኸ ነዉ…በርግጥ ተስፋ መቁረጥ አይገባም…ምክንያቱም ላይጨረስ የተጀመረ ትግል አይደለም….ከመታገልና ከማሸነፍ ዉጭም ሌላ አማራጭ የለም….

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 місяці тому +1

      Tedla studied philosophy and sociology he took up a lot in him sacrificed a lot to stay committed in this politics ! You do not realise his contribution in a time where tplf had all the power in the world he stood by raising Amhara history reminding the youth generation about his past present and how we must stand for the future !!! He raised the diaspora for finance he wrote book and gave money to fano !!!! I cannot stand people like you who have only negative comments when this young man at an age where he should be elsewhere took upon his shoulder what many thousands Amhara s hilarious did not do !!!! If you are Amhara you need to stop criticizing and rather fo your own share publicly like Lij Tedla is doing !!! If you are not go to another media !

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 2 місяці тому +3

    Thanks!!
    Lij Tedla.
    We have to stand together to protect the Amhara genocide in Ethiopia.

    • @TedlaMelakuERC
      @TedlaMelakuERC  2 місяці тому

      Thank you, Sir 🙏🏼

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 26 днів тому +1

      Today the Amharas next the other, other, unless there is the rule of law and justice. We must live together by the rule of law and justice !!! "Beheggee Amlak", it means at least by the natural law and/or mutually made rule of law. If the rule of law does not work or nonexistance , "The Moshe Dayan Way", "heggee yemygezawen haele yegezewall " , you fight not to die, the just cause !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 26 днів тому +1

      Unity the source of Strengths !!! Unity makes the time of all miseries shorter for the resudents and citizens !!!

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 2 місяці тому +9

    ወንድማችን የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። እውነት ነው በሰዎች የተነገሩትና አፈንጋጭ የመሰሉ አስተሳሰቦችን በውስጥ መስመር ብቻ በመነጋገር ለማስተካከል ቢቻል ተገቢ ይሆናል።
    እስክንድር ለመዓዛ በሰጠው ቃለ ምልልስ ላይ ፋኖን ለስልጣን መወጣጫ አድርጎና ዝቅ አድርጎ የገለጸበትና የተናገረውን ግልጽ ማድረግ አለበት ከፋኖ ጋር መቀጠል ከፈለገ።

  • @fikretesfa1774
    @fikretesfa1774 2 місяці тому +5

    ልብ የሚነካ እይታ:ጥልቅ ትንታኔ ቀጥተኛ እና ትክክለኛ መንገድ አመልካች አባት

  • @ephiyadete
    @ephiyadete 2 місяці тому +1

    ትክክል ነህ ልጅ ተድላ አንዳርጋቸው ፅጌ እኮ በአያቴ ኦሮሞ ነኝ እያለ ኦህዴድ ጋር ሲሰራ የቆየ ባንዳ ነው አሁን ደግሞ ፋኖዎች ጋር ሰርጎ በመግባት ትግሉን ሊጠልፍ ይጋጋጣል ማንም አይቀበለውም።

  • @samuelshirka7796
    @samuelshirka7796 2 місяці тому +7

    My beloved Brother Lije Tedla Melaku ! Much Love & Respect !

  • @alemabebe4006
    @alemabebe4006 2 місяці тому +18

    Thank you very much for everything you do. We are proud of you

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 2 місяці тому +8

    አንድ አማራን ሁሉም አማራ ሊያወግዝና ሚዲያቸዉን አለማየት ነወ የሚያስፈልገው አማራም እንዳልሆኑ ነዉ የማነገረዉ አማራ የሆነ እነሱን አትከተሏቸዉ ቀድመን ይሆንን የተገነዘብን ሰዎች አለን

  • @henokrasfaw3677
    @henokrasfaw3677 2 місяці тому +15

    My God what a brilliant idea!!! Ante neberk ye ethiopian mere with your tehetena.

  • @hager3944
    @hager3944 2 місяці тому +2

    እናመሰግናለን, አሉባልታ እያራገቡ ግራ ከሚያጋቡን እንደዚህ በሂደት ምን እንደተፈጠረ እና ምን እንደሚሻለን አስተያየትህን መግለፅህ ጠቃሚ ነው. ሌሎችም ይህን ፈለግ ሊከተሉ ይገባል

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 2 місяці тому +1

    ልጅ ተድላ አንተ ብዙ ገንቢ ሚናዎችን መጫዎት የምትችል አስተዋይና ጨዋ ሠው መሆንህን በተለያዩ ጊዜያቶች የሠጠሀቸውን አስተያየቶችና ሀሣቦች አዳምጫቸዋለሁ!ፋኖ ከግል ኢጎ ወጥቶ ራሱን ለህዝቡ አሣልፎ ዝቅ ብሎ ትግሉን ወደፊት ከፍ እንዲያደርግ (አንድ እንዲሆን)ወሳኝ ሠው ነህና በርታልን!

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 місяці тому +23

    ጀግናችን አንተ መልካም አድርጋሃል
    ስሌሎች ሰዉ አትጨነቅ ሁሉም ሥራዉ
    ያዉጣዉ። አሁን መጠንቅ የለብንየዉስ ችግራች ዉጪ እያወጣን ማሰማት ጠላትን ማስደሰበት ነዉ ችግራችንን በዉስጥቐ መስማማት ይሻላል
    የፋኖ ኃይል የሚመራ ዉ "የፈጣሪ"በመለካታዊ ኃይል!!!ነዉ።
    ፋኖን የሚረዳ የአባቶቻን አምላክ እርደታ ነዉ መጨረሻዉን ያሳምረዉ
    ድል ድል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 2 місяці тому +2

    አንደበትህ ይባረክ ልጅ ተድላ በጣም ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ነው የሰጠህው እነዚህ ለይቱይብና ለቲክቶክ ማዳመቂያ የሆኑ አማራ መሳይ ፀረ አማራ ፋኖዎቻችንን ከፋፋዮች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ድል ለፍትህ ለሰላም ለእኩልነት ለህልውና ለሚፋለመው የአማራ ህዝብ ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @geez2016
    @geez2016 2 місяці тому +21

    ከአቻምየለህ ቀጥሎ የአማራዉ ትግልና ታሪክ ላይ ብዙ እንደሰራህ አዉቃለሁ…ለዉጥም አምጥታችሗል….ግንዛቤ ፈጥራችሗል#አንቅታችሗል#ክብርም አለኝ….በርታ…

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 2 місяці тому +10

    one Amhra የሚባል የለም ሰርጎ ገብ ከፋፋይ በታኝ ነው እውነቱ መሬት ላይ ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      ትክክል እነሱ ሰርጎገቦች ናቸው። አኪላ የሚባለው ለፍላፊ ከየት መጣ ሳይባል ዋና ታጋይ ሆኖ ብቅ ብሏል። በጥንቃቄ መከታተል ያስፈልጋል።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 місяці тому +2

    እስክንድር ለትግላችንም አያስፈልገንም ብለናልም ያማራም ህብረትም ንቅናቄዎች ሀይልም ነንም ታጋይም አታጋይም ነንም ቀስቃሽንም ነንም ተጠንቀቅም የትግልም እርምትም ሰጭም ነንም ይህንም አደራጅም ቀስቃሽም በሁልዉም ክፍለሀገርም እንዲደራጅዉም ሞራልም ሰጭም ነንም አተባባሪይም የትግልም ምንገድም ሰጭም ነንም ታጋይም አታጋይም ፋኖም አማራም ማህበራትም አማራም ንቅናቄዎች ሀይልም ነንም ከፖለቲካም ገለልተኛም ታጋይም ጦርንም ፋኖም አደራጅም ወዳንድንም አመራርም አምተንም የበላይነትም የጦርንም ስልጣንም ይዙንም የሀገርንም ሰላም ማረጋጋትም እናም በዲሞክራሲ እንዲመራም ሀገርንም ሚንተሪያችንም ከፖለቲካም ገለልተኛም የፋኖም ጦርንም በመደበኛም ጦርንም ምስረታም የበላይም ሀላፊነትም ይዝዎም ሀገርንም ማረጋጋትም ነዉም ትግላችንም ምናተባብረዉም ፖለቲካም ድርጅትም በኻልም በፓርቲም ልናደራጀዉም በፖለቲካም ህዝብንም ፓርቲም መስርቶም ሚፈልገዉም የስቢልም የህዝብንም ምርጫም ነፃም ዲሞክራሲም ምስረታም ቢዲሞህራሲም እንዲመራም ሀጉርም ይሰራልም ፋኖም የበላይነትም የጦርንም ስልጣንም ይዝዎም ሀገርም በዲሞህራስም ልትመራም ነዉም ትጋዉም ያማራም ፋኖም ትግልም ህግንም በእኩልነትም ባንድንም ናሽናልም መብትም ህዝብንም ኢትዮጵያነትም ናሽናሊትዉም አስጠብቀንም በተግባርም ማካሀድም እንችላለንም ወታደራዊም ስልጣንም በቁጥጥራችንም አዉለንም ይቻላልም ትግላችንም ገለልተኛም ከፖለቲ የራቀም ወታደራዊ ነዉም ትግላችንም ማንም ቢንጫጫም ጦራችንም በፖለቲካም አይመራም ለዲሞክራሲ መስራችም ስለሚሆንም ገለልተኛም ነዉም የፋኖም ጦርንም ታጋይም የበላይነትም ስልጣም ይዝዎም ባንዲራዉም ፓርቲዎችም ይጠብቃልም ሀገርንም ይጠብቃልም እንጅይ ስለፖለቲካም አይፈተፍትም የጦርም መሪም አይሆንም ፋኖም ጦርም ገለልተኞም ሁንዎም ዲሞክራሲያዊ ምስረታም ሰላም አረጋጊም ነዉም ሚሆነም ፖለቲካም ለህዝብንም እንተዉለትም ሀገርንም መገንብያም ለፓርቲም እንተዉለት ፖለቲካዉም ጦርንም አያዝም

  • @Nachew46
    @Nachew46 2 місяці тому +2

    Just to add to my comment: instead of each FANO supporter coming out and antagonize one another, why not call a conference and iron out differences to get to a common stand.

  • @menkirteferra3911
    @menkirteferra3911 2 місяці тому +5

    እውነት ነው ዝምታን አለማወቅ,አድርገው የሚያዩ ብዙዎች ናቸው በተለይ አውቃለሁ የሚሉ በልኩ መመለስ ተገቢነው በርታ

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 місяці тому +3

    መጀመርያ ቡሽቲውን ዘመድኩን ነቀለ ከ ሐማራ ትግል ውስጥ መውጣት አለብን ምክንያቱም ፋኖን እየለያየ ጎጃምን በመደገፍ ጎንደርን መስደብ የሚሰራውን ሴራ ማክሸፍ ይጠበቅብናል የ ሐማራ ልጆች ዘሜም ሆነ እስክንድር ያው የ ሐማራ ልጆች ናቸው መሀከላችው ግን ዘሙድኩን ሰይጣን ዲያብሎስ 😈😈😈😈😈😈 ገባ ይሄን ሰይጣን ዲያብሎስ 😈😈😈😈 በፅበል ማሶጣት አለብን ።

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Місяць тому +1

      ዘመድኩን የመረጃና የማሰረጃ ሰው ነው ትልቁ ሠይጣን እስክንድር የሚባለው ግለሰብ ሲሆን የሱ አሽከር ሃብታሙ አያሌው ነው።

  • @mfikru
    @mfikru 2 місяці тому +5

    You are a rare breed! My respects and admiration for your integrity and courage! More power to you! በርታልን ስለእውነት!

  • @mohammedyimam1166
    @mohammedyimam1166 2 місяці тому +5

    ተድላ ለሚሰድቡህ ብዙ አትዘን ምላሽ ለመስጠትም አትድከም
    አንተ ስብእናህ ከፍተውን ስለማይመጥኑ ወደ እነሱ ተርታ ለማውረድ እየሞከሩ ስለሆነ ህዝብ ምላሽ ይስጥ አንተ የህዝብ ስለሆንክ

  • @ephiyadete
    @ephiyadete 2 місяці тому +1

    እስክንድርና ሻለቃ ዳዊት አጭበርብረውናል ዋናውና ትልቁ ቁምነገር በወቅቱ ጭምብላቸው እንዲገፈፍ ተድርጓል

  • @al.habeshai
    @al.habeshai 2 місяці тому +3

    ልጅ ተድላ ወላሂ አአዕምሮየ ላይ ሚመላለስ የነበረውን ጥያቄ ነው ቁልጭ አድርገህ የተናገርከው ትክኬለኛ አውነተኛ የአማራ ልጅ ነህ ብቃት ያለህ ሰው ነህ አቦ በረካ አላህ ያድርግህ እድሜህ ይርወም ሌላ ምለው የለኝም። በዚሁ አላማህ ቀጥልበት።

  • @MisganwMisskir
    @MisganwMisskir 2 місяці тому +2

    ሀሳብህን በጣም ነው የማከብርው ሁሉም የምታቀርባቸው ሃሳቦችህ አንድነትን የሚያጠናክር ነው በዚህ አንደበትህ እስክንድር ነጋ ከፋኖ ትግል ዞር እንዲል የምትችለውን አድርግ እባክህ ልጅ ተድላ

  • @Nezbir
    @Nezbir 2 місяці тому +4

    Lij Tedla, you are the pinnacle of Amhara success. Your dedication, knowledge, and commitment to Amhara struggles are timely and much needed. As an Amhara, everyone of us should never allow spoilers and sabotagers to hijack our success. That's how the TPLF, EPRP, OLF, MIASON, and others have been doing for rears, numbing and preparing our people for impoverishment and the receiving end of the onslaught.

  • @BunignLafto
    @BunignLafto Місяць тому

    ለትምህርት የእ/ር ቃል ቁም ነገር አለው እግዚአብሔር ይባርክህ
    ዕድሜ ጤንነት ይስጥህ ተባረክ

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij 2 місяці тому +2

    በጣም ይገርማል በዚህ ጊዜ እርሰበርሱ እንዲጣላና እንዲናናቁ የሚያደርግ አካል የውሸት አማራ ነው አንተ በርታ ጥሩ እይታ አለህ ሁሌም ችግሮችን ማጥበብ ነው ምክንያቱም ዋጋ እየተከፈለበት ሰው እየተገበረበት ያለ ትግል ነው

  • @SebleArya
    @SebleArya 27 днів тому +1

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 місяці тому +5

    ልጂ ተድላ በአማራ ስም የተሰገሰጉ እና አማራዉን በአማራዉ ለማተቻቸት የተሰገሰጉ ብዙ ጸረ አማራወች አሉ አንተ ስራህን ብቻ ስራ ግን እንደነቃህባቸዉ ማወቅ ለባቸዉ አረሞቻችንን እያጠብን ማስጣት አለብን የእስካሁኑ ዝምታ ይበቃናል በዝምታችን በትግስታችን በማንም ባንዳ ብዙ ነገር ደርሶብናል እየደረሰብንም ነዉ!!!

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 2 місяці тому +2

    ልጅ ተድላ ብዙ አማርኛ ተናጋሪዎች ሆዳቸው ያሸነፋቸው ስለሆኑ እባክህ አንተ ጥሩ ስራህን ቀጥል እናመሰግናለን ።

  • @Bible370
    @Bible370 2 місяці тому +1

    One Amhara የተባሉት ብዙ ጊዜ አዳምጣቸው ነበር ንግግራቸው ሥነ ሥርዓት የጎደለው ስለሆነ ማዳመጤን አቋረጥኩኝ።

  • @derejewendafrie
    @derejewendafrie 2 місяці тому +5

    የተከበሩ ልጅ ተድላ የዕውቀት መሠረት የያዘ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ሰጭ ሀሳብ ነው።

  • @wondmukelemu6193
    @wondmukelemu6193 2 місяці тому +3

    እኔ አስታውስህ አለሁ በተለይ ከፍቅሬ ቶላሳ ጋር ያደረገውን ክክር ጀምሮ አውቅህ አለሁ ከውቀት ና ከማስረጃ ጋር ስሉሆነ ነገሮችን የምታስገደው ቀዝቃዛ ነህ

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 2 місяці тому +4

    በርታ ልጅ ተድላ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ! እውቀትን እይመነዘርህ እውኑትን ተመርኩዘህ የምታድርገው አስተዋፅፆ ገንቢ ነው በርታ🙏🏾 ዝቅ ብለው ሲፈትኑህ በከፍታ እለፋቸው

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 2 місяці тому +1

    ልጅ ተድላ መላኩ በርታ በርታ ሀሳብህ ግሩም ነው:: የአማራውን ርዕዬተ አለም ( ማኔፊስቶ) ሁሉንም አማራ የሚቀበለው ማውጣት ይገባል:: የአማራው ጠላት ብዙ ነው:: መከታውም አሰግድም ለአማራው ቀደምት አርበኞቻችን ናቸው:: በመሀል እየገቡ የሚያላያዩት ፀረ አማሮች ናቸው:: ፍኖው እስክንድርን ማውጣት አለበት::

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ተዲላወዬ አንተ ምርጥ የአማራ ልጂ ነህ ይሄሁሉ ያረገው ይሄ ባንዳ እስክድር ነው እስየሚፈልገወ ሲልጣን ነው መኬ ምርጥ ጀግና ነው ይሄ ባዳ እያወንበደ በአማራ ደም እየንገደ የአማራን ትግል እይጎተተ ነው ይሄሁሉ የእስክደር ሴራ ነው እስከድር መወገድ አለበት

  • @zoufanthuillet7481
    @zoufanthuillet7481 2 місяці тому +5

    ጀግናው በርታልን ማነትህን ማስቀጠል ግዲታህ ነው።

  • @tigluayele4559
    @tigluayele4559 2 місяці тому +4

    ልጅ ተድላ መላኩ በጣም ነው የማ ደንቅህ ግን እስክንድር እራስህ ለምን ኢንተርቪው አታደርገውም ከአክብሮት ጋር

  • @endalejimma1684
    @endalejimma1684 Місяць тому

    እውነትም ጆሮ ያለው ይስማ እንደዝህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ መስማት ምንኛ ያስደስታ ልዩነትን መፍታት በመነጋገርና በመደማመጥ እንጂ በሴራ አይደለም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @kmthailu2262
    @kmthailu2262 2 місяці тому +2

    በፋኖ ማህል ያለውን ጉንጭ አልፋ ጩህት ሚዛናዊ አስተያየት ነው። በዚህ መመስገን ይገባሀል❤❤❤❤

  • @teferaalemu4085
    @teferaalemu4085 2 місяці тому +1

    የልጅ ተድላ አላማው ምንድነው? ፊውዳል ኢትዮጵያ ትምጣ ነው።ፊውዳል ኢትዮጵያ በውሸት በተደረተው ሰለሞናዊነት ተደግፎ እኛ ኢትዮጵያን በፊውዳል እሳቤ እንመራለን ነው።አስቂኝ ጆክ

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 2 місяці тому +3

    Graceful & intelligent patriot !

  • @MekuriaBelay
    @MekuriaBelay 2 місяці тому +1

    አማረኛ የተናገረ ሁሉ አማራ አይደለም ከአገር ዉጭ የተማረ እና ጋለሞታ ሴት የወደደ ወድ አንድ ናቸዉ ሁለቱም ከገቡበት ነገር ንፁህ አስተሳሰብ ይዘዉ መዉጣት አይችሉም ቀፍላጎታቸዉ ተማርከዉ ለንዋይ ለስልጣን ልባቸዉን ሰተዋል። እምነት የላቸዉም ለአገር ብርሃን ይሰጣሉ ብለን ሴልጣኔ ያለዉ ከተማ ብንልካቸዉ እንኳንስ ብርሃን ሊያመጡ በዛዉ ሰጥመዉ ቀሩ። አሁን ለኢቴዮጵያ ጥላት የሆነዉ ሁሉ የተማረዉ እና ሱፍ ለባሽ ነዉ። ወዳጀ እስክድር የአማራዉ ጥላት ነዉ ከአሴራት ወልደየስ ጀምሮ የጀመረዉ አማራን የመከፋፈል ዕቅዱ አሁን ለሶስተኛ ጊዜ ነዉ። የከበቡትም ለዘመናት ያልተሳካላቸዉ ተሸናፊወች ናቸዉ። ፍኖ ከታገለ በኋላ አራት ኪሎ አድርሶን ፍኖ ወደ ቤቱ ይመለሳል የሚል ሀይል እንደት ሊመራ ይችላል ??

  • @klieben9942
    @klieben9942 Місяць тому

    ልጅ ተድላ ሆይ ፡ ለአማራ ሕዝብ በጣም የሚያኮራ ሥራ ከሰሩ ሰዎች ውስጥ በቅርቡ ትውስታ ከምናውቃቸው ግምባር ቀደምት ከሚቆሙት አንተ ልጅ ተድላ አንዱ እንደሆንህ እውነተኛ አማራ የሆነ የአማራን ሕዝብ የሚወድ ሁሉ ያውቃል ። አንተን የሚቃወሙ ስለ አማራ ሕዝብ እና ታሪክ የማይገዳቸው ወይም ከቶ የማያውቊህ ናቸው ። ስራህን ተከታትለን አስተውለናል እናውቃለን እንደ ወንድማችን በርታ ።

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 2 місяці тому +6

    ልጅ ተድላ እንድታብራራልን የምፈልገው ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ላካችሁ ያ ገንዘብ ምን ላይ ዋለ? እውነት እዳሰባችሁት ለሁሉም ፋኖ መሪዎች proportional በሆነ መንገድ ደርሷል ዎይ?

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 місяці тому

    ትክክል የአማራ ህዝብ መዳን አለበት አሁን ያጋራናን እኛ ሙስሊሞች በሀገራችን እኩል የምንኖርባት ሀገር የምንፈጥረው

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 2 місяці тому +5

    ማነው ግን ጠያቂው ? ሥራ እንጂ ወሬ ጊዜው አይፈቅድም።ከሚጩኹ ባዶ ቆርቆሮዎች ጋር አብሮ መጮኸ አይገባም።ሕዝብ ያስተውላል እየነጠረ ነው። ከአሁኑ ፊደል ቆጠርኩ ብሎ ለሚመጻደቅ ና ሌላውን የሚንቅ መንገድ ቀሪ ነው።ስልጣን ከያዘ አደገኛ ነው።

  • @hailemicael4782
    @hailemicael4782 2 місяці тому +2

    እነ አኪላኮ ዓላማቸውን እያራመዱ ነው፡፡ ዓላማቸው በረቀቀ ስልት ትግሉን ማዳከም ነው፡፡

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 2 місяці тому +2

    ወንድም! ኢትዮጵያ ውስጥ ያለነው ነገዶች ነን። ብሔሮች አይደለንም።ብሔር - nation- ኢትዮጵያ ናት።

  • @Usaaid
    @Usaaid 2 місяці тому +5

    I have a question for you, how do you justify or do you have the Truth information regarding Comando Asegede Home when it was raided by Maketaw Group. Ie I believe Habetamu is working with Eskendere and I believe there is something it doesn't make sense why Eskendere still in Shewa region causing havoc. I want Eskendere to get out of Shewa as well as Amhara's Fano case. Since Eskendere has been in Fano, there has been more Sacrifice unceserily as we as more divisions. We Amhara's don't want Eskendere period

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij 2 місяці тому

    ተባረክ ጀግናውን የሚያዋርድ የተዋረደ ሰው ነው ።ተድላ ትንንሾችን ተዋቸው ቤቱን ልጆቹን በትኖ ደሙን የሚያፈሱትን ወንድሞችህን አሰብ የምታለቅሰ እናት ቤተሰብ አልባ ህፃናትን የተደፈሩ አማራ በመሆናቸው ብቻ ታፍነው ተወሰደው የት እንደደረሱ የማይታወቁ ወንድሞች ብዙናቸው

  • @NetsanetBarinet
    @NetsanetBarinet 2 місяці тому +4

    ልጅ ተድላ በርታ ብዙ ስራ ይጠበቅብካል። በርታ

  • @Dani-t4o2k
    @Dani-t4o2k 2 місяці тому +2

    ወንድም ዓለም ሸዋን አንድ አድርግልንን

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 місяці тому

      እየተሰራ ነው ወንድማለም

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 2 місяці тому +5

    Lij ..i just ordered your book. Kibere amhara. I can't wait to get hands on it.
    ....any way, your track record is clean.
    So, don't be frustrated , for being attacked , or due to any defamation, and or by mudslinging .
    These maliciousness come from enemy, misunderstanding, or ignorance, so these ought to remind you , that you are in nothing but in a struggle. So go along with the rough ride

  • @hailu1790
    @hailu1790 2 місяці тому +4

    እይታህ መሬት ላይ ወርዶ የሚመጣበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም

  • @AberasheWoldegirogis
    @AberasheWoldegirogis 2 місяці тому +2

    እውነትን ይዞ የሚታገል ምንጊዜም ያሽንፋል ወንድሜ ክብር ይስጥህእውነትን ስለተናገርክ

  • @samsonhmichael5219
    @samsonhmichael5219 2 місяці тому

    ልጅ ተድላ አንተ በእውነት በሐቀኝነት እና በእውቀት ላይ የተመስረተ ፖለቲከኛ ብቻ ሳትሆን የመንፈሳዊነት ልክ ያለክ ስለሆነ በዚህ የወጣትነት ዕድሜክ የአስታራቂነት አስተሳስብ ያለው ስው ልትሆን ችለካል በርታ በአንተ ላይ ለነበረው ትችትና ወቀሳ በዚህ መንገድ ወጥቶ ማብራራት ተገቢ ነው።

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 2 місяці тому +13

    በርታ!! እንበርታ!!

  • @TeferaBelachew-v2q
    @TeferaBelachew-v2q 2 місяці тому +2

    ልጅ ተድላ እዉነተኛ የአማራ ጠበቃ ኑርልን በርታ ።

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib 2 місяці тому +7

    በጣም ትክክል ነህአነበሳዉ