Desta show
Desta show
  • 20
  • 234 171

Відео

Ethiopia Sheger Mekoya - ግብፅ እና የጦርነት ገጠመኟ - በእሸቴ አሰፋ
Переглядів 16 тис.2 роки тому
ግብፅ እና የጦርነት ገጠመኟ
Sheger FM Mekoya - “ድልም አሸናፊም የሌለበት የእርስበርስ ጦርነት” Nigerian Civil War በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Переглядів 1,3 тис.2 роки тому
ብዙ አስተማሪ ሀሳቦቸን የያዘ ነው ፡፡ አዳምጡት ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe to the channel ✅ላይክ ✅ሼ ር ያድርጉ ✅የደወል ምልክቱን ይጫኑ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Sheger Mekoya - Samora Machel ፕረዚዳንቴን ገደሉት በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa (መቆያ)
Переглядів 8 тис.2 роки тому
✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe to the channel ✅ላይክ ✅ሼ ር ያድርጉ ✅የደወል ምልክቱን ይጫኑ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Ethiopia Sheger Mekoya - የጥጋበኛው ሂትለር የመጨረሻ የጭንቅ ሰዐት በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa (መቆያ)
Переглядів 151 тис.2 роки тому
አያዝናና የሚስተምር ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe to the channel ✅ላይክ ✅ሼ ር ያድርጉ ✅የደወል ምልክቱን ይጫኑ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Sheger Mekoya -ከሐገር መሪነት ወደ ምግብ አስተናጋጅነት የቦሊቪያው ፕሬዝደንት
Переглядів 7192 роки тому
ከሐገር መሪነት ወደ ምግብ አስተናጋጅነት በጣም አስተማሪ ዝግጅት ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe to the channel ✅ላይክ ✅ሼ ር ያድርጉ ✅የደወል ምልክቱን ይጫኑ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ቦብ ማርሊ ያሳደገው የ12 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ማን ነው/Bob Marley/ Mekoya/ Sheger FM 102.1 Radio
Переглядів 4,9 тис.2 роки тому
በጣም ደስ የሚል ዝግጀት ነው ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe to the channel ✅ላይክ ✅ሼ ር ያድርጉ ✅የደወል ምልክቱን ይጫኑ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Yechewata engida/ድምፃዊ አለማየው እሸቴ ቆይታ ከመዓዛ ብሩ ጋር/Sheger FM/Sheger FM 102.1 Radio
Переглядів 1163 роки тому
በቅርብ በሞት የተለየን ድምፃዊ አለማየው እሸቴ አዝናኝ ቆይታ
ስለአድዋ በውጭ ሀገር ስወች /በባርነት ከመኖር በነፃነት መሞት ይሻላል /Mekoya/ Sheger FM 102.1 Radio/part 1
Переглядів 2633 роки тому
ስለአድዋ በውጭ ሀገር የታሪክ ጻፊ እና በአበበ ባላቻ ግሩም ትርካ የቀርበ 1000 አዲስ ስብስክራይብ ካደረጋችሁ እውነተኛ ሽልማት አለን እሱም ውድ ያልሆነ ላፕቶፕ ነው 1000 አዲስ ስብስክራይብ ከዛሪ ጀምሮ ከደርጋችሁ በጣ ለአንድ ስው ብቻ ሽልማቱን ይወስዳል ስለዚህ 2 ~ 3 ሳምንት ምን ላይ እንደደርሰ እናሳውቃለን ✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe to the channel ✅ላይክ ✅ሼ ር ያድርጉ ✅የደወል ምልክቱን ይጫኑ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የአሜሪካው የደህንነት ቢሮ አስግራሚ ታሪክ/Mekoya/ Sheger FM 102.1 Radio/ Salon Tube/ Terek/ ተረክ
Переглядів 10 тис.3 роки тому
የአሜሪካው የደህንነት ቢሮ አስግራሚ ታሪክ ነው ዘና በሉበት
ታላቁ ቡጢኛ መሐመድ አሊ /Mohamed Ali / Mekoya/ Sheger FM 102.1 Radio/ Terek/ ተረክ
Переглядів 1,9 тис.3 роки тому
እጅግ አስገራሚ ታሪክ መቆያ ቢተስብ ይሁኑ like and subscribe
Ethiopian funny video and tiktok compilation try not to laugh #8
Переглядів 453 роки тому
Pls support us by like and subscribe to our channel .
ኒልሰን ማንዴላ /Nelson Mandela / Mekoya/ Sheger FM 102.1 Radio/ Salon Tube/ Terek/ ተረክ
Переглядів 6 тис.3 роки тому
Mekoya, please like and subscribe to see more.
Ethiopian funny video and tiktok compilation try not to laugh #7/ (Ayasikem)7
Переглядів 473 роки тому
Ethiopian funny video and tiktok compilation try not to laugh #7/ (Ayasikem)7
ኢዲ አሚን ዳዳ /Id Amin Dada/ መቆያ በእሽቴ አስፍ/ Mekoya/ Sheger FM 102.1 Radio/ Salon Tube/ Terek/ ተረክ
Переглядів 23 тис.3 роки тому
ኢዲ አሚን ዳዳ /Id Amin Dada/ መቆያ በእሽቴ አስፍ/ Mekoya/ Sheger FM 102.1 Radio/ Salon Tube/ Terek/ ተረክ
Tax 2020 አዳዲስ ነገሮች በጣም ጠቃሚ
Переглядів 733 роки тому
Tax 2020 አዳዲስ ነገሮች በጣም ጠቃሚ
Teddy Afro & Haile G/selassie very funny video (በጣም የሚዝናኑበት ቃለመጠየቅ 1993 ዓም) የቆየ
Переглядів 953 роки тому
Teddy Afro & Haile G/selassie very funny video (በጣም የሚዝናኑበት ቃለመጠየቅ 1993 ዓም) የቆየ
Tax 2020 በሀገር አሜሪካ ለሚኖሩ ብቻ |ጠቃሚ|
Переглядів 1103 роки тому
Tax 2020 በሀገር አሜሪካ ለሚኖሩ ብቻ |ጠቃሚ|

КОМЕНТАРІ

  • @dawitmengistu6912
    @dawitmengistu6912 14 днів тому

    የራስህ ስራ አስመስለህ የሸገር መቆያ ንብረት የሆነውንና የአንጋፋውን ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ስራ ዘርፈህ በአደባባይ ስትቸበችብ ሳይ አላስችልህ አለኝ። እጅግ አንገት የሚስደፋ ስራ እየሰራህ/ሽ በኩራት youtube ላይ ትንጎማለላለህ። አረ እፈር፣ራስህን ጠይቅ? ያንተስ የጉድ ነው። አሁን አንተን በስምህ ሌባ ብዬ ብጠራህ ተሳዳቢ ያስብለኝ ይሆን?ቢያስብለኝም ያስብለኝ....ሌባ ሌባ...ሆሆሆሆ

  • @SamuelGaregay
    @SamuelGaregay 17 днів тому

    Antes.bithon.welega.sew.tebsahcu.yelm.wey.

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 28 днів тому

    6 ዓመት ነው ጦርነቱ የፈጀው( 1939-1945 GC) እንጂ 4 ዓመት ብቻ አይደለም

  • @NesredinTsge
    @NesredinTsge Місяць тому

    mn neberebet ayhudochn chersuachew beneber

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 2 місяці тому

    ብልፅግናዎችም ከነመሪያቸው ዐብይ ከተባለ አረመኔ ዘረኛ ልክ እንደ ሂትለርና ጋደኞቹ በመስቀል አደባባይ መስቀል አለባቸው:: ሥልጣኔን ሥልጣኔን ለሚለው ዐብይ መፍትሄው ይሄው ነው ::

  • @user-cd4li7bk5x
    @user-cd4li7bk5x 3 місяці тому

    ክፉ ሰው

    • @DekaAli-tf1gq
      @DekaAli-tf1gq Місяць тому

      INEMININ.ASTAYET.YMISET..INEN.INDEMIMESILEN..SEWU.HULU..MONI.INDEHONUTIN.NEWU.YETEREDAHUT.KEFETARI.BELAYI.MINIM.TILIQ.YEMIBAL.INDELELE.YAMENE.ANDIM.SEWU.ALAYEHUM.SILEZA.FETARIYACHINIM.MIN.BILOWAL.IWUQETIN.TINISHIN.INJI.ALSETEHUWACHIHUM.

  • @mohammedyeberhan9159
    @mohammedyeberhan9159 3 місяці тому

    I wonder why African leaders learn from history?

  • @user-iy3fc2hp7r
    @user-iy3fc2hp7r 3 місяці тому

    እርዕሡ ግራ ያጋባል የሂትለር ታሪክ የታለ

  • @user-lt3uz5ui4w
    @user-lt3uz5ui4w 3 місяці тому

    manew tigabegnaw enante weys ene ataskugn

  • @user-sd6fc8bm9e
    @user-sd6fc8bm9e 5 місяців тому

    ያው መግደል መግደል ነው በፍርድቤት ሞቱ የናዚ ወታደር ገደሉ ሁሉም ሁሉት ሞት ነው።

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg 5 місяців тому

    የዚህን ሰው ታሪክ መስማት እፈልግ ነበር አመሰግናለሁ 😊

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 6 місяців тому

    ይሄ ትክክለኛው የሸገር ሬዲዬ ጣቢያ አይደለም።

  • @habtamuayalew6987
    @habtamuayalew6987 7 місяців тому

    የኢትዮጲያ ነገር ዘግብልን

    • @user-lq5dy6fc1i
      @user-lq5dy6fc1i 6 місяців тому

      ኢትዮጵያ ከተረት ተረት ውጪ የትኛው ታሪኳ ለትውልድ ማስተማሪያ ይሁን ?

  • @Jambul1978
    @Jambul1978 7 місяців тому

    እሸቴ ምንሆኖ ነው!? ረዕሱና ይዘቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ያልተገናኘለት ይህ መርኃግብር ሳይሆን አይቀርም!

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 7 місяців тому

    ቱብራክ ሳይሆን ቱብሩክ ነው።

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 7 місяців тому

    ምንድነው? የጻፍከው እና የምታወራው ፍጻሜው አይገናኝም።

  • @EwnetYashenifal-fc9uf
    @EwnetYashenifal-fc9uf 8 місяців тому

    Where is Hitler in this story? you lied us and unsubscribed your channel.

  • @Moha-nb8tk
    @Moha-nb8tk 9 місяців тому

    Just like hamara behaviour kkkkk

  • @mekonnenyemeru3303
    @mekonnenyemeru3303 9 місяців тому

    አርእስቱ ግራ ያጋባል ስለ ሂትለር የራሱን መጨረሻ የምታቀርብ መስሎኝ ነበር

  • @abirahamshiferew3871
    @abirahamshiferew3871 9 місяців тому

    ሂትለር ጀግና ነው አለምን የሚያውኩ ሀገራትን ለብቻው የገጠመ በመጨረሻም በሩሲያ ነው የተሸነፈው ፈረንሳይ እና እንግሊዝን ያንቀጠቀጠ

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому

    አይ እቀቴ ከበቁ ሰዎች ነህ ❤

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Рік тому

    አንበሳው ሂትለር 28 ሚሊዮን ራሻዊያንን + 14 ሚሊዬን ፈረንሳይን + 35 ሚሊዬን ቻይ + 6ሚሊዬን ይሁዲ + 5ሚሊዬን ዮክሬ + 3 ሚሊዮን አሜሪካ እና ካናዳ በድምሩ 100ሚሊን ጭጭ አርጓል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 10 місяців тому

      Wesha..antenim beyagegnih chich yadergih neber...esti selamawi hizbu minareguh ? Jil seytan...

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 8 місяців тому

      😊😊😊😊❤ ገነት ያስገባው ፈጣሪ

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 Рік тому

    የምርጦች ምርጦች

  • @user-iy1pv4mg3k
    @user-iy1pv4mg3k Рік тому

    ደደቡ ጥጋበኛው ዘረኛው ይሁን ከ80ዓመታት በፊት ነበር..ስኛው ምን ትላለህ ስለ ሀገር ማውራቱን አርዕስት አረግ

  • @cn8130
    @cn8130 Рік тому

    Hitileru Abiy Ahmed kemdre getse kaltefa selam aynorm slezhi mefthew yetik tigl new!!!!!!!🦾🦾🦾🦾🦾🦾

  • @cn8130
    @cn8130 Рік тому

    Girazini Abiy Ahmed kemdre getse kaltefu selam aynorm slezhi mefthew yetik tigl new!!!!!!🦾🦾🦾🦾🦾

  • @habtamusharew1672
    @habtamusharew1672 Рік тому

    Keep it up wow I like it

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 Рік тому

    U are the greatest ,& the Best true historian man God bless u thanks.

  • @yohannesyohannes9666
    @yohannesyohannes9666 Рік тому

    ጀግና ነው ጦርነት ላይ ዋናው መሪ ነው

  • @kasayejino
    @kasayejino Рік тому

    አርዕስቱ ስለ ሂትለርን ነው፤ አንተ ምታወራው ሰለ ሌሎቹ።

  • @briuketlema2659
    @briuketlema2659 Рік тому

    Betam adnakiyachu negn yerasu ye hitleres mechresha mn hone

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 2 роки тому

    ሳዳምሸሀዳ ይዞነው የሞተውሁሌም በልባችን ውስጥይኖራል እሱበሸሀዳ ተሰናብቷቷል ይቺንከንቱ ሀገርይብላኝ ለባንዳዎቹ ዛሬኢራቅ እንዴትትርምስምሷ እንደወጣ

  • @zerubabelassefa9273
    @zerubabelassefa9273 2 роки тому

    እግዚሃብሔር ይስጥልኝ

  • @hanibalzewdie2911
    @hanibalzewdie2911 2 роки тому

    and do you have any pictures with bob?

  • @hanibalzewdie2911
    @hanibalzewdie2911 2 роки тому

    betam zerzero naw yaserdan betam des yemil tarik naw

  • @hanibalzewdie2911
    @hanibalzewdie2911 2 роки тому

    ቦብ ማርሊ ያሳደገው የ12 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ማን ነው? pls semchewalew tarikun betam des yelal edelina naw.😊😊😊

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 2 роки тому

    👍❤👍

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 2 роки тому

    2ኛው የዓለም ጦርነት የቆየው በአውሮፓ አቆጣጠር ከ1939---1945 ነዉ ይሄውም 6 ዓመት ማለት ነው

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 роки тому

    Report this account is illegal.

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 2 роки тому

    ሚገርም ነው ! ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው::

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 роки тому

    ሂትለርማ ለአለም ትልቅ ውለታ ውሎዋል ዛሬ አለም ላለችበት መከራና ስቃይ ፈር ቀዳጅ የሆኑት ጥቂት አይሁዶች አለምን እንዲ በረሀብና በሚፈጥሩት ቫይረስ እየጨረሱ ሌሎቹ 6 ሚልዮን አይሁዶች ቢኖሩ ኖሮ የአለም መከራ ና ስቃይ በእጥፍ ይጨምር ነበር ለዚህ ነው ሂትለር ከነ ስህተቱም ለአለም ውለታ ውሎዋል።

    • @newayeliana5884
      @newayeliana5884 2 роки тому

      6 ሚልዮን አይሁዳውያን ሲገድል 6 ያህል የሚሆኑ ንፁሃን እንኳን ቢኖሩ ድርጊቱ ጥፋት ነዉ ወንድሜ በርግጥ ተደብቀሀል በግምት ነው ወንድሜ ያልኩሽ እህቴም ልትሆኚ ትችያለሽ

    • @aklieambelu2014
      @aklieambelu2014 Рік тому

      😊ባዶ የውልህ ሰውን መጉዳት ምን ያህል እደሚያዋርድ ተጨንቆ እራሱን ያጠፋ ልክስክስ የሰው ዘር የሌለው

    • @aliseaid
      @aliseaid Рік тому

      Geltu ezih belay lesdebk neber israel lay bualt ena ergeman ayseram egzyabher ga new metetalaw

    • @genetu6324
      @genetu6324 Рік тому

      Behiwota endanet Yale dedeb ayeche alakem yesew mot emiyasedeseteh erekus sew Mechem bihon Israel ayetefam 🇮🇱🇮🇱💪

    • @user-yt5gp3bq6x
      @user-yt5gp3bq6x 9 місяців тому

      Qoshssha

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 роки тому

    ግን የት ሀገር ነው ዜግነቱ ሂክሌር?

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 роки тому

    ኩፍ ሰውየ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 роки тому

    አለም ግን ይገርማል! እሽ አሁን ምን ተጠቀሙ! ሰው ገድሎስ ምን ሰላም ይገኛል !! ይኸው እንደዚህ ታድኖ መገደል ነው ትርፉ ያሳዝናል! ይህንንም እየሰማን "አንማርም" እስቲ እግዚአብሔር አምላክ ❤️ ይስጠን 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏 ለዚህ ለሚያልፍ አለም እርስ በእርስ "መባላት" ስዎች ለምን ግለኝነት እንደሚያጠቃን ? እውነት ነው"አለማችን" ከጥፋትዋ የምትማር አይደለችም 😡😭😢

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 2 роки тому

    harif tintane

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 2 роки тому

    ምርጫህ ደስ ይላል

  • @destashow6564
    @destashow6564 2 роки тому

    Please take a look to this link ua-cam.com/video/QEqCTrbLH8Y/v-deo.html

  • @addisrichcom3477
    @addisrichcom3477 2 роки тому

    ፈራጆቹስ አፍሪካ ላይ ባደረጉትስ መቼ ይጠየቃሉ

  • @Video00157
    @Video00157 2 роки тому

    መልካም ትንታኔዎች 👍👍👍👍

  • @gashawnegash9953
    @gashawnegash9953 2 роки тому

    በሚገርም ሁኔታ ከኢዳሚን ዳዳ አሁን አገሪቷን የሚመራው ሞሶቪኒ ይጠላል በኡጋዳዊያን ችግሩ ምራባዊያን ለሚጠሉት መጥፎ ነገሩ ብቻ ነው እንዲነገር የሚሰሩት እዚህ ፕሮግራም ላይ ያለው ኢዳሚን እና በኡጋዳዊያን ልብ ውስጥ ያለው ኢዳሚን ፈፅሞ ይለያያሉ

    • @abdiedris6415
      @abdiedris6415 Рік тому

      ልክ ነህ ወንድሜ በዚ ልክ የ ምዕራባውያንን የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ ሲያቀርቡ አለማፈራቸው