ከመኖርያ ቤቴ እና ከስራዬ በግፍ አባረሩኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

КОМЕНТАРІ • 127

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +30

    በጣም ይገርማል አሳድገዉ አሳድገዉ ማባረር ወራዶች ፈጣሪ ግን አጋለጣቸዉ ህግ የምታዉቁ ሰዎች እባካቹ እርዱአቸዉ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 роки тому +2

      የሰሜይ አምላክ ያመኑት ይክዳቸዉ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 роки тому +1

      ኢትዬጵያ ዉስጥ ህግ የለም

  • @user-fy5mk7uu6u
    @user-fy5mk7uu6u 3 роки тому +17

    እናታችን አይዞሽ ለመውለዶ እበትም ትል ይወልዳል ባለመውለድሽ ቅር አይበልሽ የመፈስ ልጆች አምላክ አብዝቶ ይሰጥሻል

    • @jerusalem6348
      @jerusalem6348 3 роки тому +1

      100%

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 роки тому

      አሜን አሜን ፈጣሪ ይርዳቸዉ የሰዉ ልጅ የሰዉ ነዉ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 3 роки тому +12

    ሰውየው.ነብሳቸውን.ይማረው.በጣም.ጥሩናቸው.ልጆቹግን.ሰንት.አመት.ለመኖርነው.ክህደቱ

  • @amarechaschalew
    @amarechaschalew 3 роки тому +14

    ወይ ዘድሮ ማሰማዉ የለም እዳዉ የኛ እናቶች መቸ ይሆን ማልቀሲ የሚያቆሙት እኔ ምሰማዉ ነገር ሁሉ ማመን ነዉ የሚያቅተኝ ሰዉ እዴት በዚህ መልኩ ክፉ ይሆናል ፈጣሪ ሆይ እባክህ ፍርድህን ሲጥ በምድርሲ ፍርድ ጠፍታል😭😭😭

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 роки тому +10

    አይዞት እማማ እግዚአብሔር ለበጎነው እሱ ምክናት አለሁ አይ የሰው ክፋትምንአለህ አንድ እናት እንዳ ወላጂ እናታቸው ቢያዩት የሰው ልጅ የሰውነው ምንም ቢሆን ወላጅ እናት ብቶን እንዳዝ አይደርግም በልጆቹ ያገኛወል አይዞት እናታችን 😥

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 роки тому

      አረ በልጆቻቸዉ ሳይሆን በራሳቸዉ ይድረስ አዉጥተዉ እንደጣላቸዉ ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @huaweihajjar9919
    @huaweihajjar9919 3 роки тому +6

    እግዚኦ 😢😢የምንሰማው ነገር ለማመን ይከብዳል ፡፡

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +7

    እዉነት ነዉ የምላችሁ እኝህን ሴት እንደናት ተከባክበዉ አዉጥታችሁ እንደጣላችዋት ፈጣሪ ያመናችሁት ይካዳችሁ አሳድገዉ በናንተ ቤት ጉልበታቸዉ አልቆ ዘመናችሁ ይቃጠል

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 роки тому +17

    እዴት ይሄ ሁሉ መአት አይመጣብን መካካድ መገዳደል መጨካከን ሆነ ስራችን አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይዘዎት እናቴ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 роки тому

      እዉነት ነዉ ጉልበታቸዉን በልተዉ አዉጥተዉ ጣላቸዉ ዘመናቸዉ ይቃጠል

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 3 роки тому +1

      ዓለም ሁላ ይው ነው

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 роки тому +8

    እዮሀ ሚዲያዎች ተባረኩ ❤️❤️❤️

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 3 роки тому +13

    ወይ አገራችን በእውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እናታችን አይዞት😢

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @Effoy
    @Effoy 3 роки тому +23

    ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለ። አንዳንዴ ሳስበው በእኛ ጭካኔ ምክኛት ሰይጣን ስራ ፈት ሆኗል።

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 3 роки тому

      Erefte laye new ewente neq

    • @mesratyemr3868
      @mesratyemr3868 3 роки тому

      ክክክክክክክ ልክነሺ

    • @gannamohamed4016
      @gannamohamed4016 3 роки тому

      በጣም.ያማል.የእናቶች.እንባ.የት.ያደርሰን.ይሆን

    • @jerusalem6348
      @jerusalem6348 3 роки тому

      @Soly tube
      😂😂😂😂😂
      Besak motku

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 3 роки тому

      Vacation hedale

  • @user-hk3ri2hu1c
    @user-hk3ri2hu1c 3 роки тому +7

    በየ እምነታችሁ ለሚታደው ህዝብ ፀልዩ
    የደም የግፍ የእርኩሶ ምድር ኦረምያ እግዚአብሔር ይፈርዳል የምታርድት ፍጡር ደሙ እንደ እሳት ያቃጥላችሁ

  • @legeselegese5263
    @legeselegese5263 3 роки тому +2

    ያሳዝናል በጣም! አይዞዎት እናቴ እግዚአብሔር አለ እዮሐዎች መጨረሻቸውን አሳውቁን አደራ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ወስጥ ድሮም ጀምሮ መልካምና ግልጸ ሰው አይወደድም ማዘርዬ አይዞት እግዚአብሔር አሎት 🙏🙏🙏

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 3 роки тому +5

    የኔ እናት ለአንድ ነብሶት እድርም አሎት 😢 ልጆቹ ግን ነብሳቸው አይማርም

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 роки тому +4

    በምድር ያለው ቆይታችን ቢበዛ ሰባና ሰማንያ ነው ክፍታችን ግን ጠርዝም ልክም የለውም

  • @zedilove3929
    @zedilove3929 3 роки тому +21

    የባል ልጅ ከማሳድግ የውሻልጅ ማሳደግ ይሻላል

    • @mube8885
      @mube8885 3 роки тому

      🦋🦋🦋🦋🦋

    • @jerusalem6348
      @jerusalem6348 3 роки тому +1

      you are so right

    • @yacobandebrhan6359
      @yacobandebrhan6359 3 роки тому

      ?????????

    • @georgem.s1611
      @georgem.s1611 3 роки тому +1

      አይባልም

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 3 роки тому +1

      Zde ትክክል ውሻ ቢያንስ ይጠብቃል እነዝህ ጅብ ናቸው አሮጊት ሲያለቅሱ ምን ያክል ሊኖሩ ነው ቢቀመጡባቸው እኝህ ሴት ግን እንባቸው እሳት ይሁንባቸው

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +7

    ሰላም ፡ፍቅር፡ አንድነት ለሃገሬ ሕዝቦች፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @atalaayale5924
    @atalaayale5924 3 роки тому +1

    የኔናት አዞሽልኝ እግዚያብሔር ባንድም በሌላም ሰዉ ሁኖ ያግዝሻል

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 3 роки тому +4

    ይህ ግልዜጤኛ ጥሩ ነህ በርታ ኡቅራረብህን ደስ ይላል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @masarrakuwait3391
    @masarrakuwait3391 3 роки тому +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሆት

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 3 роки тому +3

    አይ የኢትዮጵያ አገሬ እና ህዝቦቻ መቼ ይሆን መከራቸው የሚያበቃው።ድንግል ማርያም እባክሽ ስሚኝ የአስራት አገርሽን መከራዋ በቃሽ በያት።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 3 роки тому +5

    ምን: አይነት: ትውልድ: ነው?:ትላልቅ: ስዎችን: ማክበር: ሲገባ: እንዲ: ማንገላታት: እግዚአብሔር: ይከፍላል: ተውውውውው.

  • @ethiopiatenurelezelalemete6159
    @ethiopiatenurelezelalemete6159 3 роки тому +1

    የዘንድሮ ወጣት ደንቆሮና ከብት ናቸው እስቲ እናትን እሚያል ነገር ከኖሩበት ማስወጣት ምን የሚሉት መሰልጠን ነው እጃቸው ይጣላቹ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 роки тому +4

    አቤቱ ፈጣሪዬ በቸርነትህ ደኑን ጊዜ አምጣው።

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይርዳዎት አይዞት የኔ እናት

  • @user-mw4jg4ft9i
    @user-mw4jg4ft9i 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር የስራቸዉንይስጣቸዉ😢😢😢😢😢😢😢አይዞኦትእማማ ለሁሉምቀንአለ ግንበየቤቱ በየሀገሩ ስትጉድአለ😢😢😢😢😢እግዚኦመሀርናክርስቶስ ማረን

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 роки тому +4

    ስንት አይነት ነገር እንሰማለን እፍ በማረፊያ ሰዓታችሁ 😥👏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 роки тому +1

      አዎ ያማል የሰዉ ልጅ የሰዉ ነዉ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +1

    ወይ ዘንድሮ የማንስማው ጉድ የለም ለዚህ እኮ ነው አገራችን ስላም ያጣቹው ኦር እኛ እናት ምን አርጉ በጣም ያሳዘናል እግዚአብሔር የእናቶችን እንባ አብስ እባክህ እናቴ አይዚዋት

  • @alo2428
    @alo2428 3 роки тому +1

    የኔ እናት እግዛብሄር ይርዳወት

  • @user-nr2vm8wc9m
    @user-nr2vm8wc9m 3 роки тому +2

    እኔን እናቴ እፍፍፍፍፍፍ የመጨረሻዉ ዘመን ሰዉ ክፉ ለሰዉ ሞት ሳንሰዉ።

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርደወት እናቴ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v 3 роки тому +1

    የኑዛዜ ወረቀት ካላቸው እንዲከሱ እርዱዋቸው እባካችሁ 🙏💚💛❤️

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 3 роки тому +3

    ወይ ጉድ አይዞዎት እናት እ/ር አለ

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 3 роки тому +5

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-hk3ri2hu1c
    @user-hk3ri2hu1c 3 роки тому +6

    አይ የኢትዮጵያ እድህ በአረመኔነት የጨቀየሽ ምድር እግዚአብሔር ፍርድህን ስጥ እፍፍ

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 3 роки тому

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ መፅሃፍ " ከምትሰማው ነገር የተነሳ እብድ ትሆናለህ" ይላልና ከእንደዚህ አይነቱ የግፍ ግፍ እግዚአብሔር ይሰውረን። አይዞት እማምዬ እግዚአብሔር ይርዳዎት።

  • @zahraalmdori108
    @zahraalmdori108 3 роки тому +2

    Ema..allahe..yeredashe...Ayezoshe...edemena.tena..yeseteshe

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 3 роки тому +1

    ጋዜጠኛው ከመሀበር ያባረራቸውን ሰው ማነጋገር አለብህ ማሀበሩ ባለቤታቸው ደም የተቋቋመ ማህበር እጂ ማንም በግፍ ሊያባርራቸው አይገባም ።
    የህግ ባለሞያዎች ለደነዚህ ላሉ ሰዎች መብት ካልቆማችሁ የናንተ ለፍትህ መቆም ምኑጋ ነው ቢያንስ ወደ ስራቸው እዲመለሱ ማድረግ ይቻላል ።

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 3 роки тому +1

    እዉነት ነዉ የባል ልጂ ከማሳደግ የዉሻ ልጂ ማሰደግ የደርሰባት ነዉ የማዉቅዉ

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 Рік тому

    እዮሀዎች ቃላት ያጥረኛል ተባረኩ (ግን የወ/ሮ ባዮሽን ነገር አደራ በምትችሉት እርዷት )

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 3 роки тому +1

    ይህንን ችግር ጥሩ ጠበቃ ያስፈልጋቸዋል አይ ኢትዮጵያ

  • @asterdestaasterdesta7282
    @asterdestaasterdesta7282 3 роки тому +1

    betam yasazinal mahan bayihonu nuro yihe chigir ayimexam setoch taxankeku besidat yalachu tolo agibuna wuladu mechereshachu enduyamir

  • @MrAnakonda1999
    @MrAnakonda1999 3 роки тому +2

    ወይኔ ምስኪን እናተ አረ ፍትሕ ወዴት አለች

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 3 роки тому +2

    Wey gud Egziabher yerdawot enate

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 роки тому +1

    የኔ እናት እኔ ላልቅስ አይዘወት ያሳደጉት ውሻ አሳጣ መድረሻ አሉ ኡፍፍ ልጆቹ ግን ነፍሳቸው አይማር ከሀዲወች

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 3 роки тому

    በስመአብ የልጆቹ ክፋት ወደር የለውም ጌታ ይቅር ይበላቸው

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 3 роки тому +1

    የኛ ጭካኔ እኮ መኣት ቢወርድብን ሲያንሰን ነው

  • @zedilove3929
    @zedilove3929 3 роки тому +4

    አየ አች ምድር ስቱን ይዘሺዋል

  • @user-zy4fm4rs5e
    @user-zy4fm4rs5e 3 роки тому +1

    እኩላቸው ይከፍላሉ ዙረው ከባለቤታቸው ድርሻ ከልጆቹ እኩል ይከፍላሉ በኛ ሐማሮት የክርስቴኖች አላቅም ያም ሖነ ይሕ በሕግ ቢጠይቁ አያጡም አባትዮው በሰራተኛ ስላሉ ልጆቹም ሕጉ እደማይሰጣቸው ስላወቁ ነው

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 роки тому +4

    እኔን አፈር ልበላ አያልቅሱ አይዞውት ሁሉም ያልፋል።

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 роки тому +3

    አይዘዎት እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ay4965
    @ay4965 3 роки тому

    ትልቅ ስው እንደሆን ከመናገር ወደሃላ እይልም እፋቸው እይቆጥሩም እይ ምነው እውነት እንደሆነ እይወደድም ጎበዝ ናቸው ሲናገሩ ሲችሉበት እይዞት

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @hanamarkos5225
    @hanamarkos5225 3 роки тому +1

    Egziabher ymsgen!!! Bet magntwotem ftari kgonwot new!! Leg bynorwot Fetari alwot atalksu alnlwot 🙏

  • @rediettadesse2828
    @rediettadesse2828 3 роки тому +2

    I heard s.korea helps veterean family .. connect esachewn to that mahiber .. hedachiw anagrulachew

  • @Crstina246
    @Crstina246 3 роки тому +2

    የኔ እናት እኔ ልንከራተትሎት

  • @user-yi9ep3ei7e
    @user-yi9ep3ei7e 3 роки тому +3

    አይ ሰው እዴው የሰው መጨረሸው ይሄ ሆነ

  • @peace3791
    @peace3791 3 роки тому +1

    ተሪክ መካፈል እና መርዳት የተለያየ ነው , ባለ ዩቱብ

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 Рік тому

    የኔናቴ አላህ ይርዳዎት አይዘት

  • @addisalemtesfaye9767
    @addisalemtesfaye9767 3 роки тому

    አረ ተው ግን ወገን እንዋደድ እንፋቀር ምንም አንከስርም እናተርፋለን እንጂ እናቶች አያልቅሱ ባለን አቅም እንርዳቸው ደስታቸውን እንጂ መከራቸውን እናርቅ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 роки тому

    ስው ስው ማለት ክፍ ነን ባይፈርሙስ ስለአሳደጉ ቢስጡአቸው እነዝህ ስይጣኖች የእጃቸውን ያገኛሉ የስው ክፋት ውይ ውይ

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 3 роки тому +2

    Betem ygeremele fetere edemena tene ysetet from Eritrea

  • @amyam2368
    @amyam2368 Рік тому

    በጣም ያሳዝናል

  • @abeyjegnaw638
    @abeyjegnaw638 3 роки тому

    Egneh ennat yeserubet yeneberew halafy tebeyew mekesese albet. Ljochum beheg bettachewen memeles albachew. Ayzwot bemenechilew enagezewotalen.

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 3 роки тому

    አይ ኢትዮጵያ መከራ ቢመጣብሽምመደነቅ የለብንም ስንት ክፍት እየሰራን ነበር የአረመኔ መናአርያ ዘግናኝ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 роки тому

    Endygeluchew egziabhar yetebkachew. Beahunu gizaye sew chekage honual bekerbachew true new

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 3 роки тому

    እር ምን አይነት ባሌጌዎች ናቸው እግዘሀቤር ግፉ ከእነሱ አልፎ በልጅ ልጃቸው ይፍድርሳል ግፍኛ

  • @hannateklu9072
    @hannateklu9072 3 роки тому +1

    Manegagerachhu teru hono ememeleketwn anagruena mebtachewn askebrulachew please

  • @memoriesoftravels8140
    @memoriesoftravels8140 3 роки тому +1

    Hulachenem enagezachew ethiopian chere nachew

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 роки тому +2

    Emma ena hulachenem lejochwo new ayzwote!!!

  • @evoneshete4208
    @evoneshete4208 3 роки тому

    Yazamat bacoray man andahon lamawak ambasiwan batatayaku man a andazamta yasaradachual

  • @ZebenayMengistu-wb3nx
    @ZebenayMengistu-wb3nx 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😢

  • @ephremyassin667
    @ephremyassin667 3 роки тому

    ለምንድን ነው "ይህ ትውልድ ፍም እሳት ነው" ያለው ናቲ ማን ::

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r 3 роки тому

    ግዚው የሌባነው እግዚ እብህልር ይፈርዳልቤዘግይ ም ፍርዱ አይቀርም

  • @alayta2601
    @alayta2601 2 роки тому

    edmeyachew eko gin 68 yelal eske 68 mesrat alebachew ende - endew hiwot endet yasazenal

  • @evoneshete4208
    @evoneshete4208 3 роки тому

    Lazamacaw yamimalakatacaw betsaba anga lalaw ayamalakatawam malata ( akasta , agota.......wazat ayadalam

  • @evoneshete4208
    @evoneshete4208 3 роки тому

    Masaragacawn la ambasciatore beamlakatu liradawt yahalall

  • @hibamom8786
    @hibamom8786 2 роки тому

    ይገርማል ሰውዬው ይቅረብ።

  • @tigutigu9117
    @tigutigu9117 3 роки тому

    Gegena Enat

  • @a71green25
    @a71green25 Рік тому

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 3 роки тому

    በጭቃኔና በዘረኝነት በውሸት የተጨማለቀች አንደኛውን ደረጃ የወሰደች የሰው ልጅ እንደቅጠል የሚረግፍብሽ። ኢትዮጲያ የድሮዋ ኢትዮጲያ አዛኟ ሩህሩህ የት ሄደች። አቤት እግዚዮ ።

  • @mube8885
    @mube8885 3 роки тому +1

    Ligwecwe valve nacwe🦖🦖

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 роки тому

    I am so afraid, they are going to kill her. Please we need to help her as soon as possible. She just need to leave everything alone and live her life. God will punish them. Please post her number and bank account number and we will buy a house for her. She need to be moved away from that area. Please 😭😭😭😭😭😭

  • @fkrtech
    @fkrtech 3 роки тому +1

    እንደማመር

    • @georgem.s1611
      @georgem.s1611 3 роки тому +2

      እዛው ከጠቅላይ ሚንስትርህ ጋር ተደመር ከፈለግህ።
      እሱ እንኳን ከ666 ጋር ስለተደመረ ነው ተደመሩ የሚለው ከገባህ

    • @user-hh5wo8yg9v
      @user-hh5wo8yg9v 3 роки тому

      የኝህን ምስኪን እናት ችግር ልባችንን ያደማል አንተ ስለ እራስህ ታወራለህ!አታፍርም?

  • @zenanebil4133
    @zenanebil4133 3 роки тому

    ውድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 роки тому +1

    አይዞዎት እናቴ እግዚአብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 роки тому

    አይዞዎት እናቴ እግዚአብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን