ፓርላማውን በአንድ እግሩ አቆሙት! ፓርላማውን የበጠበጡት 3ቱ ተወካዩች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @AbebeAlemu-zo6mn
    @AbebeAlemu-zo6mn 2 години тому +4

    በትክክል ገልፀኸዋል ወንድሜ

  • @keyruhamdino-w2g
    @keyruhamdino-w2g 18 хвилин тому

    ❤❤❤❤

  • @hajibati-kq3cb
    @hajibati-kq3cb Годину тому +2

    የምንልካዊያን እንጉርጉሮ አልፎ አልፎ እያሠማን ነዉ

  • @desalegnteshome9737
    @desalegnteshome9737 3 години тому +2

    The comments delivered by the three individuals is right. Most of the Ethiopian governing systems sets regulations and rules to attack individuals and specific groups politically.

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 Годину тому +4

    ፍርድቤት ነጻ ያለው በፖሊስ የሚታሰርበት ሃገር ነው ያለነው ድንቅ አባባል ነው።

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 2 години тому

    ይገርማል እም

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 2 години тому +1

    የዝንጆሮ ስብስብ መሀል አንድ ሰው ተገኝቶ ሲናገር ቀሪው ዝንጆሮ ይስቃል 😢😢

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Годину тому

    ትክክል ግን አሁላይ ሀገራችን መግስት የለም በልህ የተሞላ ለህዝቡ የማያስብ በድሀ እባ የሚቀልድ አረመኔ አገዛዝ ነው ብቻ አላህ ሀገራችንን ሰላሜን ይመልስልን

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 2 години тому +1

    ወደ እናንተ እንዳይመጣ ፈርታችሁ ካልሆነ በስተቀር የዛሬ 100 ዓመትም ይሁን ዛሬና ነገ ምንጩ ያልታወቀ ሀብት ሌብነት ነው ህግ ልከበር ይገባል።

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 3 години тому

    የላሞች ስብስብ እስኪ መጀመሪያ ዛሬ ላይ በየቀኑ የሚዘረፈውን አስቁሙ

  • @AyoubOmer-f8o
    @AyoubOmer-f8o 2 години тому

    የምትስቁ የምክር ቤት አባላት በደንብ ሳቁ ግን 😢😢😢😢😢

  • @tarikuzinaro-qu9ss
    @tarikuzinaro-qu9ss 2 години тому

    Well said. “ጥሩ የሚሰሩትን ለማጥቃት ለማጥቃት እንዳንጠቀምበት”

  • @ለሁሉም
    @ለሁሉም 3 години тому

    ድንቄም የህዝብ ተወካይ እውነት ሲነገር ከመደገፍ ይልቅ ሚስቅ

  • @AbrehamMelaku-h7l
    @AbrehamMelaku-h7l Годину тому

    You are right. Right question .

  • @Addisnegeri
    @Addisnegeri 8 хвилин тому

    ፀረ ሙስና ኮሚሽን እራሱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ስር መሆኑ ትክክል አይደለም

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa 40 хвилин тому

    ጠነኛ ሰዉ ከሆናችሁ ምን አንጫጫችሁ ??????
    ንብረቱን ቦታ ሳትዘጋጁ አዋጁ ስለቀደማችሁ ነዉ???😂😂😂😂😂😂😂...

  • @Birhanu-s4v
    @Birhanu-s4v 4 години тому +1

    ታዲያ ደብተሮችና ልጆቻቸው ከተማዋን የእርግብ መኖሪያ ያስመስሉት እንዴ ከየትም ተለቃቅመው

  • @gebeyehuchali8248
    @gebeyehuchali8248 Годину тому

    akka isiinitti hin deebinee waanti kun!!

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 41 хвилина тому

    ከጀርበቸዉ ለይ ቁስል የለቸዉ የመንግስት አበለት ገና ከአሁኑ ፍረት ፍረት ተሰማቸዉ ሌቦች የትም አተመልጡም ስረቹ የዉጠቹ ።

  • @AlazarBack
    @AlazarBack Годину тому

    ቆይ ማነዉ የሚሰማዉ? 27 አመት፣አሁን 7 አመት 27 አመት ያልሰማ ፓርለማ ዛሬ ምን አግኝቶ ነዉ የሚሰማህ?

  • @AlemayehuHailu-u7m
    @AlemayehuHailu-u7m 3 години тому +3

    ሀሳብ ስለሰጡ እንዴት የበጠበጡት ይባላል

  • @FekaduBirru
    @FekaduBirru 42 хвилини тому

    ይህ ሃሳብ ባለፈው ጊዜ የወረሱት የሕዝብና የመንግሥት ንብረት አይጠየቀ እንደማለት ነዉ። በዚህች አገር ይህን ኃላፊነት የሚወጣ ሰዉም ይገኛል ወይ?

  • @WOWNAZU
    @WOWNAZU 2 години тому

    ኣንዲህያላቻሁኣዛቡተፈናቅሎአለቀ

  • @MeronAron-n1b
    @MeronAron-n1b 2 години тому

    Wey yene geta tbareke

  • @lovopiaphotostudio6646
    @lovopiaphotostudio6646 Годину тому

    ከጀርባ የሚስቁት የዝንጀሮ ናቸው?

  • @RegassaHailu
    @RegassaHailu 34 хвилини тому

    የዘራፊዎች ጥብቅናም እንዳትሆኑ አደራ የህዝብ ተቆርቋሪ መስላችሁ የህግ መውጣትን መቃወም ጤናማ አይመስለኝም ትፎዞ ፍለጋ ነገሩን ከሌላ የኑሮ ሁኔታ ጋር መስፋት ተገቢ አይደለም ።

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 2 години тому

    መውረስ እሚቻለው ከእግዚአብሄር ቄጣ። ከተረፍን። ነው። መሪት የኔ ነው ብላ ካልዋጠችው 😢😢

  • @fayerabikila9142
    @fayerabikila9142 2 години тому

    Parlamawe nebs eyezera nw lebel

  • @KingMekdes
    @KingMekdes 2 години тому

    ጀግና እኛ እየተራብን የመንግስት ካድሬ ሶስት አራት ቤት እየገነባ እያየን። ታግሰን ብንጠብቅም መንግስት የአመራር ችግር ከመፍጠር እና ጦርነት ከማዝመት ውጭ ከዚህ ገባ የሚባል ለውጥ የለም።

  • @NureSuki
    @NureSuki Годину тому

    የመግስት ቢቸ ነው ወይስ የህብረተሰብም ነው አሁረሱ አደማ ህዝብ የለፈበት ለረሰቸው የረጉ አይደለም መዲሶች ሁሉ ይያዙ

  • @andexagizee6690
    @andexagizee6690 Годину тому

    yemisikut sewoch keyet tewekilew yemetu sewoch nachew gin

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 години тому

    በጠበጡ የሚያስብልም የለውም መጠየቅ ያለባቸውን ጠየቁ መብታቸው ነው ለመነበብ ብላችሁ ብቻ ሰው አታሸብሩ ተአማኒነት ታጣላችሁ ።

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 3 години тому

    ከአሁንበኃላ የሚዘርፉት ወደዉጪ ነዉየሚያሸሹት

  • @TadeleKebede-me6so
    @TadeleKebede-me6so 2 години тому

    ለምን ያለፈው ቀሪቶ ከዚህ ከ10 አመት ወደዚህ ከማድረግ ከሶስት አመት ወደዚህ ያሉው አይታይም ሌብነቱም ከዛ ወዲህ ነው ብሶበት ያለው፡፡

  • @MeronAron-n1b
    @MeronAron-n1b 2 години тому

    Tekekel ltwesenu sewechen newe edema ktena yesetelege

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 години тому

    ፓርላማ ማን የፀበል ረጭቶ አነቃቂ።

  • @alemayehuagengehu1974
    @alemayehuagengehu1974 2 години тому

    Ye hizeb demste selehonachw enamsgenalen

  • @veracity8968
    @veracity8968 3 години тому

    ካንጉሩ ፓርላማ አይ ኢትዮጵያ ከንጉሱ ወዲህ አብቅቶልሻል መሪ የለሽ ሃገር ማፊያና ገዳይ ባለስልጣን የሆኑበት ዘመን

  • @tesfaigerezgher1720
    @tesfaigerezgher1720 35 хвилин тому

    ገና ሳይዘጋጁ የመሬት መንቀጥቀጥ ደርሶባቸው ብዙ ቤቶች ሲወድሙ፡ የተለያዩ መንግስታት መጠለያ የሚሆኑ ድንኳኖች በፍጥነት በማቅረብ ህዝባቸውን ሲረዱ ይታያሉ። የኢትዮጵያ መንግስት ግን ኣስቀድሞ ዝግጅት ያደረገበት የቤቶች ማፍረስ ምንም ዓይነት መጠለያ ሳያዘጋጅ፡ የድሃ ቤቶች ሲያፈርስ የሚያሳየው መንግስት ስለ ህዝቡ ምንም ደንታ እንድሌለውና የችግሩ ምፍቻ ፕላን እንደሌለው ነው የሚያስታውቀው። በቀን ሃሩር በሌሊት ቁር ህጻናትና ሽማግሌዎች ያለ መጠልያ ማጋለጥ ራሱ ወንጀል ነው።

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 години тому

    ፖርላማው ለማጨብጨብና ለህዝብ ወግነው የሚከራከሩትን በሳቅ ለማሸማቀቅ የተሰበሰበ ሙታን ናቸው የጊዜ ጉዳይጂ እደሳቃችሁ ታለቅሳላችሁ

  • @demsashtemesgen4439
    @demsashtemesgen4439 3 години тому

    ሙስና ሙስና ብለን እንጮሀለን ህጉ እና አዋጅ ፀድቆ ሲመጣ አዋጁ ግለሰቦችን ለማጥቃት ነው
    ምን እንደሚፈልግ የማያውቅ የኢ/ያን ህዝብ ማስተዳደር ከባድ ነው

  • @ZanabaZubere
    @ZanabaZubere Годину тому

    abiy weshatem shopped beletsegen fuk schoped government abiy donkoro dawn abiy 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TigestKassw
    @TigestKassw 2 години тому

    3ተወካይዎቾ።የሚልዬን።ድምፂናቸው።ቢገባው።ግን።ጠቅላዮ።ከበረ።ሳይወጡ።ያፍናቸዋል።ወገን።ጠከረበል