የመሳይ ውሸት እና የአብይ እውነታ ሲገለጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @Solodera
    @Solodera 4 години тому +2

    የዉሸት ትረካ በትዉልድ ከወቀሳም በላይ የመሳይ ባንዳነት የሃገር ለታሪክ ጠላት ሆኖ ይመዘገባል፡፡

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 8 днів тому +1

    ይሄ አሮጌ ናፋቂ ሰውዬ

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 8 днів тому +1

    አአ እየታደሠች ነው ብትል ያምር ነበር፣ቁንጫና ትኋን የፈነጨበት የተግማማና የገለማ አሮጌ ሠፈር በአዳድስና ውብ ሕንፃዎች ሲሞላ የሚጠላ ከቆሻሻና አተላ ሠፈር የማይጠፋ ዲያቢሎስ ብቻ ነው ወገኔ ሚድያ ላይ ኔኝ ብለህ ሐሴት አትቅደድ ትዝብት ውስጥ ትወድቃለህ።

  • @Solodera
    @Solodera Годину тому

    አድስ አበባ ለዉጥ ክፉ ቅናት እንደ አስመራ ባለችበት ትኑር መሳይ የኢሳያስ መልክተኛ፡፡

  • @DereKedir
    @DereKedir 7 днів тому +1

    መሳይ ምነው አበድክ ወሸትህ አልበዛም ስታስጠላ

  • @BelachewTadesse
    @BelachewTadesse 7 днів тому +1

    አይ መሳይ አሁንስ ምን ትላለህ? ጭፍን ጥላቻ

  • @kibrubonger
    @kibrubonger 8 днів тому

    የገለማው የአንተ ጭንቅላት ነው።መሳይ ትክክል ነው፣ከተማዋን ለመቀባባት ደሃውን ማጥፋት ?ቀዳሚው የቱ ነው ?ድህነትን ማጥፋት ?ወይስ ደሐን ማጥፋት ?

    • @sileshiworku6619
      @sileshiworku6619 2 години тому

      @@kibrubonger ደሃ ከቆሻሻ ሠፈር ወደ ፀዳ ሠፈር ተዛውሯል አንተ ግን ከመርካቶ ከጠገብክበት ወደ ወሊሦ ትመለሳህ የመሳይ ደጋፊ!

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 8 днів тому

    በመብራት ሰው አይሸወድም አብይ ሀገሬቷን መቀመቅ ከቷታል እስቲ ማን ነው ተመቸኝ የሚለው በሱ ዘመን የሚያለቅሰው ህዝብ እኮ ነው የሚበዛው ከሚደሰተው መሳይ እውነቱን ነው ምን ውሸት አወራ ያልተደረገ አወራ ህዝብ የሚያውቀውን ነው የሚያወራው አዲስ ነገር የለም ሰው በቀን አንዴ መብላት አቅቶት የሱ በውሀና በመብራት ማሸብረቅ ምኑም አይደለም የሚገርመው ሰዎ ዞር ብሎ እንኳን አያየውም የሚያስበው ስለመብላቱና መጠጣቱ ነው ሰው መኖር አልቻለም ከአ/አ እንኳን መውጣት እኮ አልተቻለም ምኑ ነው ለውጡ እድገቱ የሰው ልጅ እየታገተ እየተገደለ እየተዘረፈ እየታረደ ይህ ዘመን ነው ሌላ ዘመን ላይ አልታየም አምላክ ሆይ ፍረድ