ሃሌ ሃሌሉያ | ክብር የተረፈው | Apostolic songs | Hawassa 01 Church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @TizitaTizita-ki8zb
    @TizitaTizita-ki8zb 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tistaali2024
    @tistaali2024 Рік тому +1

    አሜንን አሜንን
    አሜንን አሜንን
    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
    ተመሰጌን አምላኬ 🙌🙌

  • @AsaminoDan
    @AsaminoDan Рік тому

    አመን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamulerebo820
    @mamulerebo820 Рік тому

    amenn tabaraku wuddoche igzaber yibarikachu

  • @salamedagafa151
    @salamedagafa151 Рік тому

    Amen.amen.amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 Рік тому

    ❤❤❤አሜን አሜን ሃሌሊያያ❤❤

  • @Natinae135
    @Natinae135 Рік тому

    Tebarku

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️

  • @faceofethiopia
    @faceofethiopia Рік тому

    Elllellllellllellle yesus hoy keber!!

  • @MrCheapfood-v7g
    @MrCheapfood-v7g 5 місяців тому

    ❤❤

  • @bgalechhadaro5985
    @bgalechhadaro5985 Рік тому

    Amen.amen

  • @mabasheru5447
    @mabasheru5447 Рік тому

    amen amen

  • @AlesabetiAeyhlihAlesabetiAeyhl

    አሜንን አሜንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ

  • @ZedixShewaye-rg4oy
    @ZedixShewaye-rg4oy 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Рік тому

    እሜን አሜን አሜን

  • @GeniTadele
    @GeniTadele Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deme413
    @deme413 Рік тому +1

    ኧረ ግጥም ብሮ

    • @Isoyisehak
      @Isoyisehak  Рік тому

      It's on description
      . ግጥም/Lyrics
      ሃሌ ሃሌሉያ |4x|
      ሁሉን የሚገዛ ጌታ ነግሧል
      አምልኮ ውዳሴ ይገባዋል
      ቅዱስነት ግርማ በፊቱ አለ
      ማስፈራቱ ክብሩ የተለየ
      ክብር ክብር የተረፈው
      ሞገስ ምገስ የበቃው
      ትልቅ ነው ትልቅ ነው
      በትልቅነቱ ላመስግነው
      1.ክብሩ አይመዘን በምንም አይለካ
      ዘማይ ዙፋኑ ነው ምድር የእግሩ መርገጫ
      ጥበብ ዕውቀቱ ከቶ አይቆጠር
      ኢየሱስ ታላቅ ነው ብቻውን ከፍ ይበል
      ቅዱስ ቅዱስ ያለ እና የነበረው
      ቅዱስ ቅዱስ በክብር የሚመጣው
      ቅዱስ ቅዱስ ልበለው ጌታዬ አምላኬን
      ቅዱስ ቅዱስ የተባረከው ተስፋዬን
      2. ምሕረቱ በእኔ ላይ ፀንታለች ልዘምር
      ስሙን ላሞጋግሰው በህያዋን ምድር
      ስዕለቴን በፊቱ እፈፅመዋለሁ
      በየቀኑ ሁሉ እባርከዋለሁ
      በምስጋናዬ ከፍ ከፍ ከፍ
      በአምልኮዬ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል
      በሽብሸባዬ ከፍ ከፍ ከፍ
      በእልልታዬ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል
      ይኸው ዜማዬ ለክብሩ መዝሙር
      ተከብሮ ለአለው ለሌለው ፍጻሜ
      ክብሬ ትዘምር ዝም እንዳትል ከቶ
      በንጉሤ ፊት አላስቀር አምልኮ
      ይንገሥ እላለሁ ዛሬም ደግሜ
      ይባረክልኝ ጌታዬ አምላኬ
      3. ላምልከው ኢየሱስን እንደ አምላክነቱ
      ላንሳ በገናዬን ልደርድር በፊቱ
      የዳዊትን ቅኔ ላዚም ልዘምር
      እርሱን ለማመስገን የለኝም ገደብ
      ቅዱስ ቅዱስ...
      በምስጋናዬ ከፍ...

    • @Aaaaaaaapppppo
      @Aaaaaaaapppppo Рік тому

      ተባረክ ወንድም❤

    • @etalemaa9421
      @etalemaa9421 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edwin2413
    @edwin2413 Рік тому +1

    *PromoSM* ⭐

  • @naolbirhanu457
    @naolbirhanu457 8 місяців тому +1

    Ameen

  • @sifankiya7632
    @sifankiya7632 Рік тому +1

    AMEN AMEN

  • @mamulerebo820
    @mamulerebo820 Рік тому

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @habtamufiseha9370
    @habtamufiseha9370 Рік тому

    Amen amen