''አጎቴን መብራትና ውሃ ከለከሉት'' መንግስቱ ኃ/ማርያም ፤ ኖቤሉ እየተዋጋና እየተወጋ ነው|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu Місяць тому +24

    እሚገርም ትተን እናመሰግናለን ያየሰው❤❤ድል ለፋኖ ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eliasyenehungedamu2402
    @eliasyenehungedamu2402 Місяць тому +8

    ኢትዮጵያዬ❤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!!
    አሜን(፫)!!!

  • @wediKdusGebrial
    @wediKdusGebrial Місяць тому +16

    ግዜ እንዴት ይበቃቹሃል ይገርማል ኢትዮ ፎረም ምርጥ ሰዎች ጀግኖች

  • @SleepyBirds-id6rb
    @SleepyBirds-id6rb Місяць тому +43

    በሰማእቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከዚህ ክፉ ዓለም ባርነት የታደከን የሳባ የቢላል አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን 🙏❤️🙏

  • @tsion5088
    @tsion5088 Місяць тому +7

    ግሩም ድንቅ መልዕክት። ጆሮ ያለው ይሰማ 💚💛❤🙏

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 Місяць тому +24

    የሚገርም ታሪክ ነው ከኢትዮጵያ ጋር ተመሳሳይነት አለው እግዚአብሔር ይርዳን

    • @paulosyimer9073
      @paulosyimer9073 Місяць тому

      Lol

    • @rufaelchekol4281
      @rufaelchekol4281 Місяць тому

      Yes INDEED! Read: "Karen Barkey and Mark von Hagen (Eds): After EMPIE MULTIETHNIC SOCIETIES AND NATION-BUILDING: The Soviet Union and the Russian, Ottoman, and Habsburg Empires"

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 Місяць тому +7

    ጋዜጠኛው ተባረክ አቤት እይታ ።

  • @yeasinomor8482
    @yeasinomor8482 Місяць тому +7

    የሚገርም ትንታኔ እናመሰግናልን👍

  • @JimmaaJimmaa-hf1mq
    @JimmaaJimmaa-hf1mq Місяць тому +28

    ከራሚው የአለማችን የፖለቲካ ተንታኙ ረዳት ፕሮፌሰር ያየሰው ሽመልስ❤❤❤

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella Місяць тому +25

    ብልግና ፓርቲ እስካልተወገደ ኢትዮጲያም ሁለተኛዋ ሶቢየት ሕብረት መሆኗ አይቀርም፡ ፡ ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @alexyavagi
    @alexyavagi Місяць тому +1

    "ምርጥ እይታ ሰላም ለሀራችን ኢትዮጵያ ።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Місяць тому +17

    ምርጥ ትንታኔ እትዮ ፎረም በርታ

  • @BrhaneGermaram-xm6wd
    @BrhaneGermaram-xm6wd Місяць тому +1

    ያየሰወ ጅግና ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @tadesseaberaaboye8273
    @tadesseaberaaboye8273 Місяць тому +2

    በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው

  • @etheth5034
    @etheth5034 Місяць тому +21

    TDF ❤
    TDF ❤
    TDF ❤
    💪💪💊❤🙏🙏🙏

  • @BiniyamNigussie-f5e
    @BiniyamNigussie-f5e Місяць тому +4

    እውነት ነው አሁን የምናየው የመንግስት አካሄድ እሄው ነው !!!! ነገር ግን ከኢትዮጵያ ጋ ሀያሉ የምድር ፈጣሪ ሁሉ የሚገዛለት : ከሳይንስ : ከአለም እውቀት በላይ የሆነ ከእኝ ጋ ነው ለአለም ፍላጉት አሳልፎ አይሰጠንም ይታደገናል እግዚአብሄር ለዘለአለም ንገስብን !!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @titiabera4736
    @titiabera4736 Місяць тому +3

    Long life and health to you both Ethio Forum.

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Місяць тому +9

    የኢትዮጵያ ብሄራዊ ስጋት አብይና ጓደኞቹ ናቸው።

  • @seidawol1871
    @seidawol1871 Місяць тому

    ዕድሜና ጤና ያየህ❤

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 Місяць тому +3

    እኔ አድማጭና አስተያየት አንባቢ ነኝ
    I'm listener, and reading the comments

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Місяць тому +1

    የጎርባቾ ታሪክ በጣም የሚስቆጭ ነው የሚገርመው ከአብይ አሁናዊ ታሪክ ጋር ተመሳሳይነቱ ሃገራችን በተመሳሳይ ሁኔታ እንደ ሶቭየት ህብረት እፈራርስ ይሆን ትልቅ ስጋት ይሰማኛል

  • @almawseyoumbizuneh779
    @almawseyoumbizuneh779 Місяць тому +4

    Yayesew, really, you are expressive narrator in real mirror of current Ethiopian miserable political incidence. thank you!

  • @AmenuDerebe
    @AmenuDerebe Місяць тому +6

    ለሁሉም የኢትዮ ፎረም አዘጋጆች 👏

  • @abeba2241
    @abeba2241 Місяць тому +16

    አማራዬ አይንህን ከኳሷ ላይ አትንቀል ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 ❤❤❤

    • @abebeh.8145
      @abebeh.8145 Місяць тому +1

      ሰው እየተቀጠፈ ለኣንቺ የኳስ ጭዋታ ነው ኣይደል?
      ያሳዝናል በሞቀሽ ኣገር ቁጭ ብለሽ ድምፅሽ ሳታሰሚ ኣይንህን በኳስዋ?
      What a shameful act!!

    • @nebah_media
      @nebah_media Місяць тому

      ​@@abebeh.8145አንተ ማን ነህ?

    • @abeba2241
      @abeba2241 Місяць тому

      @@abebeh.8145 በትግል ዉስጥ መስዋትነት አለ so be quiet

    • @Kidan1234
      @Kidan1234 Місяць тому

      ​@@abebeh.8145eehh litawera felgeh nw ezaw ezaw weremo ybdah😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Peak.570
      @Peak.570 Місяць тому +2

      ቃላት አትሰነጣጥቅ!! አዎ አይናችን የአማራ ህዝብ ላይ ነው!!

  • @agebremariam1
    @agebremariam1 Місяць тому +1

    Thank you brother for the insight detailed report and analysis

  • @herutiwmekale-b1o
    @herutiwmekale-b1o Місяць тому

    ስለ አሁን ሩሱያ አንድነት አንድ ነገር በልልን በቅርብ ቀን

  • @berhanemesfin9994
    @berhanemesfin9994 Місяць тому +2

    ያየ ሰው በአቀራረብም በይዘትም እንደዚህ አይነት ታሪክም ያሰሰገረመኝ የለም ወይ ጉድ ልበል እንጂ ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Місяць тому +3

    #አብይን (ብልፅግናን) ማፍረስ የሰሜናያን አንድነት ነው።#አማራ መደገፍ ግድ ነው..💪💪💪🇪🇹

  • @NatBil-h3n
    @NatBil-h3n Місяць тому +3

    exactly true Great Thanx EthioForum

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s Місяць тому +9

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha Місяць тому +2

    The best analysis of the week

  • @ዘላለምእውነቱ
    @ዘላለምእውነቱ Місяць тому +2

    ልብ ያለው ልብ ይበል!!!!!

  • @Birhan-u3o
    @Birhan-u3o Місяць тому +10

    በጉጉት የምጠብቀዉ ያየሰዉ አቦ ይመችህ ክፉ አይንካህ✌️✌️✌️✌️

  • @Hussen-w5w
    @Hussen-w5w Місяць тому +1

    ኢትዪ ፎረም ትለያላችሁ እውነተኛ ታሪክን እያጣቀሳችሁ ቅመም በሆነ ድምፅችሁ ታቀርቡልናላችሁ አንድ ቀን የኢትዬጺያ ህዝብ ከእንቅልፍ ሲነቃ ይቺ ሀገር ወደ ነባሩ ሰላሟ የተመለሰ ቀን ያመሰግናችኋል እስካው ግን በርቱልን ክበሩልን ያየሰው ፣አበበ ባዪ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤

  • @KM-jw8vn
    @KM-jw8vn Місяць тому

    You are so real journalists we don’t know we are the next

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Місяць тому +9

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @BirhanBirhan-r1k
    @BirhanBirhan-r1k Місяць тому +4

    ምርጡ ከዩቱይብሮች ጋዜጠኛችች #❤❤❤ ነህ።በርታ

  • @Peak.570
    @Peak.570 Місяць тому +13

    ፋኖ💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻ፋኖ❤❤❤❤❤ድል ለህዝብ ልጆቹ ፋኖዎች!!!

  • @atakiltiberhanutekulu5896
    @atakiltiberhanutekulu5896 Місяць тому

    appreciated because i know this history personal i was there on that times in Moscow

  • @AMAN-gy8ib
    @AMAN-gy8ib Місяць тому +4

    ያየ ሰው ናይና (የኛ)

  • @tameruworku5667
    @tameruworku5667 Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት ከተፈቀደ "ቃለ ህይወት ያሰማልን"!!!

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael Місяць тому

    EXCELLENT ANALOGY

  • @ArsemaHafte-u8t
    @ArsemaHafte-u8t Місяць тому

    ያየሰው ኤ ዩኒክ❤❤❤

  • @atakiltiberhanutekulu5896
    @atakiltiberhanutekulu5896 Місяць тому

    Very nice presentation

  • @ishaqassefa
    @ishaqassefa Місяць тому +4

    Trustworthy media

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 Місяць тому +3

      በሚገባ ፤ የማምነው ሚድያ

  • @ዛሞስዛ
    @ዛሞስዛ Місяць тому

    100% አንድ አይነት ታሪክ ነው

  • @fiametafilabela1584
    @fiametafilabela1584 Місяць тому +4

    በእውነት ስለ አብይ የተዘገበ ነው የመሰለኝ

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Місяць тому +1

    Justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice for people of tigray .

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Місяць тому +2

    ማ ነው እስኪ እንደኔ ያልተደመረ?

  • @shewajemmale1076
    @shewajemmale1076 Місяць тому

    Yayehsew is forecasting the features!!! Thank you!!!

  • @SalamWoldow
    @SalamWoldow Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @nebah_media
    @nebah_media Місяць тому +2

    ጥሩ እይታ ነው👍

  • @habtamudoc7534
    @habtamudoc7534 Місяць тому

    👏👏👏👏👏

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому +8

    Selam selam selam ❤❤❤❤❤❤

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 Місяць тому

    አንተ ምርጥ ሰው

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw Місяць тому

    ድል ለአማራፋኆ❤❤❤❤

  • @HassenTeka-p3c
    @HassenTeka-p3c Місяць тому +3

    እንኳን በሰለም መጠህ

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 Місяць тому +1

    ይህን ርዕስ እና ዝርዝር ጉዳይ በጦቢያ ላይ በአብይ የመጀመርያዎቹ ሰሞን አርክቴክት ሚካኤል የሚባል ሰው አቅርቦታል በተለይም የቦሪስ የልሲን ሚናን አሁን ካለው የአማራ ብሔርተኝነት ጋር በማያያዝ ጭምር። ጎርቫቾቭ ሥልጣኑን የለቀቀዉ በዋናነት ሶውቬት ህብረትን አንድ አርጎ አቁሟት የነበረው ዋንኛው ብሔር መገንጠልን በመደገፋ አገሪቱ መበታተኗን አስመልክቶ በእኛም ሀገር ይህ እንዳይሆን ቀድሞ ፍረሃቱን ከጎርቫቾ እንማር በሚል መልኩ ከአምስት ዓመት በፊት በተገቢው ሁኔታ ገልጿል። ሰሚ ቢኖር

  • @TG-ek5bu
    @TG-ek5bu Місяць тому

    👍👍👍👍👍

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 Місяць тому +5

    ተነፃፅሮ ለቀረበው ድንቅ ዘገባ ያለኝን አድናቆት መግለፅ እወዳለሁ። ኢትዮጵያ በህዝቧ ፍላጎት እና በፈጣሪ ፈቃድ ወደፊት ትቀጥላለች "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች " ተብሎ አንዴ ተፅፏልና።

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Місяць тому +4

    ኢትዬጵያዊው ጎርቫቸው ደግሞ የራሱን አገር ማፍረሱ ሳይበቃው ጎረቤቶቹን በማፍረስ ላይ ተጥምዷል።

  • @hailezelibanos6664
    @hailezelibanos6664 Місяць тому

    Ethio Forum is Great!!!

  • @solomononlinemarketingserv2207
    @solomononlinemarketingserv2207 Місяць тому

    Great analysis ❤❤❤

  • @zewdiebrhane4221
    @zewdiebrhane4221 Місяць тому

    Right analogy ❤❤❤

  • @zelekeshendu2903
    @zelekeshendu2903 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢
    Yayesew... the ever journalist withcrich knowledge of international relations ❤❤😅

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h Місяць тому

    ዋውምንማለትይቻላልእግዛብሄርይጠብቃቹ

  • @SaSemairesearch
    @SaSemairesearch Місяць тому

    Keep up the wonderful job!

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Місяць тому

    Ethio Forum ❤

  • @fitsummardu2219
    @fitsummardu2219 Місяць тому

    Love it

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 Місяць тому

    Ethio forum ❤❤❤

  • @samatartahir1424
    @samatartahir1424 Місяць тому

    T❤❤❤❤❤❤ big respect for you

  • @solomonwoldegebriel893
    @solomonwoldegebriel893 Місяць тому

    ኣቢይ በእውነት የኢትዮጵያ ጎርቫቾቭ ነው።

  • @abrarawadmass5391
    @abrarawadmass5391 Місяць тому +3

    እንቁ ጣጣሽ🎉🎉🎉

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ Місяць тому

    ቃል አጣሁ !

  • @fantucheru2277
    @fantucheru2277 Місяць тому

    Fantastic analysis!!

  • @lemijemal960
    @lemijemal960 Місяць тому +1

    Good

  • @Ethiopia1st2ndand3rdagain
    @Ethiopia1st2ndand3rdagain Місяць тому

    ፈጣሪ የአገራችንን ሰላም መልስልን👐

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Місяць тому +2

    ከዚህ ታሪክ ወደድንም ጠላን ኣመንም ኣላመንም ኢትዮጵያውያን ከኣገራችህ የሚመሳሰል ነውና ኣሜን ብላችህ ተቀበሉት ተዘጋጁበት 😂😂😂

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Місяць тому

    ምርጡ ተንታኝ ያየሰው 🙏
    ጎርባቾቭ 🤝 አቢይ አህመድ

  • @Man12210
    @Man12210 Місяць тому

    ምርጡ ጋዜጠኛ 🙏

  • @dargemekonnen
    @dargemekonnen Місяць тому +2

    ዘገበው ዘ ገ በ ው ነው የሚባለው ያየሰው ምንም እንኳን አፍቃሪ ህውሀት ቢሆንም የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በሰፊ እርቀት እየመራቸው ነው። ሌሎች ጋዜጠኞች እባካችሁ ከባድ ጊዜ ላይ ስለሆንን አደርባይነታችሁን ትታችሁ ይህን ሰው ድረሱበት። ኧረ ጥሏችሁ ሄደ ያየሰው።

  • @peace.756
    @peace.756 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Місяць тому

    ያየም ያላየም

  • @RamuEagleet
    @RamuEagleet Місяць тому +2

    2017 ye selam yargilin le ETHIOPIA Chin

  • @BetelhemHabte-k3c
    @BetelhemHabte-k3c Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ethio forum

  • @MrkedrgemalEthiopian
    @MrkedrgemalEthiopian Місяць тому

    አገላለፅህ ፣ድፍረትህ አድንቄሃለው።

  • @fiseha11
    @fiseha11 Місяць тому

    Amusing analysis

  • @dawitgetaneh1259
    @dawitgetaneh1259 Місяць тому +1

    ይሄ ሰው ስልጣን ላይ እስካለ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ እንደ ጎርቫቾቭ ሶቬት ህብረት መፈራረስ ነው ሀገራችን ላይ አሁን ያለው ሁኔታ ማሳያ ነው

  • @eyobwoldegebrial1574
    @eyobwoldegebrial1574 Місяць тому

    ያየህሰው ድንቅ ጋዜጠኛ እና ፖለቲካ አዋቂ ጥበበኛ ሰው

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Місяць тому +1

    🙏💛❤️

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 Місяць тому

    Thank you bro ❤

  • @hamzajemal8959
    @hamzajemal8959 Місяць тому

    Endih new enji gazetegna!!

  • @semeretsegay2249
    @semeretsegay2249 Місяць тому

    Wellcome yayesew Tanks

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 Місяць тому

    Tigray will never forget the atrocities and genocide committed against us.

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Місяць тому

    👍

  • @aynalemtsegaw9436
    @aynalemtsegaw9436 Місяць тому

    Well said

  • @abrehamdejene7497
    @abrehamdejene7497 Місяць тому +1

    I wish Great OROMIA ❤️🌳❤️✌️

  • @dawitwoldemeskel
    @dawitwoldemeskel Місяць тому

    አቀራረቡ ፥ አነባበቡ ፣ መልዕክቱ በሙሉ እንደ ሁልጊዜው እጅግ ግሩም ነው። ያየሰው ሺመልስ ዘወትር ብሰማው የማልጠግበው ትክክለኛና ተወዳጅ ጋዜጠኛ።

  • @eshetuyirdaw9900
    @eshetuyirdaw9900 Місяць тому +2

    ሁሌም በየዘመኑ የሚከሰቱ ከይሲዎች አገርን አፍርሰው ህዝባቸውን እንዳጫረሱ ታሪክ እንዳሰየ ነው። ኢትዮጵያ እንድትኖር ከተፈለገ በመደመር ቃል እየማለ የሚያፈርሳትን ስብስብ አስቀድሞ ማስወገድ ብቻ ነው አማራጩ!!!!

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 Місяць тому +2

    Abiy ብሄራዊ ስጋት