Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 94 - ችግርን የማሸነፍ ሚስጢር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому +13

    ምን እንደታሰበ ባላውቅም ከ100 ቀን ቦሀላ አዲስ ነገር እንጠብቃለን እንቀጥላለን ብዪ አስባለው አመሰግናለው ስለ ሁል ጊዜ በየቀኑ ለሚቀርብልን የተለያየ ትምህርት ትልቅ ጥበብ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ , ዶክተር ❤❤❤

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 Рік тому +6

    ችግርን ከውስጥ ብቻ ሳይሆን ከውጭ እዳየው "......ችግር እየፈቱ ከችግር ውጪ መኖር......."ወድጀዋለሁ እስከዛሬ በቋሚነት ለሁለት ሰዎች ባብዛኛዉ ለብዙ ሰዎች ሼር እያደረኩ ነው ብዙ ጥበብ፣መዝናናት፣እውቀትእናም እድገት አግኝቼበታለሁ እናመሰግናለን

  • @ימסרצימלקו
    @ימסרצימלקו Рік тому +2

    ,ዶክቶር ፕሮግራምህን እከታተል እልሁ
    በጣም አስተማሪ ነው
    ለእኔ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ
    እባክህ ቀጥልበት
    እግዚአብሔር ይባርክኽ🙏🏼❤️💜

  • @WengelKebede
    @WengelKebede Рік тому +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Рік тому +2

    የዛሬውን ትምህርት ስሰማ አንድ አባት በሀዘን ቤት ሲያፅናኑ የተናገሩትን ጠቃሚ ትምህርት ሆኖኛል ሲናገሩ ምንብለው ነበር እኚ አባት።-
    መቼም የኛው ነገር ፤ስንነድም ፡ሰበርድም ፡ነዉ እና መቀበል ነው ብለዋል። ግመሎቹም 🐪🐪🐪 ሲተኙም ሲነሱም መቻል እና ከሁኔታው በላይ ለማሳብ መሞከር ነው ያለብን እንጂ አንዱን ስንደፍን ሌላው መቀደዱ አይቀርም። ላለንበት ጊዜ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን።
    እናመሰግናለን መምህር።

  • @kasshuntekele2232
    @kasshuntekele2232 Рік тому +1

    ዶር ምሕረት እንኳን ተወለድክልን
    አንተ ልምድራችን ትልቅ በረከት ነህ
    እንዲሁ ሳይህ እንኳን በተለይ ለኔ የመረጋጋት ምልክትና መልክተኛ እንደሆንክ ይሰማኛል ምድራችን እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛል
    ይህ አቀራረብህ በጣም የተዋጣለት ነው እባክህ ቀጥልበት
    ቀሪ ዘመንም በብዙ በረከት የምትገለጥበት ይሁንልህ

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Рік тому +3

    "ተባረክ::"
    "ዶክተር ምህረት."
    "ስለ ድንቅ ምክርህ በጣም
    "እናመሰግናለን::"🙏
    "እንወድሃለን::"!!💞👈

  • @MahiWeldu
    @MahiWeldu Рік тому +2

    እውነት ነው ችግር ሁሌም የ ሚከተለን ተቀባይነትን ያላገኘ የእድሜ ልክ አድናቂያችን ነው። ታውቃላችሁ ችግሩ ችግሩ ሳይሆን ችግሩ ለችግሩ የምንሰጠው ምላሽ ነው። እያንዳንዱ ወደ ህይወታችን የሚመጡትን ችግሮችን እንደመልካም አጋጣሚ እና በውስጣችን እግዚአብሄር ያስቀመጠውን እምቅ አቅም እንደ ማውጫ መሳሪያ መጠቀም ይገባናል ። ተወዳጆች ሆይ አንድ ነገር አስተውሉ ከዚህ በፊት ያልነበረና አዲስ የተፈበረከ ችግር የለም ይልቁንም የተሸነፈና ሀይሉ የተወሰደበት ልክ እደ ወደቁት መላእክት እንጂ ;ይህም የሆነው በእኛ ሳይሆን ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደ ተናገረው '' አይዟችሁ አትፍሩ;እኔ አለምን አሸንፌዋለሁ'' ይህ ቃል እውነተኛ ና የታመነ ነው; ስለዚህ ጌታችን አሸንፎልን አኛም በአሸናፊነት እንድንኖር በዚህ አለም ትቶን ሄዷል ስለዚህ ይህ ጌታች ተመልሶ በቅርቡ ይመጣልና እምነታችንን በጌታ ላይ እናበርታ !!! የእግዚአብሄር አብ ፍቅር, የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋ , የ መንፈስ ቅዱስ አንድነትና ህብረት ውዳችን መጥቶ እስከሚወስደን ድረስ ከሁላችን ጋር ይሁን!! ተባርከናል

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 11 місяців тому +1

    Dear Dr Meheret, I have been telling your wisdom story to my kids daily. Daily they wait for me to tell them one story a day. I have become their best story teller and my relationship with them has grown dramatically. My son told his teacher last week, "my dad tell us educational and funny story daily". She called me and admired me for that. You deserve the praise! I thank you for planting a wisdom seed in my kids and the generations to come. You will be paid from heaven the most. Please continue your great work and let's all share this great videos to others. Stay blessed!!!

  • @NathyNathanaelManchlot
    @NathyNathanaelManchlot Рік тому +1

    የእኔ takeaways
    እኛ ሁልጊዜ ከችግር ጋር እንኖራለን። የምንችላቸውን እያሸነፍን የማንችላቸውን ደግሞ እየተቀበልንና እየረሳን ደስታችንን እንዳይነጥቁን በመጠንቀቅ እንኑር።

  • @hamdisafi5695
    @hamdisafi5695 Рік тому +2

    አምላክ ይጠብቅህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ዶ/ር ምህረት በየ ግዜው በየ አመቱ የማልጠብቀው ችግሮች ብቅ ብቅ ይላሉ : ልፈፅም የምችለውን እፈፅማለሁ : ከኔ በላይ የሆነው ለፈጣሪ ሰትጥቼ እፃልያለሁ ። አመሰግናለሁ ❤

  • @tadesseayalneh5026
    @tadesseayalneh5026 26 днів тому

    አመሠግናለሁ ዶር!! የ100ወቹን ቀናት ሀሳቦች በመጽሐፍ እጠብቃለሁ ።

  • @aklilualemu
    @aklilualemu Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ነበሩ። በብዙ አትርፊያለሁ። ባይቋረጥ መልካም ነበር

  • @JanHenok-zi1og
    @JanHenok-zi1og 11 місяців тому

    Thank you Dr እይታዎችህ ምክሮችህ ሀሳቦችህ ወደፊት የሚያሻግሩ ሰው እንድንሆን የምታቀርባቸው አመክንዬች ምሳሌዎች የጥበብ ረቂቅ ሀሳቦች ልዩ ናቸው። እናመሰግናለን ዶ/ር ኑርልን።

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Рік тому +1

    እንኳን ለዝህ ቀን አደረሰን❤ዶ/ር

  • @Youcan9125
    @Youcan9125 Рік тому +37

    😢😢😢😢6ቀን ቀረንንንን በቃ አሁን ደሞ ከ100 ወደታች እንውረድ😂😂😂❤❤❤

    • @binyamgirma3144
      @binyamgirma3144 Рік тому +6

      ዳገቱን ከወጣን ቁልቁቱን በራሳችን እንሞክረው የማሰላሰያ ፣ የመፈተሻ የመተግበሪያ ጊዜ በመውሰድ

    • @leabyssiniasewoch2588
      @leabyssiniasewoch2588 Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @meron6512
      @meron6512 Рік тому

      That is what I am thinking right now!

    • @deehope9477
      @deehope9477 Рік тому +1

      Lol, review from day one can be a great idea & I'm going to do that!👌

    • @Addistoday
      @Addistoday 11 місяців тому

      ችግር ;አስቸጋሪ;የተቸገረ ;የሚቸግር;ችግሮቻችን:ችግርተኛ:ችግግር😁😁😁

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Рік тому

    ዶክተር ምን ይሻላል ?ቀኑ እያለቀ ነው።መቸም ዝም እንደማትለን አምንሃለሁ።ይህንን ጥበብ የሰጠህ ጌታ ይመስገን!!!!!!!!ዘመንህ ይባረክ!!!!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Рік тому +1

    Amen 🙏🙏

  • @AmiraJemalAhmed
    @AmiraJemalAhmed Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ iwedehalewu anede ikon bayeh desi yelegnl

  • @BanchiJejawa
    @BanchiJejawa Рік тому +1

    ጣፊጭ የሆን ጥበብን ስለምተካፈለን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @henok3548
    @henok3548 Рік тому +4

    I love how clean the amharic is, makes it easy to soak in the wisdom.

  • @GNegasi
    @GNegasi Рік тому +5

    Please keep up the good work even after the 100 part
    I really love the short story because they are powerful and eye opening.
    Thank you Dr.

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Рік тому +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን በጣም🙏🙏🙏🙏

  • @Tamu-go4kq
    @Tamu-go4kq Рік тому +1

    እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤

  • @AberaDaka
    @AberaDaka Рік тому +1

    ምርጥ ሰው

  • @hzbawitdamte
    @hzbawitdamte Рік тому +1

    አመሠግናለሁ

  • @mekedyyacob11
    @mekedyyacob11 11 місяців тому

    ከችግር ጋ ጠላትነታችንን ትተን ችግሩን እየፈታን ከችግሩ በላይ ሆነን መኖር እንችላለን:: ትልቅ ጥበብ ነው ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @HanaTadesse-zd9sr
    @HanaTadesse-zd9sr Рік тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ።

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z Рік тому +1

    very Interesting advise as usual, keep up the good work!!! Thankyou & Gid Bless You❤❤❤

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 Рік тому +1

    Wow! Thank you Dr.

  • @simonhaile2670
    @simonhaile2670 Рік тому +1

    Think you ❤❤❤

  • @abebechala6042
    @abebechala6042 Рік тому +1

    Great Advice

  • @andebetmitiku2916
    @andebetmitiku2916 11 місяців тому

    ብዙ ነገር ወስጃለሁ ዶክተርዬ ክብረት ይስጥልኝ

  • @isayasyebio4244
    @isayasyebio4244 Рік тому +2

    God bless you richly. And glory be to God!

  • @eyerusbb
    @eyerusbb Рік тому +2

    Thank you Dr. Mehret for sharing the story and great wisdom with full advice how we can manage the problem in our life.
    God bless you!!!

  • @FisumeSoft
    @FisumeSoft Рік тому +1

    Thank you Dr.❤❤❤

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485

    Thank you, Dr., for your time and sharing your life. May God bless you.

  • @wondimugabure4849
    @wondimugabure4849 Рік тому +1

    Yes you are right ❤

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Рік тому +2

    Thank you so much 🙏 for your service. Sharing is caring 🍁

  • @aleble4752
    @aleble4752 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Рік тому +1

    ይቀጥል plz 🙏🙏🙏❤️

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 Рік тому +1

    Thank you Dear Dr.❤❤❤❤

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Рік тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tesyehualashet7354
    @tesyehualashet7354 Рік тому +1

    great 👍 my beloved brother thank you love you ❤❤❤

  • @sarimaeregu5858
    @sarimaeregu5858 Рік тому +2

    Thanks for ur effort doc. It has been an astonishing experience and commitment for me.
    I would like to ask u if u can brief about emotional intelligence aspects with ur stories
    Thanks in advance!

  • @davegov8258
    @davegov8258 Рік тому +1

    #Great

  • @MintasnotTasfaye4005
    @MintasnotTasfaye4005 Рік тому +1

    Thanks 👍👌

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Рік тому +2

    Thanks Dr. I’ve learned so much ❤

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 Рік тому +1

    great full❤

  • @ZaydetAbdalla
    @ZaydetAbdalla Рік тому

    ስትነግረን እንምሰጥና , ሰዎች በዚህ ልክ ይጠበባሉ ይገርማል ....................
    ከዛ ትንሽ ቆይቶ ይተናል ወይሰ ተቀምጦል ?? ግራ ይገባናኘል ውይስ አጋጣሚዎችን ይፈልጋል?.....ታሪኮችህና የምትገልጸበት መንገድና ሰታሰረዳ እይታህ ይገርማል buba ነኘ አመሰግናለሁ

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 Рік тому

    በጣም ጥልቅ ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @wubeman5813
    @wubeman5813 Рік тому +1

    Thank you

  • @NaolGizachew-m2g
    @NaolGizachew-m2g Рік тому +1

    Keep going dr.

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @alem8640
    @alem8640 Рік тому +1

    Thanks Doc

  • @ethio-audit604
    @ethio-audit604 11 місяців тому

    Wow This Advice is impressed me you are a legend man God Bless you thanks.

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase Рік тому

    I love every story you told us they are really very interesting bed time story

  • @lalaant5580
    @lalaant5580 9 місяців тому

    Blessed Dr😊

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Рік тому

    Brilliant! Council

  • @TesfayWeldegebriel
    @TesfayWeldegebriel Рік тому

    I like it .iam from adwa

  • @Israel-4C4
    @Israel-4C4 11 місяців тому

    wow

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому

    100 ken told dres Kerker ylal.Tbarek degme smalhu

  • @tsiontolosa5652
    @tsiontolosa5652 Рік тому

    Yetebarek, le bereket yehonk neh.

  • @solosolo3351
    @solosolo3351 Рік тому

    በሺ ቀናት ሺ ጥበባት 🙏ሆኖ እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ!!

    • @deehope9477
      @deehope9477 Рік тому

      Lol, are you serious or just joking??

  • @SamuelDerejeAsrat
    @SamuelDerejeAsrat Рік тому +1

    94

  • @berrez4985
    @berrez4985 Рік тому

    AFTER YOU FINISH YOUR 100 WISDOM OR TERET ,TERET PROGRAM ,PLEASE DON'T COME BACK NO MORE.TERET,TERET IS ONLY FOR CHILDREN.

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 11 місяців тому

      GET YOUR HEAD OUT OF YOUR ASS, AND GO FEED YOUR KNOWLEDGE STARVED BRAIN!!!
      እከካም የአይምሮ ትላችሁን አራግፉ። ይህ ትምህርት ለእንደ እናንተ አይነት የድንቁርና ዙፋን ተቀምጦ አይምሮው ላይ ለሚሸና አደለም። ሂጅ ድንቁርናሽን አስተናግጂ።

  • @abebechala6042
    @abebechala6042 Рік тому

    Can I get your email Dr? Wish to talk with you more.

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Рік тому +1

    Thank you!

  • @dawigayesa1302
    @dawigayesa1302 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

    • @geme0927
      @geme0927 11 місяців тому

      Thanks 🙏 doctor

  • @joeendrias186
    @joeendrias186 Рік тому +1

    Thank you very much.

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 Рік тому +1

    Thank you, Dr.

  • @AbeshetHabsha
    @AbeshetHabsha Рік тому +1

    thanks docter🙏

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 Рік тому +1

    Thank you dr❤

  • @feziielias4009
    @feziielias4009 Рік тому +1

    Thanks ❤❤❤❤

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 Рік тому +1

    Thank you, Doc

  • @mengistumolla8323
    @mengistumolla8323 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @geme0927
    @geme0927 11 місяців тому

    Thanks 🎉🎉🎉

  • @amharicmotivate369
    @amharicmotivate369 Рік тому

    Thank you

  • @NanaBaba-hn6gu
    @NanaBaba-hn6gu 11 місяців тому

    Thanks doctor!

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 Рік тому

    Thank you! 🙏🙏🙏

  • @VJSura
    @VJSura 11 місяців тому

    Thank you Dr.