🔴ወይኔ በላቸው ከሰው ጋር መኖር አልቻልኩም🤕🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @VebdJdjf
    @VebdJdjf 20 днів тому +216

    ሲጀመር ሀዋ ቪዶ አትስራብን እምትሉ በላይክ አሳዩኝ ኤጭ

    • @Hayat-mc1kl
      @Hayat-mc1kl 20 днів тому

      አወ

    • @JamaliTefareder
      @JamaliTefareder 20 днів тому +1

      😅😅😅 አዉ ይች ጂል

    • @hayat227
      @hayat227 20 днів тому

      😂😂😂

    • @MagnVideos
      @MagnVideos 20 днів тому +1

      @@VebdJdjf 😭😭እረእህትምንአረገቸሺ የትምነት አነስከፈት ሁሉምነቸዉእምጃሉት ለብርነዉ ግንሀዋትለቹህ አይሴትሁኒእንካን አንተዛንም

    • @ጀሚ-ዩቲዩብ
      @ጀሚ-ዩቲዩብ 20 днів тому

      በጣም ታስጠላለች እዳሮጊት ትጨቃጨቃለች

  • @Ggg-ye1wm
    @Ggg-ye1wm 21 день тому +163

    ጀማል ሀዋን ይዘህ እዳመጣ እምትሉ

  • @Salma2020-hr4nu
    @Salma2020-hr4nu 21 день тому +200

    ወላሂ በጣም ባለጌ ናት ሀዋ እዳው ከዚች ጋ መኖርህ እራሱ ጎበዝነህ የምር

    • @LeylaYumam
      @LeylaYumam 21 день тому +2

      የምር አዎን

    • @RozRoze-fm5mo
      @RozRoze-fm5mo 21 день тому +5

      ጅልጅላፎ ናት

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 21 день тому +5

      @@Salma2020-hr4nu ሰዉ ሁኖ ማይሳሳት የለም ፍቅርን ሰበኩ የልጅ እናት ናት 😥😥😥💔💔💔

    • @Salma2020-hr4nu
      @Salma2020-hr4nu 21 день тому +2

      @@AbrahamTaspo የልጂ እናት ብቶን ታዳ ፀባይዋን ታስተካክል ነው ያልነው እንጂ ሌላ መችአልን🤔 ገልቱ ናት እጂ

    • @GgGg-kh7ry
      @GgGg-kh7ry 21 день тому +9

      يَٰاَيُّهَانَّاسۡ اِتَّقُ الله አላህን ፍሩ ኮሜቶቺ

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui 20 днів тому +66

    ሀዋ እዉነትም ጀለፍ ነች አይይይይይ ጀማል አላህ ጥናቱን ይስጥህ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂

    • @LolaNasrw
      @LolaNasrw 20 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MagnVideos
      @MagnVideos 20 днів тому

      😂😂😂

    • @Eehio
      @Eehio 20 днів тому

      አበዛቺቱት ሀዋ ደመቁነቺ😂😂

    • @Maka-m9y
      @Maka-m9y 20 днів тому

      እረአላህንፍሩ😂😂😂

    • @user-fikr1234
      @user-fikr1234 20 днів тому

      ጀማል ጥናቱን ይስጠው ወይኔ ወይኔ ወላሂ 😂😂😂😂😂😂

  • @KadhijaAharagha
    @KadhijaAharagha 21 день тому +128

    ያረብጀማል ጥናቱን ይስጥህ

    • @ቲጅወልድያቻናል
      @ቲጅወልድያቻናል 21 день тому

      @@KadhijaAharagha ደምሪኝ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 20 днів тому

      ምዶነው ሚሰቱናት ወይሰ😢😢😢

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 20 днів тому

      @@yeshyemarr8303 😅😅😅😅አዎ አድስ ነሽ መሰለኝ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 20 днів тому

      @@oneallahbcha ደምሪኝ እህቴ በቅንነት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 20 днів тому

      ሜሰቱናትገንሰመጣወሀቋይችአሁንእሳትሁንች

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 20 днів тому +20

    ክፍ ከመናገር አላህ ይጠብቀን ሀዋ ወደራስሽ ተመለሽ ልጆችሽን አሳድጊ ከሚዲያ ራቂ ትዳርሽን አታመሳቃቅሊ ባልሽን አክብሪ ካንች በላይ ጨዋ ማንም አልነበረም ሀያዕ ይኑርሽ

  • @FozeeFozee-h9t
    @FozeeFozee-h9t 21 день тому +99

    ትግስቱን ይሰጥህ ጀማል

  • @FAfi-33
    @FAfi-33 20 днів тому +29

    እውነት ነው ታስገድላችሁለች ተጠንቀቅ

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 20 днів тому

      አረተውአላህጋርአትጣሉየልጆቿአበትእኮነው😢😢

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 21 день тому +153

    ከምር ሀዋ አብዳለች ቁርአን አስቀራባት😂😂😂😂😂😂

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 21 день тому +1

      ክክክክኮ😁😁

    • @helamhelam6565
      @helamhelam6565 21 день тому

      😂😂😂😂

    • @ggfcff6131
      @ggfcff6131 21 день тому

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂

    • @seadaseada415
      @seadaseada415 21 день тому

      😂😂😂😂 አወቅው ነው ወላሂ ደራማ ነው ደራማው እደቅጠለ ነው😂😂😂😂

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 21 день тому

      ቱ ቶባ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 21 день тому +14

    ሀዋ ምን እየሆንሽ ነው አረ ሰከን በይ እንዴ ነውር አታውቂም እንደ ወንድምሽ አያዋጣሽም ብትለያዩ አንድ ወር አያስቀምጥሽም አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ ጀማል ግን ምን ጉድ ነው የቻልከው እደዚህ አትመስለኝም ነበር ሀዋ

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 20 днів тому

      ዜዷ ጉድ ያለው ገንፎ እያደር ይፋጃል አለ ክክክክክክ

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg 20 днів тому

      ድሮ እኮ ጨዋ ነበረች ምንጉድ መገላፈጥ ነዉ ተገላፈጠች እኮ ሆ ሀተ ድራማ እራሡ ቢሆን ጂላፎ ነገር ናት😢😢

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 21 день тому +51

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sadasada8159
    @sadasada8159 20 днів тому +13

    ወድሜ ጀማል ይቅርታ እስከዛሬ ጥፋቱ ያተ ይመስለኝ ነበር ለካ አተ ጥፋት የለብህም ሸይጣን ሚስት ስላለህ ነው እራሰህን ጠብቅ እዳታስገድልህ ንግግር እኮ አታቅም ሁሉ ነገሯ አስጠሉታ ናት ምን ግዜም ጂል ሚስት ያገባ እድሜ ልኩን እደተቃጠለ ነው የሚኖረው ፈጣሪ ይድረሰልህ

  • @Saada-w7j
    @Saada-w7j 21 день тому +34

    ጀማል ጎበዝ ነህ ይችን ደነዝ ይዘህ መኖርህ ከነ ወድሟ ማሰቢያ ቢሶች😮

  • @FtumaTube-i9x
    @FtumaTube-i9x 19 днів тому +2

    ጀማል ምርጥ ባል ነው ወላሂ ክብር ይገባዋልጂ በዚእ ልክ ስትጨቃጨቀው ስታስጠላ ጀማል የስራ ሰው ነው ጀግና ነው ወጥቶ ወርዶ ሰርቶ በክብር ይዞሻል እደማንኛውም ወንድ የሚሰደብ አይደለም ያበደች ሰአዳን በወንድማ እዴት አስጭንቀው እዳሰቃዪት እስከውድማ ባላገር ቱ

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 21 день тому +110

    አች ሀዋ ስርአት ያዢ አትጃጃይ ባልሽን አክብሪ እሺ😏😏😏😏

    • @AhmedandFatumaTube
      @AhmedandFatumaTube 21 день тому +4

      እህቴ አንች እራስሽ አትጃጃይ ድራማነው ውዴ

    • @GgGg-kh7ry
      @GgGg-kh7ry 21 день тому +4

      አትሳደቡ እባካችሁ እነሱም ለብርብለው ዱኒያአታለላቸው አኺራን እረሱ እኛም አኺራን አና በላሽ

    • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
      @ዩቱብያሰሬበጃጅ 21 день тому

      አንች አትጃጃይ ድራማነዉ ዝፍጥ😤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 20 днів тому

      ​@AhmedandFatumaTubeደምሪኝ ውዴ

    • @merhaba9036
      @merhaba9036 20 днів тому +1

      ተስማምተው ነውኮ የሚሰሩት😂😂😂

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 18 днів тому +1

    ለድራማስ ቢሆን ሴት በዚህ መልኩ ባሎ ጋ ክርክር ያስጠላል ሆ ምን ነካት ልጅቱ ወንድ ልጅ ክብር ይፈልጋል ለቀልድም ቢሆን እእእእ ምን እንማር ከናተ 😢😢😢😢

  • @رحمهمحمد-ل4ن2ن
    @رحمهمحمد-ل4ن2ن 21 день тому +46

    ሱብህን አላህ ጀማል ጥናቱን ይሰጥህ ገን ስአድ ጀግና ናት

    • @Zanab-et6fh
      @Zanab-et6fh 21 день тому

      ታዳ ቢያመጣስ ይችላል ረህመት ሙሀመዲ ምነው

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 21 день тому

      በጣም

  • @ስደተኘዋ-ኘ9ጨ
    @ስደተኘዋ-ኘ9ጨ 20 днів тому +19

    ምን ትመስላለች ወላሂ ወዶ አይደለም የሚጠላት ጀማልን የተረዳችሁት😂😂😂😂

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 21 день тому +22

    አብዳለች እሰራት ጀማል ውይኔ ፈጣሪየ ደርስ

  • @JoinabUtopia
    @JoinabUtopia 20 днів тому +14

    ወይ የኔ ባል ቢሆን ያጠናገርሸነበር እንድህ አፋሸን ሰከፈች እትዳር ላይ ዋናው ክብርነው አንች ዱላ ያንሰሻል በጥፊ በላት

    • @samiramohamed7225
      @samiramohamed7225 20 днів тому

      ክክክክክክ ጀማል የምር አደነቅኩት እኔ በሱ ቦታ ብሖን አንቄት ነበር ክክክክክ አይ የሤት መብት ሢባል አደብ ሥራአት አለው እንደዚህ ጋጠ ወጥ መሖናችን እኛኑ ነው የሚያጠፋን አላህዬ ጠብቀን

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 20 днів тому

      የኔ ባል እራሱ ቢሆን ይገላት ነበረ አላህ ይስትር ወላሂ እኔ በተጨቃጨቅን ሳአት አደለም መልስ ልመልስለት ቀና ቢዬ አላየውም

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 21 день тому +24

    አሁን ላይ በጣም ነው ተመልካችን እየደበራችሁ ያላችሁት ችግር ካለ በቤታችሁ ጨርሱ ቭራክ ቢሆንም ገደብ አለው😢😢😢😢

  • @hzjd7055
    @hzjd7055 20 днів тому +8

    የምር ምን አይነት ጉድ ነሽ ሀዋ በጣም ታሣዝኒያለሽ ሡበሀን አላህ

    • @LolaNasrw
      @LolaNasrw 20 днів тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @እሙነሰረዲዩቱብ
    @እሙነሰረዲዩቱብ 21 день тому +16

    ሀዋ እስከ ወንድሟ የዋህ ነገር ናቸው ሀቢቢቲ እሚያስጠላብሽን እወቂ የለሺው ሶሻል ሚዲያላይ ነው 😊

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 21 день тому

      ደምሪኝውዴ❤

    • @LObaba-i9v
      @LObaba-i9v 20 днів тому

      ሰገጢነሸሀዋለባልሽክበርየለሽም

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui 20 днів тому +7

    አላህየ አደራህን ለባሌ ሞጥሟጣ እንዳታደርገኝ ፍየልም ምላስ ሀዋ 🙄🙄

    • @fssgs9748
      @fssgs9748 20 днів тому

      ክክ ወይኔ ወላሂበሳቅ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 20 днів тому

      😩🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 20 днів тому

      😂😂😂😂😂 ደምሪኝ ውዴ❤

    • @jihgyh9645
      @jihgyh9645 20 днів тому +1

      😂😂😂 ፍየል ምላስ እውነትም ወይኔ በሳቅ

  • @LeylaYumam
    @LeylaYumam 21 день тому +14

    ስወዳትነበር ሀዋ አሁንማ ቱ እከፍ ጀማል ሲገለምጣት በፊት በጀማል እሰድብነበር ይቅር በለኝ ጀማል ምላሷን ቁረጣት ሰአዲየ ቆንጆ

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 16 днів тому

    ክክክ አይንህን እዳታወጣህ ሴልጅ ሀያ ሲኖራትነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 21 день тому +13

    ማነው እደኔ ድራማ የሰለቸው እጭጭ እኚኚኚኚ አትበሉ እስኪ በራሳችሁ ኑ ያ ጂል ወንድሞን አላለም 😅😅

  • @aminamohammed7825
    @aminamohammed7825 20 днів тому +5

    ልጂቷ ምን ነካት በአላህ ጥሩ ልጂ አልነበርሽ ሀዋ መገን ጊዜ አላህ ያስቺልህ ጀማል ያአላህ

  • @HasenetHasenet-qz3yx
    @HasenetHasenet-qz3yx 21 день тому +10

    ተረዳዱ ተረጋጉ ሀዋ በጣም አትሙቂ ተረጋጊ🎉🎉አብሽር ትመቻላችሁ

  • @hayatube4721
    @hayatube4721 19 днів тому +2

    ሀዋ ሢያዩዋት እራሡ ሠገጤ ነች ይቺ ጋ አብረህ መኖርህ ጎበዝ ነህ

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 21 день тому +38

    ጀም ወላሂ ከምሬ ነዉ ተመካክራችሁ ፍቱት ደስ አይልም ሀዉየ ደሞ እረጋ በይ ይበቃል😢😢😢😢😢

  • @Uae123-z3i
    @Uae123-z3i 21 день тому +28

    ጀማልዬ ወላሂ ስረአት አሥይዛት ግደታ ባሎን ማክበር ግዴታዋነው ከብት ናት የምር😢😢

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 20 днів тому +1

    እሯ ምኒቱ ነሽ ወግጂ አትጃጃይ ፕራንክ በሆን እራሱ ምላስ አኡዙቢላህ ባል እኮ የራሱ ክብር አለው

  • @aminatSeid-n7e
    @aminatSeid-n7e 21 день тому +19

    እንኳንም ቀጠቀጠሽ ይሄንን ምላስ ይዘሽ ባለጌ ምነው ስርዓት አጣሽ ፕራክም ቢሆን ይደብራል ጀም ጥናቱን ይስጥህ ወንድሜ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 21 день тому

      ደምሪኝውዴ❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 20 днів тому

      እኮ😩😩🤣🤣🤣🤣

    • @aminatSeid-n7e
      @aminatSeid-n7e 20 днів тому

      @@ZAMZAM-dz6dr እሽ የኔ ውድ ደምሬሻለሁ በርች

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 20 днів тому +5

    ሲጀመር ጀማል አደንቅሀለሁ ይችጋ መኖርህ ሚስት ሚስትማለት የባሏን ገመና የምደብቅ ናት ይች ግድ ታጋደሉ አኡዙቢላህ አላህይገልግልህ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 21 день тому +9

    😂😂😂አሁንስ ቁጥሮን ባገኘሁት አች ሀዋ ልጁን ልታሳብጅው ነው ❤❤❤እደ ቤገባም ኡነት አለው አግባ ተዋትና በጣም አበዛሽው እሂን ጅላፎ ወድምሽን አባሬ ጀማል ትተህ ውጣ እች ሀዋ የምትባል ታሳብደሀለይ❤❤❤❤❤❤

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 20 днів тому +1

    ላሀዋ ዩትዩብ ከፈትላትእምትሉ

  • @Ekram-jc1eg
    @Ekram-jc1eg 20 днів тому +34

    ጀማል ወድሜ አውፍበለኝ ወላሂ እስከዛሬ አተነበር የምሳደበው ይህንሁሉ ጉድህን ሳላውቅልህ 😢😢

  • @HAA-h1y
    @HAA-h1y 21 день тому +9

    ሀዋም ትክክልነች ጀማልም ትክክነዉ ሠአዲትክክል አወልምትክክልነዉ🍓🍓🍓🍓🍓🍓

    • @ቲጅወልድያቻናል
      @ቲጅወልድያቻናል 21 день тому

      @@HAA-h1y ሁሉም ትክክል😂ደምሪኝ ውደ🥰🌹

    • @Ekram-jc1eg
      @Ekram-jc1eg 20 днів тому

      ክክክ በሳቅ አወ ሁሉም ትክክልነው

    • @ZuzuMosa
      @ZuzuMosa 20 днів тому +1

      ክክክክክ ፍትህ ማለት እሄ ነዉ

    • @fatmaendis356
      @fatmaendis356 20 днів тому

      😂😂😂

    • @AlknHhg
      @AlknHhg 20 днів тому

      ክክክክክአረ

  • @Jemaltesefey-sw8rq
    @Jemaltesefey-sw8rq 21 день тому +16

    ለምን ቤተስብ የላትም አመልሳትም😊😮

  • @FatimaDu-k7c
    @FatimaDu-k7c 20 днів тому +5

    ወድሜ ቁርአን አስቀራባት በጤናዋማ አደለም ወላሂ

  • @Madina2023-u3m
    @Madina2023-u3m 20 днів тому +3

    ማሻ አላህ ጀማል. ትግስቱን ይስጥህ

  • @-ic5zr
    @-ic5zr 20 днів тому +1

    ግን ሀዋ ሀዋ እምትሉ ሰወች ጤነኛ ናችሁ እሷ በጀማል ተሶፋ ቆረጣለች ካነጋገሯ አትረዱም እናተ እስኪ ኒካችሁን ሳያወረድ በሷላይ ጭራሽ በሚዳያ አዉጥቶ አሁን ደግሞ ለምን ሰዉ ተናገራችሁ ብሎ እደዚህ ያስጠላን ለማንኛዉም ለኛ ምንም እምታስተምሩን ነገረ የለም በዉስጥ ጨረሱ

  • @ሰአዳአወል-ጐ2ገ
    @ሰአዳአወል-ጐ2ገ 21 день тому +15

    እረ ደሞ ወድም ብላ ይዛ የመጣችው የአይምሮ ዘገምተኛ ነው

  • @MedinaSeid-q6s
    @MedinaSeid-q6s 20 днів тому

    ሀዋ ባለጌ ስድነሽ ባልሽን በዚህልክ አትገልምጭው የምትሉ በላይክ👍👍👍👍
    ስታስጠላ ድሮም ሴትያመጣውና እገለባ ስር ያለ እሳት መብረጃየለውም

  • @SebrnAhmed
    @SebrnAhmed 21 день тому +8

    እረ ሀዋ ክፍርሽ ሁሉ ደርቀ በነገር እረጋ በይ ውይ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 20 днів тому +3

    ሀዋ ቁረጭ ማሪያምን ጎበዝነህ ከዚችጋ አንድቀንም የሚያድርየለ ወድሟደሞ አደፍ ነገርነው😩😩😩

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq 21 день тому +32

    ያአላህ ተአምር ነዉ ሀዋ እኳን ትዳር ሊኖራት እኳን ልጅ ሊኖራት ይቅር እና የቤት ሰራተኛ አመጥንም ጀማል በጣም ጎበዝ ነህ ተዝች ጋ መኖርህ ማገቻ ያሆነች

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 21 день тому +3

      እረ አይባልም

    • @HayatEndris..Ethiopa
      @HayatEndris..Ethiopa 21 день тому +4

      ኧር እባካችሁ በትዳር ውሥጥ አይገባም ያጀመአ
      ለዩቶብ ብር አስክሮቸው ነው😂😂😂😂

    • @GgGg-kh7ry
      @GgGg-kh7ry 21 день тому +6

      اِتَّقِ الله

    • @smumd
      @smumd 21 день тому +1

      እረየኮመንታቶሮቹ ጉደ😂😂😂😂

    • @zemzemtube2551
      @zemzemtube2551 21 день тому

      😂😂😂😂😂😂😂አቤት ኮሜቶች

  • @Hawaa-n1n
    @Hawaa-n1n 21 день тому +3

    ምንቱ ከብትነሽሀዋ 😱😂ጀማል የኔወድም አላህ ጥናትጨይሽጥህ ጤናዋ ተዝብቶል እጭ

  • @Helemat
    @Helemat 21 день тому +8

    አር ሀዋ ተርጋጊ ምንጉዲነው
    ሀዋ ምንነካሽ ጥሩሰውአልነበርሽ ወዲምሽን እያየሽ ተጃጃልሽ

  • @MominaAhamed-s5d
    @MominaAhamed-s5d 20 днів тому +2

    ካሚራላይ እደዞየሆሺ ተካሚራ ጀርባ እደት እየኖራቹ ነው😮

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 21 день тому +6

    ዝም ያለነጃወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @Mustefakadi
    @Mustefakadi 20 днів тому +1

    ሀዋ ጎበዝ ናት 😂😂😂

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

    ጀማል ወረበል ካዕባ በፊት በፍቅር ነበር እምከታተላችሁ አሁን ላይ ቋቅ ብላችሁኛል ወሏሂ ነዉ እምልህ እምትሰሩት ስራ በጣም አስጠልቶባችኋል። እባክህ አይዲያ ቀይር እና ናቶሎ።

  • @tmd2310
    @tmd2310 20 днів тому +2

    ግን ምን ሆና ነው 😂ሀዋ ስትጎዳ ከጎኗ ነበርኩኝ አሁን ግን ደበረችኝ ወንድሟ አበላሻት አብዳለች ይቺ😂 አደለም ዱላ መጠለግም ይገባታል በጣም ነገረና የመደር ሴት ናት ፅናቱን ይስጥህ ጀማል ሆሆሆ😂

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam 21 день тому +6

    አንቺ ቅማላም እስከ ወንድምሽ ነይቶሎ ቦርከና ወንዝ እሽ ታቹን በኩል ልጠብቃችሁ ከዛ ወንድነታችሁን እንየዉ ሁለት ጅላፎ አየንዉ እኮ አወል ጀግና አጋደመልሽ ምላሳም ነሽ እሽ መጀመሪያ ደህና ሡሪ አልብሽዉ አስር ጊዜ ከፍ እያደረገ ሙትቻ ነዉ ተቅለበለብሽ በጣም አይጥ ለሞቷ የድመት አፍጫ ታሸታለች ገልቱ

  • @مامينامحمد
    @مامينامحمد 21 день тому +11

    የባል ሀቅ አታቅም ሀዋ የምር 😂😂😂

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 20 днів тому +2

    ጌታየ ያረብ ሰለፍዩን ሱንዩን. ሀቢቢቲ. የሚለኝን. ወይየ ሀቢቢ የምለውን. ላሰግድሽ. የሚለኝን. ያረብ. አላህየ ጀባ በለኝ ያረህማን.

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 21 день тому +8

    ክክክክክ ግን እኔ ድራማ ነዉ የመሰለኝ እንጂ ሀዋ ጥሩ አላረገችም ወጀል አታስገቡን😢

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 21 день тому +4

    ጀም ወድሜ ትግስቱን ይስጥህ ሀዋ ከነወድሟ ጅላፎ ነገር ናቸው ውይይ እድህም ያለ አማች አለደ 😮

  • @HawaAseen
    @HawaAseen 21 день тому +6

    ጀማል,,እኔበህትነቴ,,የምለዉ,,ነገር,,ሀዋየተጠጋት,,አለ,,በሰላም,,አዪመስለኝም

  • @HoaGka
    @HoaGka 21 день тому +2

    ኧረ ምላስ ሀዋ ብትመችም በገዛ እጂሺ ነው ማለት ነው ወይኔ አላህ ትግስት ይሰጥክ ወንዲም እኔ ባሌን እንኮንልናገረው ቀረቶ ቀጥብየ ለማየት እሳሳለት ነበር ግን ሞት ክፉው ለያየኝ 😭 አላህ ይዘንለት የኔ ክፉ አይወጣሺ ባል ና ሀዋ ተረጋጊ እሺ በዚህ አጋጣሚ ጀማል ታጋሺ ነው ወላሂ

  • @Hawa-gx7py
    @Hawa-gx7py 20 днів тому +3

    አንጀማል ወላሂ ምላሳም ሴት ናት ጥናቱን ይስጥህ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 20 днів тому

      ድራማ መሰለኝ ቢሁንም ከልክ አለፈ ያስጠላል ውዴ ደምሪኝ
      ፍሮፋይሊን ተጭነሽ

  • @Zebeder-r1o
    @Zebeder-r1o 20 днів тому

    ሀዋ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ምንም ቢሆን ባል የቤት እራስ ነው የምትሉ

  • @Helomihelomi-b2w
    @Helomihelomi-b2w 21 день тому +6

    ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ሀዋ ማን አይዞሽ ብሎሽ ነዉ😂😂😂 እረ እሰራት ልብሷን አዉልቃ አስባልት ሳቶጣሆሆሆሆ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 21 день тому +1

      ውዴደምሪኝ❤

    • @Helomihelomi-b2w
      @Helomihelomi-b2w 21 день тому +1

      @@ZAMZAM-dz6dr ስብ ላይ አደርግሻለሁ መደመር ይቱብ የለኝም

    • @astheertsfao8218
      @astheertsfao8218 21 день тому +2

      ያ እደመሩት የሆነ ወድሟ😂

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 19 днів тому

      ወድሞ

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    እረተው ኮሜታትሮች የሰው ልብ አትስበሩ.

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 21 день тому +5

    ኧረ ሀዋ ከባድነው ደህናሰው አልነበርሽ ደህናሰው ሲበላሽ አሉ ተይሀዋ እንደድሮሽ ሁኝ

  • @FtumaTube-i9x
    @FtumaTube-i9x 19 днів тому

    ጀማል ብቻህን ቪድዮ ስራ እኛ የሀዋን ጭቅጭቅ አፈልግም የምትሉ ይምታሻ ካጠፋሽ ላትመቺ ነው እውነታ ቢያገባስ ምን ልይሆኝ ነው

  • @anstyd-x4w
    @anstyd-x4w 21 день тому +5

    ሃዋ እራስሽን አስተካክይ አተመቸሽንም ክብር አጣሽ እና ጀማልን ክብር አታሣጭዉ /ላላህ ብለሽ ተቀየሪ ጠባይሽን አሣምሪ

  • @Hayetshj
    @Hayetshj 20 днів тому +1

    ይችን ከብት በጥፊ በላት
    አወን አብዳለች የጂል እብደት ነው
    የምትሉ

  • @AdilAsgo-t4q
    @AdilAsgo-t4q 20 днів тому +2

    ኮሜታተሮች ትገርማላችሁ ውነት እየመሠላቺሁ እየተመካከሩ ነውእኮ😂😂😂

  • @መዲናtube
    @መዲናtube 20 днів тому

    ኧረ ሀዋ አትጃጃይ መጀመሪያ አለባበስሽን አስ ተካክሊ ክሪምሽንም ብዙሠው ነው እሚያይሽ ክብርሽን ዝቅ አታድርጊ በተረፈ እወድሻለሁ

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 20 днів тому +3

    አይይ ጀማል ጥናቱን ይሥጥህ አይንህን ልታወጣዉ እኮ ነዉ አይ ሀዋ ወላሂ ባለጌ ሤት ነሺ

  • @showecoca
    @showecoca 20 днів тому +1

    ሴትዬይቱን ሳይሉህ ተማተህ ጂን አሰያዝካት ቁረአን አሰቀራባት እዲትዲን

  • @toiybaseidAli
    @toiybaseidAli 20 днів тому +5

    የምር ስገጢናት ሀዋ ቆይበምድነው የሚግባብት ያኩአለፍ ኝኝኝኝኝምንተመስላለች ወላሂ ጀማል ጉድአለህ ክዚችጋ እንኩን ኑሩ ልትይ ሊላለምዳነው ወይአታምር ወይአታፍ ስገጢ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 20 днів тому +2

    ወላሂ ጀማል አላህ ያስችልህ ጤነኛ አመሥለኝም ቁረአን አስቀራባት ወላሂ ጣርላት ከሷ የወንድሟ ጥፋተኛ ኛቸው የሰው ሚስት ማገት ወላሂ ጥፋተኛናቸው ። ነገም ሌላነገር ያመጣሉ ወንድሟና ሀዋ። ሴትማለት ለቧሏክብር ያላትነው አላህ ሒዲያ ይስጣችሁ

  • @Zeynbeget0-v8q
    @Zeynbeget0-v8q 21 день тому +7

    እንደ እርጉዝ ሴት እኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበይ ኤጭ አሁንስ በዛ ወላሂ ሲበዛ ማርም ይመራል ጀማል ስርአት አስይዝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo 20 днів тому +1

    ያረቢ ምን ትመሰላለች😂 ጀማል ትግስቱን ይስጥህ እስከዛሬ ወቀሸህ ነበር

  • @hayatLovertt
    @hayatLovertt 20 днів тому +3

    ጀማል ወላሂ ወድሜ እሳት ውሥጥ ነው እምኖረው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GdhdGdhf-Yvu6hy
    @GdhdGdhf-Yvu6hy 21 день тому +1

    አረ ሀዋአላህን ፍሪ የባል ሀቅእሚባልአለ አሥጠላብሺ ሀዋፈሪነሺየምትሉ

  • @ዜድ-ሰይድ
    @ዜድ-ሰይድ 21 день тому +4

    😂😂😂 ወይኔ በላቸው
    ሀዋ ሙድ የለሺም ጉድ እንጅ

  • @ኮሚፅዮናዊት19
    @ኮሚፅዮናዊት19 20 днів тому +1

    ፀበል አስገባት ወንድም ባታምኑበትም እግዝአብሔር ቸር ነው ከያዛት መንፈስ ትፈወሳለች በጌታ ተንጣጣች እኮ😂

  • @እማ-ደ5ወ
    @እማ-ደ5ወ 20 днів тому +2

    ጀማል በጣምይቅርታ እሥተጅልነቱ ታሳዝነኝነበር አሁንግን በጣምዘጎቺኝ እደዉምአድሴን ሚሥትህንመልሥ😅😅

  • @rufu3117
    @rufu3117 20 днів тому +1

    ወንድ ልጂ ክብር ይወዳል ባልሽን አክብሪ አሏህን ፍሪ ባልሽ ሲደሳብሽ ነው አሏህን የምታስደስችው ከፊት ፊት አትበይ ሰልጥኚ እዴ ይደብራል ገበሬ ነገር ነሽ

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk 21 день тому +3

    ይች ንክር ናት ወላሂ እወዳትነበር ተዘፋፈቀች ኤጭጭጭጭጭጭጭ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይሀዋ

    • @ቲጅወልድያቻናል
      @ቲጅወልድያቻናል 21 день тому

      ሀዩዬ ደምሪኝ🎉❤

    • @ZuzuRebi
      @ZuzuRebi 21 день тому

      ቡላሀ ናት የተባለቺውን ነው መስራት የያዘቺው ኮሜቶቺም እያጠባት ነው ይሄሁሉ ውርጂኝ እየወረደባት ተኝታ ማደሯ ባይበላ ቢቀር ክብሬን ይዠ

  • @mominaali2586
    @mominaali2586 20 днів тому +1

    አይይ ጀማል ትግስቱን የስጥህ ግን ሀዋ ጥፍልን በጣም ታስጣላላሌች🙃🙃🙃🙃😤😤

  • @mdabdol8042
    @mdabdol8042 20 днів тому +3

    ወይኔ ጀመል ትጌስቱ ወለሂ ብሆን ጌድጌደው ለይ ነበረ መገጨት ለከ ለዝ ነው እዴ ሁሌም ምትቀጠቀጭው ለችመ የስሸል

  • @nefisaadane868
    @nefisaadane868 20 днів тому +1

    አላህየ አደራህን ምላሴን እዳታስረዝምብኝ ጥናቱን ይስጥህ ጀማልየ ምኒቱ ፈጣጣ ባላገር ናት ተመልካችህን ልታሳጣህ ነው ተጠቀቅ

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج 21 день тому +3

    ዱቄትሺን አራግፌ እጂሺና ፊትሺ አይመሳስልም አስጠላሺወድምሺ ፋራገ ገማነዉግትር

  • @AminahMaa
    @AminahMaa 20 днів тому +2

    እረ ወላሂ ድራማም ቢሆን ይዴብራል ረጋ ሠከን በይ ሴት ድምፆን ከፈ ስታዴረግ ያስጠላኛል

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 21 день тому +4

    ጀማልየ እደት እዳሳደረችህ ሲነጋ ንገረን

  • @HappyGlassblower-qv8um
    @HappyGlassblower-qv8um 20 днів тому +1

    ሀዋአሟታል ጀማል ቁርአን ይቀራባት❤

  • @LeylaYumam
    @LeylaYumam 21 день тому +13

    መቼም ቢሆን ከሰአዲ እኩል አትሆኝም የግሯንም እጣቢ አዴረሽ ምላሳም ኮሜቴን ሁሉ ሀዋትይ😂😂😂

    • @ዘተዋህ
      @ዘተዋህ 21 день тому

      አላልሽ ሀዋ ከሰአዲ ምንም አታስም አዉርተሽ ሞተሻል😅

    • @QwsAs-o9u
      @QwsAs-o9u 21 день тому

      ማንም ከማንም አይበልጥም ሁሉንም አላህ እኩል አድርጎ ነው የሰራን።።።

    • @Hawaa-n1n
      @Hawaa-n1n 21 день тому

      እኮ😂😂😂

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 20 днів тому +1

    😢ሲጀመር ሀዋ ጤንነቷ ያሳስባል ሆሆ እሷው ባሌ ደበደበኝ አሳሰርኩት ብላ አሁን ሰአዳ ለሷው ብታግዝ ጠላት አደረገቻት የሆነች ከብት እኮናት ሀዋ ሰላሳ ሁለቱን ጥርሷን ማግጠጥ ብቻ😂😂😂😂😂😂 ሲቀጥል የማይጣላ የለም አሳሰርሽውም አስመከርሽውም ከሚድያ ጀርባ ማድረግ ትችይ ነበር ግን በግግግግ ነሽ ልብስ ጠልበሽ በወድምሽ የምታስመቸ ቀውስ ነሽ ባልሽን እዳታስገድይው ያጅል ወድምሽ ዞላ እከፍ የሆነ ወድምሽን ምክር ይዘሽ ቀውስ ነሽ እደለመደች አጠናብራት ጀማል የነቀለች ናት ደሞ ጀግናነኝ አላልሽም ሰአዳን የግሯንም እጣቢ አታክይ ብቻሽን ለምን ትናት አልገጠምሻትም መጀመሪያ እጅና ፊትሽን በመስታወት እይው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮

  • @ዜድየኮቻዋዩቱብ
    @ዜድየኮቻዋዩቱብ 21 день тому +13

    ወላሂ ለጀማል ብየነዉ እጂ እምከታተለዉ ሀዋ በጣም ነዉ ያስጠላችኝ ኢጪ

  • @hdjjd2178m
    @hdjjd2178m 20 днів тому +2

    እደው ጀማል ይቅርበለኝ ይችሚስት ሳትሆ አስገዳይናት ወደሚዲያ አታጣብን ይችቀፋፊ የጀመሪያ ፈትሽን ታጠቢነገርተምትፈተፍቺ ባልሽእዲወድሽከፈለግሽሰከንበይ በላትጀማል አወል እናሰአዳን አትኩብን ኩሩናቸውእነሱ ሀዋእምትባይውጅልወድምሽን ይዘጥፊ

  • @hanan-c4k
    @hanan-c4k 21 день тому +8

    ጀማልግን እደት ነዉከዝችጋርአምትኖረዉ ወላሂየመጨረሻ ባላገርናት ወድሞም ዝፍቅነዉ😂😂😂😂

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 20 днів тому

    ጀማል ባለፈዉ መታኝ እደዚህ ሆኩ ስትል ሠድቤህ ነበር አወፍ በለኝ ለካ ሆድህ ቆስሎ ነዉ ሀዋ ደሞ እክፍ ሚስትህን የምታስመታ ፈሪ ትላለች ወድጋር አልገጠምሽ ሴት ጋርጂ ደሞ ምላስሽን ከመሞጣሞጥ ጀግና ከሆሽ ለብቻሽ ሁነሽ ሠአድን ለይ በያት ምላስሽን ቁርጣ በጁሽ ታሳቅፍሽ ነበር

  • @WpoWpo-i8i
    @WpoWpo-i8i 21 день тому +8

    አችን አናቅሺም ጀማል ሀቀኛነዉ ደሮም የት አባሺ እናቅሻለን😂😂😂😂

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 21 день тому

      ደምሪኝውዴ❤

    • @بنالن-ث6ث
      @بنالن-ث6ث 21 день тому +2

      አይባልም ክፍታፍ

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j 21 день тому

      አባታን፣አልፍሽአትሳደቢ፣፣ስንትሰውአለ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 21 день тому

      አይባልም

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 21 день тому

      እደዚህ አትሳደቡ

  • @HjH-n2p
    @HjH-n2p 20 днів тому +1

    በጣም ጥሩ ልጅ ተመስለኝ ነበር ባሌጌ ነሺ ይመር