ኢትዮጵያ አሁን ላለ(ች)በት ውድቀት ተጠያቂ የቤተክርስቲያን አባቶ(ች) ና(ቸ)ው።እውነተ(ኛ) የተዋህዶ አባቶ(ች) ከሆና(ች)ሁ ውረዱ ከመኪና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @umiii12-g8t
    @umiii12-g8t 5 днів тому +1

    በርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት ያጽናልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 6 днів тому +4

    እድሜ ይስጦት አባይዬ

  • @bezaaddis271
    @bezaaddis271 6 днів тому +3

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ለይኩን አቤቱ አባት ሆይ ሰማይና ምድርን የፈጠርክ አምላክ ጌታ ንጉስ ፍቅርህን እንጂ ቁጣህን አታሳየን ; ; ክብርና ምስጋና ለንፅህተ ንፁሀን ወላዲተ አምላክ እመ ብረሀን ለይኩን ለይኩን ለይኩን : : ቃለ ህይወት ያሰማልን : :

  • @ze-ethiopia
    @ze-ethiopia  5 днів тому +5

    እውነተ(ኛ) የተዋህዶ አባቶ(ች) ከሆና(ች)ሁ ውረዱ ከመኪና ህዝቡ ታሟል ህዝቡ ታስሯል ህዝቡ እያለቀሰ ነው።

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 6 днів тому +3

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭🤲🤲🤲

  • @yonasali6365
    @yonasali6365 5 днів тому +1

    ደጋግ አባት አያሳጣን እንደ አባታችን ግርማ አባ ኪዳነ ማርያም በረከታቸው ይድረሰን ማፍያወቹ ሰይጣን ከሰውና ከቤተክርሰቲያን ለምን ወጣ ድዊወቹን ከሰራቸው ይንቀልን።

  • @annayonassaymi
    @annayonassaymi 6 днів тому +4

    አባቴ

  • @enanuneguse
    @enanuneguse 6 днів тому +4

    ቃለሕይወትያሰማልን

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 днів тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @lidetlidu6364
    @lidetlidu6364 6 днів тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 6 днів тому +4

    😢ጌታ ሆይ ጠፍተናል መልሰን ኢትዮጵያ የዱሮ ዎዟ የለም 😢😢

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 6 днів тому +5

    በርትእት ተዋሕዶ ሐይማኖት ያፅናልን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @destabelay5783
    @destabelay5783 6 днів тому +3

    መሰተዋልን ያድለን

  • @aregusisay-hx5pz
    @aregusisay-hx5pz 6 днів тому +1

    😢😢😢

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 6 днів тому +5

    😂አባቲ ማረን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 3 дні тому

    ቆይ አንቺ ማነሽ ለምን ተዋህዶን አትፍቺም ለህይተሽ ተለይተሽ የለ

    • @ze-ethiopia
      @ze-ethiopia  3 дні тому

      ሰላም ለርሶ ይሁን ለይተን የተለየነው እኮ ህግ እና ሥርዓትን ከማይጠብቁ አባቶ(ች) ነው፣ የታላቋ ቤተክርስቲያንን ህግ እና ሥርዓት አክብረን እናስከብር ነው እኮ ያልነው

  • @sarayoutube4678
    @sarayoutube4678 6 днів тому

    ኣረ ራሳችሁ ቻሉ ኣባ መምህር ግርማን ለቀቅ ኣድርጉት ቪድይውን ኣንሱት ኣባ መምሀር ግርማ የእህተማርያም መልእክት ኣይቀበሉም

    • @Netser-b5q
      @Netser-b5q 6 днів тому +3

      እሰቼው የሰው ነገር የሚከብዳቼው መሬት የሆኑ አባት ናቼው እናተ ቦዲጋርድ ልትሆኑም አትችል እኛ የጠቀመንን ለይተን እናውቃለን ያወራነው የመሰከረው ስለራሳች ነው። አባም ንግሥተ ነገሥታት ለኛ እውነተኛ ሐዋሪያ ናቼው ልትከለክሉን ነው??? ሆ

    • @user-xw9hc6li3p
      @user-xw9hc6li3p 5 днів тому +1

      እኮ ኣንተ ማን ይሉሃል ምን ታውቃለህ ለዚኮነው የጠፋነው

    • @umiii12-g8t
      @umiii12-g8t 5 днів тому +1

      ይኸውሎት እኛ በእግዚአብሔር የሚመራ ሁሉ አንቃወምም እርሶ ከየት ወገን ነዎት

    • @ze-ethiopia
      @ze-ethiopia  4 дні тому +2

      እውነትን እንመሰክራለን ከእውነት ጎን እንቆማለን።

  • @MichaelAndhun
    @MichaelAndhun 6 днів тому +3

    ቃለሕይወት ያሠማልን