Memehir Girma Wondimu Video 702 የአርቲስት ፈተናዎች ፡እድል ዘጊ ምንድነው?ሥለ መንፈስ ማዋቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 497

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c Місяць тому +77

    አባታችን ጉባኤው ይቀጥል ብዙዎች ታስረዋል አባታችን አይተውን እባኮት

    • @semret859
      @semret859 Місяць тому +1

      😢😢

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg Місяць тому

      @@tinsaetilahun-r5c ደምርኝ

    • @HanaHailu-d9g
      @HanaHailu-d9g Місяць тому

      Gubayew yeketelale ayekaretem

    • @WubalemMulugeta-m1s
      @WubalemMulugeta-m1s Місяць тому

      ሄዶ ማየት ይሻላል እኔ ምስክርነኝ አባታችን እድሜ ይስጣቸዉ ​@@HanaHailu-d9g

  • @ቃልየመንገዴመሪ
    @ቃልየመንገዴመሪ Місяць тому +112

    አቤቱ በቁጣህ አትቅሰፈኝ በመአትህም አትገስፀኝ ድዉይ ነኝና አቤቱ ማረኝ።መዝ6:1 ለአባታችን ትርፍርፍ ያለ ፀጋ ይስጥልን። ለእናንተ የድረሰ ለኛም ይረስልን😢😢ከኔጋርማ ትግል ነዉ በየቀኑ😢😢

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g Місяць тому +37

    ምርያልሁ በለን ስለ ድንግል ማርያም
    ምርያለሁ በለን ስለ ድንግል ማርያም
    እግዚአብሔር ሆይ በደላችን ትተህ ይሄ መዳን ያሳየሀን ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
    ለኣባታችን ደሞ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ሰጥተህ ኣኑርልን❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 Місяць тому +84

    ✅መምህር ግርማ የዘመናችን ሐዋርያ

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p Місяць тому +52

    አባታችን እኔስ ቃላትም የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @Mahiyfeker-d2s
    @Mahiyfeker-d2s Місяць тому +57

    የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ቀን ያውጣልን የልጆቼ አምላክ እርዳኝ ፀልዩልኝ አባቴ

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 Місяць тому +17

    የኔ አባት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ዎን ይስጦት አሜን

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Місяць тому +5

    አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።❤🎉❤🎉❤ አባታችን መቼ ነው ድሬደዋስ የሚመጡልን አባታችን እባኮትን ኑልን ድሬደዋ❤🎉❤🎉❤

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Місяць тому +13

    ለናተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ከሚያውቀው እስራት ይፍታን ኡባታችን አረጅም እድሜ ይስጦት

  • @SlOl-qe9dj
    @SlOl-qe9dj Місяць тому +11

    ስድተይ ንፅብቅ ገይሩሉ ኣቦይ ግርማይ ስለ ዝፍልጥክዎም ኩብሪ ምስገና እግዚኣብሔር ይኩን

    • @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
      @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy Місяць тому

      Amen!!

    • @KahsaAregawi
      @KahsaAregawi Годину тому

      ኣበይ እዮም ዘላዉ ዝሓወይ ብጣዐሚ እየ ዝደሎም ወይ ሰልኮም ታሃልካ ተሓባበረኒ

    • @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy
      @Miaphysite-ተውሃዶ-Orthodoxy 8 хвилин тому

      @@KahsaAregawi ብቀሊሉ አይርከቡን እዪም። ብዙሕ ሰብ ስለዝደልዪም ብ አካል ምርካቦም ከቢድ እዩ። ግን አብ አዲስ አበባ ናይ ፈውሲ አግልግሎት ቅዱስ ገብሪኤል በተክርስትያን ይበሃል። ግን ሓደ ነገር ክሕብረኩም ናይ ግድን ክረኽቦም አይትበል። መጀመትያ ብደምቢ ትምህርቶም ተከታተሉ ። ዳሕራይ አግዛብሔር አብዝፈቀደሉ ግዜ ወይ መምህር ግርማ ወይ ቀሲሲ ሄኖክ ክትረክብዎም ምፍታን እዩ።

  • @yenantw21
    @yenantw21 Місяць тому +23

    እናንተም የፈታ አምላክ እኛንም ከታሰርንበት እስራት እግዚአብሔር ይፍታን በእውነት በታደል ነው።😢😢😢አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ሌላ ምን ይባላል ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @ወለተገብርኤልያብሳሪዉልጅ

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜናጤና ይስጥልን የዘመናችን ሀዋሪያ❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አባታችን የወንጌል ገበሬ ❤❤❤የዳቢሎስ እራስ ምታት

  • @SamiDaniEyo
    @SamiDaniEyo Місяць тому +21

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን የእግዚአብሔር ስራ ይገለጣል ሰዉ ይድናል ሁሌም ወደፊት🌺🌺🌺

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Місяць тому +1

    ምረሃለሁ በለኝ ስለ ድንግል ማርያም 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ

    ተይዘናል አባዬ😢😢😢
    ምርሻለው በለኝ መድኃኔ አለም
    ስለ ድንግል ማርያም ምሬሽ አለው
    በለኝ አባዬ ፍርድን ባልክን ኖሮው ጅብ በልቶነበር እኮው ውገኔ ንቃ ጠላትክን እውቅ😢

  • @AbNt-i8c
    @AbNt-i8c Місяць тому

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @GenzebMelka
    @GenzebMelka Місяць тому +3

    አቤቱ እንደቸርነክ ማረኝ 😢😢❤❤ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን እግዚአብሔር አምላክ ይጨምር

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት Місяць тому +26

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባ በጸሎትዎ አስቡን ከፈጣሪ እርቀናል እና አስታርቁን😢እግዚአብሔር አምላክ ከሚድኑት ጋር ያድርገን ከተጠሩት ሳይሆን ከተመረጡት ጋር ያድርገን ሀገራችንን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር☝️💒✝️

    • @wenyzeyed5604
      @wenyzeyed5604 Місяць тому +2

      አባ በፀሎተዎት አስቡኝ ወለተ ሚኪያኤል

  • @NatanNati-g8w
    @NatanNati-g8w Місяць тому +1

    አቤቱ ማረን ❤❤❤ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን። እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ የደረሰ ለሁላችን ይድረስ ።

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Місяць тому +7

    የኛ ዕንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት አሜን ❤❤❤❤

  • @12M19G
    @12M19G Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ይሔ ጉባኤ ከኢትዮጵያም አልፎ በተለያዮ ሃገራት ላሉትም ህዝቦች ሁሉ ተስፋ ነው ። ስንቱ ሰው የሰው ፍጥረት ይህን በመሰለ የመናፍስት እስራት እየተሰቃየ እንደሚኖር ስንቱ ህይወቱ እንደተመሰቃቀለ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀውና ለሁሉም ይድረስለት ። ለጉባኤው መስፋት እገዛ ከፈለጋችሁ እኔ አለሁ ። በምችለው በአቅሜ የእግዚአብሔር አላማ ይሳካ ዘንድ ለማገዝ ፈቃደኛ ነኝ ።
    መምህራችንን መልዓከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ሌሎችንም የምታገለግሉ ወንድሞች እህቶች ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ህይወታችሁን ሁሉ ብሩህ ያድርገው ። በእውነት እናመሰግናለን ። ከዚህ የሚበልጥ ስጦታ የለም! ❤🎉

    • @berisobedada188
      @berisobedada188 Місяць тому

      እናመሰግናለን በርታ ወይም በርቺ

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 Місяць тому +17

    መምህር ግርማ በእድሜ ጤና ያቆይልን የኛእንቁ አባት አይ የኛ ክፍት 😢😢😢

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 Місяць тому +8

    አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲 ሺአመት ኑሩልኝ♥️♥️♥️♥️ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌾🌾🌾🌾🌾

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 Місяць тому +6

    መሰደዴየ ሆነልኝ ለበጎ እንኳን መጣሁ አረብ አገር እንቁ መምህራች እየሰማን ንቅት አልን ተፈወስን ተመስገን ሌቤቴሰብም ተረፍን ❤

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 Місяць тому +3

    ምሬሃለዉ በለኝ ስለድንግል ማርያም መሃሪዉ መድሃኒያለም ይቅርባይ እንዳንተ የለም። 🙏🙏🙏

  • @ancaaluunigaatuu3394
    @ancaaluunigaatuu3394 Місяць тому +7

    እግዝአብሔር ይመስገን ፣አባታችን ወደ አግልግሎት ተመልሷል።ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ለአባታችን።

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan Місяць тому +1

    አቤቱ ማረን አባታችን ረዥም እድሜ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን❤

  • @TateqTateq
    @TateqTateq Місяць тому +4

    ለአባታችን እድሜን እንደማቱሳላ ጸጋን እንደኤልሳ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ። እንኳን ደህና መጣሉን አባታችን ።

  • @HuggTh
    @HuggTh Місяць тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወለተ አማኑኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች❤❤🙏❤🙏❤❤

  • @አለሙGdTee
    @አለሙGdTee Місяць тому +1

    አቤቱ ጌታየ መደሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ይቅር በለኔ እኔ ሃጢያተኛ ነኝና ማርኝ ሃገራችንን ስላም አርግልን በአህዛብ አገር ያለነውም ከተያዝንበት ክፊ መንፈስ የተፈታን አድርገን

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold Місяць тому +6

    ማርያም እናቴ ለሀገሬ በሰላም አብቂኝ❤ አባ እድሜና ጤና ያድልዎት...ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ...ምሬሀለው በለኝ ስለድንግል ማርያም.....

  • @TigistYazie-w1g
    @TigistYazie-w1g Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ የዚህ ፕሮግራም ተካፍይ ነበርኩ ያለዉ ሰላም ፀበሉ ስንርጭ ክብሩ ይስፍ መዳናለም❤❤❤ አባታችን ከድሜዉ ያቆይልን❤❤

  • @FIRTUNAMELESE-o2q
    @FIRTUNAMELESE-o2q Місяць тому +5

    አባታች እርሳ ላይ አድሮ የሚፈዉሰን የሚባርከኝ አምላክችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ 🙏

  • @رحيل511
    @رحيل511 Місяць тому +3

    አባታችን እድሜን ከጤነ ገር ያርዝምልን ድንግል ማርያም እነቴ የማደኔን ቀን አቅርብልኝ ከነቤተሰቦቼ አሜን፫

  • @selamzewude9029
    @selamzewude9029 Місяць тому +1

    መምህር ግርማ በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏

  • @AYNALEM-l7z
    @AYNALEM-l7z Місяць тому +4

    እኮን ደህና መጡ አባታችን🙏🙏🥰በፀሎቶት አስቡኝ አባቴ ወለተ መድን ብለዉ😢😢

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa Місяць тому +5

    አባታችን እግዚሐብሄር ይጠብቅልን ።ሁላችንንም ይማረን ከታሰርንበት ቸሩ መዳኒአለም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Місяць тому +5

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ስለ ቸሪቱ እመብርሃን ብሎ ይማረን 🤲እድሜ ይስጥልን አባታችን ይባርኩኝ

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh Місяць тому +2

    ለእኔም ለቤተሰቤም የአባታችን አባ ግርማ በረከታቸው ይደርብን

  • @የፍቅርእናትyefikerenat
    @የፍቅርእናትyefikerenat Місяць тому +1

    የኔ አባት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ከነቤተሰቤ

  • @JemsbilJems
    @JemsbilJems 16 днів тому

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባ አሜን
    🙏🙏🙏

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Місяць тому

    የድንግል ማርያም ልጆች አስቡኝ በፀሎት

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Місяць тому +1

    አባታችን ያቆይዎት. እጆትን. ያሳየኝ. በኸልሜ. አይቼዎታለሁ. የዛሬ. አስር. አመት. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Місяць тому +4

    አባታችን እንኳን በስላም መጡልን እድሜናጤና ይስጦት❤❤❤

  • @ተመስገንፈጣሪኣምላኬ

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤🎉

  • @ሀይሚፍቅር-hiymefikir
    @ሀይሚፍቅር-hiymefikir Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ከእግዚአብሔር የሆነን ነገር ማን ያስቆማል ?የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጦት ዛሬ በእርሶ ትምህርት ተቀምረናል ነቅተናል እግዚአብሔር ይስጦት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ig ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Місяць тому +5

    እንኳን ደህና መጡልን አባታቼን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መተት አድራጊዎች ያጥፋልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Місяць тому +8

    እመብርሀን ወላዲት አምላክ እርጂኝና እዚህ ቦታ አድርሽኝ እናቴ

  • @טענננהה
    @טענננהה Місяць тому

    አሜንአሜንአሜንአሜንአባታችን ሺአመት ያኖርልን አባቴ ይባርኩኝ ይፋቱን ❤❤❤

  • @WeletGbreil-s3c
    @WeletGbreil-s3c Місяць тому +4

    አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደረስ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረብኝ

  • @ethiopiafirist889
    @ethiopiafirist889 Місяць тому +1

    አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባዋል።

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta Місяць тому +4

    ለህይወታችን❤መሠረት የሆኑ ዉድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና❤ይስጦት ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ganat12345
    @ganat12345 Місяць тому

    አባታችን,,እግዚአብሔር,,ይጠብቆት,,❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድማእና ጥና ይስጠት ተመስገን ተመስገን ተመሰገኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @thetruthp.a6927
    @thetruthp.a6927 Місяць тому

    ድንቅ መምህር የእግዚአብሔር ሰው
    እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርሎት አሜን🙏🙏🙏

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በጸጋው ይጠብቅልን አባታችን☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg Місяць тому +2

    አባታችን በፀሎት አስቦኝ እደ ረስኝ እበኩቹ ወገነ በፀሎት አስቦኝ😢😢😢

  • @VshhVsjsjb-bc1lr
    @VshhVsjsjb-bc1lr Місяць тому

    አሜን አሜን እንካን አደርሰክ ወድሜ ለአንተ የደርሰ ለያም ይደራሴ አሜን 🙏🙏

  • @BereketAregawi-t3b
    @BereketAregawi-t3b Місяць тому +1

    ገ ሚካኤል ...በረከታቸዉ ይደርብኝ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Місяць тому +1

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት እኛም ከእሰራታችን እመብርሃን ትፍታን ወለተ ቅድሳን በፀሎት አሰቡኝ

  • @yayature2051
    @yayature2051 Місяць тому +1

    በአንፀባረቂዋ እናቴ እመብርሃን እና በእየሱስ ክርስቶስ ተስፋ አልቆርጥም ። እመብርሃን የአለም ብርሃን ስቃየን የአለም ስቃይን አስወግጅልን እባእሽን እናቴ!

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c Місяць тому

    abatachn edme na tena yestwot egziabher! nurulen!!

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Місяць тому

    ❤❤❤❤አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን የሰራዊት ጌታ እኛንም ስደተኞችን ሰብስቦ በቤቱ ለፈዉስ ያብቃን❤❤❤

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal Місяць тому +2

    አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብኄር እድሜና ጤና ይስጥዎት
    ለኔም ሀፅያተኛዋ እህታችሁ ወለተ ህይወት እግዚአብኄር ይምረኝና ለንስኀ ሞት እንድያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
    እግዚአብኄር ከሁላችንም ጋር ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Місяць тому +6

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @kiflegebrezgabher2090
    @kiflegebrezgabher2090 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር የመሰገነ የተባረከ ይሁን ኣባታችን እንኳን እግዚአብሔር በሰላም ኣምጥዎት በጣም ደስ የሚል ቀን ዕድመና ጤና እግዚአብሔር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጦዎት

  • @asna7836
    @asna7836 Місяць тому

    አግዚአብሔር ይመስገን አግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Місяць тому

    የእግዚአብሔር አምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን አቤቱ እንደ ቸርነትህ አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን ያቆይልን አባታችን እልልልልልልልልልልል

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd Місяць тому

    አባታቻን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን በረክታችው በፀጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አሜን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Місяць тому

    እንዲህ አይነት አባት ያብዛልን ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Місяць тому

    ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስንቱ በየቤቱ ተይዟል እግዚአብሔር ይርዳን በምህረት እጁ ይጎብኘን

  • @HuggTh
    @HuggTh Місяць тому +1

    አባታችን መድሃኔ ዓለም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዎት ይብዛልን አባ❤❤❤
    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
    የተፈሳችሁ እህት ወንድሞቼ ለእናተ የደረሰ
    ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ለስደተኞች
    ይድረስልን!❤🙏❤እመብርሃን ሀገራችንን
    ሠላም ታድርግልን!❤🙏❤በሠላም
    ከስደት ትመልሰን!❤🙏❤💚💛❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Місяць тому

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት የአገልግልዎትን ዘመን ያርዝምልን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር እረዥም አገልግሎት ዘመን ይስጥልን❤❤❤❤

  • @MeseretGirma-n5d
    @MeseretGirma-n5d Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @EyerusAdefris
    @EyerusAdefris Місяць тому

    እግዚአብሄር የመሥገን አሜን አባታችን በእድመሜ በጤና ያቆይልን አሜን!!!

  • @NatiSmartwa
    @NatiSmartwa Місяць тому

    አባቴ በእጅዎ መባረክ እውነት እንደሰማይ ቢርቀኝም ለሁሉም ጊዜ አለው የመዳን ቀኔ በእግዚአብሔር እጅ ነውና አባቴ በፀሎት ያስቡኝ አሜን

  • @mamush2245
    @mamush2245 Місяць тому

    የእግዚአብሔር በረከት በእኛም ላይ ይደርብን እድሜ ይስጦት አባታችን

  • @اللهم-ش4ع
    @اللهم-ش4ع Місяць тому +2

    እንኳን በደህና መጡልን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን ፀገዉን ያብዛልን አቤት የሰው ልጅ ፈተና 😢😢😢😢

  • @yohannes5352
    @yohannes5352 Місяць тому

    እግዚአብሔር ለዚህ በረከት ያብቃን ለአባታችን ለመᎃህራችን መላከመንክራት መᎃህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በስደት አገር ነዉ ያለሁት 🙏♥️🌹

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 Місяць тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GjGjGTidk
    @GjGjGTidk Місяць тому

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅማ እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Місяць тому

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @Elfnesh-d3e
    @Elfnesh-d3e Місяць тому

    እመብርሀን እኛንም አስቢን😢😢😢

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 Місяць тому

    የኔ አባት በጸጋ ላይ ጸጋ አጋዕዝት ዓለም ስላሴ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje Місяць тому

    እግዚአብሔር የኛም የድነቱን ቀን ያቅርብልን አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse Місяць тому +2

    እድሜና ጤናይስጥልኝ አባታችን አሜን አሜን

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc Місяць тому

    አባታችን በጣም ነው የምንወዱት ❤❤

  • @masreshajorgi7938
    @masreshajorgi7938 Місяць тому

    አባቴ ፀጋዉን ያብዛልኝ በእድሜ በጤና ዪጠብቅልኝ የብዙሀን አባት ያድርግልኝ

  • @kidistadmasu7100
    @kidistadmasu7100 Місяць тому

    እግዝአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለ አባታችን ለ መ ምህር ግርማ ረጀም እድሜ ይስጥልን!!

  • @tamiratgidey8153
    @tamiratgidey8153 Місяць тому +1

    አባታችን ወደ መቀለ ቢመጡ ብዙ ሰዉ ይፈወሳል ለመምጣት ፈልጎ ብዙ የተቸገረ አለና ስላሴ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርል አሜን

  • @Alem-p4r
    @Alem-p4r Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 23 дні тому

    አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 Місяць тому

    አሜን የ መዳን አዉድ ያድርግልን።በፀሎት አስቡን ቤታችን ሰላም እንዲሆን ገብረመድህን እና ወለተማሪያም እያላችዉ።

  • @AmanuelGebremedhen
    @AmanuelGebremedhen Місяць тому +2

    አባ እግዝአብሔር ከሁሉ ኩፉ ይጠብቃቹ እድሜና ጢና ይስጣቹ እኔም አንደ ቀን በይገኝችሁ እፈዉስ ነበር

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Місяць тому

    Egazebehare yamesgane ❤❤❤❤❤❤