Memehir Girma Wondimu Video 691 በረከት አጥቼ ነበር በማለዳ ነቃብኝ በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Memehir Girma Wondimu Video 691 በረከት አጥቼ ነበር በማለዳ ነቃብኝ በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት #subescribe_now ትዉልድ ይዳን

КОМЕНТАРІ • 422

  • @Kidyeema16
    @Kidyeema16 3 місяці тому +175

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎት እርሶን ሳይ ግንባር ላይ የታሰሩት ሲተራመሱ ይታወቀኛል 😟።ይሄም በርሶ ትምህርት ነዉ።🙏 ደግሞ በጣም ተስፋ የቆረጥኩበት ነገር ተሳካልኝ ደስ ብሎኛል ❤🙏🙏🙏

    • @Jermiahu444
      @Jermiahu444 3 місяці тому +8

      ገብረ ፃድቅ አስበዉ

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤

    • @kidisthailu6085
      @kidisthailu6085 3 місяці тому

      Congratulations!!!

    • @Kidyeema16
      @Kidyeema16 3 місяці тому +3

      @kidisthailu6085 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባመነዉ ልክ እንደሚሰጠን ከፈለገ ከመጨረሻ እንደሚጀምር ምስክር ነኝ💒💒💒

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 3 місяці тому +52

    አባት እኔ ገና የዛሬ 17- 18 አመት ገና ሳዮት የእግዚአብሔር ማዳን በእርሶ ላይ እዳለ ያወኩት እኔ ጨንቆኝ ስሰቃይ ነው ወደ እርሶ የመጣውት ሁሉም ሰው ሊረዶት የሚችለው እንደ እኛ ስቃይ ውስጥ ሲኖረው ብቻ ነው እድሜ ለእርሶ የዳይብሎስን ትግል አውቄ እየታጋልኩም እየሰራውም ትምህርቴንም ሳላቋርጥ ጨረስኩ ዛሬም እየስራው እየታገልኩ ነኝ ጨርሶ እዲምረኝ በፀሎቶ አስቡኝ

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 3 місяці тому +2

      እመብርሃን ትስማሽ

    • @bsikiros7171
      @bsikiros7171 23 дні тому +2

      ላንቺ የረዳ ኣምላክ ለሁላችን ይድረስብን ጨርሶ ይማርሽ

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 3 місяці тому +26

    የኔ እንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት በጣም አከብሮታለው እወዶታለው አመሰግኖታለው, አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖትን በዚ ዘመን ሳይገባን እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር 3 місяці тому +56

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችን ይደረስ

  • @MeseretG.michael
    @MeseretG.michael 3 місяці тому +59

    የቤተክርስቲያን ብር ሲመዘብሩ ግድ አይሰጣቸው አባት ተብየዎች ዛሬ ላይ መንጋውን በትነው ቪላ ቤትና ዘመናዊ መኪና ይዘዉ ይንፈላሰሱ ሕዝቡ ዳኘ አልዳነ ምን ገዷቸው መምህር ለእርሶ እድሜና ጤና ይስጦት

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 місяці тому

      በትክክል

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 місяці тому +1

      እዉነት ነዉ። እነሱ ስለ ከርሳቸዉ እንጂ የኛን መዳን ፈፅሞ ስለማይፈልጉና መተትንም የሚመትቱት እነሱ ስለሆኑ ስራቸዉ እየፈረሰ ስለተቸገሩ አባቶቻችንን ያሳድዳሉ። ጌታ በምህረት አስቦን መታች ደብተራዎችን ከቤተ ክርስቲያንና ከሀገራችን ያስወግድልን እንጂ ከባድ ነዉ።

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 3 місяці тому +1

      እውነት ነው ።እመብርሃን ታስበን እንጂ እጅግ በጣም ከባድ ነው።ለአባታችንም ቸሩ መድሃኒያለም እረጆሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ።

  • @elsabeth2127
    @elsabeth2127 3 місяці тому +69

    አባ በረከቶት ይደርብኝ የድካሞትን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈሎት አሜን።

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 3 місяці тому +41

    ማነው እንደኔ ድምፃቸውን ሲሰማ ሰላም የሚሰማው

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 3 місяці тому +30

    ተመሥገን ወንድማችን ላንተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን አባ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይሥጦት

    • @sabaabrha
      @sabaabrha 4 дні тому

      Eiiiiiiiiiiiiiiii❤❤❤❤

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 3 місяці тому +9

    አባታችን በረከትዎት ይደርብኝ የእርስዎን ፈዉስ ስመለከት ሰዉነቴን ያቅበዘብዘኛል ይጨቀኛል የማያረገኝ የለም ኧረ ወላዲት አምላክ እመብርሀን በኔ በልጆቼ በባሌ በትዳሬ ላይ ያለዉን እርኩስ መንፈስ ነቅለሽ ጣይልኝ አባቴ በረከትዎት ይደርብኝ እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 3 місяці тому +9

    አባታችን የእግዚአብሔር ፀጋ ሁሌሞ ከእርሶ ጋር ነው ። የአዚም መንፈስ አደዝዞኛልና በፀሎት አስቡኝ ። ቅዱስ አባታችን ። ብርሃነ-ስላሴ ነኝ

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 3 місяці тому +14

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ይሄ ሁሉ ጉዳቸው እንዳይወጣ ነው የሚንጫጬት አባ ብዙ ልጆች አትርፈዋል ክብር ለመድሀኔያለም ❤❤❤

  • @MuneKist
    @MuneKist 3 місяці тому +10

    አባቴ መምህር ግርማ ድካሞትን እግዛብሔር ይክፈሎት ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanihaile
    @nanihaile 2 місяці тому +1

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጦት እኛ የተጎዳንና በመናፍስት ስቃይ ውስጥ ያለን እንረዳዎታለን በእርስዎ ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ ያስበኝ ጸሎትዎ ይርዳኝ

  • @رحيل511
    @رحيل511 3 місяці тому +10

    አበታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን ልዑል እግዚአቤሔር !!!

  • @tifit589
    @tifit589 3 місяці тому +10

    አቤት መታደልአባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 3 місяці тому +12

    አምላኬ ሆይ ሰው ሲድን እና ሲደሰት እደ ማየት ሌላ ምን ደስታ አለ
    ለናተ የደረሰ ለኛም በረከታቹሁ ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭

  • @hannasamson5524
    @hannasamson5524 3 місяці тому +13

    የደረሰበት ብቻ የሚያዉቀዉ !
    አባታችን እድሜ ይስጦት ሳላገኞት ሳላዉቆት ቤቴ ያስተማሩትን ተግብሬ ያየሁትን መናገር ይከብደኛል

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 3 місяці тому +5

    ህይወታችንን በአምልኮ መርተህ በአባታችን ትምህርት ተጉወን ሰይጣንን ወይድ እንድንለዉ ቃሉን እንድንኖር ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን ትዉልድ ንቃ ነቅተናልና

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 місяці тому +6

    🎚ሰው የለኝም :: በፀሎትዎ አስቡኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት አሜን🎚

  • @matilove3643
    @matilove3643 3 місяці тому +9

    እውነት ነው የኔ አባት ባሳቸው ትምርት እግዚአብሔር ከአንደበቴ ላይ እንዳይጠፉ ያደረጉ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!!!

  • @mekonnenwagaw4844
    @mekonnenwagaw4844 3 місяці тому +1

    እረጅም እድሜ ይስጥዎት። መምህር በረከርዎ ይድረሰን። ገብረ እየሱስን በጸሎትዎ ያስቡልኝ።

  • @AbebeMesfin-n9y
    @AbebeMesfin-n9y 3 місяці тому +1

    አባታችን እግዚአብሔር አብዝት ፀጋውን ይስጥወት አባታችን የኦርቶዶክስን እምነት በተግባር የገለጹ ትክክለኛውን እምነት ለአለም አሣውቀውልናል አባ እርሰወን ለማመስገን ቃላት የለኝም ቃላት ያጥረኛል አባ በረከትወት ይደርብን በፀሎት አስቡን እድረኛ ነን እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ምስጋና ሁሉ ላንች ይሁን አሜን አባታችን በምን ቃል ላመስግንወት አባ የእኔን እድሜ እግዚአብሔር ቀንሶ ለስወ ይስጥ አሜን

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 3 місяці тому +2

    መምህርዬ የአገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋ ኑሩልን በጣም እንወድዋታለን በሞገስ ያኑርዋት

  • @henimak2727
    @henimak2727 3 місяці тому +6

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ጠላት እየተጫጫ ነው ምእመን እየዳነ ነው ክብር ለመደሀኒያለም🎉🎉🎉🎉

  • @LuleGebremedhnHailu-i8t
    @LuleGebremedhnHailu-i8t 3 місяці тому +1

    ኣረ ኣባ እድሜ ና ጤና ይስጦት። ኣረ እኔም በዓይነ ጥላና ሟርት ከቤተሰብ የመጣ እና ሌሎች እየተጠቃሁት ነው ደረሱልኝ።ስልከውት የሚያውቅ ሚነግረኝ በማርያም ስም ልነምነው

  • @MeazaGetahun-r7p
    @MeazaGetahun-r7p 3 місяці тому +5

    የፈውስ ምክንያት እንዲሆኑን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚያብሔር

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 3 місяці тому +1

    አባታችን እድሜ ፀጋዉን ያድልልን እርሶጋ የሚፈወሱ እድለኛ ናቸዉ እኔ ሁሌ በእርሶ መፈተሽ እፈልጋለዉ አንድ ቀን እመብርሀን ታሳካልኛለኝ ትምርቶት ተግባራዊ እያደረኩ እኔም እታገላለዉ ❤❤❤

  • @Emout.IN7
    @Emout.IN7 3 місяці тому +4

    አባታችን በረከቶ ይደርብን አመ ብርሃን በመቀነቷ ከልላ ከጠላቶቾ ትጠብቅዎ ለነሱም ዓይነ ልቦናቸውን ታብራላቸው ይብላኝ ለነሱ ደንዝዞ መኖርን ምርጫቸው ላደረጉ። እኛስ በበረከትሆ በርትተናል አንናወጥም ክፋና ደጉ ለይተናል መጨረሻችንን አመ አምላክ ታሳምርልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 3 місяці тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ከነቤተሰባቹህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያክብልን አባ በጸሎት አስቡኝኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ከነቤተሰባቹህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያክብልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 місяці тому +5

    መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ እደሜችወን ያረዘመልን❤❤❤

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 3 місяці тому +5

    አባታችን ለኛ በሀጢያት ለደከምነዉ እርሶን የሰጠን ቸሩ የአለም ጌታ ይክበር ይመስገን። አኛም ሀገር ህዝቡ በአብዛኛዉ እንዲህ እየመተቱብን መቆሚያ መቀመጫ አሳጥተዉን ከነልጆቻችን ሰርተን ለፍተን ያገኘነዉ ሀብት በቀጥታ ወደ እነሱ ካዝና እየጎረፈ እኛ ግን ሁሉንም ፍቅራችንና መተሳሰባችን ሳይቀር ባዶ ሆነን እየተሰቃየን ነዉ። ይበልጥ ዉጪ ካለዉ ይልቅ በቤተ ክርስቲያን አገልጋይ መስለዉ የተሰገሰጉት ዲያቆናትና ካህናት ናቸዉ ይሄንን ክፉ ስራ በገንዘብ እየተገዙ የሚመትቱት። ጌታ ስለህዝቡ የሰጣቸዉን አደራ ረስተዉ እኛ በምንከፍለዉ አስራትና የተለያየ ክፍያዎች እየበሉ መልሰዉ እኛንና ጌታ በነሱ ላይ አድሮ ከዚህ ክፉ የአጋንንት መተት ነፃ የሚያወጡንን አባቶቻችንን እየወጉና እያሳደዱ ይገኛሉ። በዉጪም በሀገርም ዉስጥ ያላችሁ የድንግል ማርያም የአስራት ልጆችና የክርስቶስ ቤተ ሰቦች ድምፅ ሁኑን። በአሁኑ ሰአት እነዚህ መታቾችና አስመታቾች አባታችን አገልግሎት እንዳይሰጡ በከፍተኛ ደረጃ እየሰሩ ስለሆነ። በፀሎታችሁም አግዙን።ስለ ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን መላእክት ብላችሁ ደግሜ እላለሁ አግዙን።

  • @SobiaSobia-e4p
    @SobiaSobia-e4p 2 місяці тому

    መሰመሰላሰይ ኣባታችን የኣጎልግሎት ዘማናቹ አግዚአብሔር አምላካችን ይባርክልን አባትይ አንይ ፈልግሀ ንበር
    የት አላቹ በማርያመ ኑጎሩኝ❤❤❤❤

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd 3 місяці тому +1

    አባታችን እዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን በረክታችው በፀጋ መንፈሰ ቀዳሰ ይደረበኝ አሜን🤲🤲🤲

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 3 місяці тому +8

    እልልልልልልል አባታችን ሺአመት ኑሩልን

  • @MarkabAlmarkab
    @MarkabAlmarkab 3 місяці тому

    የመምህር ግርማ ሰሰማ ሃይማኖቴ ፍፅም ወደደኩት በሰመኣብ ኣቤትትትት ፀጋ መታደል ነዉ

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር 3 місяці тому +10

    አባዬ በፀሎት ወለተ ስላሴ ፈተናው ከዘመዶዘነው እራሴን መቆጣጠር አቅቶኛል ያለሁ በስደትነው😢

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 3 місяці тому +2

    አባእድሜና ጤና ይሰጥውት ቃላት የለኝም ብቻ ቃል የለንም አንቀትውናል እድሜ ይሰጥውት

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 3 місяці тому +1

    አባታችን እንካን ደህና መጡልን እግዚእብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፆም በፆሎት የበረታቹ ወለተ ስላሴ እያላች በፆሎታች አስቡኝ😢😢😢

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 3 місяці тому +2

    በዚህ በከፋ ዘመን እናንተን የመሰሉ አባት ስላገኘን እድለኞች ነን እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 3 місяці тому +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን አብ የተከለው የሚነቅለው የለም ቅዱስ ሚካኤል ብርታት ይውኖት 🙏❤

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 3 місяці тому +3

    Abatachen edeme ena tena yesetewote 10000000 amete nurulen❤❤❤amen

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 2 місяці тому

    ኣባታቺን ፈጣሪ ይጠብቅህ በመቤቴ ስም ሰይጣንን እምታሰግድ ተመስገን👏👏👏🙏🙏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 3 місяці тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤አባቴ በረከተዎት ይደርብኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት❤❤❤❤❤❤

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 3 місяці тому +4

    አባታችን እኛንም ከሰይጣን ጥርስ ያወጡን እርሰዎ ነዎት እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን

  • @ZebiderZebider-v6l
    @ZebiderZebider-v6l 3 місяці тому +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት። በፀሎት አስብኝ እህተገብርኤል ነኝ

  • @ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ
    @ኤፍታህተከፈት-ኀ6ቈ 3 місяці тому +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን በፆም በፆሎት የበረታቹ እህት ወንድሞቼ ገብረ እየሱስ እያላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ😢

  • @SinkeYami
    @SinkeYami 3 місяці тому +1

    Abate endardos aynat egezehber ya bezalen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 3 місяці тому +2

    አባታችን እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን ክብር ይግባው። ጸጋውን ያብዛሎት!!

  • @amareandulem5815
    @amareandulem5815 2 місяці тому

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ ወለተማርያም

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 3 місяці тому

    በእውነት የገባው የአብረሃም የእስራኤል አምላክ እያለ ይታገላልእሚያሾፈው ዳቢሎስ ይጫወትበታል አባ እድሜና ጤና ይስጥዎት የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kedeset
    @kedeset 3 місяці тому +1

    አባቴ ስለኛ ልጆች ደከመኝ ሳይሉ ከመከራ ከጭቀት አምላክ በሰጦት ጸጋ ትምህርቶት ነቅተናል እምነታችን አውቀናል አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቆት

  • @Hillary-u5o
    @Hillary-u5o 3 місяці тому +8

    aba Girma nureln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር እና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል የክፉ ሰው መተት ሲከ(ሽ)ፍ ህዝብ ሲድን በጣም ደስ ይላል።

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon 3 місяці тому +1

    እግዝእያብኬር ይመስገን አባታችን እድሜ ጼና ይስጥልን ፈጣሪ እሶዎን የመሰላ አባት ስለሰጠን ፍፕጣሪን እናመሰግናለን ❤🎉🎉

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 2 місяці тому +1

    አሜን×3 ፀጋዉን ያብዛለዉ አባታችን እድሜ ጤና ሠላም ፍቅር ለህዝባችን ለሐገራችን ክክፎ ሠዉ እና ከሠይጣን ክፎ ሥራ ይጠብቀን ወገን ንቃ ሼር አድርጉ በርቶ ንስሐ ገብተን ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል የበቃን ያድርገን መሥገድ መቀጥቀጥ በርቶ ወገን❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp 3 місяці тому +5

    የኔ ውድ አባቴ እድሜ ይስጥሆት የኔ ፍቅር አባቴ

  • @FreweyniGebru
    @FreweyniGebru 3 місяці тому +5

    ኣባታችን ፧ፀጋችን ይደርብን 🙏🙏🙏🙏

  • @GezuWeldeegzi
    @GezuWeldeegzi 2 місяці тому

    አባቴ የእርሶን አድሜ የማቶሳላ አልልም ያንስብኛል እስከ አለም ፍፃሜ ያኑሮት

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 3 місяці тому +1

    እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ ልልልልልልልልልልልልልልልል 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 3 місяці тому +1

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤

  • @AsdAsd-p1b3n
    @AsdAsd-p1b3n 2 місяці тому

    አባታችን እርዥም እድሜ ይሰጥልን❤❤❤ወንድሜ ላተ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 3 місяці тому +1

    ተመስገን ጌታዬ አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 3 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል እገሰዚአብሔር ይመሰገነ በእውነት አምላክ ቅዱሳን እድሜ ከጤና ይሰጥልን ዬኔ አባት

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር በሀይሉ በስልጣኑ ይጠብቅልን አሜን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት እኔም የመዳን ግዜ አጭር ያድርግልኝ እመቤቴ በቅርቡ ታድርግልኝ

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 3 місяці тому +1

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እግዚኣብሔር ኣምላክ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እግዚኣብሔር ኣምላክ እመ ብርሃን ርህርህተ ህሊና ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ❤❤❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 3 місяці тому +5

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 місяці тому +4

    ፀጋው ያብዛሎት አባታችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 3 місяці тому +1

    .ቤዛዊተአለም እመብርሐን አባታችነን ትጠብቅልን ከእስራት ትፍታን ታስረናል ይህንን የሚቃወም ሁሉ ልቦናቸዉን ይክፈተዉ ለናነተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 2 місяці тому

    አባታችን እድሜና ጤና እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጦወት ወለተ ሰንበት እና ገብረ ክርስቶስ ብለዉ በፆለት ያስቡን

  • @ሁለምናገርላባጎኖው
    @ሁለምናገርላባጎኖው 3 місяці тому

    Elelelelelelelelelelelelelelele egzabern yemasgen 👏👏👏👏

  • @መንደላይ4G
    @መንደላይ4G 3 місяці тому +7

    ኣባቴ በጣም ነው ምወዳችህ 1000000000000000 ኣመት ኑሩሊን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 3 місяці тому

      አሜን❤

    • @YohannesYohannes-v5w
      @YohannesYohannes-v5w 2 місяці тому

      Abatcin baxame amsaginalw pils selik quxur mawsad yicalali woy

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 місяці тому

      @@መንደላይ4G አኔም እጀግ በጣም። ነዉ መወደችዉ አባታችን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 3 місяці тому +1

    እግዚሐብሄር ይመስገን አባታችን ከፈጣሪ በታች ውድ ስጦታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @zerituzemene
    @zerituzemene 3 місяці тому +1

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልወት !!

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Місяць тому

    መምህር በረከትዎት ይድረሰን

  • @KadisGood-w6g
    @KadisGood-w6g 3 місяці тому

    aba bemejerya edemena xena yixote e.ger bertu aba alemin endiyadinu fexar berso lay aderol ena yesewn wer ayadamixu aba adara aba b e.ger!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን 😢😢
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን በጣም ከባድ ነው ተይዘናል እኮ አምላኬ ከስራታችን ፍታን 😢😢

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 3 місяці тому

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @AddisDendena
    @AddisDendena 2 місяці тому

    አሜን አንተን የፈወሰ እግዚያብሔር ለኔም ይድረሰልኝ

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 3 місяці тому +1

    የኔ አባት እርጅም እድሜ ይስጠወት እኛም ለደጁ አብቅቶ ለመፈታት ያብቃን 😢😢😢😢😢😢

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 місяці тому +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስት አርሴማ ይድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @tgiወለተእየሱስ
    @tgiወለተእየሱስ 3 місяці тому +2

    አባታችን እድሜና ጤነውን ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MezgbDubie-yc2bv
    @MezgbDubie-yc2bv 3 місяці тому +3

    እድሜዋን ያርዝምልን አባታችን

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 3 місяці тому +9

    ለሁሉምነገር❤❤እግዚአቡሔር❤❤ይመስገን❤❤ አባታችን እግዚአብሔር ጤናዉን ፀጋዉን ያብዛሎት ኑሩልን ❤❤🙏🙏🙏❤❤🤲🤲🤲❤️❤️

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 3 місяці тому

    ላባታችን እረጅም እድሜ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 3 місяці тому

    አባ የሉሲፈር አባል የሆነ ነዉ እርሶን የሚነቅፈዉ ልቦና ይስጣቸዉ አባታችን በረከቶ ይደርብኝ!!

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 3 місяці тому +11

    ለሁሉም የሰው ልጆች መዳን ይሁንልን

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 3 місяці тому

    አባታችንን ለሰቲን መደአንያለም የመሲገን ፈታረየን አቢዚች የወደዲኩት በሲወቲምህት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatathelaw1860
    @melatathelaw1860 3 місяці тому +1

    አሜን አባታችንን የስጠንን አምላክ እግዝአብሔር ይመስገን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 місяці тому

    አባታችን እንኳንም በሰላም
    መጡልን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 місяці тому +1

    አባታችን የቅዱስን አምለክ እግዚአብሔር ራጂም እድሜና ይስጦት❤

  • @MeleseMulu-cc3xm
    @MeleseMulu-cc3xm 3 місяці тому +1

    አባታችን እዴሜዎትን ያርዝምልን ተባረኩልን❤❤❤

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ሰጥቶ ያቆይልን አባታችን

  • @mametekola
    @mametekola 3 місяці тому

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @ትግስትጌታነህ
    @ትግስትጌታነህ 3 місяці тому +1

    አባታችን እርዥም እድሜ ይስጥኦት❤❤❤❤❤

  • @ErmiasGhide-d5j
    @ErmiasGhide-d5j 2 місяці тому

    ኣባታችን ኣምላኽ ጸጉኡ ይብዝሓልኩም ፡በጃኹም ኣብዚ ሎንዶን ምጹ ይቅርታ ኣምሓረኛ ኣይችልምን 🎉🎉❤❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ❤❤❤

  • @rutahermon2258
    @rutahermon2258 Місяць тому

    Amen (3) Ftriy Adem ana tena yestelen ambtachin