ሰበር! አብይ፦ከነ ክርስቲያን ጋር ድርድር ጀምረዋል - ቀጥታ DeraNews Sep14,2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 433

  • @tube-fe7yy
    @tube-fe7yy 4 дні тому +38

    ድል ለፋኖ

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 4 дні тому +9

    ድል ላማራ ፋኖ

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e 4 дні тому +42

    ድልለአማራፍኖ

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 4 дні тому +18

    ❤ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @danielteklegeorgis
    @danielteklegeorgis 4 дні тому +38

    ድል ለአማራ ፋኖ

    • @mimy9301
      @mimy9301 4 дні тому +1

      Amara, woys lemagn? Wusha! Ende hetsan lig, Besaw medir talekesal e!

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 4 дні тому

      @@mimy9301ትንሽ እማታፍሩ የአህያ ስብስብ 60 % አማራ ክልል በሚመረተው ኢትዮዺያውያን እሚኖሩት ይህን ታውቃለህ?

    • @JoeFrazier-d1d
      @JoeFrazier-d1d 4 дні тому

      ​@@mimy9301Woriqi ylbschi Ahiya min waga alati.

    • @JoeFrazier-d1d
      @JoeFrazier-d1d 4 дні тому

      What's the whole point if a 🐖 put a lipstick on. ጦጣ ኪቲ 😂

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 4 дні тому +30

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @amanalisaman4444
    @amanalisaman4444 4 дні тому +13

    ድል ለነበልባሉ የአማራ ፋኖ

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 4 дні тому +28

    ደርየ እንኳን አደረሰህ አንተ ለህሌናህ የምትኖር በጣም መልካም ሰው ነህ ኑርልን🙏መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 4 дні тому +53

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 4 дні тому +1

      Unity is strength .

    • @JoeFrazier-d1d
      @JoeFrazier-d1d 4 дні тому +1

      Unity, the bond that binds us all,
      Together we stand, never to fall.
      In times of joy, in times of strife,
      Our unity keeps us going in life.

  • @danieltela-kd4ob
    @danieltela-kd4ob 4 дні тому +17

    ደረጀ፡ ኤሪትራዊ ነኝ የት ነቨርክ ያ ሁሌ ግዜ ጥፍተህ ነበር ኣገር ኣማን ኖው ጎበዝ ነህ ያንተንፕሮፈራም ደስ ኖው የሚለኝ መቸም ታውይቃከህ ጉዛቺን ኣብረን ኖው መጥፎዉም ደጉም እስክ መጨረሽታዉ ፋኖን ሰላም በልልኝ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 4 дні тому +35

    አሁንም ድል ለጀግናው ፋኖ !ድል ለጀግናው ፋኖ !ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖኖ!!!

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 4 дні тому +19

    ድል,ለአማራ,ፋኖ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 4 дні тому +23

    ለንዋይ ደበበ እና ለባለቤቱ መፅናናትን ይስጥልን ።ነብስ ይማርልን ።

  • @user-qx3bc6rk4b
    @user-qx3bc6rk4b 4 дні тому +8

    ክላስኩ በጣም የሚገርም ስሜትን የሚነካ ነው።
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 4 дні тому +26

    እኔ ግን የንዋይን ባለቤት አደንቃታለሁ እንዳንቺ አይነት እናት በማየቴ ተደሥቻለሁ ፊት በፊልም ላይ ነበር የማየው አሁን ግን በገሀድ ሥላሳየሺን እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣችሁ ።

    • @WondwosenKuru
      @WondwosenKuru 4 дні тому +1

      የታደልክ ብርቱ ተወዳጅ ጋዜጠኛ በርታልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ የበለጠ ያበርታህ !!!!

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 4 дні тому +32

    ድል ለፋኖ !! ድል ለፋኖ !!ድል ለፋኖ !!

    • @isaacmekuria3234
      @isaacmekuria3234 4 дні тому +4

      ምንም ድርድር የለም ። መከላከያ ከአማራ ክልል ሙሉ ለሙሉ መውጣት አለበት , አማራ እስረኞች መፍታት አለበት, ብልፅግና ከአማራ ክልል መውረድ አለበት በምትኩ ፍኖ መረከብ አለበት, ከዛ እንደራደራለን።

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 4 дні тому

      ​@@isaacmekuria3234 awuqo mszenagiya newu

  • @azabewollo1807
    @azabewollo1807 4 дні тому +8

    ድል: ለአማራ: ፋኖ
    💚💛❤️💪💪💪

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 4 дні тому +8

    ድርድር የሚባል የለም በብልፅግና
    መቃብር ላይ ቆመን ነው ድርድሩ
    ከቀሪው ኢትዮጵያዊያን ጋር አለቀ።

  • @Wendiferaw
    @Wendiferaw 4 дні тому +9

    ደርጀ በርታ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 4 дні тому +15

    እነ ክርስትያን እነ ዮሐንስ በአማራ ህዝብ ጉዳይ አይደራደሩም በርግጠኝነት ሲቀጥል ትግሉ አሁን ህዝባዊ ሆኗል ስለዚህ ትግሉ ለህዝብ ነው

  • @maraselam9500
    @maraselam9500 4 дні тому +21

    ዛሬ አባቴጋ ደውዬ ለስብሰባ ጠርተውን ትነሳላችሁ አሉን ከኖርኩበት ሰፈሬ ቀባሪ ሊያሳጡኝ ነው ልጄ ብሎኝ በጣም ነው ያለቀስኩት እግዚሐብሄር ለዚህ ክፉ መንግስት እውነት አንዲት ጠጠር አቶ አይደለም የደሀ እንባ እንዲህ እየፈሰሰ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje 4 дні тому +6

      እግዚያብሄር ያቃል ብለሸ አፅናኚያቸዉ። አንቺ ሰታለቅሺ የበለጠ ይረበሻሉ ። አይዞሸ እግዚያብሄር ያሰተካክላል ። ለአባትቨ ብርታቱን ይሰጣቸዉ እድሜ ይሰጣቸዉ ይሄ አልፎ ሁላችን የምንድሰትበትን ቀን ይምጣልን❤🙏

    • @maraselam9500
      @maraselam9500 4 дні тому +2

      @@TinsayeshNafekeje አሜን ልክ ነው የሚሰራውን የሚያውቀው እግዚሐብሄር ብቻ ነው፡ እግዚሐብሄር ምስክሬ ቤታቸው ፈርሶ ልጆቻቻውን ይዘው ሜዳላይ የወደቁትን ዩቲዩብ ላይ እያየው ሳለቅስ ነበር አሁ እራስ ላይ ሲመጣ ደሞ ጊዜ እንኳን አይሰጡም በሰው ላይ ነው የሚያፈርሱት

    • @berhandejene968
      @berhandejene968 3 дні тому +1

      እይዞሽ እህቴ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 дні тому +5

    አዜብ እግዜር ይጠብቅሽ,አንድነት ይጠንክር

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 3 дні тому +3

    በጣም ልብ የሚነካ ፁሁፍ ነው የፃፈችው እግዚአብሔር ይባርካት አዜብዬ

  • @RhhgjhbcDryhhgde
    @RhhgjhbcDryhhgde 4 дні тому +12

    ደሬ አይዞህ በርታ ምንግዜም ከጎንህ ንን

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 4 дні тому +10

    አህለን እንኳን ሠላም መጣህ ደረጀ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 4 дні тому +5

    የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን።
    ሰዉ የእግዚአብሔር የጓሮ አትክልት ነዉ በወደደው ጊዜ የወደደውን ይወስዳል።
    ስለዚህ እሱ ሰጠ እርሱ ወሰደ።
    ነብሱን ይማር ወላጅ ዘመዶቹን እግዚአብሔር ያጽናቸው።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 4 дні тому +14

    እነ መስከረም አበራ ጀግኒት ለአማራዉ በጠራራ ፀሀይ በጠሎች መገደል የለበትም በማለቱዋ ሌሎቹም ዉድ አማሮች ታስረዉ አንድም አማራ የማይቆጨዉ ከሆነ ባይፈጠር ይሻላል። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @getnetabebe4895
    @getnetabebe4895 4 дні тому +6

    ሰላም ሰላም ደረጀ

  • @meharisahile2868
    @meharisahile2868 4 дні тому +11

    ደሬ ሰላም ነው ከሀዋሣ መሐሪ ነኝ

  • @bekelemenkesha3913
    @bekelemenkesha3913 4 дні тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @simertmoges754
    @simertmoges754 4 дні тому +6

    አሁንሰ መቼ ቆመ አማራላይ የሚሰራው ግፋ የደሀን ቤት እያፋረሰ አብይ ከሰልጣን ካልወረድ አማራ ከግፋ አይድንም

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 4 дні тому +11

    ደሬ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ነገሮች ሁሉ ዘንድሮ እንደሚለወጡና መልካም እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን።እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሆናል።ከጨረሰ ገዳዮች ነፃ ያወጣናል።❤❤❤❤❤

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 3 дні тому

      tsimamu hitsan lije ke sefer asitesaseb meche newe yemitiwetut ? Be hulum sifira yalachihu
      bale tsimam hitsanatoch meche new be sewinet like yemitasibut???????

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 4 дні тому +3

    ደርዬ እንኳን ደህና መጣህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እውነት ያሸንፋል በርታ የእግዚአብሔር ጥበቃ ካንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን

  • @TinsayeshNafekeje
    @TinsayeshNafekeje 4 дні тому +10

    ህሊና ያለዉ ሰዉ ህዝብን የሚያሰለቅሰ መንግሰት እንዴት ይደግፉል። ይገርመኛል😢

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 4 дні тому +14

    Selam❤❤❤❤❤Del Le Amhara hizeb

  • @getnetmare-s2c
    @getnetmare-s2c 4 дні тому +7

    ደሬ በርታል ወድማችን እንወድሃለን

  • @Weldemariam
    @Weldemariam 4 дні тому +7

    እነ ክርስቲያን ስለታሰሩ የተጀመረ ትግል የለም ቢፈቱም የሚቆም ትግል የለም ።

  • @TaddesseY
    @TaddesseY 4 дні тому +5

    ደራዬ አይዞን ይሔ ሰርአት አልቋል!!!

  • @aligemalgemal9489
    @aligemalgemal9489 4 дні тому +5

    ዲልለአማራፋኖ

  • @b.6015
    @b.6015 4 дні тому +8

    ነዋይ እና ባለቤቱ አላህ ያፅናቸው ከባድ ነው የልጅ ሞት አላህ ሆይ በልጅ እዳፈትነኝ እህህህህህ ያአላህ ያከሪም አደራህን

  • @TinsayeshNafekeje
    @TinsayeshNafekeje 4 дні тому +6

    ንዋይዬ ምን ክፍ ነገር ገጠመህ ወንድሜ እግዚያብሄር መፅናናቱን ይሰጥህ 🙏የልጅህንም ነፍሰ እግዚያብሄር ይማርልን😢

  • @tesfayedemissie-z2c
    @tesfayedemissie-z2c 2 дні тому +1

    ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ እንኳን አደረሰህ

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج 4 дні тому +6

    ድልለአማራ

  • @user-jb6ww6gd3l
    @user-jb6ww6gd3l 4 дні тому +9

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 4 дні тому +22

    ድል ለፋኖ !! ድል ለፋኖ !! ድል ለፋኖ !!ድል ለፋኖ !!

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 4 дні тому +9

    ሰራዊቱ ራሱ ህዝቡን እያሰቃየ በቁጣ ወደ ፋኖ እንዲገባ እያደረገዉ ነዉ። ለምን ወደ ፋኖ ሄዳችሁ የተባሉ ወጣቶች የሰጡት ምላሽ በሰላም በቤታችን መኖር አልቻልንም፣ሰራዊቱ ቤት እየመጣ ይደበድበናል፣ ገንዘባችን ይዘርፋል፣ሴቶችን ይደፍራል፣ እንቅስቃሴ ስናደርግ በድንገት ተኩሶ ንፁሃንን ይገላል፣በማረስና በማረም ላይ ያለ ገበሬ በማሳዉ ላይ ይገደላል ቁጭ ብለን ከምንሞት ወደ ፋኖ ገብተን ለነፃነት ብንዋጋ ይሻላል ይላሉ።

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 4 дні тому

      ለማ መገርሳ ያለምንም ተሀድሶ መከላከያን እንዲቀላቀሉ
      ሽመልስ አብዲሳ በልዩ ሀይል ስም ያሰለጠነውን የኦሮሞ ወጣት አሰልጥኖ የመከላከያን ዩኒፎርም አልብሶ ካሰማራው ምን ይጠበቃል በጥላቻ ከሰከረ መንጋ
      ድል ለጀግናው ፋኖ
      ፋኖ ያሸንፋል !!!

  • @teddy777
    @teddy777 4 дні тому +7

    ለኔ ደሞ ደሰ ያለኝ ዛሬ ያንተን ዜና ከ2 ጌዜ በላይ ምረጡ ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ፔጅ ሸረ አደረጎት ሳይ በጣም ነው ደሰ ያለኝ መረዳዳት መተባበረ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት እኛ ከተባበረን ማታናቱም አይቸለነም እመኑኝ ❤

  • @tolamerid8186
    @tolamerid8186 4 дні тому +5

    Dere have you thought to be a preacher i belive you would have been the best preacher you are also the best journalist

  • @tesfomgebremichael6225
    @tesfomgebremichael6225 4 дні тому +9

    ❤❤❤ሰላም ብለናል
    ኣወት ለፋኖ

  • @woine123
    @woine123 4 дні тому +2

    ትክክል ነው መቂ ላይ ህዝብን የፈጀው የኦሮሞ ልዩ ሃይል ነው ::

  • @ካሳሁን-ነ5ዸ
    @ካሳሁን-ነ5ዸ 4 дні тому +6

    አማራ በመሆናቸው ብቻ በግፍ አስሮ ምን አይነት ድርድር ይኖራል ብለህ ታስባለህ?

  • @kjkj9609
    @kjkj9609 4 дні тому +2

    ደርዬ እንኳን መጣክ

  • @b.6015
    @b.6015 4 дні тому +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢 6 አመት ሙሉ ግድያ እግልት ማፈናቀል መታፈን መታሰር ማልቀስ የግፍ ግፍ ለተሰራበት አማራ ድልን አላህ ያጎናፅፈው ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወላሂ ልብ ይነካል ወደት እንሂድ ያከሪም ይከን ሰው አሳልን እህህህህህህ

    • @SEP2922
      @SEP2922 4 дні тому

      😢😢😢

  • @ነና7782
    @ነና7782 4 дні тому +4

    የምንታገለው ክርስቲያንን ሳይሆን የአማራን ህዝብ ነፃ ለማውጣት ነው:: ድርድር አይታሰብም!

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 4 дні тому +4

    እንኴን ደህና መጣህ የት ነበር የጠፋህው በሰላም ከሆነ ጥሩ ነዉ ነዋይንም ከነምስቱ ፅናቱን ይስጣቸዉ

  • @asmara3973
    @asmara3973 4 дні тому +3

    ካሁን በሀላ ፋኖ እራሱ ነው እሚወሥነው

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 4 дні тому +8

    በጣም የሚያበሳጨው ነገር አብይ እንዴት ለሌላ ሰው ያለው ንቀት ነው። ሁሉም እንደ እራሱ እየመሰለው ሰዎችን በጥቅም እና በስልጣን ለመደለል መሞከሩ በጣም ያበሳጫል።

  • @teshomelemma9520
    @teshomelemma9520 3 дні тому +1

    ክርስቲያን ሆነ ዮሀንስ የሠው ልክ ናቸው ። ከነሱ ጋር ሕሊና ያለው ኢትዮጵያዊ ሁላችንም ታስረናል ። ( በየቦታችን ታስረናል ) በፋኖ ቆራጥ ትግል እንፈታለን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ።

  • @jemalbedru8006
    @jemalbedru8006 4 дні тому +2

    ሰላም ነው ሚሻል

  • @natimanaba
    @natimanaba 2 дні тому

    ደርዬ እንኳን አደረሰህ ድል ለፋኖ ና ለኢትዮጵያ ።

  • @frank9167
    @frank9167 4 дні тому +5

    ይሄ የፋኖ ሃይል ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ግስጋሴ ለማዘግየት ነው:: አማራ ፋኖ ንቃ!

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 4 дні тому +4

    ዘረኝነት ይውደም እዲህ በገዛ አግሩና ወገኑ ላይ እየዘላበዱ የሚበላ እንጀራ ጥንቅር ብሎ ይቅር ድሮስ አበሻ ቆራጥ ነው መብራታችንን ቆጥበን ለመኪና ቻርጅ እንስጣለን አገር ግንባታ ላይ ነን የቀና ወሪው ነው በለው

  • @marimadawud608
    @marimadawud608 4 дні тому +2

    Thank You. For lovely information. Happy New Year to you too. And we appreciate uour hard hard work.

  • @user-yx6de3du7u
    @user-yx6de3du7u 4 дні тому +2

    ሰላም ደሬ ለምንድን ነው እኛ በጉጉት እየጠበቅን እያለ 10 ደቂቃ ክላሲካል የምታበዛብን አሻሻልልን እባክህ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 дні тому +3

    Bravo Fanos Victory to Fanos is Victory to Ethiopia. Thank God for empowering Fanos.

  • @zemenuaddis3639
    @zemenuaddis3639 4 дні тому +5

    የሰው ህይወት ከጉዳይ አይባልም ለዘንባባ ይህን ያክል ትኩረት ይገርማል

    • @mimy9301
      @mimy9301 4 дні тому

      Ensesa, neftegna saw naw . Abeba, billions yasgebal! Gem! Temb!!

  • @samsonassefa4543
    @samsonassefa4543 4 дні тому +2

    ለምንድነው መግለጫዎችን የምትደጋግመው ?

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 4 дні тому +1

    እግዚሀብሄርበሠላምያስፈታቸዉ

  • @assegedbezabih5776
    @assegedbezabih5776 4 дні тому +9

    ደረጀለምን ዝግጅትህን ጨርሰህ አትቀርብም? ከአሁን አሁን ዜና ይጀመራል እያልን፣ እስከ 10 ደቂቃ፣ ኮምፒውተር እየነካካህ ታስጠብቀናለህ።ማሻሻል አትችልም?

  • @addisteka266
    @addisteka266 4 дні тому +2

    የአንደኛ ክፍል አስተማሪ ይመስል ስም ጥሪው ቢቀር ይገባኛ ሽቀላ ቢሆንም

  • @temesgenendalew2322
    @temesgenendalew2322 4 дні тому +3

    እስር ላይ ያለ ሰው ነጻነት ሳይኖረው እንዴት ለመደራደር ይችላል? ወይ ግራ መጋባት።

  • @feedelband205
    @feedelband205 4 дні тому +2

    የነአብይ ሴራ ግልፅ ነው እኛ ፋኖን አሸንፈነዎል እነ ዘመነ ካሴ ከኛ ከብልፅግና ጋር እየሰሩ ስለሆነ እናንተም ብቻችሁን ከምትቀሩ ከኛ ጋር ስሩ ካላመናችሁ ዘመነ ካሴን በስልክ እናቀርብላችዎለን : ብለው ዘመነን በስልክ አቅርበው እጃቸውን ባፋቸው ላይ ይዘው ደንግጠው ፋኖ ከብልፅግና ጎን ከቆመማ እኛም
    የአምባሳደሩን ማእረግና ትንሽ ጥቅማጥቅም
    ይዘን አብረናችሁ ለመስራት በፊርማችን እናረጋግጣለን ብለው የተወሰኑት ታሳሪዎች እንደሚሸወዱ በቅርቡ እንሰማለን::

  • @رتتورت
    @رتتورت 4 дні тому +2

    ሥልጣኑ ቀርቶባቸዉ ህዎታቸዉ በተረፈ ብልፅግና 👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 4 дні тому +2

    Well came. Dera

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 4 дні тому

    ደሬ ጀግና!!!!!❤

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 4 дні тому +3

    ደሬ እየተደራደሩ ነው ሳይሆን የ እንደራደር ጥያቄ ቀረበላቸው ብለህ ብታቀርበው ይመረጥ ነበር

  • @girmagebereslassie457
    @girmagebereslassie457 4 дні тому +12

    አስሮና አግቶ ይዞ ምን የሚሉት ድርድር ነው ? እነሱ ለመደራደር መጀመሪያ ነፃ መሆን አለባቸው !!

    • @Animalfarm5g
      @Animalfarm5g 4 дні тому

      መፈታታቸው ይቅደም፣ አንተ አንድ ቀን ብትታሰር ይህን አትልም ነበር።

  • @Animalfarm5g
    @Animalfarm5g 4 дні тому +2

    ደረጄ እባክህ በጣም ተሳሳትክ! ድሮ የታሠርከውን ረሣኸው? የነክርስቲያን ታደለ መፈታት ለታሳሪዎቹም ሆነ ለሚደግፋቸው ህዝብ አስፈላጊ ነው። ሳይሞቱ መፈታታቸው ለብልፅግናም የወደፊት ሁኔታ ጠቃሚ ነው።

  • @abduHussen-b1x
    @abduHussen-b1x 3 дні тому +1

    እናሸንፈለን ደሬ አብዱ ከወሎ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 3 дні тому

    ድልና ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @MitikuBekele-x4w
    @MitikuBekele-x4w 4 дні тому

    ዲል ለጀግናው ፋኖ

  • @bekelelakew9681
    @bekelelakew9681 4 дні тому +2

    በጣም ደስ ይላል በጣም ቆንጆ ስልክ አሳየኸን ደግሞ የሙዚቃ ቤትህን ስታሳየንና ስታሰማን በጣም ያምርብሀል ይህን ሁሉ አድግገህ የምታሰማን ወሬ ምን ይሆን?

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 4 дні тому +2

    የነ አብይ ጎረምሳ ያደረሱባቸውን ግፍ መከራ በደል ይበቀሏቸዋል

  • @MamoGebre-wj2xi
    @MamoGebre-wj2xi 2 дні тому

    The only solution will be Our mighty Lord for Ethiopian crises

  • @TsinatGashe
    @TsinatGashe 4 дні тому +1

    ደሬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 4 дні тому +1

    😊ድጋሜ እድማታሳዝነንተስፋ እናደርጋለን::

  • @yeshanbelmesele1171
    @yeshanbelmesele1171 2 дні тому

    ነብስ ይማርልን ።

  • @BirukTsegay-e1h
    @BirukTsegay-e1h 4 дні тому +2

    መለስ በስንት ጣእሙ ። እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም ያየሁትን የነበርኩትን እናገራለሁ

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 3 дні тому

    ነፍሰ ይማር ለቤተሰቦቹም መጽናናትን ይስጥልን

  • @GirmayeAbera-q8z
    @GirmayeAbera-q8z 4 дні тому +2

    Well come dere

  • @DawitKassaw
    @DawitKassaw 4 дні тому +1

    ደሬ እንኳን አደረሰህ

  • @abaygirma8580
    @abaygirma8580 4 дні тому +1

    Thank you brother

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 3 дні тому

    Enkane adersehe Dereye 🙏❤️

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 4 дні тому +1

    የምን ድርድር ነው የምታወሩት። እነ ክርስቲያን የሚደለሉ አይደሉም የአማራ ጀግኖች።

  • @michaelkiros6847
    @michaelkiros6847 4 дні тому +2

    ደሪየ እንካን የቁድስ የውሃንስ ኣደረሰን እነን ያንተ ተከታይ ንኝ ኣንተ እንደ ማሃል መድያንና እንደ ሃለታ 1 እንዳ ትሆን እየፈራሁ ነኝ በርታ ኣይዞህ ከወዲ ኪሮስ ኣረትራዊ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 4 дні тому +2

    Del lafano 💪💪💪💪

  • @mebeacake
    @mebeacake 4 дні тому +3

    የፋኖ ፕሪ ኮንዲሽን አብይ ይዉረድ እንጂ እስረኛ ይፈታ አይደለም, ደሬ ደግሞ ስነስርአት ያዝ, ቀልድ አይደለም የተያዘዉ, ህይወት ነዉ እየተገበረ ያለዉ ,መጨረሻቸዉ 4 ኪሎ እንጂ ድርድር አይደለም, ወደ ኋላ አትሂድ, ወይም ዝም በል,

    • @mimilakew8374
      @mimilakew8374 4 дні тому

      አብይ ይወርዳል ብለህ አትቃዥ ሰላም ነው የሚዋጣው

  • @MitikuBekele-x4w
    @MitikuBekele-x4w 4 дні тому

    ደሬ እንኳን ለ2017 አም በሰላም አደረሰህ ❤❤🌾💐🌷🌹🥀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌸🌺🌻🌻

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 3 дні тому

    I like your program .great explaining ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeHailu-w3w
    @AbebeHailu-w3w 2 дні тому

    DERE selamki yibza merti Amharawi sinelibona alek berta