የተሸጠው ስይጣን, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ ጀማል ሱሌማን እና የዝና ወርቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @hanlove412
    @hanlove412 4 роки тому +24

    ኡፍፍፍፍ ማርያምን ክላሲካሉ ልጅነቴን አስታውሶ እንባዬ ይመጣል 90's😘😘😘

  • @tinafafi1552
    @tinafafi1552 3 роки тому +2

    የልጅነት ትውስታዬ ከመፅህፍት አለም ክላሲካሉ የደጀኔ ጥላሁን አስገምጋሚ ድምፅ ትእይንትዊ አተራረኩ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ጥሌ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 27 днів тому

    ወይኔ ይህ መፀሐፍ ከ30 ዓመት በፊት የተፃፈ ነው ወይ ጉድ ትረካው ደስ ሲል ደራሲ የዝና ጎበዝ ደራሲ ነበረች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezaamen2247
    @bezaamen2247 2 роки тому +1

    አሁን 35 አመት ሆኖኛል አስር አመት ሳይሞላኝ ጀምሮ ነው ከመፀሀፍት አለምን ማድመጥ የጀመርኩት አቤት ጉጉቴ እሁድ ከምሽቱ ሶስት ሰአት እስኪደርስ ይህን ድንቅ ድምፅ ለመስማት ውይይይ ያጊዜ እድሜ ጤና ይስጥህ ደስ ብሎኛል ስለሰማሁህ❤🙏

  • @tayeworknesibu8068
    @tayeworknesibu8068 3 роки тому +2

    ይህን የልጅነት ግዜዬን የሚያስታውሰኝን የተሸጠው ሴጣንን መፅሐፍ ያልፈለኩበት ቦታ አትጠይቁኝ አንድ ወዳጄ በዚህ በኩል ታገኘዋለህ ሲለኝ ወዲያው ነበር የገባሁት ሳየው አላመንኩም በጣም ደስ ብሎኛል በደጀኔ ጥላሁን ድምፅ ደግሞ መስማት የሚገርም ትውስታ ያመጣል እናመሠግናለን

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 3 роки тому

      ፒያሳ ጊዮርጊስ ዙርያ ያሉት የድሮ መፅሃፍት ሻጮች ጋ እስኪ

  • @SiscoGobena
    @SiscoGobena 5 місяців тому

    Yemeyastela message enkwan behon be dejene tilahun demes ena tereka yameral❤❤

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 3 роки тому +9

    ከልጅነት እስከ እውቀት በስዕላዊ አተራረከ ከማራኪ ድምፅ ጋ አክብሬ አድንቄ የማዳምጥህ ደጄኔ ጥላሁን ሆይ እንደው በሙሉ መጽሀፍ ትረካ ብትመጣልን ደሞ ምን ያህል ተመስጠን ከዚህም በላይ በሰማንህ 🙏🙏🙏እናመሰግናለን

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ወይኔ የልጅነት ትዝታዬ ደጀኔ ጥላሁን በጣም ነው የማመሰግነሁ እባክህ ከሁሉም በላይ ግን ብርቅርቅታ መፅሐፍን ተርክልን ያ ግዜ የሰላም ጊዜ ነበር ሁሉን ያስታወሰናል ከሰላምታ ጋር ሰላም ለኢትዪጲያ እና ለህዝቦቻ 🙏🙏🙏🙏

  • @elichany
    @elichany 8 місяців тому

    Enamesegenalen Deju yemayeselech demets new yaleh aterarekehem konjoooo

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 3 роки тому +1

    Thank you አቶ ደጀኔ ስለነዚያ ድንቅ ምሽቶች : ከምታቀርባቸው መፅሀቶች በተጨማሪ ያንተ አቀራረብ ነበር እሁድ ማታ ከምሽቱ 3 በጉጉት እንጠብቅ የነበረው

  • @fikruchane4507
    @fikruchane4507 2 роки тому

    ብዙ ትዝታውስ ከተትከኝ ይህን መፀሀፍ ያነበብኩት ኢለመተሪ ተማሪ እያለሁ ነበር፣ ታሪኩ እጅግ አጓጊ ነበር፣ ደሞ በእኛ እድሜ ሰይጣን አለ ብለን እናምን ነበር፣ ደራሲውም ተራኪውም እናመሰግናለን

  • @SiscoGobena
    @SiscoGobena 5 місяців тому

    Djene tilahun betam yemwodew terake be 80 90nawochu ethiopia radio women yasetawusegnal❤❤

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ድንቅ ነዉ።

  • @eyasutamirat7539
    @eyasutamirat7539 3 роки тому +1

    ቆንጆዎቹ ትረካ ድሮ በኢትዮጵያ ሬድዮ አዳምጬዉ ነበር አሁን ግን በዩትዩብ ላይ ፈልጌ ስላጣሁት በዚህ ላይ ብታቀርቡት አመሰግናለሁ።

  • @ruthsisay1754
    @ruthsisay1754 Рік тому

    ገራሚ ድምፅ ልጅነቴ ❤❤❤

  • @ትእግስትተሾመሀገሬናፈቅሽ

    ዋው ገረሚ አተራረክ ነው እናመሰግናለን

  • @oneunited9539
    @oneunited9539 4 роки тому +1

    ምርጥ ተራኪ ምርጥ ድርሰት ... እባካችሁ የትረከውን ማጀቢያ ሙዚቃ የት አገኘዋለሁ ተባበሩኝ

    • @milenrufta5283
      @milenrufta5283 4 роки тому +4

      U will get it in Click Tube with Best Eritrean classical music 2020 title

    • @abman9824
      @abman9824 3 роки тому

      @@milenrufta5283 thank you so much!!

    • @dawitasmare802
      @dawitasmare802 2 роки тому

      Its Eritrea's classical music...find it on youtube

  • @samuelarefaine5912
    @samuelarefaine5912 3 роки тому +7

    ደጅኔ ለብዙ አመት የት ጠፍ ብዬ ኣስብ ነበር :: እንኳን ደህና መጣህ::

  • @Abdo-fd5kc
    @Abdo-fd5kc Рік тому

    ማሻአላድምፅዳስይላል

  • @Abdo-fd5kc
    @Abdo-fd5kc Рік тому

    እንኮን፡ደህመጣችሁ

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 2 роки тому

    ድምጸ ነጎድጓዱ ደጀኔ ጥላሁንን ማን ይሆን ሚተካዉ ብዬ ሁሌ አስባለሁ።

  • @Abdo-fd5kc
    @Abdo-fd5kc Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioworld2973
    @ethioworld2973 2 роки тому

    Please do it more often

  • @Abdo-fd5kc
    @Abdo-fd5kc Рік тому

    ሙሉአልበም፡ልቃቃው

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @kante5318
    @kante5318 3 роки тому

    ቀጥልበት ወንድም ማጀብያ ሙዚቃትንሽ ድምፅ ቢጨመርበት የተሻለ ነው 🙏

  • @minetube322
    @minetube322 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው

    ከታሪኩ ያሳመረው ተራኪው ነው አደናቂ ነኝ

  • @mikesint5266
    @mikesint5266 4 роки тому

    Thank you

    • @bilia7481
      @bilia7481 4 роки тому

      Wow Dejene Sabela, mendubay,kalkida bante betam yameral continue please!

  • @yikunoamlakmesfin5406
    @yikunoamlakmesfin5406 3 роки тому

    magical voice

  • @hadastekle2713
    @hadastekle2713 2 роки тому

    After how many years

  • @selam8990
    @selam8990 3 роки тому

    Demtseh eko wow 💋💋💋💋

  • @biniyamdejene2138
    @biniyamdejene2138 2 роки тому

    Please gash deju new new tereka lekelen enji

  • @sofitemam8148
    @sofitemam8148 3 роки тому

    Yemigerim naw 🙏

  • @shekurberhan411
    @shekurberhan411 4 роки тому +4

    ደራሲ ጀማል ሱለይማን እና የዝና ወርቁን እንዲሁም በምርጥ አተራረኩ የሚታወቀውን ደጃኔ ጥላሁንን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 роки тому

    ዋው

  • @Abdo-fd5kc
    @Abdo-fd5kc Рік тому

    ድሮበርድዮነበርአሁንበሞልእሳማንነው

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn 4 місяці тому

    Wow tiraka dasi yilale

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u Рік тому

    የተሸጠው ሰይጣን ደራሲ አሰፋ ጉያ መሰሎኝ ....

  • @saratekle9598
    @saratekle9598 3 роки тому

    Deje aterarek liyu new. Dimxma tewedadari yelem lene 1

  • @tibebualemu1347
    @tibebualemu1347 2 роки тому

    Des yemil

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 Рік тому

    ኸረ ደጁ ጠፋህ እኮ

  • @elichany
    @elichany 8 місяців тому

    Enamesegenalen Deju yemayeselech demets new yaleh aterarekehem konjoooo