ዱብዕዳ, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ አብዱ ራህመቶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @YHC123
    @YHC123 11 місяців тому +2

    በጣም ይገርማል! በልጅነት በኢትዮጵያ ራዲዮ ከሰማሁህ ከረጅም አመታት በኋላ ዛሬ ገና ይሄን ቻናል አግንቼ ይሄን አስደማሚ ድምፅ ከአስደማም አቀራረብ ጋር ሳዳምጥ መንፈሴ ሁሉ ታደሰ የልጅነት ትዛታየ ሁሉ ቁልጭ ብሎ ታወሰኝ ። ማታ ማታ ደጀኔ ጥላሁን ሲተርክ እራታችንን በልተን እናቴ ፥ ታላቅ ወንድሜ ና እኔ በተመስጦ እናዳምጥ ነበር ፤ ራዲዮው ትንሽ "እሽ..."እያለ ከተቆራረጠ ሁሌም ፈጠን ብየ ከወንበር ተሰቅየ ራዲዮኑ ላይ ደብተሬን ጭኜ በተሻለ ጥራት እንዲደመጠን አደርግ ነበር ። ደጄኔ ጥላሁን በስነ-ፁሁፍ ዙሪያ ስላደረከው አስተዋፅኦ ና ስለሰጠኸን ትዝታ ከልብ እናመሰግናለን ። ሰላምህ ይብዛ
    ደጄኔ ጥላሁንን የሚያክል የጥበብ ሰው ምናልባት በቂ የማስተዋወቅ ስራ ስላልተሰራ ሊሆን ይችላል እንጂ እንደዚህ አነስ ያለ 'subscriber & view' ብቻ ሊሆን አይችልም.totally unfair

    • @Maraki-wi9xr
      @Maraki-wi9xr 29 днів тому +1

      Ofcors❤❤❤😢😢😢

  • @tewodroshailu7298
    @tewodroshailu7298 2 роки тому

    ጋሽ ደጀኔ በጣም ምርጥ ተራኪ ነህ። ብርጭቆዬን አንስቼልሀለው። አሌ ብረቱን ያልተመቻት ችግኝ ከሚለው መፅሐፍ ላይ ብትተርክልን።

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 2 роки тому +1

    You should have more view, you are a hearo of our childhood and adulthood. Thank you for your service.

  • @nathnnailtseggaye3641
    @nathnnailtseggaye3641 3 роки тому +2

    menduban pls

  • @memegetachewable
    @memegetachewable 4 роки тому +5

    እባካችሁ ብዙ በኢትዮጵያ ሬድዮ እሁድ ማታ ከ3 ሰዓት ዜና ይተላለፍ የነበረውን ትረካዎች እባካችሁ ሙሉውን በይትዩብ ልቀቁልን ከግብዣው መልስ እና የተለያዩ ልብ ለዶች አሉ ልቀቁልን

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 3 роки тому +3

    እንዴት እንደምወዳችሁ ተራኪ ማለት እንዲህ ነው መፀሀፍ ብቻ ሳይሆን ደጀኔ ጥላሁን ሲተርክ በጣም ነው የምመሰጠው

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 роки тому

    ደጀኔ ስወደው እኮ ልጅነቴን ማስታወሻ ከመፃህፍት አለም

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 2 роки тому

    Deju !! have long life

  • @yikunoamlakmesfin5406
    @yikunoamlakmesfin5406 3 роки тому +2

    The man with golden voice!!!! Can you please upload Kadimas Bashager you narrated on Ethiopian Radio long years ago

  • @bilia7481
    @bilia7481 4 роки тому +1

    Wow

  • @liyahabtmichael4293
    @liyahabtmichael4293 3 роки тому

    ዳያን ትረካ ብታቀርቡልን

  • @ሰላምሰላም-ቐ3ጘ
    @ሰላምሰላም-ቐ3ጘ 3 роки тому

    ❤❤