"የመጀመሪያዬ" የተሰኘው የድምፃዊት ቤዛዊት ሃ/ማሪያም ሙዚቃ እንዴት ተሰራ?//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 103

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 11 місяців тому +61

    ግን ለምንድነው ሠው ትልቅ ደረጃ ላይ ሢደርሥ ደሥ የማይለን በጣም አሪፍ ነው በርች❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexiso2228
    @alexiso2228 7 днів тому +2

    ቤዛ ትችያለሽ በጣም ፣ ከተለቀቀበት ግዜ ጀምሮ እስከሁን ተመችቶኝ ደጋግሜ የሰማሁት የድሮዎቹን ዘፈኖች የምያስታዉሰን ደስ ምል ሥራ ነዉ ❤ ፣ በርቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @ZeinabaHussain
    @ZeinabaHussain 9 днів тому +5

    ጎበዝ ቤዜዬ በርችልኝ ምርጥ ዘፈን ነው በርቺ የኔውድ❤❤❤❤

  • @Acc-wj3jq
    @Acc-wj3jq 6 днів тому +1

    ቤዚየ የኔ ቆንጆ በርች እግዛብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ

  • @mesi795
    @mesi795 11 місяців тому +12

    በጣም ነዉ ደስ እሚለዉ ሃበሻ ምቀኛ ኣትሁኑ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 місяців тому +13

    በርች እህታችን አትሣደቡ ሁላችንም የራሣችሁ ጉድፍ አለብን 😢

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 11 місяців тому +28

    ጀግናነሽ በርቺ ትችያለሽ ብዙዙዙዙዙእጠብቃለን❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 11 місяців тому +9

    ቤዝዬ ድምፅሽ በጣም ነው የሚምረው❤ ክሊፑ ግን ከዛኘው ይሂ ይሻላል

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 11 місяців тому +8

    ዋው ብዙእጠብቃለን❤❤❤

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 11 місяців тому +46

    እግዛብሔርኅ ቅድሚያ ማመስገኅ መልካም ሆኖ ሳለ ግኅ እርኩሰት ላይ እግዛብሔር ሳይሆኅ ድያቢሎስ ነዉ የሚረዳዉ ዘፈኅ ሀጥያት ነዉ ዘፋኝ ፍፃሜዉ ገሀነብ ነዉ ይላል 🙏💝የእግዛብሔር ቃል💝🙏 ስለዚ ስሙኅ የምኅጠራዉ በተቀደሰ ነገር ላይ ብቻ ነዉ🙏 የፈጣሪኅ🙏

    • @አስተዋይልቦና
      @አስተዋይልቦና 11 місяців тому

      በተቀደሰው ላይማ ስለተቀደስ መጥራት ጥሩ ቢሆንም እግዚአብሔርን ስም መጥራት የረከሰው ላይ ም ነው አስተካክይዉ

    • @HanaLawe-cn6td
      @HanaLawe-cn6td 11 місяців тому

      @@አስተዋይልቦና ምን ለማለት ፈልገሽ ነዉ ሲጀመር???እንኮን እግዛብሔር ፍፁም ፃድቅ አምላክ ይቅር እና እኛ እንኮን ስጋ ለባሽ ሰዎች እጅግ ሀጢያተኛ ሆነን ሳለን እርካሽ በሆነ ነገር ላይ ስማችን ሲጠራ ደስ አይለንም ፈጣሪያችን ደሞ ፍፁም ቅዱስ ፍፁም እምላክ ፍፁም ቅዱስ ነዉ ደግሜ እልሻለሁ ቢመርሽም ዋጫት የእግዛብሔር ስም በረከሰ ሀጥያት ብሎ በከለከለዉ ፀያፍ በሆነ የዘፈን ዳንኪራ ላይ አይጠራም የዘፈንን ድርሰትም ግጥምም ዜማም የሚሰጠዉ ድያቢሎስ ነዉ የዘፈኑ መስኦትም ለድያቢሎስ ነዉ ፍፁም እርኩስ ስለሆነ የረከሰ መስኦትም ምስጋናም ተቀባይ ጋኔን ብቻ ነዉ።

    • @birhanebeyene3419
      @birhanebeyene3419 11 місяців тому

      P❤iii9099😢

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 10 місяців тому +1

      ሰዉን ከመንቀፍ ከራስሽ ላይ ነቀፌታን ኡሶግጂ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 місяців тому

      ሀጢያት ዘፈን ብቻ አይደለም እራስሽን ተመልከች ህሊናሽ ብዙዙዙዙዙዙ ሀጢያት እንዳለብሽ ይነግርሻል ።

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 3 дні тому

    ለሙዚቃ በርች አልልሽም ዉደ እግዚአብሄር ልቦና ዪስጥሽ

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 11 місяців тому +5

    ቆንጆ ድምጽ

  • @yemsrachbezawit690
    @yemsrachbezawit690 11 місяців тому +5

    ሁሉም የራሱ በጣም ብዙ ሀጢአት አያንገዳገደው ሰው ላይ ጣቱን ሲቀስር በጣም ያሳፍራል beziye kanchi bezu entbkaln arif nw betam❤

  • @MekdesAsrat-d4k
    @MekdesAsrat-d4k 3 місяці тому +3

    ❤❤❤ አሪፍነው በሪቺ ቤዙዬ❤❤❤

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 11 місяців тому +7

    ቤዚ ቅመም በርቺ

  • @aber5403
    @aber5403 11 місяців тому +7

    ❤ስታምራ በርቺ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ZinashTesfaye-hb8su
    @ZinashTesfaye-hb8su 7 місяців тому +3

    እንዴት ደስ እንደምትይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 11 місяців тому +4

    Beziye yene mar wudddddddd new maregishi❤❤❤❤❤

  • @zadargosha
    @zadargosha 6 днів тому

    በርቺ እህቴ❤❤❤❤👏👏👏💪🙏

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 7 днів тому

    ቤዚዬ በርቺ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @LarySmile-w3l
    @LarySmile-w3l 11 місяців тому +6

    Your voice ❤❤❤❤ በርቺ

  • @tiriiriti3787
    @tiriiriti3787 9 днів тому

    በርች❤❤❤

  • @yetatwork6137
    @yetatwork6137 11 місяців тому +3

    በርቺ ጥሩ ጅማሮነወ🎉🎉

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 11 місяців тому +7

    የኔማርበርቹ❤❤❤❤❤

  • @HiwotEzezew-zd6jo
    @HiwotEzezew-zd6jo 7 днів тому

    የኔ ቆንጆ ቤዚ በርችልኝ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 14 днів тому

    ጥሩድምፅ አለሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @YousefAdel-sd9gl
    @YousefAdel-sd9gl 6 місяців тому

    🥀beziya yena wed❤ congra🎉❤
    Aye sewi menale berchi Berlin😔kefati Sedbi becha serachni bedgami congra🎉🎉❤❤❤ yena mar❤❤❤

  • @የሚችል
    @የሚችል 11 місяців тому +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉መልካም እድል ቢዚ

  • @fasikagezahagn
    @fasikagezahagn 7 днів тому

    በርቺ ቤዚ❤❤❤❤

  • @Hayat-k1y
    @Hayat-k1y 10 днів тому +2

    ትችያለሽ

  • @JimmyPrince-th5hr
    @JimmyPrince-th5hr 11 місяців тому +4

    ቢዚ ሮያል አደኛ 🥰😇

  • @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
    @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 9 місяців тому +2

    ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ኮመንታተሮች ምን መሆናችሁ ነው ተዋት ልቦናችንን በውነት ይመልስልን በየቦታው አብዛኛው የሚሳደብ እንጂ የሚያበረታታ የለም😳👌👌

  • @HiyabMekonen
    @HiyabMekonen 12 днів тому

    ብጣም ነው እምወድሽ እባክሽ ላወራሽ እባክሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Місяць тому

    በርቺ አሪፍ ነው!👍

  • @HawaNooriya
    @HawaNooriya 11 місяців тому +2

    ቢዚየ የኔ ፍቅር 🎉🎉🎉🎉

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 25 днів тому +1

    ቆንጆነዉ

  • @SeyefedinAyato
    @SeyefedinAyato 9 місяців тому

    Bezi betam ewadshalehu your voice is wow❤❤❤❤😂

  • @Gelilatesfaye-vw4sn
    @Gelilatesfaye-vw4sn 11 місяців тому +3

    Beziye berchilge❤❤

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 11 місяців тому +1

    Ayzus bercey betam konjo new ❤❤❤❤❤❤temcalc

  • @seli1719
    @seli1719 11 місяців тому

    Good job!

  • @SelamaShanebel
    @SelamaShanebel 11 днів тому

    wow❤❤❤❤❤

  • @mhomdesurge1086
    @mhomdesurge1086 11 місяців тому +1

    wow

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 11 місяців тому

    Great job!

  • @MelekameAntene
    @MelekameAntene 11 місяців тому +2

    Bezi love 🎉🎉🎉🎉❤

  • @TesfayeHayat
    @TesfayeHayat 11 місяців тому +1

    በጣምጥሩነው🥰💕🎧🎤

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 11 місяців тому +6

    አለባበሱም ሆነ ዳንሱ ባህላችንን ያልመጠነ መረን የለቀቀ ነው ቆንጆ ባህል ቆንጆ አለባበስ ያለን ህዝቦች ነን በምራባዊያን ባህል የትም አትደርሱም

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p Місяць тому

    የኔጸይም 😍❤

  • @abyssinian5406
    @abyssinian5406 11 місяців тому +1

    ቤዛ ቆንጆ ስራ ነው ፅጌ ጋር ስትሠሩት አይ ነበር ።

  • @wintanamytube6530
    @wintanamytube6530 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fedakedir
    @fedakedir 11 місяців тому +1

    abeba desalegnin yemtteki bchegnawa anchi nesh beziye enkuan des alesh

  • @KidstMelashi
    @KidstMelashi 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretalemu5362
    @meseretalemu5362 11 місяців тому

    Berchi beziti❤❤❤

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 11 місяців тому +4

    ቤዚ ማለት የፀጊ ሮያል ጓደኛ ናት ወይስ ላ

  • @HeliHaile
    @HeliHaile 11 місяців тому +1

    bezi konjo nesh pls make up kenshi

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 11 місяців тому +4

    🎉እኔ የሚገርመኝ ትንስ እውቅናን ስታገኙ ጡታችሁን ሜዳላይ የምትጥሉትነገርነው

  • @selamghubrah7613
    @selamghubrah7613 11 місяців тому +2

    ለዘፈን ግን ፈጣሪን አታመሠግኑ መዝፈን የተፈቀደ አታሥመሥሉ

  • @BilenTewelde-qp8rb
    @BilenTewelde-qp8rb 11 місяців тому

    Bezi konjo ❤❤❤❤🎉🎉

  • @metitsegaw8375
    @metitsegaw8375 11 місяців тому +1

    degageme besemaw alselech yalegn music.....yene enat berchlen

  • @FireZerihun-xu3rm
    @FireZerihun-xu3rm 5 місяців тому +1

    BeziYamralyenewud

  • @desstadessta
    @desstadessta 11 місяців тому +3

    ድምፅሽ ባይነፋም አይተንሻል። ይሄ ትዉልድ ባይዘፍን እልና አንዳንድ ምርጥ ዘፋኞችም ስላሉን እተወዋለሁ። ዘግናኝ የክሊፕ ዘመን ነዉ ጊዜዉ።

  • @kausarsharu
    @kausarsharu 11 місяців тому +1

    Egna ya madam kimamoch yamnim tik tok kar machawacha honan karan 😢😂❤

  • @KidistHailu-uv9sj
    @KidistHailu-uv9sj 11 днів тому

    ቤዛአሰላ ነዶ

  • @MeseretTenkir
    @MeseretTenkir Місяць тому

    Bexi royal❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 11 місяців тому +1

    😊😊😊😊

  • @mdaaaa1211
    @mdaaaa1211 11 місяців тому +6

    You got a nice voice. You got a future in music 👌 but dropped the wannabe gangster clothing and act. You look much prettier in a dress, you got nice boody, why hide it baggy close 😢 Feminine style is the style that goes with the kind of music you sing. Good luck 👍
    Say hi to 2pac, too😂 tell him that style went out 20 years ago.

  • @Gfvd-t8j
    @Gfvd-t8j 11 місяців тому +1

    የቤዚ ድምፅ መረቅ ነው

  • @AbdilbarShamsu
    @AbdilbarShamsu 10 місяців тому +1

    ሳንቾ እስታኤል

  • @AbuTefera-m4n
    @AbuTefera-m4n 12 днів тому

    Bezi berch des ylal

  • @Tigistidanyacho
    @Tigistidanyacho 11 місяців тому

    ❤❤❤❤Wowwwww

  • @destata7749
    @destata7749 11 місяців тому +13

    እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ
    ያድነናል ዘፈኝ ማግስት
    ሰመያትን አይወርሱም

  • @eyobbarchabi-gv1ym
    @eyobbarchabi-gv1ym 11 місяців тому

    Beziti ❤❤❤

  • @Emufatah
    @Emufatah 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Acc-wj3jq
    @Acc-wj3jq 6 днів тому

    ኮሜንታቱሮች ግን አፈር ብሉ

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e 11 місяців тому +1

    እረ አለባበሳችሁን አስተካክሉት እባካችሁ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 11 місяців тому +2

    እንዴት እንደስጠላብሽ ቱ

  • @heiue7e207
    @heiue7e207 11 місяців тому

    አሁን የምራቀርቡት ሰው ጠፋ ክክክክክ አይ ሚድያ መቀልጃ

    • @EyobAlemayhu-z5h
      @EyobAlemayhu-z5h 2 місяці тому

      @@heiue7e207 መጀመሪያ በትክክል መፃፍ ቻልና ሠውን ተች።መሀይም መሆን እንዲህ ቀላል ነው እንዴ።

  • @Emuema-y8x
    @Emuema-y8x 11 місяців тому

    Medenachu colkolawchi

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 11 місяців тому +2

    👎👎👎👎👎

  • @RahelAzeb
    @RahelAzeb 11 місяців тому +1

    🤮🤮🤮

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 11 місяців тому +1

    😂😂😂😂ቦርኮ አደህ ሙዜቃ🤮

  • @emebet-q7s
    @emebet-q7s 11 місяців тому

    ke zefnu clep yha ysalal

  • @arefearefe8406
    @arefearefe8406 9 днів тому

    በርቺ❤❤❤❤

  • @matikiflom1158
    @matikiflom1158 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @Miso-et9sz
    @Miso-et9sz 11 місяців тому

    wow❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @DanielDawit-vv2nf
    @DanielDawit-vv2nf 11 місяців тому +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 11 місяців тому +1

    በርች ❤❤❤❤❤

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤