Meles is a racist. He planned this to divide and conquer but died before he see the result. This is the result, racist narrow tplf divided one Ethiopia into stupid tribes. But even Tigray is not benefiting from it, can Tigray people fight for one Ethiopia now?
The two are completely different to compare one world class leader who put the country at the highest level internationally and the other one busy talking and doing the opposite. The country is much more divided and weaker now than ever.
You guys are making me confused why don't you check all our neber they have debts more than ethiopia Ethiopia debts are very little we have the capacity to return please stop terroring people just advise all of us about peace
Yegna ager gazetegnoch ye alemn ye economiy tilk system bizuwochu gazetegnoch ayawukutim ahum mengist yrwesedew ye economy mashasha betam leagerachin edget wesagn new ye alem yesheketoch yewaga mechemer behulum alem akef ye economy system new mengist ye wuch edan mekfel akitot saihon yalewgenzeb kefitegna ye projectoch sirana bizu ye investmentoch lay yafesesew genzeb betam keftegna new yhm nege agerachinin bekeftegna ye ediget dereja lay yaskemtatal were mawrat saihon mesrat new agerachinin likeyir yemichelew
feta daily kosa media meles zenawi IMF gar mnm ayent tru gengunet yelewhim denkoro nachu feta daily WORLD BANK IMF deal madergh yejemrew abiy nw atekebateru TEPLF geze deplomat hulonm ngr yecelubetal
መለስ እንደዚህ አላዳረገም ሁለተኛ መለስ ኢኮኖሚውንም ምንዛሪውን ከመንግስት እጅ አላቀቀም
ዓለም አሁን ዘጠና ዘጠኝ ፕርሰንት የሚጠቀመው ኒዮሌበራሊዝም ነው
ብድርን በስራና በትግባር ማየትና ተበድሮ ለግልና ለጥፋት እንዲሁም ለጥፋት ማዋል ልዩነቱን ማየት ነው።
ሁለቱም ለኢትዮፒያ አይጠቅሙም ያ 30 አመት ቀለደ ይሄ በ5 አመቱ የ50 አመት እዳ አመጣብን
ፍሬከርስኪ ነገር ነው የምታወራዉ።
መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን በኑሮ ውድነት በጦርነት አላመሳትም
ተው እንጂ 😂 የኢትዮ- ኤርትራ ጦርነት ጨዋታ ነበር??
Former Herman cohen housekeeper Meles Zenawi put Ethiopia on fire went hell
ገንዘብ አትሞ አሰራጭቶ ኑሮ ያስወደደው መጀመሪያ መለስ ነበረ
አሰብን 'የግመል ውሃ መጠጫ' ........ወደብ ዐልባ ያደረገን ማን ነው?
Meles is a racist. He planned this to divide and conquer but died before he see the result. This is the result, racist narrow tplf divided one Ethiopia into stupid tribes. But even Tigray is not benefiting from it, can Tigray people fight for one Ethiopia now?
PEASE FOR ALL❤
በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ነው
ለውጥማለትየሠውሣይሆንየርዬትአለመሆንአለበት
ብልፅግናን ከጥፋቱ ነፃ ለማድረግ የተሰራ ፕሮግራም እሺ እነ ኢቲቪ , ፋና እና ዋልታ ምን ይስሩ። ምነው ኤርሚያስ አመልጋ አባቴ ነው አልክ
ዝበል ባክህ አተቀባጥር ቀባጣሪ ስናዳምጥህ
ስድብን ምን አመጣው አለመስማት መብትህ ነው፡፡
ከሆነው በላይ ምን እንዳንሆን ነው IMF እና WB የተፈራው
አቢይን ተጠያቂ ላለማድረግ አትወራጭ! ምንም ከመለስ ጋር የሚገናኝ ነገር የለም፦ ሀገሪቱን ለፈረንጅ በዶላር የሸጠው አቢይ እና አቢይ ነው!!
ምነው ጃል ETV ና FANA ጣቢያን ተክተን እየሰራን ነዉ አትልም እንዴ?
Antenem beltsegena gezah ende
ሳይንሱም ይህ ነው
መለስ የልማት ሰው ነበር፣ አብይ የጥፋት ልጅ ነው!! አይወዳደሩም!!
በረከት ?? 😂 እንደዛ ከሆነ ይሄን ሁሉ አመት 'ድርድር' ስናደርግ ነበር ያሉት በረከት ላለመቀበል ነበር?? በየሀገራቱ ምስቅልቅል የሚሆነው በረከት ነው ? በጣም ተጃጃልን
ስጃመር ወለድ የለበት ነገር አዮበረክትም
ደርግ አገር ወዳድ፣ ሀይለስላሴ ስዩመ እግዝአብሄር ስለሆኑ ቢበደሩ ችግር የለውም እያልከን ነው?😂😂😂😂😅😅😅
መለስ ምርጡ መሪ ነበር እንተ ግን የጥቅም ሰው ነህ
How is meles zenawi is mentioned since directly against neo libral and protector of Ethiopia
የትኛው የምጣት ሃብት ባለሙያ ነው የተናገረው ኢትዮጵያ ለመሆኑ የተማረ ሰው ምሁራት አላት እንዴ ሁልግዜ ትችት ብቻ ምንም ሲሰሩ አላየንም 2000 አመት ታሪክ ያላት ሃገር ከልመና ያልወጣች መች ነው ምታድገው ድንቄም ምሁራን
እርሱ ክመለስ ራስ ውረድ
Yemegest degaf hunachu ede feta 🤔
PP devoured $48 billion in war and you are trying to blame EPRDF 😂😂😂😂😂😂
Tentine motehal eskus gazetega
🇪🇹🇪🇹😥አይይይ
እረ በሥጋት ልናልቅ ነው ፡ችግር ድረሶ ሚያስቸግረን ሳያንስ፡ ያአላህ ርዝቃችን ካንተ ብቻ ነው በማንም እጅ ላይ አትጣለን።😂
Sorry, feta daily don't get side with pp😢😢😢
The two are completely different to compare one world class leader who put the country at the highest level internationally and the other one busy talking and doing the opposite. The country is much more divided and weaker now than ever.
ሚዛናዊ ሁኑ ለአብይ ትደግፋላችሁ
You guys are making me confused why don't you check all our neber they have debts more than ethiopia
Ethiopia debts are very little we have the capacity to return please stop terroring people just advise all of us about peace
" መለስ ጀመረው አቤዬ ጨረሰው "😂😂የደደብ መሀይም ልፈፋ😂😂😂 እ ው ነ ታ ው
መለስ በ90ዎቹ ሀለም ባንክ አፍሪካ ሀገራት ህንዲያስተገብሩት ያስገደደውን SAP (stucture adjustment program) ህኛ ሀናስገተብርም ነበር አቧሙ ይሄም የኢትዬን ኢኮኖሚ ን አሳድጓል።
Free market ke hone gelesebe negadeweche waga chemeru tebelewe negede betachwe eyetezega newe so what about Airlines 😢😢😢😢
ዝም ብዬ ሳስብህ የትግራይ ጥላቻ በደምህ የሰረፀብህ ይመስለኛል። ሲጀምር እንኳን አንተ ኮልኮሌ ቀርቶ የአለም የኢኮኖሚ ሊቃውንት እንኳን የመለስን የኢኮኖሚ መተቸት አልቻሉም። መለስ አንዲትም ጊዜ ብርን አላዳከመም። መለስ የድሃ አባት ነው በእርሱ ጊዜ አገሪቷ ተከብራ ነበር ምንም ትግሬ ባልሆንም የመለስ ርዕዮት አለም ውጭ ኢትዮጵያ ከተከተለች ዳግማዊ አብይ ነው የሚመጣው።
በቃ መለስ ከፍ ብሎ የተከበረ መሪ ነው!! መለስን መተቸት ኢትዮጵያን መክዳትና የባንዳነት መገለጫ ነው!! እስኪ አንተ ቆሻሻ ጋዜጠኛ ደፈር ብለህ ጉዳቱን ተናገር??? ባንዳ ይልቅ ለወገንህ ድምፅ ሁን
Melasalay demo wesedachu ezawu rasu yachilewu
Yegna ager gazetegnoch ye alemn ye economiy tilk system bizuwochu gazetegnoch ayawukutim ahum mengist yrwesedew ye economy mashasha betam leagerachin edget wesagn new ye alem yesheketoch yewaga mechemer behulum alem akef ye economy system new mengist ye wuch edan mekfel akitot saihon yalewgenzeb kefitegna ye projectoch sirana bizu ye investmentoch lay yafesesew genzeb betam keftegna new yhm nege agerachinin bekeftegna ye ediget dereja lay yaskemtatal were mawrat saihon mesrat new agerachinin likeyir yemichelew
lemindinw gin bidir memeles lehagerat yemikebdew...
ሙስና
ወርዋሪም ወረወረ መካችም መከተ እስቲ እናየዋለን እየሰነበተ ።።።።
What? Racism?
Weshatme
poor talk
አንተ ሰዉ፣።።።ሳይገባህ አትዘባርቅ መለሰ በጥብቅ የሚቀዋመው ፣፣፣ይህን የኢኮኖሚ አካሔድ ነው አንተ ግን ትንተናህን ከዘር የመነጨ ዘረኛ ነህ
feta daily kosa media meles zenawi IMF gar mnm ayent tru gengunet yelewhim denkoro nachu feta daily WORLD BANK IMF deal madergh yejemrew abiy nw atekebateru TEPLF geze deplomat hulonm ngr yecelubetal
😅😅😅
ወያኔም ብልግናም ከስልጣን እና ጥላቻ የዘለለ እይታ የላቸውም! በብድር የተሰሩ መሰረተልማቶችን ሲያወድሙ ትንሽ አልሰቀጠጣቸውም!!
በአዲሱ ኒዮ ልብራሊዝም አመክንዮ ኒዮ ኮሎናላዝምና ደም መጠጭ ፀረ እደገትና ሰላም የነጮች ልእልናና ብልፄፅግና ለአፍሪቃ ድህነትና ባርነት የጥቂት እሊት ዓለም ለመመስረት በተለይ በገዥነት አስተሳሰብ የሰለጠኑ ድኩማኑ የአማራ ሊሂቃን ነን ባይ ደናቁርትና ኢህዝባዊያን ለአረሜኒየው ኒዮ የሊብራሊዝም ተላላኪዎች ያመጡት የኢትዮጵያ ካንሰሮች ናቸውና ይመቻችሁ !!
"ድኩማኑ የአማራ ሊሂቃን" ከመች ነው ኣብዩ የበሻሻው ተረኛ ያኣማራ ሊሂቃን የሆነው፧ኢትዮጵያየ ተረኞች ሊሂቃን ህዝቧን በተረኝነት በዕርቃኗ ተጠቃሚዎች ኢንጂ፡ "የኣማራ ልሂቃን" ብቻ ብሎ መውቀሱ ፡የልሂቃን መደበቅያ ስነ ምክንያታዊ ስልት ብቻ መሆኑን ነው ሊባል የሚቻለው።
😅😅😅😅😅😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😮😅😅 አልተገናኝቶ አለ ያገሬ ሰው ! dat's Why unsubscribed dis channel. 👎👎