መሪጌታ ጋር ስልክ ደውዬ ሚስቴን ግደልልኝ ስለው የመለሰልኝ |የፈስ ድግምት እሰራብሃለው አለኝ|werkezebo ወርቀዘቦ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #habesha #ebs #etv #ethiopianews #ethiopia #kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo

КОМЕНТАРІ • 126

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Місяць тому +26

    እደዚ አይነት ሰወችን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው🙏

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Місяць тому +12

    አቤት እግዛብሄር ይቅር ይበላቸው ምድረ መተተኛ መሪ ጌታ ሰብስቦ ነበር ማቃጠል

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому +7

    ወገኔ የሠዉ መሪ ዬለም መሪ ጌታችን እየሡሥ ብቻ ነዉ ወደ ጌታ ቅረቡ ሰዉ እየገደሉ ፈጣ አይጠይቅኸም አላለም😢

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Місяць тому +7

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን መምህር ግርማን፣መምህር ተስፍዬን፣ቀሲስ ሂኖክን ሌሎችንም የመሠለ አባቶችንን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤ ገጠመኝ ወይም መምህር ተስፍየ አበራ የሚለውን ትምህሇእየገባቹ አዳምጡ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Місяць тому +10

    ደብተራ ሁሉ በስላሴ ስም የተመታ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u Місяць тому

      Amen❤❤❤

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Місяць тому

      አሜን ያጥፋቸው

    • @sabacarlier5071
      @sabacarlier5071 Місяць тому

      አሜን ከምድርም ገፅ ያግፋቸው የድንግል ማርያም ልጅ

    • @sabacarlier5071
      @sabacarlier5071 Місяць тому

      ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው የድንግል ማርያም ልጅ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Місяць тому

      💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @djleulseged754
    @djleulseged754 Місяць тому +5

    መጀመሪያ ልዑል እግዚአብሔር እያለ ወደ ጠንቃይ ሞን አስኬደሸ በኢየሱስ ቁስል ጠርቶ መፈወስ እያለ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому +5

    ፈጣሪ ይቀልኸ አተ ወራዳ በጌታ ሥም ይገፀፀኸ ፈጣሪ አይጠይቅኸም አላለም ጌታ ያጥፋኸ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ዳኒ ባርዬ በሰላም ነዉ የጠፋዉ ሰላም በልልን ወንድማችን አንተም ጀግና ነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Місяць тому +3

    ወይ ፈጣሪ ሀገሪታን የሞላው እንደነዚህ አይነቶች ሴጣን ደብተራዋች እኔ የምለው እንዴት በዚህ ነገር እርምጇ አይወስድም ህዝቡን ጨረሱት እግዚዋ ፈጣሪ መቅሰፍቱን ይልቀቅብህ ይድፋቹህ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Місяць тому +4

    በጌታ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ይንቀላቸው በእውነት የስንቱን ህይወት እያባለሽህ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ይሆን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Місяць тому +3

    አቤቱ የላኛውን መፍራት የለም እዚህ ዘላለም ይኖር ይመስል ምን ጉድ ናቸው

  • @hananetaye7027
    @hananetaye7027 Місяць тому +4

    እግዞኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Місяць тому +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ ድግምት በኛ ላይ ሀይል የለውም አትፍራ እነዚህን የዲያብሎስ ማደሪያ እግዚአብሔር ገሰጣቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Місяць тому +4

    ወይ ጉድ 😢😢😢 አኡዙቢለህ አለህ የጥፈቸው ደገሚውችን

  • @ygermal1
    @ygermal1 Місяць тому +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ግሩም ስራ እየሰራህ ነው ፀልይ ስገድ መቁጠርያ ተጠቀም ንስሐ ገብተህ መልሰህ ላለመበደል የሞት መውጊያ የሆነውን ሀጢያትን ፍራ ቅዱስ ቁርባን ተቀበል ወደ አንተ መንፈስ የሚልክ ደብተራ የሆነ ሁሉ ገና ሲያስብ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላእክት ቀድመው ይግረፉት ወግተው ይርገጡት ወደ አንተ የሚላክ እርኩስ መንፈስ ሁሉ ወደ መጣበት ተመልሶ ይሂድ እድርግ የተባለውንም ያድርግ። በአለም ላይ እንዲህ የሚሰሩትን ደብተራወች እግዚአብሔር አምላክ ከምድረ ገፅ ያስወግድልን እረፍት የሚነሳ ሀይል አጋንንት በስጋቸው ላይ እንዲሰለጥን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Місяць тому +2

    😂😂😂ወየ ጉድ እኔ ገዘቤን በልቼ ልሙት እንጂ በታምር ለሡ አልቀልብም አረ ሤቶች ልቦና ይሥጣችሑ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +2

    በእውነት ብዙ ግዜ ይህንን ጉዳይ ኮመንት ላይ ፓስቻለሁ
    እነዝህ ሰዎች ትውልድን ሽባ አድርገው እንዴት መንግስት የአይማኖት አባቶች ዝምታን መረጡ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому +2

    እሰኪ እንታይ ክትገብሪ ደዊልኪ ተሌፎን ተደይ ዓፅወኪ ናይሩ ንመን ኢኪ ክትፈዊሲ ሐሲብኪ ጌታ አየሰመረልክን 😢

  • @user-le1oq4qd3x
    @user-le1oq4qd3x Місяць тому +1

    እንባክህ ወንድም እነዚህን አዉሬዎች ሰዉን አየተጫወቱበት ነዉ እነዲያዙ እና ለህግ እንዲቀርቡ አድርግ ሞልተዋል በየአገሩ ሰዉን የጨረሱ እነሱ ናቸዉ አንዲጠፉ ይደረግ

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Місяць тому +4

    ወይ ጉድ እኔንማ በቴሌግራም አዲ እያደረጉኝ ነዉ ወላሒ ማነዉ እደኔ መርጌታ መርጌታ የሚል ግሩብ ያለዉ እኔማ ሊፍትም ብል መልሠዉ አድ ያረጉኛል አኡዙቢላ በነሸር

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Місяць тому

      ዝጊው ማንም አድ እንዳያረግሽ

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u Місяць тому

      አስይዙት፡ይሄንሌባ፡ግደሉት

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u Місяць тому

      ደብተራኮልኮሌዎችን፡ግደላቸው

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Місяць тому

      እኔ ከየት እንደሚመጡ አላቅም 😢

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 Місяць тому +1

    እር ጥቁር አዝሙድየ በስላም ነው ስሞኑኑን የጠፋህው ብቅ በል እንጂ❤❤❤

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Місяць тому +1

    ወንድሜ አረ አታሳቅኝ ወይኔ አደዛሬ ሳቅአለቅም ዉነትህን ነዉ ወላ❤❤❤ የተረገምክ ጠንቃይ አፈር ብላ አንተን ነበር አየፈሳህ መሂድ ማድረግ ሌባ ወንጀለኛ አታላይ ነዉ

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Місяць тому +2

    አረ ክሮስቶስ ምናለ እንደናንተ አይነቱን አድርቆ ቢያስቀርልን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому +4

    እነዚህን ምናለ ከምድረ ገፅ አላህ ቢያጠፋቸዉ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Місяць тому +2

    በጌታ በኢየሱስ ስም😢😢😢😢😂😂😂

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Місяць тому +2

    በጌታ ስም ምን አይነት ሴጣን ነው😢😢😢

  • @user-db5mj1eo6v
    @user-db5mj1eo6v Місяць тому

    በትክክል በኢትዮጵያ ውስጥ የበዛው መሪጌታ የብሀል ህክምና ነው ሚበዛው

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ Місяць тому +1

    ሰጣናም ፈጣሪ ይገሲስ ማርጌታ ልብ ይስጥሽ 😭

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Місяць тому +2

    እኮን ተበላቹ። ለጠቆይ ምትገብሩ

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Місяць тому +2

    በኢየሱስ ስም ሰራው ይፈራስ እናንተ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተበራኩ ወንድሞቼሄ እንዳው ይገለጡ እንድህ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +7

    ይህንን ሰው ካላሳሰርከው ጠቅላላ ኢትዮጵያን እዝብን በድለካል ከሰከው ማሳሰር ካልቻልክ ስልካቸው ላክልን

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Місяць тому +2

    ክክክክክክ የተረገምክ ጠንቃይ ኣንተን ነበር እየፈሳህ መሂድ ማድረግ።

  • @user-ti5um4vg6q
    @user-ti5um4vg6q Місяць тому +1

    ጎበዝ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому +3

    የሙዚቃ አድናቂዋች በመተት የመጣ ነዉ እንዳትሠሙ😂😂😂

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሽ

    • @WasKan-z4b
      @WasKan-z4b Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@user-si7cz3ex9t

  • @EsterWalck-dl2us
    @EsterWalck-dl2us Місяць тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረድ ራስህን ጠብቅ የሰይጣን ግልገል ነው

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay Місяць тому

    ደሞ ከፈጣሪ የተሰጠን ስልጣን ይላል ከሰይጣን የተሰጠን ስልጣን አትልም የተረኀምክ

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Місяць тому +1

    ፈጣሪ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ እያለ አንቺ ሠው የሚያጠፋ ጋር ትሄጃለሽ ?
    ይሄኔ ሌላ ነገር ፈልገሽ ነው ፈጣሪ ለበይ ያደረገልሽ እንጂ ለአስም አይደለም ?
    ፈጣሪ እናንተ መተት ሠሪዎችንና አሠሪዎችን ከስር መሠረቱ ፍንቅል አድርጎ ያጥፋችሁ አሜን ?

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Місяць тому +1

    ፀበል አትሄድም እህትሽ ብትታመም ደብተራ ጋር ነው መሄድ ያለብሽ ኧረ እኛስ ምን ጉድ ነን😢😢😢 ተነግረን ተመክረን እዛው😢

  • @user-de3zb3en5e
    @user-de3zb3en5e Місяць тому +2

    ኣካውንታቸው ተቀብላቹ ኣዘጉት እንጂ ልስኪ እና ፎቶ መቀያየር ይችላሉ ኣምላክ ደብተራዎች ገምድረ ገፅ ያጥፋቹው

  • @user-le1oq4qd3x
    @user-le1oq4qd3x Місяць тому

    አገርን የጠፉ እነሱ ናቸዉ ህዝቡም ያጋልጥ

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 Місяць тому +2

    እኔ ሎተሪ እንዲደርሳችሁ የሚሉት ነገር ይገርመኛል ለራሱ አያደርግም ከቻለ ፌስቡክ ላይ ምን ይሰራል ተዘፍዝፎ የሚውል ደግሞ ለጥፋታቸው የእግዚአብሔር ን ቃል ይጠቀማሉ አቤቱ ይቅር በለን

  • @mekonen5201
    @mekonen5201 Місяць тому

    እሄማ ደግ አደረገ አደጅ

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey2315 Місяць тому

    Tebabe ya egezabehar madane ya egezabehar sawe zeme belou ba sawe yemarale egezabehar lebouna yesetahewe

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Місяць тому

    ባርችዬ እንዴት ነክ እንኳን ደና መጣክ እንደዚህ አይነት ቅሌታም ሰዉን አንቱ ብሎ መጥራት አይከብድም በስልክ ከሚሆን በቦታዉ ኤዳቹ ቢቲዙት ነበር አሪፍ ወይ መዳንያለም ፈጣሪ ያጋልጣቹ እንደዚ የምታደረጉ ሰዎች መተታሞች 🤭🤔

  • @seyuomtadesse5654
    @seyuomtadesse5654 Місяць тому

    ፎቶን ለጥፍ ሰው እንዲያየው ህዝብ እንዳይበላ አጋልጥ ግልፅ አድርግው እውነተኛ ሀቅ ከሆነ አድርገው።

  • @user-kq3bv9hy4z
    @user-kq3bv9hy4z Місяць тому

    ቀጥረሀቸው ለህግ መቅረቡ ነበር ለሌላው ትምህርት መሆ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +1

    ይህን ወንጀለኛ አታላይ ለምንድን ህን የሚያደርጉ ህግ የለም ጦረጦስ ማስገባት እእፈር ይብሉ ውይ ወዴት እንሂድ ባሃገራችን እንዳኖር ሆንን

  • @Dubai-lr7jw
    @Dubai-lr7jw Місяць тому

    አይሰው. አይልም የተረገመ

  • @mimi-lb1zy
    @mimi-lb1zy Місяць тому

    😭😭😭ወይኔ ስው ልጅ ክንት

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому

    የገረመኝ ክረሥትና ሥም ያለዉ ደሞ እምነት አላቸዉ ወይሥ ክረሥትና ሊያጠፉት ነዉ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому

    ለመግደል ብሩ ተወደደ አላለም😢

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Місяць тому

    Debtera ye Hagrachn demsealba misaael newu hagereetun yatefa qendgna telat newu

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Місяць тому

    ሲጀመር ሳዊዲ ላይ እየኖረች እንዴት ነው ድግምት ምናምን ምትታስበው

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому

    ከምደዉልለት በአካል ላገኝኸና ላዉራኸ ብትለዉ እጅ ከፈንጅ ትዘዉ ነበረ እረቁ ከሆነ ብሩሥ ይገቢል መዳኒቱ በምን ይልካል

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 Місяць тому

    👍👍👍👍👍

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому

    እኸቴ ብረሽ በሎቶ የጠፋዉ መግደል በፈልጊ አይጠፋም መዳኛ ሥለጠየቅሽ ነዉ ሢጣን ሠዉን መግደል ነዉ ሚፈልገዉ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Місяць тому +1

    እነዚህ ጠንቋይ የሰይጣን ባርያዎች እንዲህ አዋርዱዋቸው

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому

    እኸቴ እንካንም በላሽ መዳኒቱ ቢደረሥም ሊገልም ይችላል

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Місяць тому

    ለምን የሚኖርበትን ጠይቀህ ሳያይህ ቪዲዮ ቀርጸህ ከነምስሉ ማስረጃ ይዘህ ለፓሊስ አታሲዘውም ነበር

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Місяць тому +1

    ሚያስፈሳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @WasKan-z4b
      @WasKan-z4b Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😅በሳቅ.

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Місяць тому +1

    አቤት የሰው ክፋት

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u Місяць тому

    Tbebu.hulu.beeje.new.ale
    Ejh.ykoret

  • @meritubemeri
    @meritubemeri Місяць тому

    አይይይ ኣሳስሩት ደንዮ😢

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Місяць тому

    መሪጌታ ማን ይባላል ማጋለጥ ከሆነ ስሙን መናገር ነበረብህ

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 Місяць тому

      የቱስ ቢሆን ጠንቋይ ናቸዉ እኮ በሶሻል ሚዲያ ነፍ ናቸዉ ቦልኳቸዉ እኔንማ ያደነቁሩኛል አንዱን ሰድቤ ሳባርር አንዱ ይመጣል ወይይ ስጠላቸዉ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Місяць тому

    ድግ አድርጋት ለምን አላህ አታምን አላህ ወአክበሪ

    • @WasKan-z4b
      @WasKan-z4b Місяць тому

      😢😢😢😢ታማሊሆንይችላል እኔንምያመኛል በቅርብቀን መደሀኒትአስመጥቻለሁ ግን የኔያመጣሁበትሠዉየ ታዋቂነዉ. በዛላይ በህግ ፊት ነዉየሚሰራዉ

    • @monamona4720
      @monamona4720 18 днів тому

      ለኔም አገናኝኝ​@@WasKan-z4b

    • @monamona4720
      @monamona4720 14 днів тому

      😢😢አገናኝኝ😢😢​@@WasKan-z4b

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Місяць тому

    😳😳😳💔💔💔💔😱😱😱😱😱😱😱😱🙏🙏🙏

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 Місяць тому

    ለምን እንደዝ ዝም ትላላቹ እንደዘላሌም አገኜሀለው ብላቹ ለምን አታጋልጡም እሺ ብሌ የሆነ ቦታ ላይ መቅጠር አለባቹ

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Місяць тому

    አፈር ይብሉ አላህ ያጥፋችሁ ከምድርላይ

  • @Fatema-in4de
    @Fatema-in4de Місяць тому

    😂😂😂😂😂አላህ ያሳዉ

  • @saragasa174
    @saragasa174 Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому

    ክክክ መግደል ሢል አዘነ ወራዳ የሚያደረገዉ ነገረ ፀድቅ መሠለዉ ወራዳ

  • @bogalechmeshesha6522
    @bogalechmeshesha6522 Місяць тому

    እግዚአብሔር ስም አያፈሩም

  • @user-qh9zl3zk9g
    @user-qh9zl3zk9g Місяць тому

    Wedim getayibarki achilm baseball beyesusim sirrawu yifrasii

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому

    እሰይ ደግ አድረጋት ምድረ አስጠንቋይ🤨🙄😊😀

  • @astermolla4734
    @astermolla4734 Місяць тому

    አፈር ያስባለህ ልትበላ

  • @kingofking561
    @kingofking561 6 днів тому

    Telgtam yelehem enda?

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh Місяць тому

    8ብርነው ያለው ወይ ዘንድሮ

    • @hirut-rz3uh
      @hirut-rz3uh Місяць тому

      በእየሱስም ስም ስራክ ይፍረስ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Місяць тому

      80 ሺ ነው ያለው!

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому

    ይበላት የሚሠሩት የሢጣን ሥራ እንደሆነ እያወቀች ምን አሥካኼዳት ፈጣሪ ጋ አትኼድም

    • @user-di7ug6rq5u
      @user-di7ug6rq5u Місяць тому

      @@misscall90misscall79 yebahl.medhanit.new.blew.newymiyastut.egziabhier.ygesstachew☝️

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Місяць тому

    ወራዳ ሤጣን ደሞ ሁሉም አቅሙ አለኝ አላለም

  • @zeinakahsainaibhakitumderf7925
    @zeinakahsainaibhakitumderf7925 Місяць тому

    Inie beboklie mesmatm alfelgm Isu ieseitan sra now sow lemdreg iemiasbut ant iaien now deg areghe draw now snt iella cura gna honowal le at a abat kemelak Letu cola😡

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 Місяць тому

    ደብተራ፣ጠቋይ፣ቅዱስ፣ሚካኤል፣በሰይፉ፣ይቆራርጣችሁ።እናንተም፣ወደ፣ደብተራ፣ጠንቋይ፣ምትሄዱ፣በንሰሐ፣ወደ፣ፈጣሪያችሁ፣ተመለሱ፣አይጠቅማችሁም፣ያጠፋችኋል፣አዳኝ፣አንድ፣ፈጣሪ፣ብቻ፣ነው።።

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Місяць тому

    እስቲ ያማዳም ቅማሞች ደምሩኝ ስወዳቹ400 አስገቡኝ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Місяць тому

    እንደዉ እነዚህን ደብተራዎች ይድፋቸዉ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸዉ ጨካኝ ለሰዉ የማይራሩ ኡፍፍፍፍፍ ስንቱን አበላሹት ሌባ አጭበርባሪ ሁላ ሰዉም እብድ ነዉ እንጂ እነሱን ማመናቸዉ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Місяць тому

    አንተን ከስርህ ይንቀልህ አውሬ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Місяць тому

    ደደብ ሁላ በአሁኑ ሰዓት በጥንቆላ እድናለሁ ብለሽ መሄድሽ ደግ አረገሽ ። የዝኩራን ቁዱስ ፤ ቋንቋየነሽ ድንግልን ብትከታተይ ። የአቡነ እጨጌ ምስል ቴሌፎንሽ ላይ አውርደሽ ብትማጸኚ እንኳን ከአስም ከማንኛዉም ነገር ትድኚ ነበር እነዚህ ካመንሽ ግን እንድያዉም ሲጥ ያረጉሻል

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Місяць тому

    ወላሂ አገቱን በልህ በጠልዉ ቆሻሻ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 Місяць тому

    እናንተ የሰይጣን ፈረሶች

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj Місяць тому

    Berta endez ayinet Metetegnochin digimtegnochin atifulin

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj Місяць тому

    ayii sawu alalem Esum sawu hono😅😅😅

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Місяць тому

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ ድግምት በኛ ላይ ሀይል የለውም አትፍራ እነዚህን የዲያብሎስ ማደሪያ እግዚአብሔር ገሰጣቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢