Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ!!!
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ጸጋዉን ያብዛልሽ🙏♥️♥️♥️
በጣም ደስ ይላል አድራሻዋን ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
ሰላም እንዴት ናቹ እግዚአብሔር ይመስገን.. ድምጽ የለውም አይሰማም
ይሰማል እህት ስልክሽ ነው ሚሆነው
EGZEABHER yebarkeshe ehtachen .address benore contact information bekemete tru nebre. Berchelen ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ
እናመሰግናለን የት ነው የምናገኛቸው ?አድራሻ
አድራሻዋ አሜሪካን ፊኔክስ ስቴት ነው ያለችው እባካችሁን የምትለወን አምናቹ መዳኒት አታቁሙ
????????
ደሞ የሰዉ ፈዋሽ አመጣችሁ አየ የኛ ነገር😂😂😂😂
Banesra enkone melkame lesru yetenesuten bane nekachew mene albete .kaltekbelshew/kewe zeme malete. Mene alche yehche sate be mekere be metenkeke megebe bememerete erasachunr kebesheta nesa adergu aleche beka tegremalachu negative yehonachu sewech
የሚገርም ነው በቤተክርስቲያን ስጋ እና ደም መብትን መርዝ ነው እያለች እኮ ነው
እግዚአብሔር ቤት ገብቶ እንዲህ መቀባጠር ምን የሚሉት ነው ምን አይነት መረገም ነው የእግዚያብሄር ስጋ እና ደም ተብሎ የሚሰጠው የውሸት ነው መርዝ ነው እያለችን እኮ ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብቶ እንዲህ መዳፈር ለምን ተፈለገ እስፖሩት ለራስሽ ተጠቅሚው ስግደት በቂያችን ነው መርዝሽን ተክለሽ አትሂጂ