“ቅንዓት” በ ፓ/ር ቸሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ketty14325
    @ketty14325 9 місяців тому +2

    አሜንንንንንን

  • @fikiruasefa2583
    @fikiruasefa2583 2 роки тому +2

    ወንጌል ማስተማር ማለት እንደ ፓስተር ቸሬ ተባረክ

  • @ashenafimastewal8834
    @ashenafimastewal8834 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው

  • @tare-jg8fc
    @tare-jg8fc 2 роки тому +1

    ድንቅ ትምህርት ታባረክ

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 Рік тому +1

    ❤Amen eshi

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Рік тому +1

    ቸሬኤ እግዚአብሔር ይስ ጥ ሀመሰግናለዉ ህይወቴኤን ህየቀየርከው ነው

  • @alemayele8572
    @alemayele8572 10 місяців тому +1

    🙏❤ thank you

  • @jj.kidushabte9241
    @jj.kidushabte9241 Рік тому +1

    Tebarek plaster

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 2 роки тому +7

    ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Рік тому +1

    Befestum Yenen Neger Sewu Mabelashet Aychelem. [ Pr Chere]

  • @rahelbezbih3984
    @rahelbezbih3984 2 роки тому +3

    ፓስተር ዘመንህ ይለምልም

  • @PrinceCeelo
    @PrinceCeelo 3 місяці тому

    ፓስተር ቸሬበዚ በሽታ ተጠቂ ነኝሀንተ የጠቀስከውየምቀኝነት በሀሪእኔ ጋር አለ እባክህን ፀልኝልኝ ነፃመዎጣት እፈልጋለው❤❤❤

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 роки тому +19

    ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ በሰማንበት መሰረት መኖር እንድንችል እሱ ይርዳን
    ተባረክ ፓስተርዬ ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ

    • @lidiatelahun9451
      @lidiatelahun9451 7 місяців тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊1

  • @RahelZeregzi-dt7vc
    @RahelZeregzi-dt7vc Рік тому +1

    ፓስተር ቸሬ መልካም ከስተማሪ ተባረክ

  • @tigisttefera7451
    @tigisttefera7451 2 роки тому +1

    Yes ,tebarki pastoryi

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክ.ትክክለኛ ትምህርት ነው.

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 роки тому +15

    ያንተን ትምርት ስሰማ የእውነት እግዝያብሔር እራሱ እያስተካከለ እንደገና እየቀረፀኝ ነው ተባረክ🙏

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 роки тому +1

      Gobez! I wish every ethiopian men have appetite for God's word like you instead of this so called politics! 👍👏🙏🤲💪

    • @Leeds527
      @Leeds527 2 роки тому +1

      እኔንም እንደ አዲስ እየተቀየረኩኝ ነው

    • @luchiahaile7178
      @luchiahaile7178 2 роки тому

      @@Leeds527 is a good thing that. But... It It And I don't
      .

  • @ሰለመዊትመከንጎ
    @ሰለመዊትመከንጎ 2 роки тому +5

    ድንቅ ትምህርት ታባረክ ፀጋ ይብዘልህ ከዚህ በሽታ ፈጣሪ ይፈዉሰን

    • @hirutbekele3741
      @hirutbekele3741 2 роки тому +1

      ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ስብከትክ ሁሉ በጣም ያፅናናኛል

  • @andualemasefa9218
    @andualemasefa9218 2 роки тому +1

    ተባረክ ፓስተር

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 2 роки тому +3

    Pastor chrreye geta Jesus abzto abzto yebrkh.selntem Jesus betfu yebrk

    • @hirutbekele3741
      @hirutbekele3741 2 роки тому

      አኔ ያንተን ስብከት ባዳመጥኩኝ ቁጥር በጣም ነው ውስጤ ደስተኛ የሚሆነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር በሰማነው በሕያው ቃሉ መኖር እድንችል ይርዳን ፖስተር ጌታ የሱስ ይባርክክ

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 роки тому +2

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk

  • @shegasuloro5443
    @shegasuloro5443 2 роки тому

    Ameeeeeennn ameeeeeeeennnnn ameeeeeeeennnnn ameeeeeeeennnnn Ameeeeeennn ameeeeeeeennnnn Tabrakii Tabrakii

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 роки тому +1

    አይ ፓሰተር ቸሬ ወደኛ ሰፈር መተህ ብታሰተምር ብዬ ተመኘሁ ለምን ሰዉ ልብሰ ቀየረ ብሎ የሚነሳ እርኩሰ መንፈሰ እግዛብሄር ይገሰፅልን እኔ በሀይማኖት አንድ ባልሆንም ትምህርትህ ግን ትክክለኛ ሰለሆነ እከታተላለሁ

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 2 роки тому +1

    በዚህ ዘሜን እንዴ አንተ ብርቅ የሆንክ ስው እግዚአብሔር በምድራችን ስለአነሳን ክብር ለእነርሱ ይሁን

  • @selamamare9571
    @selamamare9571 2 роки тому +2

    ኣንተን የሰጠን አግዜኣብሄር ይመስገን። ጌታ ይባርክህ ፓስተር።

  • @yonasdawitmelese1528
    @yonasdawitmelese1528 3 місяці тому

    May God bless pastor chere. It's true what you said. 🙏🙏🙏

  • @mekdeszewdie4901
    @mekdeszewdie4901 2 роки тому +1

    You said rigt. God bless you,🙏🙏

  • @Sewasew123
    @Sewasew123 2 роки тому +1

    ተባረክ ፓስተር 🙏

  • @hldanabenyam8313
    @hldanabenyam8313 2 роки тому +1

    ፓስተር ማንም እያሰብክ ወይም ለማን መልስ እየሰጠክ ይሁን በቅንነት ይሁን ያስተማርከው ጌታ ነው የሚያውቀው እኔ ግን ትምህርቱ በጣም ጠቅሞኛል ትሃንቅ you

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому +1

    አሜን

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 роки тому +1

    Thanks pastor

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይሰውረን በማስተዋል እራሳችንን ከዚህ መርዝ ተቀፅላ ማንነት ያንፃን ያስጥለን። አዎ ከባድ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይፈውስ።

  • @genettasewu4001
    @genettasewu4001 2 роки тому +1

    Gata ibarkh paster

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ጌታ ኢየሱስ ዘር ማንዘርህን ይባርክ ይሄ መልክት ከእራሱ ከእግዚአብሔር ነው ስሙ ይባረክ ከዚህ በሽታ ጌታ ኢየሱስ ያድነን መጥፎ በሽታ ነው
    ይሄን መልክት ሰምቶ በእግዚአብሔር ፊት ንስሃ አለመግባት አይቻልም ይሄ በሽታ እንኳን ባይኖርብን ይሄ በሽታ እንዳያገኘን እና ምናልባት እኛ ካላወቅነው እንዳለብን እራሱ ንሰሃ ገብተን ጌታ እንዲረዳን መፀለይ አለብን ብዬ አስባለሁ እኔም የዚህ የቅንአት በሽታ ተጠቂ ነበርኩ ግን ቅናት እንዳለብኝ አላውቅም ነበር አንድ ቀን ግን ጋደኛዬ አንድ ነገር ተሳክቶላት ነገረችን ስትነግረኝ እሷ ደስስስ እያላት ነበር ከዛ እኔ ግን ደስተኛ አልነበርኩም እንዴት ተሳካለት ብዬ አገር ይያዝ ብዬ በቃ አጥላላሁባት ትክክል አይደለሽም አልኳት ልገልፀው የማልችለው ንዴት ውስጤን ሞላው ከዛ ወደ ቤቴ ሄድኩ ነገሩ ውስጤን ከነከነኝ ለምን እኔን እንዳበሳጨኝ እራሴን ጠየኩት መልሱን የልቤ ጌታ ለራሴው ነገረኝ እሷ ስለበለጠችኝ ቀንቼ እንደሆነ የነገረኝ ሰአት በጣም አዘንኩ በራሴ ወዲያውኑ እቤቴ እንደደረስኩ በጌታ ፊት ተንበርክኬ ንሰሃ ገባሁ ከዛ ደወልኩላትና ለጋደኛዬ ይቅርታ ጠየኳት የተሰማኝን ሁሉ ነገርኳት ቀንቼባት እንደነበረ ነገርኳት ይቅርታ ጠይቄ ይቅርታዬን ተቀበለች ውስጤ ሰላም ሆነ ልገልፀው የማልችለው የጌታ ህልውና ሁለንተናዬን ተቆጣጠረው በጣም እያለቀስኩ ነበር ደስታዬን የገለፅኩላት ከዛ በሃላ ብዙ ነገር ነግራኝ ታውቃለች ደስ ሲላት ደስስስ ይለኛል ስታዝንም አብሬ አዝናለሁ በቃ ሁሉን ነገሬን አስተካከለው ጌታ በፊት ግን ይሄ ቅንአት እንዳለብኝ አላውቅም ነበር እና ፓስተር ቸሬ አንተ ስትናገር ምልክቱ እኔጋር ስለነበረ በፊት በጣም እየገረመኝ ነው የሠማሁት ለሁላችንም መልክት ነው
    ተባረኩልኝ እወዳችሃለሁ የአባቴ ብሩካኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 роки тому

      Wow! What a great testimony!!! Egzbher kefelgenew hulgeze kega gar new, He can shape us, chegeru We are Ethiopians, We don't accept that we always trying to look perfect infront of others beshetawn yedebek medhanetu ayegegem" Egezybhet Mastewal Yesten!!!🙏🙏🙏

  • @yuotub-
    @yuotub- 2 роки тому +1

    ፓስተር ቸሬ በብዙ ተባክ

  • @tsehaybelete5592
    @tsehaybelete5592 2 роки тому +1

    Ameniam Ameniam Ameniam tabreki pastrye

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому +1

    ተመስገን አምላኬ ምርጥ ርእስ

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 2 роки тому +8

    ከዚህ በሽታ ጌታ ያድነን። ተባረክ ቸርዬ❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 роки тому +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @deborajemal2100
    @deborajemal2100 2 роки тому +1

    ተባረክ ፓስተር ሚገርም ትምህርት

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 роки тому +1

    paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️

  • @almazhilu979
    @almazhilu979 2 роки тому +1

    Ameen ameen ameen getaa iyesus ye berak mirxee pestar tebrak🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 2 роки тому +2

    Amene Amene Amene Eebbifami ❤️📖❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bt3738
    @bt3738 2 роки тому +3

    ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰዉ ተባረክ❤🙏

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 2 роки тому +3

    ደስ ይላል ትምርትህ ግልፅ ነዉ ተባረክልን ❤️❤️❤️

  • @wearenothingwithoutlove5337
    @wearenothingwithoutlove5337 2 роки тому +2

    የሰማነውን በልባችን ያኑርልን

  • @tinsae655
    @tinsae655 2 роки тому +2

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому +1

    የልብህ ይድረስ ዘርህ ይባረክ ምንግዜም ራስህን ሁነህ የምትኖር 😭😭😭😭😭 ትክክል ነቃይ ኤሎሄ

  • @fithumfithum4790
    @fithumfithum4790 2 роки тому +1

    አቤት አምላኬ አንፀኝ ከአልጋዬ ላይ ለንሰሃ አንበርከከኝ ተባረክ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር😍🙌🙏

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому +1

    yes የሚፈራ እየሱስ ብቻ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @josyman4714
    @josyman4714 2 роки тому +1

    Tebark p.chernet betam migerm ye geta tsega bestolihal

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 2 роки тому +2

    Amen tebarek

  • @kukishnashok478
    @kukishnashok478 2 роки тому +1

    God bless you chere.

  • @selamamare9571
    @selamamare9571 2 роки тому +1

    የዚህ ዘመን ምልእክት ነው፡እግዚኣብሄር ይባርክህ።

  • @Tgtde-jk8mm
    @Tgtde-jk8mm 2 роки тому +5

    እኔ የዚ በሽታ ተጠቂ ነኝ ጌታ ይርዳኝ እድድን

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 роки тому +2

    Pastor thank you thank you yes this is true my Lord bless you more and more

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 роки тому +1

    Pastor chere tebark

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 2 роки тому +2

    ፓስተርዬ ጌታየሱስ ይባርክህ

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal9939 2 роки тому +4

    Great lesson God bless you paster

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ውዴ ስላገኘሁህ ዳግም ደስ ብሎኛል ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 роки тому +3

    ተባረክ ❤

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 2 роки тому +1

    Pastor Chere, Keber Yestelen! Betam Dess yemel neber! Egzybher kale hiwot Yasemalen!!! Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!!! 🙏🙏🙏

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 2 роки тому +1

    Egzbiher behulu yibark paster chere

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen ❤Geta Yibark Tsagawun yabzalik Pasteriye ❤❤️🙏

  • @GdfgYgrg
    @GdfgYgrg 7 місяців тому

    Amen amen amen

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 роки тому +2

    ቸርዩ መጣ ገባ ገባ በሉ

  • @bezaoumer1626
    @bezaoumer1626 2 роки тому +2

    Thank you pastor

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 2 роки тому +1

    ፓስር ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @meheretaraya7940
    @meheretaraya7940 2 роки тому +1

    Bereke Bale🙏

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 роки тому +1

    God bless you mor and mor Man of God

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +1

    አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፓስተር ቸሬ።❤❤👏

  • @ashusuufaa5887
    @ashusuufaa5887 2 роки тому

    GETA Yibarkih pastor ! gn and hasab neberegn yemecereshawun tselot abren bintseliy des yilegnal again GETA Yibarkih love u so much !!!!!!

  • @maheletfanta2579
    @maheletfanta2579 2 роки тому +1

    ተባረክ🙏🙏🙏

  • @tekuret
    @tekuret 2 роки тому

    Menale yagerachen meriwoch yehen qale semetew belewexu beye temeghew geta beqalu endenenor yerdan p there tebarek

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Рік тому

    Tise message for yony and. Gegy

  • @MimiiAnore
    @MimiiAnore 9 місяців тому

    Tabareke❤❤

  • @GdfgYgrg
    @GdfgYgrg 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 2 роки тому

    amene amen Godvis God 😍😍😍

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 2 роки тому +1

    ፓሰተሪዬ ጌታ ይባርክህ ሁሌ በታማኝነት ኣዳዲስ ትምህርተቶችን ስለሚታቀረበልን እንወድሃለን ።❤🙄😂ውድድድድ

    • @wakumageleta4782
      @wakumageleta4782 2 роки тому

      u.paster!❤😭 if God be to you !!you can against you continued your lovely service than before

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 роки тому

    Pa I have no words to say

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 2 роки тому

    Ameeeeeeeeen

  • @እንደእግዚአብሔርያለማንም

    ተባረክልኝ ለኔ ነው የተሰበከልኝ😢

  • @firstnamelastname6548
    @firstnamelastname6548 2 роки тому

    በየለይ እዛ ያሉ ያልከዉን ማስተካከያ ያስፈልገዋል ያለምክንያት ሰዎች ስለማይተቹ ! !

  • @bab4476
    @bab4476 2 роки тому +23

    ትምህርት የምትፈልጉ ሰዎች የእነ አባ እከሌን ዲስኩር ትታችሁ የወንድማችንን የቸሬን ትምህርት ተከታተሉ 🙏🙏🙏🙏

    • @eden9929
      @eden9929 2 роки тому +8

      Yene aba ekelen discur aybalem!!! Even pastor Chere wouldn’t approve this comment hoooo….

    • @henokkebede6801
      @henokkebede6801 2 роки тому +2

      B.Ab
      አንተ ወይም አንቺ እራሱ ምቀኛ ነህ- ነሽ ፓስተር እሚያስተምረው ለሚስማ ለሚመለስ ሁሉ ሆኖ ሳለ የ ምን ምቀኝነት ነው እሚሰማ ካለ እንኳን ከ ኢትዮጵያ ለምን ስምቶ ከ ማርስ አይድንም ምን አስመቀኘህ ልብ ይስጥህ አንተ /ቺ ትንሽ እውቀት ቢኖርህ ቤት ለቤት ነበር እምትስብከው ለዛ ነው ለ ክፉ ሀሳብ የጣለህ ዛሬውኑ ይሄንን የ ምቀኝነት እኔነት መንፈስ ንስሀ ግባበት/ግቢበት እግዚአብሔር ይቅር ይልሀል/ይልሻል

    • @sarahsarah5122
      @sarahsarah5122 2 роки тому +1

      B Ab pastew Charan ewdwalew gn panta eko yemdern kerakebo new yemsbkut abtochachn gn kerstosen sebkew yalem tefi kentu new yemsebkun ena Hulu tetene kerstosen enketell

    • @getasewgech074
      @getasewgech074 2 роки тому

      እውነትህን ነው?

    • @messitkiroshaile8521
      @messitkiroshaile8521 2 роки тому +2

      ሰገጤ ምን ይሉሀል ኤጭ የአይንን ጉድፍ አውጣ ጉደኛኛኛ

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 роки тому +1

    Ameeeen oh oh GOD Blasse

  • @kiyaadunya3002
    @kiyaadunya3002 2 роки тому

    Ameeeeen, 🙏🙏🙏🙏

  • @tigestamenamenamenyouareth382
    @tigestamenamenamenyouareth382 2 роки тому

    🥰🥰

  • @bethlehemkidane8097
    @bethlehemkidane8097 2 роки тому +2

    👍😘

  • @bitnayaya6367
    @bitnayaya6367 2 роки тому +1

    እውነት ነው እኔም ቤት አለ

  • @kefenishikefenishi3331
    @kefenishikefenishi3331 2 роки тому

    Ameeeen ameeen

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому

    ህህህህ

  • @fasilasmamaw4900
    @fasilasmamaw4900 2 роки тому

    kinat new kinyahat aybalem

  • @aidaestifanos5768
    @aidaestifanos5768 2 роки тому +1

    በተለይ ስደት ላይ ያሉት ምቀኞች 😭😭😭😭

  • @joinesamel6103
    @joinesamel6103 2 роки тому

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 4 місяці тому

    እናንተ ደካሞች ሸክም የከበደባቹ ሁሉ ወደ ኔ ኑ እኔ ደሞ ኣሳርፋችሃሎህ። ሰዉ ትእቢት ይዞት ነው እንጂ ወደ እግዚ ኣብሄር ቀርቦ የከበደውን ሸክም ኣራግፎ እረፍት ያገኝ ነበር። እኔ መፅሓፍ ቅዱስ ማንበብ ደካማ ነኝ በኣሁኑ ሰአት ግን ኣንተንና እንዳንተ ኣይነት የእግዚኣብሄርን ቃል በትክክል የሚያስተምሩ በ UA-cam የሚለቀቀው ማዳመጥ ነው የጠቀመኝ። 🙏❤🙏

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому

    አሜን አሜን አይቁሙ