ስትተማመኑበትና ስትመኩበት እግዚአብሔር በደስታ ፈገግ ይላል። Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 127

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመሥጌን ውድ መምህራችን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም በሠማነው 30,60,100ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካንነ ይርዳን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 3 роки тому +28

    ጌታ ሆይ ጋሻ ሁነኝ እምነትን ጨምርልኝ አሜን

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 роки тому +1

      እግዝአብሔር ይመስገን መምሐር አግዝአብሔር ይባርኮት

  • @tirsitzemede3001
    @tirsitzemede3001 3 роки тому +9

    የሚያፀይፈው ሀጥያቴን ተመልክተክ ያልተውከኝ አምላክ ለዘለዓለም ክብር ምስጋና ለአንተ ይገባሀል!!! የዘላለም አባቴ ከፍ በልልኝ!!!

  • @kalkidan3708
    @kalkidan3708 3 роки тому +4

    ተመስገን ቀሲስ እኔ ዛሬ ላይ የቆምኩት በርሶዉ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም የእርሶዉን ትምህርት ስሰማ መንፈሴ ይረጋጋል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 місяці тому

    እንደ በደሌ ሳይሆን ቸርነትህ እየበዛልኝ እዚህ ያደረስከኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባክ❤❤❤

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 роки тому +21

    እውነት ነው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የሰውን ደስታ ማየት ለደስታው ምንጭ የሚሆንለት ሰው እድሜ ዘመኑን ሙሉ ጤናማ እና ደስተኛ ሆኖ ይኖራል ስለዚህ መረዳዳት ትልቁ የደስታ ምንጭ ነው

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 роки тому +2

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ሠምተን የምንረሳ ሳንሆን የምንተገብረዉ ያድርገን እኔማ በተሎ ተሥፋ እቆርጣለሁ ሆድ ይብሰኛል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሥጠኝ😭😭😭😭

  • @GezahngAbra
    @GezahngAbra День тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ሁልጊዜ አብሮኝ ነው በሰው ሀገር በሰዎች ፊት ሞገሰ ሆነኝ አባት እና እናትም ሆነኝ ዘመድ ወገንም ሆነኝ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤

  • @GezahngAbra
    @GezahngAbra День тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeablij567
    @yeablij567 7 місяців тому

    አሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያኑርልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን ኣሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @misrakaleka5704
    @misrakaleka5704 3 роки тому +6

    አቤቱ ጉልበት ሆይ እወድሀለው ።አቅሜ ሆይ እወድሀለው ሀይልህን እንዳላየው ሲመሽና ሲነጋ ዘውትር እጨነቃለሁ ግን ምንም የለም ያስጨነቀኝ በሙሉ እንደ ጉም ተበትኗል የለም አንተ ለእረፍቴ ስለቆምክልኝ እባክህ ክንድህን አልርሳት እባክህ ለሀሳቤ ለጭንቀቴ አትተውኝ ሰነፉን ልቤ አጎብዘው ያለፍኩትን ያሻገርከኝን ልየው አልርሳው።አሳራፊው ሆይ እወድሀለው ።ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ ሆይ ።

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 3 місяці тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን❤❤❤❤

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንየእድሜ እና ጤና ያደለልን

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 3 роки тому +2

    ተመስገን ጌታየ የዚ ትምህርት ተካፋይ ስለ አረከኝ ጌታየ ከልቤ ልክ እንደምወድህ ያህል አመሰግናሎ ለመጀመርያ ጊዜ የእርስዋ ትምህርት እንድሰማ የፈቀደልኝ ያመቻቸልኝ ልኡል እግዚአብሔር አመሰግናሎ ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት አባቴ

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 2 місяці тому

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 4 місяці тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 3 роки тому +6

    የፈጣሪ ያለህ እያንዳንዴ ቃላት ልብ ውስጥ ይገባል መምህሬ ፈጣሪ ይባርክዎ

  • @mastewaltegagni8974
    @mastewaltegagni8974 2 роки тому

    አባታችን እረጅም እድሜ። ጤና ይስጥልኝ

  • @wudneshdigafe9215
    @wudneshdigafe9215 3 роки тому +3

    ውድ መምህር!!! እድሜና ጤና ይስጥልን!!! የውስጥ ልቤን ነው ትምህርትህን የሚነካኝ ።እኔን የምትናገ ይመስለኝና እውንውት ነው እንዳልኩ ትምህርትህን ሳልጠግበው ያልቅብኛል። ቃልው ህይወትን የሰማልን!!!!

  • @tegisttegist6740
    @tegisttegist6740 3 роки тому +1

    Amennnnnnn🙏🙏🙏
    Kal hewoti yasemalen

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ22

    እውነት ነው እግዚአብሔር እምነትን ጨምርልኝ ጌታ ሆይ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛♥️🙏🙏🙏
    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 роки тому +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደርግልኝ 🤲

  • @goldengeneration1215
    @goldengeneration1215 2 роки тому

    Amen Amen Amen egziyabhar yimesgen Kalehiwot yasemaln abatachn erejim edma ena tena yistlin

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ 2 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ🙏

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 3 місяці тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማለን

  • @talayehala7094
    @talayehala7094 2 роки тому

    ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @ተመስገንጌታየባለውለታየ

    ተመስገን ጌታየ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    ሰለ ኩሉጰዠ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን
    ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የበዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና

  • @ኬርኦድተንምይርቅጓይታኢየ

    እውነት ነው እግዚአብሔርን አምኜ ስጠራው መልሱን በፍጥነት አገኛለሁ እግዚአብሄር ይመስገን አሁንም አለማመኔን ይርዳው

  • @abebasisaylakew8611
    @abebasisaylakew8611 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልኝ አባቴ

  • @birhangudisa3850
    @birhangudisa3850 2 роки тому

    እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @AaaBbb-ep9ks
    @AaaBbb-ep9ks 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን መመህር🙏🙏

  • @woineshetbegashaw1451
    @woineshetbegashaw1451 3 роки тому +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አቤት እግዚአብሔር በአንተ እንዴት እንደሚናገረኝ ዕለታዊ በሆነው አሳቤ ላይ ነው የሚነግረኝ እኔ ማነኝ አረ እኔ ማነኝ፡፡ ይኸው በነገሮች ከተመታሁበት ጀምሮ ካንተ ስብከት ጋር አገናኝቶኝ ፡ይኸው ይደግፈኛል፡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡

  • @etetuagonafer859
    @etetuagonafer859 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sebelehayle9827
    @sebelehayle9827 Рік тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራች

  • @زهراءزز-ك2ث
    @زهراءزز-ك2ث 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ የሚያድር ለዘላለም አይወድቅም። በእውነት መምህራችን ልቤን ነው የነካው ትምህርቱ።እኔ በተግባር እያየሁት ነው እሱን አምኘ ሲደርስልኝ ።እግዚአብሄር ጋሻየ ሆይ ተመስገን።

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 3 роки тому

    Temesgen yene geta Kal hiwot yasemalen kesis

  • @asnakechgirma6768
    @asnakechgirma6768 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወትያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምሕር

  • @urud8496
    @urud8496 3 роки тому

    በእወነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 3 роки тому +1

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን እጂግ ግሩም ትምህርት ነው ተመስገን

  • @suzanesisay5684
    @suzanesisay5684 3 роки тому

    ትምርተክ ህዮተን የድሰል እመብቤቴ እድሜጤነ ትስጥክ!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @dglmaryamwahsey510
    @dglmaryamwahsey510 3 роки тому +1

    ኡዉነት ኖ,የእናተ የእበተ ማርያም ሊጅ የኣመነ
    በፍጽም ኣያፍርም የተኣመነ ኖ,ኩቡሩ ይስፋሕ
    ተላቅ ኣምላክ,መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን
    ናመስግናለን ???

  • @hirutmekonnen3629
    @hirutmekonnen3629 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @tigigetaw4647
    @tigigetaw4647 3 роки тому

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @maryguda9825
    @maryguda9825 2 роки тому

    አምነዋለሁ።ሁሌም ከኔጋር ነዉ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @semarasemara2238
    @semarasemara2238 2 місяці тому

    Amen kalhiwot yasemalen

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 2 місяці тому

    Amennnn🎉🎉🎉❤❤❤

  • @FUNNYVIDEOS-uo8hr
    @FUNNYVIDEOS-uo8hr 2 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 роки тому +1

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ 🙏 አሜን🙏 እግዛብሔር የተመሠገነ ይሁን🙏

  • @ተመሰገንአምላከይ
    @ተመሰገንአምላከይ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልና አቦና

  • @edlawithailu802
    @edlawithailu802 3 роки тому

    ቃለሒወትን ያሰማልን ቀሲስ እድሜ ይስጥልን

  • @kidankidan2739
    @kidankidan2739 3 роки тому +1

    አሜን!!!

  • @fasigafasiga270
    @fasigafasiga270 3 роки тому +1

    እውነት ነው አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ እግዚአብሔር በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን እውነት ነው እግዚአብሔርን አምኖ የወደቀ የለም እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን🙏👏🙏

  • @gjjkvjkk3188
    @gjjkvjkk3188 3 роки тому

    በጣም ፣ነው የምናመሰግ ነው ፣ በእውነት ፣ስደት ያለን ፣ሰዋች ፣በጣም አየተጵናና፣ነው ፣ያለነው፣እናመሰግናለን። በቀጥታ ብናገኝህ ጥሩ ፣ነበረ ፣ለምን ብዙ፣በሚዲያ የማይወሩ ችግሮች ፣አሉብን ፣እርዳታህና ፣ምክርህ ፣የስፈልገናል

  • @hamsalat1768
    @hamsalat1768 3 роки тому

    Kalehwete yasmalen 🙏

  • @abyoutabyout9409
    @abyoutabyout9409 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ቀሲስ እድሜ እና ጤና ይሠጥልን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 3 роки тому +1

    እሱ መኖር አቅቶናል ጨክነን እ ንድንከተለው መንፈስ ቅዱስ ጲላጦስ ይርዳን ሁሌም ት፡ቱ ስንፈገም ያነሳናል መህሬ የክርስቶስ ሰላሙ ከእርሶ ጋር ይሁን

  • @Beba873
    @Beba873 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tsiondemissie9470
    @tsiondemissie9470 3 роки тому

    Amen...🙏🙏🙏🙏...yesemanewin be libonachin yasadirilin...

  • @meserethayle7212
    @meserethayle7212 3 роки тому

    Egzabiher edmen tenan yhabkum Abona Egzabiher ymesgen nakum sela zhabena ❤❤❤❤

  • @yigardutruye9
    @yigardutruye9 3 роки тому

    አሜን

  • @meserethayle7212
    @meserethayle7212 3 роки тому

    Efti Abona abxeletkum zekuruni dkmti eye emo Egzabiher ymesgen sle kulu neger efff entay emo kbl eye Egzabiher nay zgeberley tezeribu zwdae aykonen kab lbey eye zemesgneka Amlakey natey ❤❤❤❤❤

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 3 роки тому

    Abtachen be ewnet egezaber yebarkelen kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy

  • @አንተንአምኖማንአፈረ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @getachewmulata6124
    @getachewmulata6124 3 роки тому +3

    May god blessed u.both protests & Orthodox listen ur lesson.keep it up.

  • @ሰላማዊትትስርቴገብርኤል

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalkidanmeseret563
    @kalkidanmeseret563 3 роки тому

    Egziabher yakbrelegn!!!!

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @elizabethteshome384
    @elizabethteshome384 Рік тому

    Egziabher alelign!

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 3 роки тому

    Amen Amen

  • @hagerukubay864
    @hagerukubay864 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 роки тому

    ስላም ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meronabera2967
    @meronabera2967 10 місяців тому

    uffffff Egziabhier edmiena tiena yestot memher des siel😢😊

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን !!! ቃለህይወትን ያሰማልን ዘመን ሰጭው ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ

  • @hanialem8068
    @hanialem8068 3 роки тому +1

    Geta hoy emnet chemrLgn

  • @FUNNYVIDEOS-uo8hr
    @FUNNYVIDEOS-uo8hr 2 роки тому +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ አቦ ምነው ቄሶቹ በየቤተክርስትይኑ ያንተን አይነት አንዳንድ ሰባኪ ቢኖራት ምድር በበረከትና በፍቅር ትሰክር ነበር አሁንም ቢሆን ተስፍ አንቆርኝም ቀስ በቀስ ያንተ አይነት ድንቅ አስተማሪ በመድሀንያለም ስም ይበዛልናል አሜን

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 3 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ትምሀርት።

  • @tegsetnadew886
    @tegsetnadew886 3 роки тому

    Abatou temesegen yehe temert kalehen edesema yefekedekelege tekekel nehe kesese ashenafe edem tana yestelen kalehewte yasemalen

  • @ayutesfaye9390
    @ayutesfaye9390 3 роки тому

    Amen 🙏

  • @mekdesfanta2230
    @mekdesfanta2230 Рік тому

    God bless u more

  • @senaitchane3133
    @senaitchane3133 3 роки тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @ayehubizuenyew1181
    @ayehubizuenyew1181 3 роки тому

    Menem Ayesemame

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 3 роки тому

    Thank you🙏

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 роки тому

    🙏🙏🙏💚❤💛

  • @kittybel467
    @kittybel467 Рік тому +1

    እባክህ አምላኬ እርዳኝ

  • @lebooonat
    @lebooonat 3 роки тому

    Aba yanten temieher camesama gemiera escahuen behewate batame lewute aycalehu lebe ytenanal. Enmseginalen cale hewate yasmalen

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 3 роки тому

    አሁንስ ረዳቴ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን ?!🙏

  • @dagmawisolomon6971
    @dagmawisolomon6971 Місяць тому

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @baissad3471
    @baissad3471 3 роки тому

    amnne amnne amnne

    • @baissad3471
      @baissad3471 3 роки тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amnne amnne amnne amnne amnne amnne amnne amnne amnne

  • @LiyuworkHailu-o5k
    @LiyuworkHailu-o5k 6 днів тому

    Liben yemitasarifew amilak temesigen