Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ትላንት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ ከትላንት የኮረጀ ይመስል በደስታ ቀኔን አጅቦት ለነገ ብሩህ ቀኔ እያዘጋጀኝ ነው አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜንአሜንአሜን
Hulem egziyabher bante adro eyawaragn ymeslegnal beewnet egziyabher eyawaragn nw ymesgen fetari
በነገሮች ሁሉው ልቤ ይጨነቃል በፍራት ተወጠርኩው በነገሮች ሁሉው እፈተናለሁው ጌታሆይ በስደት አገር የልቤን የምነግረው እንካን የለኝም ብቸኛ ነኝ የውስጤን ታውቀዋለህና በስደት አገር ካጠገቤ ሁን ጌታ ሆይ አንተ እበረታታኝ ይህን የምታይ ሁሉው በጸሎታችሁው አትለዩኝ እህተ ሚካል ብላችሁ አስቡኝ
Egiziabher yasibisch Ehte Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen🙏🙏🙏
እግዚአብሔርን ከልባችን ከፈለግነዉ እናገኘዋለን አጠገባችን ነው ። ለኔ ብዙ ተአምር አርጎልኛል።
አምላኬ ሆይ እኔ ካንተጋ አይደለሁም አንተ ግን ሁሌም ከኔጋ ነህ ክብርህ ይስፋ ሁሌም ከፍ ከፍ በልልኝ ተመስገን የአለሙ ጌታ
ለኔማ አምላኬ አባቴ ንጉሴ መታመኛዬ መጠጊያዬ ፈጣሪዬ ክብሬ ሞገሴ አለኝታዬ ናፍቆቴ መሻገሪያዬ መደበቂያዬ ማምለጫዬ መመኪያዬ ጌታዬ ቃላት የማይችሉት ፈላጊዬ የማይተወኝ የማይንቀኝ ከነቆሻሻዬ የሚወደኝ ግድ የሚለው አስተዋሼ አሳልፎ የማይሰጠኝ በቤቴ ያለ ከፍታዬ እድገቴ በረከቴ ሙላቴ አቅሜ ሀይሌ ችሎታዬ ጉልበት መሪዬ ማስተዋሌ ብርታቴ ጋሻዬ መትረፍረፊያዬ ነው አምላኬ ።በቃ ይኸው ብቻ ነው ቃላት ያገኘኹት ልቤ የሚቃጠልልህ አባቴ የተደረገልኝን የሆንክልኝን ማሰብ አልችልም የምወድህ ሆይ በጣም ልውደድህ ፍቀድልኝ ላምልክህ ላክብርህ ፍቀድ አንተ አባት ሆይ እገዛልሀለው በድካሜ ደግፈኝ አባቴ ሆይ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ተመስገን!!!!!!!መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልኝ
አሜን ፫
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
Amen በትክክል እግዚአብሔር ብቻ ነው መጠጊያ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆዬ አመሠግንሀለሁ ከነቆሻሻዬ የወደደኝ ሁሌም ከወደኩበት የሚያነሥኝ መሽሽጊያዬ ነህ ፡ ሁሌም አይተወኝም በሀጢያቴ ምክንያት ውሥጤ ተናውጣል ልቤ ይጨነቃል እግዚአብሔር ሆይ ድረሥልኝ
አይዞን መቸም እሱ አይለየን እኔም ከዚህ አንደኛዋ ብሆንም ግን ክብሩ ይስፉ አይዞን እህቴ
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ እና አንተን ስተዉ አንተ አልተዉከኝም ከምስጋና ሊላ ምን ይከፈልሀል ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏
አምላከ እሥራዔል ክብር ምስጋና ይገባሀል
አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለሂወትያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን
እጅግ የተጨነኩበት ሰአትነው አሁን ልቦናዬን አረጋግቶ የፈጠረኝ አምላክ እንድሰማ ፈቅዶ እያዳመጥኩነው አቤቱ ጌታሆይ ምሄድበትን አላውቅምና መንገዴን ከፊት ሆነህ ምራኝ አስታዋሼና ጠባቂዬአንተነህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሂወትያሰማልን.መምህሬ.እኔበስደትላይ.በጣምጭቀትላይነኚየልቤንመሻትእምታዉቀዉአምላክ,ከኔአትራቅ,የዉስጤንታቃለህና,ማንምየለኚአተብቻነህተስፋየከእኔትራቅየኔጌታ,መምህሬ,በጸሎተወአስብኚ
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
Amennnn kalehiwet yasemaln abatachn 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን እንደንለዉጥ ልብ የሰጥን ላንትም እረጀም እደሜና ጥና የሰጥከ ሞገሱን ያልብሰከ
አሜን ♥ እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ መምህራቻን ፈጥልሪ ከፍ ከፍ ያድርግህ ❤️❤️❤️🤲🙏
Kal heywet yasemaln🙏
እግዚአብሔር ለኔ እረኛዬ ነው ስደክም የሚያበረታኝ ለልጆቼ የሚያስብልኝ እንዳይርበኝ እየነጠቀ የሚያበላኝ እንዳያመኝ እመሜን የሚያስታግስልኝ ሰው ሲርቀኝ ያራቀኝ ባል ሲተወኝ ያልተወኝ የሚያጽናናኝ ሁለነገሬ አምላኬ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው ስሙ ይባረክ ከፋ ይበል እግዚአብሔር ይመስገን እስትፋሴ አምላኬ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏አባታችን ቀሲስ ዘመነክ ይባረክ ዘር ይለምልም እድሜ ይስጥልኝ ሁሌም ትምእርት ይጠግነኛል ያበረታኛል ትግስትን አስተምሮኛል አረ ስንቱን ብቻ ተባረክልኝ ቀሲስዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሳቸው ሰላሞትን ያብዛልን
Amen qlehiwet yasmalina Aba🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን !!!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር እኔ ደካማ ባሪያህን ሀጥንያተኛ ልጅህ አውቅህ ዘንድ ክብርህንም እመስክር ዘንድ በምህረት በቤትህ እባረክ ዘንድ ቀኝህ ትርዳኝ አንተን አምኛለሁ
ጽጌ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
ቀሲስ እውነት ቃለሒወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃሊዎትን ያሰማልን ወንድማችን
Amen amen amen kalehewt yasemalen tana ena edema yestelen zemenachen yetebarke yehoun
እውነት ነው በጭነት ጊዜ ብቻእንኳን ስናስበው ከጭንቀታችን የሚያወካጣ ፈጣሪችን ብቻ እኮ ነው አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen❤❤❤👏👏
Kalehwete yasmalen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና በረከቶች ይደሪቦት
አሜን አሜን አሜን ስሙብሩክ ይሁን
Be ahunu seat betam techenkiyalehu gn egziyabhair endemiredagn ergtegna negn!!
Amen Amen Amen 🙏🏿
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
Er yimesgen... kalhiwot yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜንስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ባጭሩ ለኔ ሁሉም ነገሬ ነው መግለጥ አልችልም ብቻ ስሙ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
Amen...
ቃሉ ይገርመኝል ጠላትን ወደጅ የሚያደርግ አምላክ ስሙ ምስጉን ይሁን
አሜን...ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen egzhabire yestleni temsgen
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
AmenAmenAmen.📖📖📖🕯🕯🕯🤲🤲🤲🙏🙏🙏📖📖📖🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🙏🙏🙏AmenAmenAmenAmenAmenAmenAmen.❤❤❤
አሜን!!!
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያስማልን ቀሲስ እሽናፊ እግዚአብሔር ይስጥልን ጌታችን ለኔ ሁሉም ነገሬ ነው ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም ስሙ የተመስገን ይህን❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ
Amen kalehiwoten yasemlhen Tebarek mamherchin 🙏
አሜን አሜን አሜነሰ
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በቃ እረጋ ያለ እግዛብሔር ይባርክክ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ለ ሁሌም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን ♥♥♥
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ዛሬ የምወታበት ሠልፍ አለ ብቻዬን አልውጣ አንተ ቀንዴ እምሻገርበት መታመኛዬ ነው ለመመስከር እስክመታ አመስግኑልኝ 🙏🙏
ሁሌም ቀኔን ተአምር የምታደርግል ክበርልኝ ሁሉን የምታሻግረኝ ክበርልኝ
ስላም ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማችው እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛላችው ምድርን የሚያክል እንጀራ ከነ ወጡ ይሰጣችው ያጥግባችው ጤናን ይሰጣችው አገራችንን ይጠብቅልን የሞቱትን ነብስ ይማር የተረቡትን በፀጋው ያጥግባቸው የአምላካችን ሰም ዘላለም ይክበር ይመሰገን አሜን !!!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen kalehywet yasemalm kesisye eregm edme ena tana yistilin
መምህር በፀሎትህ አስበኝወለተሃይማኖት
🌹🌹በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር?
🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን
Amen amen
አሜን፣አሜን፣አሜን
Egziabher yimesgen
አሜንንንንንንንንንን
Bexelotachu asbun lene dekama ehtachu 🙏🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሠማልን
kale hiwet yasemale abatachen
አሜን ክርስቶስ ይባርክህ
Kale hywet yasemaln
Amen 🙏
ዘወትር ስለሚረዳኝ አመሰግነዋለሁ፡፡
❤❤❤❤
❤
Sera yelgem besdte new yaluwte telowte yarguwleg
Enase chinkige basawe hagar liye limne liweriwe
Aman aman aman endmirdaghii alteraterme aman
አምላኬ ሳይገባኝ ዘወትር ከእኔ ሳትርቅ የምትወደኝ ሁሌም አመሰግንሀለሁ
Egzabihar le Ene Kibre Gashaye Memekiyaye Abate Tebakiye Enate Hulu Negere nhe Egzabihar Amilake Eyesus Medanite Kibir leante yehun ye Dingil Mareyam Liji
ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜንንን ወለተ ስላሴ ነኝ በፆለታቹህ አስቡኝ🙏😢
Nefsen yemiyalemelm kal new...kalehiwot yasemalen..be edme betsega yetbkelen memehrachen...betselotewo yasebugn...ehete gebreael!!!!
Qesis Ashenafi, Fetari ena Amlake Egziahbeher abate bedenib eyenegeregn endehone amnalehu. gin lebonaye meleso melaleso yidefenibignal, eminete yidekimbegnal, meleshe eresichew wede chinkete ena firhate eyetemelesiku Metamegna ena Mirkuz aleten Egziabher Abaten eyasazenikut endehone yesemagnal ena ebakih min ladrig Memihr??????
Regt belh new yemtastemeren kasalfekewem hiwethe des yemil temert nurelen
27አባቴ አንተው ጠብቀኝ በሰደት ላይነኝ በፍት ጡሩ ልጅ ነበርኩ ጠካራ ትእግሰተኛ ነበርኩ አሁን ላይግን እልከኛ አልቃሻ ምን አሉኝ ምአለኝ መለት ለመደብኝ አልቻልኩም 😢😢😢
መምህር እሄን ቻናል መከታተል የጀመርኩት ገና አሁን ነው ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነኝ እንዴት ነው በስልክ ማግኘት ይቻላል??መምህር ሂወቴን ከመጥፋት ታደጓት!!
ክክክክክክክክክክክክክክክ
Amen.
Amen 🙏🙏🙏
Egiziabher yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ትላንት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ ከትላንት የኮረጀ ይመስል በደስታ ቀኔን አጅቦት ለነገ ብሩህ ቀኔ እያዘጋጀኝ ነው አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜንአሜንአሜን
Hulem egziyabher bante adro eyawaragn ymeslegnal beewnet egziyabher eyawaragn nw ymesgen fetari
በነገሮች ሁሉው ልቤ ይጨነቃል በፍራት ተወጠርኩው በነገሮች ሁሉው እፈተናለሁው ጌታሆይ በስደት አገር የልቤን የምነግረው እንካን የለኝም ብቸኛ ነኝ የውስጤን ታውቀዋለህና በስደት አገር ካጠገቤ ሁን ጌታ ሆይ አንተ እበረታታኝ ይህን የምታይ ሁሉው በጸሎታችሁው አትለዩኝ እህተ ሚካል ብላችሁ አስቡኝ
Egiziabher yasibisch Ehte Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen🙏🙏🙏
እግዚአብሔርን ከልባችን ከፈለግነዉ እናገኘዋለን አጠገባችን ነው ። ለኔ ብዙ ተአምር አርጎልኛል።
አምላኬ ሆይ እኔ ካንተጋ አይደለሁም አንተ ግን ሁሌም ከኔጋ ነህ ክብርህ ይስፋ ሁሌም ከፍ ከፍ በልልኝ ተመስገን የአለሙ ጌታ
ለኔማ አምላኬ አባቴ ንጉሴ መታመኛዬ መጠጊያዬ ፈጣሪዬ ክብሬ ሞገሴ አለኝታዬ ናፍቆቴ መሻገሪያዬ መደበቂያዬ ማምለጫዬ መመኪያዬ ጌታዬ ቃላት የማይችሉት ፈላጊዬ የማይተወኝ የማይንቀኝ ከነቆሻሻዬ የሚወደኝ ግድ የሚለው አስተዋሼ አሳልፎ የማይሰጠኝ በቤቴ ያለ ከፍታዬ እድገቴ በረከቴ ሙላቴ አቅሜ ሀይሌ ችሎታዬ ጉልበት መሪዬ ማስተዋሌ ብርታቴ ጋሻዬ መትረፍረፊያዬ ነው አምላኬ ።በቃ ይኸው ብቻ ነው ቃላት ያገኘኹት ልቤ የሚቃጠልልህ አባቴ የተደረገልኝን የሆንክልኝን ማሰብ አልችልም የምወድህ ሆይ በጣም ልውደድህ ፍቀድልኝ ላምልክህ ላክብርህ ፍቀድ አንተ አባት ሆይ እገዛልሀለው በድካሜ ደግፈኝ አባቴ ሆይ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ ተመስገን!!!!!!!መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልኝ
አሜን ፫
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
Amen በትክክል እግዚአብሔር ብቻ ነው መጠጊያ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆዬ አመሠግንሀለሁ ከነቆሻሻዬ የወደደኝ ሁሌም ከወደኩበት የሚያነሥኝ መሽሽጊያዬ ነህ ፡ ሁሌም አይተወኝም በሀጢያቴ ምክንያት ውሥጤ ተናውጣል ልቤ ይጨነቃል እግዚአብሔር ሆይ ድረሥልኝ
አይዞን መቸም እሱ አይለየን እኔም ከዚህ አንደኛዋ ብሆንም ግን ክብሩ ይስፉ አይዞን እህቴ
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ እና አንተን ስተዉ አንተ አልተዉከኝም ከምስጋና ሊላ ምን ይከፈልሀል ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏
አምላከ እሥራዔል ክብር ምስጋና ይገባሀል
አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለሂወትያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን
እጅግ የተጨነኩበት ሰአትነው አሁን ልቦናዬን አረጋግቶ የፈጠረኝ አምላክ እንድሰማ ፈቅዶ እያዳመጥኩነው አቤቱ ጌታሆይ ምሄድበትን አላውቅምና መንገዴን ከፊት ሆነህ ምራኝ አስታዋሼና ጠባቂዬአንተነህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሂወትያሰማልን.መምህሬ.እኔበስደትላይ.በጣምጭቀትላይነኚየልቤንመሻትእምታዉቀዉአምላክ,ከኔአትራቅ,የዉስጤንታቃለህና,ማንምየለኚአተብቻነህተስፋየከእኔትራቅየኔጌታ,መምህሬ,በጸሎተወአስብኚ
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
Amennnn kalehiwet yasemaln abatachn 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን እንደንለዉጥ ልብ የሰጥን ላንትም እረጀም እደሜና ጥና የሰጥከ ሞገሱን ያልብሰከ
አሜን ♥ እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ መምህራቻን ፈጥልሪ ከፍ ከፍ ያድርግህ ❤️❤️❤️🤲🙏
Kal heywet yasemaln🙏
እግዚአብሔር ለኔ እረኛዬ ነው ስደክም የሚያበረታኝ ለልጆቼ የሚያስብልኝ እንዳይርበኝ እየነጠቀ የሚያበላኝ እንዳያመኝ እመሜን የሚያስታግስልኝ ሰው ሲርቀኝ ያራቀኝ ባል ሲተወኝ ያልተወኝ የሚያጽናናኝ ሁለነገሬ አምላኬ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው ስሙ ይባረክ ከፋ ይበል እግዚአብሔር ይመስገን እስትፋሴ አምላኬ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏አባታችን ቀሲስ ዘመነክ ይባረክ ዘር ይለምልም እድሜ ይስጥልኝ ሁሌም ትምእርት ይጠግነኛል ያበረታኛል ትግስትን አስተምሮኛል አረ ስንቱን ብቻ ተባረክልኝ ቀሲስዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሳቸው ሰላሞትን ያብዛልን
Amen qlehiwet yasmalina Aba🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን !!!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር እኔ ደካማ ባሪያህን ሀጥንያተኛ ልጅህ አውቅህ ዘንድ ክብርህንም እመስክር ዘንድ በምህረት በቤትህ እባረክ ዘንድ ቀኝህ ትርዳኝ አንተን አምኛለሁ
ጽጌ ማርያም
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን
ቀሲስ እውነት ቃለሒወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃሊዎትን ያሰማልን ወንድማችን
Amen amen amen kalehewt yasemalen tana ena edema yestelen zemenachen yetebarke yehoun
እውነት ነው በጭነት ጊዜ ብቻእንኳን ስናስበው ከጭንቀታችን የሚያወካጣ ፈጣሪችን ብቻ እኮ ነው አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen❤❤❤👏👏
Kalehwete yasmalen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጤና በረከቶች ይደሪቦት
አሜን አሜን አሜን ስሙብሩክ ይሁን
Be ahunu seat betam techenkiyalehu gn egziyabhair endemiredagn ergtegna negn!!
Amen Amen Amen 🙏🏿
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
Er yimesgen... kalhiwot yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ባጭሩ ለኔ ሁሉም ነገሬ ነው መግለጥ አልችልም ብቻ ስሙ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
Amen...
ቃሉ ይገርመኝል ጠላትን ወደጅ የሚያደርግ አምላክ ስሙ ምስጉን ይሁን
አሜን...ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen egzhabire yestleni temsgen
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
AmenAmenAmen.📖📖📖🕯🕯🕯🤲🤲🤲🙏🙏🙏📖📖📖🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🙏🙏🙏AmenAmenAmenAmenAmenAmenAmen.❤❤❤
አሜን!!!
Amen
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያስማልን ቀሲስ እሽናፊ እግዚአብሔር ይስጥልን ጌታችን ለኔ ሁሉም ነገሬ ነው ስሙ ለዘላለም እስከ ዘላለም ስሙ የተመስገን ይህን❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ
Amen kalehiwoten yasemlhen Tebarek mamherchin 🙏
አሜን አሜን አሜነሰ
አሜን አሜን አሜን
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በቃ እረጋ ያለ እግዛብሔር ይባርክክ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
ለ ሁሌም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን ♥♥♥
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ዛሬ የምወታበት ሠልፍ አለ ብቻዬን አልውጣ አንተ ቀንዴ እምሻገርበት መታመኛዬ ነው ለመመስከር እስክመታ አመስግኑልኝ 🙏🙏
ሁሌም ቀኔን ተአምር የምታደርግል ክበርልኝ ሁሉን የምታሻግረኝ ክበርልኝ
ስላም ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማችው እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛላችው ምድርን የሚያክል እንጀራ ከነ ወጡ ይሰጣችው ያጥግባችው ጤናን ይሰጣችው አገራችንን ይጠብቅልን የሞቱትን ነብስ ይማር የተረቡትን በፀጋው ያጥግባቸው የአምላካችን ሰም ዘላለም ይክበር ይመሰገን አሜን !!!!!
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen kalehywet yasemalm kesisye eregm edme ena tana yistilin
መምህር በፀሎትህ አስበኝ
ወለተሃይማኖት