የተረት አባት በYoutube መጥተዋል… || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2022
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 6

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 2 роки тому

    ለመጪው ትውልድ ኢትዮጵያን አና በሀላችንን አንዲሁም ማንነታችንን ለማስተዋወቅ ለማስተላለፍም አጅግ በጣም ጥሩ አና አስፈላጊ በብዙዎች የተዘነጋ አይታ ነዉ, ተርት ማለት ለኛ le ኢትዮጵያን ምን ማለት አንደሆነ ግልፅ ነዉ ብዬ አስባለው ነገር ግን አሁን ያለው አና አየመጣ ያለው አዲሱ ትውልድ ምን ያሀል የማንነት አና የሞራል ዉድቀት አየደረሰ አንዳለ የ አደባባይ ሚስጥር ነዉ ‼️ አጅግ በጣም የተዘነጋ አና የተረሳ ጉዳይ ነበር በርቱ‼️ ይበል የሚያስብል ነዉ 👏👏‼️, ግን አንድ አስተይስየት ለመጨመር የሙሉ የኢትዮጵያውያንነው በሀል ቁዋንቁዋ አና ታሪክ አምነቶችንም ያገናዘበ ለሀገር አና ለትውልድ ጠቃሚ በሚሆን መልኩ በተለያየ ቁዋንቁዎችንም አየተተረጎመ ቢቀር ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለው ✊️🇪🇹

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 2 роки тому

    Wow great idea

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому

    ሰላም እኔ ሁለተኛ

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u 2 роки тому

    ሠላም እኔ አደኛ