Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ልዑል ይሄ ሁሉ አለው እውነት እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Tadlah..memritnwu
thank yuo wedime❤❤❤❤
ወላሂ የኔባል እደዚህነው ልቤን እረበሽከው ትዝታ የመጀመሪ የየነው የመጀመሪያውነኝ ከተጋባን10አመታችን አድቀንም በማሀላችን ሰውገብቶ አያቅም ባልብቻሳይሆን ሁሉነገሬነው እኔምለሱ እደዛው👍👍
ماشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظكم ❤❤❤
ማሻአላህ የመጀመሪያዬ እደዚህ ነበር ግን ልጅነት ይዞኝ እደሡ ስላልሆንኩለት ተለያየን ከዛ ፍቅር ሲገባኝ ይቅርታ ስለው እምቢ ብሎኝ አገባ እኔ እዛው አለሁ ከአመታት በኋላ ተገናኘን ላግባሽ ደስተኛ አደለሁም በትዳሬ ብሎ እየለመነኝ ነው ምን ትሉኛላቹ የልጆች አባት ሆኖአል ግን
Mashallah tebarekelah eht mebruk alekum ❤❤❤
ማሻ አሏህ
ማሻአላህ አይለያችሁ
በእውነት መልካም ወድምነህ በርታልን የምር በጣም ትክክልነህ እኔ ትምርትህ ተመችቶኛል 2ጊዜ ነው የምሰማው አደኛ ወድሜ
አሪፍ ምክር ከትህትና ጋ በርታ ወድሜ 👍👍👍
ይኔ ባል ልከ እደትናገረከዉ ነዉ ሳይከፋህ ኑረልኝ ዉዴ ሁለዬም እዉደሃልሁኝ ዱአ አደረጉልኝ አላህ ልጀ እዲስጠኚ ያረብ!
ደምሪኝ ማሬ
Lij yegizabiher sitona new abiziteshi teyikiw yisetishal
❤❤❤❤
አላህ አባት እናቱን የሚያከብር ሰሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቅሽ❤❤❤
ማሻ አላህ
ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ወላሂ ባለቤቴ እነዚህን የጠቀስካቸውን ነገሮች እና ከዚህም በላይ ለኔ ይደረጋል ስጦታ እንኳን ሲገዛልኝ ለኔ ደስታ ስትይ ተቀበይኝ ይለኛልእህቶቼ እንደዚህ አይነት ወንድ አላጋጠማችሁ ይሆናል እንጂ አለ እዚሁ ምድር ላይየኔ የልቤ ንጉስ ውዱ ባለቤቴ ሁሌም ኑርልኝ ያንተን ክፉ አያሳየኝ
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ገና ካጋጠመን ነው ወድሜ❤❤🎉🎉🎉
በተለይ ተደብቆ በስስት እሚየኝ መቼም አረሳዉም የኔ ዉድ በናፍቆቱ ልሞት ነዉ ድህነት የስራህን 1አመታችን ከተራራቅን ባሌ የልጄ አባት እወድሀለሁ ❤
❤❤❤❤❤
አላህ በቅርቡ አላማሽ ተሳክቶ በሰላም ያገናኛቹ❤❤❤
@@Sarasara-jz3mg አሚን ያረብ
Thank you bro🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔው ግን ብሎኝም አያውቅም ላብድ ነው ማርያምን ምን ላድርግ እስኪ ንገረኝ
ምስኪን ነህ እንዲህ አይነት ወንድ በምድር ላይ አለ ወይ? ብዙ ሴቶች በነዚህ ቃላት ልባቸው ተስብሮ አለ ንብርት ቀሪተዋል: :በል ይሄንን መልክት አስተካክል ሌሎችም ይሄንን ስምተው እንዳይበሉ ዘመኑ ይማስመስልግዜ ነው:ለማንኛውም ልቦና ይስጠን ያገሬ ልጆች M’k u.s.a
አትሳሳቺ ለእውነት ፍቅር ይሄ ምንም ነው የእውነት ፍቅር ከዚህም ያልፋል
በትክክል አለ
ትክክል አለ የኔ እደዚህ ነው ግን እኔ ላፈቅረው አልቻልኩም😢😢@@frezerfkadu1
Ewent belshale 😢😢😢😢😢😢kemr zemnu yemasemsle becha now
አለ አላህ ላደለዉ
Wow ewnet yene leke endazenew tabarak wandime betam new Yemen wadeh❤🙏♥️💛💛
ትክክልነህ ወድሜ በርታልን ከአስመሳይ ወንዶች አላህ ይጠብቀን
አልሀምዱሊላህ በመካከላችን መዋደድንና መተዛዘንን ላደረገዉ አሏህ
Wow 😲❤❤❤❤❤ thankyou brada
በትክክል100%ተባረክወንድሜዋ
Wow Thank you 🙏🏼🙏🏼 bro❤
Egzabher yemsgen mechershachin asamerew amalaka😢❤
👍👍እናመሠግናለን
አልሀምዱሊላህ እኔ ባሌ በጣም ነው የሚወደኝ ልክ እደህፃን ነው አዝሎ ሽትቤት የሚያሥገባኝ ብቻ ይወደኛል እኔ ከምወደው ባለይ አላህ ይጠብቅልኝ እኔም በጣም ነው የምወደው
ለምን አብራችሁ አትጠቀሙም
😂
ክክክክ
🙄😂😂
😂😂😂
Tekekl nhi wedmiy tbarke 🙏🙏
ዋዉምክረህበጣምይግረማል😢😢
ተመስጌን❤❤❤❤
Tikikil wandimachin 👍👍
እናመሰግናለን ዎድማቺን👍👍👌👌
ወላሂ 🎉🎉🎉🎉ነዉምላቹ ምክሩ ልብነዉ ሚያርሰዉ አላህ ቀጥተኛዉንመገድ ይምራክ ወድማችን እናመሰግናለንበጣም ሴቶችዬ ከልብሆነን እናድምጠዉየሚናገራቸዉ ነገሮች በጣምእዉነትናቹ
Thank you bro
ወላሂ ማስመሰልም ይችሉበታል አንዳንድ ወንዶች የኔው በጣም እደሚወደኝ እናም በተግባርም ፍቅሩን ያሳያኘኝ ነበር ግን አመት አውርተን በተሰብ ከለከለኝ በሳምንት ተሌላ ጀመር ለምን በተሰብ እንኳን እስተማሳምን ለምን አልጠበከኝም ስለው ሂወቴን ጀመርኩ አለኝ ይባስ ብሎ እደማንተዋወቅ ሰወች ሁነናል ዛሬ ላይ ባመኑት መከዳት ያማል ብቻ😢😢😢
እንኳን ቀረብሽ አግብተሽው አሶልዶ ቢሄድስ
አብሺሪ የኔዉ ግን ቤተሰብ እንቢ ብሎት አንድ አመት ጠብቆ ፈቅደዉለት ተጋብተን በአንድ እየኖርን ነዉ
@@ጀሙኡህትካልድታድለሽ።እኔም እየተፋተኩነው እሱን ልምረጥ ቤተሰቤን ያልኩ ይከብዳልብቻ
@@ጀሙኡህትካልድማሻ አላህ ❤❤❤❤❤ደስ ይላል
አብሽሪ እንኳን ሄደ አላህ የተሻለው አስቀምጦልሸ ይሆናል
ዋው፡በጣም፡አሪፊ፡እናመስግናለን
በርታ❤
እናመሰግናለን:በርታወንድማችን;አስተማሪነው!!
Yegnan ekwan tew Yate mst gn tadla tadla☺️😍
እግዚአብሔር ይመስገን አሌ 🤲🤲😊😊
የኔ አዳም የትነህ 🤔🤔🤔 አዚልጅ ቪድዮች ደግሜ ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ ወይኔ አይሰለቸኝም 😊😘
በርቺልኝ❤
❤❤❤❤❤❤
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ለሴት ስራልን😄
በትክክል 👍
Best speech 😊
ተመቸኸኝ የኔ ዉድ ባል ቃላት የለኝም በሥት መከራና ሥቃይ ነዉኮ የአየነዉ ለመጋባት ለመገናኘት ❤መሸረሻዉን ድል አረገንዉጂ
Ya fiker kal selawera yafekeratal malet ayedelem weshet nw
የኔ ልኡል ልክ እደዚህ ነው❤❤❤
በርታ❤❤❤ልኝ
እሪፍ ምክር ወድሜ❤❤❤
Woooow👌👌👌❤️💪
Yene wude bal Naf Amate Nurelenye ❤❤❤❤ Hubi kazehem balayenow yene wude bale حبيبي يا روحي انا رب يحفظك لي 😢يا رب
Yes👍
😢Enamesginalen Brother
እዉነት ነዉ በጣም ነዉ ሚያፈቅረኝ እኔም እደዛዉ
ልብሽን ጠብቂ እህት ቦሀላ ትጎጃለሽ ወንዶች ጨካኞች ናቸው እኔ ከደረሰብኝ ነገር ነው ያካፈልኩሽ
amesegnalew wendme ene ga yalew yene akal yehonew fkregnaye endezi ante endegeltskew aynet sew new
እውነት ነው የየኔው ባህሪ 😉💯 ✅ ፈጣሪ ይመስገን ☺️☺️ በርታ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው 😍😍👍
Wow.thank.you❤.
የኔ ፍቅር ሁሉም አለዉ❤❤❤❤
Well com bro❤❤❤❤
ወንድ በተፈጥሮ እጅግ በጣም ምስክነ ነው። ነገር ግን ያፈቀራት ሴት ስከዳት በድጋሜ ሴትን ማመን ያቆማል ።ምክንያቱም በድጋሜ መበደል አይፈልግም በነገራችን ለይ ወንድ ልጅ በሴት በጭራሽ አይጨከንም ።
😂😂😂ወይ እድለኛ አደለውም ወይ ተላልፈናል brother
😂😂
ምክረህ ቆጆ ነው ግን እደዚህ ወድ ለማግኘት ሠማይን ተጠራረተህ በጅ መካት ማለት ነው ወድሜ 😂😅
እር አሉ ሆሆ ክክክ
😅😅😅😅😅
ፀሎት አድርጊ እህቴ❤
Alhamdulilah bale endezi nw ❤❤
የአላህእንደዚህአይነትባልይስጠን❤❤❤
ለምክርህ ከልብ እናመሰግን አለን ወንድሜ .የምር ትለያለህ እግዛብሔር ይመሰገን ተሰቶኛል የኔ ውድ ባል አባትየ ሁሉ ነገሬ የነብሴ የደሰታ ምንጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልመጣልህ ነው ❤❤ .ትንሺ ቀን ቀርኝ አባትየየ ደሰ ይበልህ ደሰ ብሎኛል የኔ ውድ ልዩ እኮ ነህ መላአኩ ቅዱሰ ገብርኤል .ይጠብቅህ ሰጦታየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ትክክል ነህ በውነት 👌
Ewnet new betam yafeqregal mawrat eskiyatrew gn sus alebet llewetm mokralew gn altechalem 🥺
Yewwnet tkkl heh ene getmognal gnemnetachn and slalhune teleyayen gn eskahun huletachnm alagebanm😢
ሰላም ለዚህ ቢት እዴት ነህ ወንድሜ ለቢትህ አዲስ ነኝ ምክሩችህ ደስ ይላል በጣም ሂወት የሚቀይር ምክር ነው በርታ ወንድሜ እግዚቢሂር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እደተ አይነቱችን ያብዛልን ከምክሩችህ ለየት የሚደርገው ዱግሞ ስተብራራ እዴት ከልብ እደሚገባ ብቻ የምልህ ነገር ቢኖር ኖርልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤
ያልከው፡በሙሉ፡አጋጥሞኛል፡እዉነት፡ነው፡ባለቤቴ፡እንደዚህ፡ነው፡የሚወደኝ
ይህ ሙሉ በሙሉ የኔ ባህሬ ነው፣ግን በራሴ አፍራለሁ በጣም ነው የምጨቃጨቅ፣ያመኛል ስትከፋ አለቅሳለሁ ሁሉ
የኔ ባልማ ብጨራሸ ይሄን ቃል ተጠቅሞ አያቅም ጨራሸ አንድም ቀን ይሄን ደሰታ አያቼብት አላቅም አንድ ልጀ አለኝ ግን በጣም ምሮኝ ነው ሰደትን ምረጫ ያአረኩት አሁን ግን በጣም ገራ የሚገባኝ የልጂ ነገረ ብቻ ነው
የኔም እንዳንቺው ነው
ማርያምን ማፈቅራት ሴት አለች እነዚህ ሁሉ አድርጌያለሁ እሷ ሊገባት አልቻለም የእውነት ስሰማው ገረመኝ
ታዳላ ባለማወቋ አጣችህ
😢
ይየዞን አንድ ይገባታል 😢
እ አቀራርብህያምራል በርታ
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም አስተሳስብህን ስለምታካፋለን እንዳንት መልካሞችን ያብዛልን
ምክርክ ደሥይላል ቀፀጥታሠማሁት ግን 😭እደዚህአይነትሠዉየትነዉየሚገኘዉየለምእኮ
የት ነው የሚገኘው😢😢
እዉነት ነው ወንድሜ የኔ ጓደኛዬ እንደዚ ነበር ግን ምን ያረጋል ትዪው ወደ አረብ አገር መታሁ
በጣም ልክ ነዉ
Ba tikikli wondime 👌👍
Thank 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣምአሪፍእናመሰግናል
Welahi awe may Love ❤😘
ምክርህን ደሰ ሲል የኔ ፍቅረኛዬ ይህ ጸባይ አለው❤😊
እውነት ነው
Thanks
ሠላምነዉ
Amesegnihalewu yeniye wenidm
Etwunet new yena balim ediw ayinet direget new miyaderegew
በስመአብ እምታወራቸው ሁሉ real እወነት ከልብ ነው እምናመሠግነው እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥክ!!!
እዉነት ነዉ ፌሬ
እኔ ምለው አሁን ስለሡ የተናገርከው ወንድ የት አገር ነው ምገኘው
አለው ማነው የጠራኝ😂❤
አጠገብሽ ነዉ እሩቅ አትመልከች ዙሪያሽን አጥርተሽ ለመልከቺ
ማሻአላህ እሰከመጨረሻ ያርግልሸ ታድልሸ
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ጣፋጭ ምክር በርታልን ብሮ
እደው ወድሜ እኔ የማፈቅርው ነበር ብዙ መስዋት ከፍያለሁ እሱም እደዛው አሁን ግን ስለኔ ግዲ የለውም ጭራሽ እዳማራጭ አርገኝ ሌላ ልጂ አለ ሳጠፍ ያኮርል ይቆጣኛል ስለወዲፊት እቅዱ ይነግርኛል እኔ ግን ለሱ ምንም አይነት ፍቅር የለኝም በቃ እኔ ሌላ ስከተል እሱ እኔን ሲከተል ተላለቅን💔💔💔
እሚከተልሽን ዞሮ ብለሽ እይው ወላ ❤
እኔም አለሁልሽ እዚህ 😢😢💔💔ድሮ ድሮ ሰፍ ብሎነበር እሚያፈቅረኝ እኔም በጣም ነበር እማፈቅረው አሁን ግን ካልደወልሁለት አይደውልም ካልፃፍሁለት አይፅፍም ግራ ገባኝ እሲ ምከሩኝ ኮሚታተሮች ለመርሳት ብሞክርም ግን አልችለም በጣም ስለማፈቅረው 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭 እሚከተለኝ ሌላ እምከተለው ሌላ 😢😢
ተመስገን🌹🙏❤
😂😂😂 እኔ ብቻ ነኝ እንደዚህ የሚለው ትቼ በሳምንት አንዴ ሚደውለውን ሚካተለው😂😂
አኔየም ምን ልሁልሽ ምለኝ ትቸ ለላ ፉለጋ 🥹🥹🥹😭
@@ساره-س7ث4ق እንኳንም እኔ ብቻ አልሆንኩም
@user-oj5tb1jg4e ልነጣፍልሽ የምለውን እየወሩ ሌላውን ኦንላይን መግባቱን. ማያት ምን ይሉታል ክክክክክ የፈጣሪ የለህ
Ewnet new gen wend yemifeligew eskemiyagegn endezhi new
🤣🤣🤣🤣
صحيح كلامك ❤❤❤
Yante voice kesmaw buhala yewdefitu bale inafeqign jemr 😢 getan
በጣም ነው ደስ የሚለው አባባልክ ግን እኔ ውዴ ፍቅሬ የሚባል ከሱ አላቅም ይንከባከበኛል እሪሴን እንድጠብቅ ብዙ ነገር ያረጋል አብሮኝ መሆን ያስደስተዋል በቃ ብዬብዙ ነገር ሳረግ ምንም አይነት ጭቅጭቅ ሳይኖር ይጠይቀኛል ያልኩትን ይቀበላል ግን ኩርፊያው እልም ጥፍት ነው ከዛ ደሞ ይመጣል በዚ መሀል ብዙ ክፍተት ይፈጠራል ይሄስ ምንድነው እባክህ?
ባንች ስህተት እዳታጭው ተጠቀቂ ወንድሽ ትክክለኛ ወንድ ይመስላል
ልከ ነህ ወንድሚ የኔ ባል ልከ ያልካቸዉን ሁሉ ያደረጋል
በትክክል ብልካል እውነተኛ ነው እየስጠኝ ያለው እኔም ከስተቴ በአተ ምክር ተምሪ ፍቅሩን በተግባር እየመልስኩልት ነው ❤የኔ ውድ ሁሌም እውድካለሁ ❤❤❤❤
ዋዉ ይመቺህ
አናመሰግናለን ለቤትህ ኣዲሰ ነኝ 😊😊በናትህ ግን የካለሲካል ሰም ማንን ብየ ልፈልገው😊
የራሴ ነው ራሴ ነው የሰራውት ከፈለግሽው ልልክልሽ እችላለው በውስጥ አውሪኝ
@@frezerfkadu1 አሺ በውሰጥ በምን ላገኝህ ወንድሜ
በምን ላግኝሕ ላወራሕ እፈልጋለሑ ❤❤
በጣምደስይላል
ወላሂ እኔስ ነበረኝ ሀላሌዋ የልቤ ንጉስ ለኔ ሂወቱን አሳልፎ የሰጣል ያንንም አሳይቶኛል የኔ ናፍቆቴ ስደት ለያየንጂ ❤❤❤❤
የኔ ልዑል ይሄ ሁሉ አለው እውነት እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
Tadlah..memritnwu
thank yuo wedime❤❤❤❤
ወላሂ የኔባል እደዚህነው ልቤን እረበሽከው ትዝታ የመጀመሪ የየነው የመጀመሪያውነኝ ከተጋባን10አመታችን አድቀንም በማሀላችን ሰውገብቶ አያቅም ባልብቻሳይሆን ሁሉነገሬነው እኔምለሱ እደዛው👍👍
ماشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظكم ❤❤❤
ማሻአላህ የመጀመሪያዬ እደዚህ ነበር ግን ልጅነት ይዞኝ እደሡ ስላልሆንኩለት ተለያየን ከዛ ፍቅር ሲገባኝ ይቅርታ ስለው እምቢ ብሎኝ አገባ እኔ እዛው አለሁ ከአመታት በኋላ ተገናኘን ላግባሽ ደስተኛ አደለሁም በትዳሬ ብሎ እየለመነኝ ነው ምን ትሉኛላቹ የልጆች አባት ሆኖአል ግን
Mashallah tebarekelah eht mebruk alekum ❤❤❤
ማሻ አሏህ
ማሻአላህ አይለያችሁ
በእውነት መልካም ወድምነህ በርታልን የምር በጣም ትክክልነህ እኔ ትምርትህ ተመችቶኛል 2ጊዜ ነው የምሰማው አደኛ ወድሜ
አሪፍ ምክር ከትህትና ጋ በርታ ወድሜ 👍👍👍
ይኔ ባል ልከ እደትናገረከዉ ነዉ ሳይከፋህ ኑረልኝ ዉዴ ሁለዬም እዉደሃልሁኝ ዱአ አደረጉልኝ አላህ ልጀ እዲስጠኚ ያረብ!
ደምሪኝ ማሬ
Lij yegizabiher sitona new abiziteshi teyikiw yisetishal
❤❤❤❤
አላህ አባት እናቱን የሚያከብር ሰሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቅሽ❤❤❤
ማሻ አላህ
ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ወላሂ ባለቤቴ እነዚህን የጠቀስካቸውን ነገሮች እና ከዚህም በላይ ለኔ ይደረጋል ስጦታ እንኳን ሲገዛልኝ ለኔ ደስታ ስትይ ተቀበይኝ ይለኛል
እህቶቼ እንደዚህ አይነት ወንድ አላጋጠማችሁ ይሆናል እንጂ አለ እዚሁ ምድር ላይ
የኔ የልቤ ንጉስ ውዱ ባለቤቴ ሁሌም ኑርልኝ ያንተን ክፉ አያሳየኝ
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ገና ካጋጠመን ነው ወድሜ❤❤🎉🎉🎉
በተለይ ተደብቆ በስስት እሚየኝ መቼም አረሳዉም የኔ ዉድ በናፍቆቱ ልሞት ነዉ ድህነት የስራህን 1አመታችን ከተራራቅን
ባሌ የልጄ አባት እወድሀለሁ ❤
❤❤❤❤❤
አላህ በቅርቡ አላማሽ ተሳክቶ በሰላም ያገናኛቹ❤❤❤
@@Sarasara-jz3mg አሚን ያረብ
Thank you bro🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔው ግን ብሎኝም አያውቅም ላብድ ነው ማርያምን ምን ላድርግ እስኪ ንገረኝ
ምስኪን ነህ እንዲህ አይነት ወንድ በምድር ላይ አለ ወይ? ብዙ ሴቶች በነዚህ ቃላት ልባቸው ተስብሮ አለ ንብርት ቀሪተዋል: :በል ይሄንን መልክት አስተካክል ሌሎችም ይሄንን ስምተው እንዳይበሉ ዘመኑ ይማስመስልግዜ ነው:ለማንኛውም ልቦና ይስጠን ያገሬ ልጆች M’k u.s.a
አትሳሳቺ ለእውነት ፍቅር ይሄ ምንም ነው የእውነት ፍቅር ከዚህም ያልፋል
በትክክል አለ
ትክክል አለ የኔ እደዚህ ነው ግን እኔ ላፈቅረው አልቻልኩም😢😢@@frezerfkadu1
Ewent belshale 😢😢😢😢😢😢kemr zemnu yemasemsle becha now
አለ አላህ ላደለዉ
Wow ewnet yene leke endazenew tabarak wandime betam new Yemen wadeh❤🙏♥️💛💛
ትክክልነህ ወድሜ በርታልን ከአስመሳይ ወንዶች አላህ ይጠብቀን
አልሀምዱሊላህ በመካከላችን መዋደድንና መተዛዘንን ላደረገዉ አሏህ
Wow 😲❤❤❤❤❤ thankyou brada
በትክክል100%
ተባረክወንድሜዋ
Wow Thank you 🙏🏼🙏🏼 bro❤
Egzabher yemsgen mechershachin asamerew amalaka😢❤
👍👍እናመሠግናለን
አልሀምዱሊላህ እኔ ባሌ በጣም ነው የሚወደኝ ልክ እደህፃን ነው አዝሎ ሽትቤት የሚያሥገባኝ ብቻ ይወደኛል እኔ ከምወደው ባለይ አላህ ይጠብቅልኝ እኔም በጣም ነው የምወደው
ለምን አብራችሁ አትጠቀሙም
😂
ክክክክ
🙄😂😂
😂😂😂
Tekekl nhi wedmiy tbarke 🙏🙏
ዋዉምክረህበጣምይግረማል😢😢
ተመስጌን❤❤❤❤
Tikikil wandimachin 👍👍
እናመሰግናለን ዎድማቺን👍👍👌👌
ወላሂ 🎉🎉🎉🎉
ነዉምላቹ ምክሩ ልብነዉ ሚያርሰዉ አላህ ቀጥተኛዉንመገድ ይምራክ ወድማችን እናመሰግናለንበጣም
ሴቶችዬ ከልብሆነን እናድምጠዉ
የሚናገራቸዉ ነገሮች በጣምእዉነትናቹ
Thank you bro
ወላሂ ማስመሰልም ይችሉበታል አንዳንድ ወንዶች የኔው በጣም እደሚወደኝ እናም በተግባርም ፍቅሩን ያሳያኘኝ ነበር ግን አመት አውርተን በተሰብ ከለከለኝ በሳምንት ተሌላ ጀመር ለምን በተሰብ እንኳን እስተማሳምን ለምን አልጠበከኝም ስለው ሂወቴን ጀመርኩ አለኝ ይባስ ብሎ እደማንተዋወቅ ሰወች ሁነናል ዛሬ ላይ ባመኑት መከዳት ያማል ብቻ😢😢😢
እንኳን ቀረብሽ አግብተሽው አሶልዶ ቢሄድስ
አብሺሪ የኔዉ ግን ቤተሰብ እንቢ ብሎት አንድ አመት ጠብቆ ፈቅደዉለት ተጋብተን በአንድ እየኖርን ነዉ
@@ጀሙኡህትካልድታድለሽ።እኔም እየተፋተኩነው እሱን ልምረጥ ቤተሰቤን ያልኩ ይከብዳልብቻ
@@ጀሙኡህትካልድማሻ አላህ ❤❤❤❤❤ደስ ይላል
አብሽሪ እንኳን ሄደ አላህ የተሻለው አስቀምጦልሸ ይሆናል
ዋው፡በጣም፡አሪፊ፡እናመስግናለን
በርታ❤
እናመሰግናለን:በርታወንድማችን;አስተማሪነው!!
Yegnan ekwan tew Yate mst gn tadla tadla☺️😍
እግዚአብሔር ይመስገን አሌ 🤲🤲😊😊
የኔ አዳም የትነህ 🤔🤔🤔 አዚልጅ ቪድዮች ደግሜ ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ ወይኔ አይሰለቸኝም 😊😘
በርቺልኝ❤
❤❤❤❤❤❤
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ለሴት ስራልን😄
በትክክል 👍
Best speech 😊
ተመቸኸኝ የኔ ዉድ ባል ቃላት የለኝም በሥት መከራና ሥቃይ ነዉኮ የአየነዉ ለመጋባት ለመገናኘት ❤መሸረሻዉን ድል አረገንዉጂ
Ya fiker kal selawera yafekeratal malet ayedelem weshet nw
የኔ ልኡል ልክ እደዚህ ነው❤❤❤
በርታ❤❤❤ልኝ
እሪፍ ምክር ወድሜ❤❤❤
Woooow👌👌👌❤️💪
Yene wude bal Naf Amate Nurelenye ❤❤❤❤ Hubi kazehem balayenow yene wude bale حبيبي يا روحي انا رب يحفظك لي 😢يا رب
Yes👍
😢Enamesginalen Brother
እዉነት ነዉ በጣም ነዉ ሚያፈቅረኝ እኔም እደዛዉ
ልብሽን ጠብቂ እህት ቦሀላ ትጎጃለሽ ወንዶች ጨካኞች ናቸው እኔ ከደረሰብኝ ነገር ነው ያካፈልኩሽ
amesegnalew wendme ene ga yalew yene akal yehonew fkregnaye endezi ante endegeltskew aynet sew new
እውነት ነው የየኔው ባህሪ 😉💯 ✅ ፈጣሪ ይመስገን ☺️☺️ በርታ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው 😍😍👍
Wow.thank.you❤.
የኔ ፍቅር ሁሉም አለዉ❤❤❤❤
Well com bro❤❤❤❤
ወንድ በተፈጥሮ እጅግ በጣም ምስክነ ነው። ነገር ግን ያፈቀራት ሴት ስከዳት በድጋሜ ሴትን ማመን ያቆማል ።ምክንያቱም በድጋሜ መበደል አይፈልግም
በነገራችን ለይ ወንድ ልጅ በሴት በጭራሽ አይጨከንም ።
😂😂😂ወይ እድለኛ አደለውም ወይ ተላልፈናል brother
😂😂
ምክረህ ቆጆ ነው ግን እደዚህ ወድ ለማግኘት ሠማይን ተጠራረተህ በጅ መካት ማለት ነው ወድሜ 😂😅
😂😂😂
😂😂😂
እር አሉ ሆሆ ክክክ
😅😅😅😅😅
ፀሎት አድርጊ እህቴ❤
Alhamdulilah bale endezi nw ❤❤
የአላህእንደዚህአይነትባልይስጠን❤❤❤
ለምክርህ ከልብ እናመሰግን አለን ወንድሜ
.የምር ትለያለህ እግዛብሔር ይመሰገን ተሰቶኛል የኔ ውድ ባል አባትየ ሁሉ ነገሬ የነብሴ የደሰታ ምንጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልመጣልህ ነው ❤❤
.ትንሺ ቀን ቀርኝ አባትየየ ደሰ ይበልህ ደሰ ብሎኛል የኔ ውድ ልዩ እኮ ነህ
መላአኩ ቅዱሰ ገብርኤል
.ይጠብቅህ ሰጦታየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ትክክል ነህ በውነት 👌
Ewnet new betam yafeqregal mawrat eskiyatrew gn sus alebet llewetm mokralew gn altechalem 🥺
Yewwnet tkkl heh ene getmognal gnemnetachn and slalhune teleyayen gn eskahun huletachnm alagebanm😢
ሰላም ለዚህ ቢት እዴት ነህ ወንድሜ ለቢትህ አዲስ ነኝ ምክሩችህ ደስ ይላል በጣም ሂወት የሚቀይር ምክር ነው በርታ ወንድሜ እግዚቢሂር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እደተ አይነቱችን ያብዛልን ከምክሩችህ ለየት የሚደርገው ዱግሞ ስተብራራ እዴት ከልብ እደሚገባ ብቻ የምልህ ነገር ቢኖር ኖርልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤
ያልከው፡በሙሉ፡አጋጥሞኛል፡እዉነት፡ነው፡ባለቤቴ፡እንደዚህ፡ነው፡የሚወደኝ
ይህ ሙሉ በሙሉ የኔ ባህሬ ነው፣ግን በራሴ አፍራለሁ በጣም ነው የምጨቃጨቅ፣ያመኛል ስትከፋ አለቅሳለሁ ሁሉ
የኔ ባልማ ብጨራሸ ይሄን ቃል ተጠቅሞ አያቅም ጨራሸ አንድም ቀን ይሄን ደሰታ አያቼብት አላቅም አንድ ልጀ አለኝ ግን በጣም ምሮኝ ነው ሰደትን ምረጫ ያአረኩት አሁን ግን በጣም ገራ የሚገባኝ የልጂ ነገረ ብቻ ነው
የኔም እንዳንቺው ነው
ማርያምን ማፈቅራት ሴት አለች እነዚህ ሁሉ አድርጌያለሁ እሷ ሊገባት አልቻለም የእውነት ስሰማው ገረመኝ
ታዳላ ባለማወቋ አጣችህ
😢
ይየዞን አንድ ይገባታል 😢
እ አቀራርብህያምራል በርታ
እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም አስተሳስብህን ስለምታካፋለን እንዳንት መልካሞችን ያብዛልን
ምክርክ ደሥይላል ቀፀጥታሠማሁት ግን 😭እደዚህአይነትሠዉየትነዉየሚገኘዉየለምእኮ
የት ነው የሚገኘው😢😢
እዉነት ነው ወንድሜ የኔ ጓደኛዬ እንደዚ ነበር ግን ምን ያረጋል ትዪው ወደ አረብ አገር መታሁ
በጣም ልክ ነዉ
Ba tikikli wondime 👌👍
Thank 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣምአሪፍእናመሰግናል
Welahi awe may Love ❤😘
ምክርህን ደሰ ሲል የኔ ፍቅረኛዬ ይህ ጸባይ አለው❤😊
እውነት ነው
Thanks
ሠላምነዉ
Amesegnihalewu yeniye wenidm
Etwunet new yena balim ediw ayinet direget new miyaderegew
በስመአብ እምታወራቸው ሁሉ real እወነት ከልብ ነው እምናመሠግነው እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥክ!!!
እዉነት ነዉ ፌሬ
እኔ ምለው አሁን ስለሡ የተናገርከው ወንድ የት አገር ነው ምገኘው
አለው ማነው የጠራኝ😂❤
😂😂😂
አጠገብሽ ነዉ እሩቅ አትመልከች ዙሪያሽን አጥርተሽ ለመልከቺ
ማሻአላህ እሰከመጨረሻ ያርግልሸ ታድልሸ
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ጣፋጭ ምክር በርታልን ብሮ
እደው ወድሜ እኔ የማፈቅርው ነበር ብዙ መስዋት ከፍያለሁ እሱም እደዛው አሁን ግን ስለኔ ግዲ የለውም ጭራሽ እዳማራጭ አርገኝ ሌላ ልጂ አለ ሳጠፍ ያኮርል ይቆጣኛል ስለወዲፊት እቅዱ ይነግርኛል እኔ ግን ለሱ ምንም አይነት ፍቅር የለኝም በቃ እኔ ሌላ ስከተል እሱ እኔን ሲከተል ተላለቅን💔💔💔
እሚከተልሽን ዞሮ ብለሽ እይው ወላ ❤
እኔም አለሁልሽ እዚህ 😢😢💔💔
ድሮ ድሮ ሰፍ ብሎነበር እሚያፈቅረኝ እኔም በጣም ነበር እማፈቅረው አሁን ግን
ካልደወልሁለት አይደውልም ካልፃፍሁለት አይፅፍም ግራ ገባኝ እሲ ምከሩኝ ኮሚታተሮች ለመርሳት ብሞክርም ግን አልችለም በጣም ስለማፈቅረው 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭
እሚከተለኝ ሌላ እምከተለው ሌላ 😢😢