sherif ali bicos I no all world and universe's has one God or Allah that's way I don't care same people say Ethiopia only for crstiyan !!!! all world is for all created off God thanks
sherif ali Ethiopia ye crstian hager nat yehen senel yeneket yetelacha ayedelem .tekekelegnaw ene et orthodox newe Belen slemenamen newe . Egna meneseleyew hulachenen yeker belo begenet enedeanoren newe Esuma egzeabeher egezeabher yale Hulu menegesre semayat ayewersem yelale Enge ye ene et fukeker ayedelem
i think its all about energy when we pray again and again with this God names we develop the energy and have the power to do what we went it is like meditating /tselot with powerful words which is His names
that is true all; but the problem is every thing put in secret and far from us unable to reach the sprite of knowledge because we are bind in prison of darkness by our ancestress knowledge. tawkale dedebenet yamal amognalem.
yes that is true , we know that Ethiopia has so money secrets to be study but the greatest problem is no reference book to look through.Second the pain of document to get. Third illiteracy talk or gossip over the brave people 4th ......5th etc...
This channel doesn't features other Chanel's like telegram .we need evidence about Ethiopian ancient sprites books in PDF attached .other ways you looking for comment like share and subscribers .whatever you knowns about Ethiopia just like fictional theory .what's your plans for Ethiopian just informed ?you must evidences informed for your subscription followers .thanks
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው እባካችሁን በርቱ ግራ የገባው ትውልድ ሆነናል።በጣም እናመሰግናለን።
I am Muslims but I have learn a lot thank you for sharing this my Ethiopia brother and sister much love 💚💛❤
love you ethiopia ye kirisitiyani ageri nati bilewuu yemifokirutini new adinaki honehi yemikeribewuu?!
sherif ali bicos I no all world and universe's has one God or Allah that's way I don't care same people say Ethiopia only for crstiyan !!!! all world is for all created off God thanks
Thank you bro!
sherif ali Ethiopia ye crstian hager nat yehen senel yeneket yetelacha ayedelem .tekekelegnaw ene et orthodox newe Belen slemenamen newe . Egna meneseleyew hulachenen yeker belo begenet enedeanoren newe
Esuma egzeabeher egezeabher yale Hulu menegesre semayat ayewersem yelale
Enge ye ene et fukeker ayedelem
@@loveyou-lu6bh ተባረኪ እህቴ ፩ ፈጣሪ ብቻ ነው ያለው ። ሀይማኖታችን ከቤተሰብ የተሰጠን እንጅ መርጠን አልወሰድንም ።ስለዚህ ማንኛውንም ነገር መስማትና መመርመር ብልህነት ነው ። እግዚአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ይምራን እህቴ ።
ኢትዮጵያ ማንነታችንን ስእለምታሳውቁን እግዛቤር ይስጥልን
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በርቱልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
yes Amazing.
እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ድንቅ ነገር ነው የሁሉም ነገር መነሻ ኢትዮጵያ ነችና!!!!
ሀቅ ነዉ እምዬ ኢትዮጵያ የአለም ሁሉ ተስፋ ነች! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይጠብቅልን!!
እግዚአብሔር ይባርካቹ
በጣም ጥሩ እውቀት አግኝቼበታለሁ።
ራፋቶኤል ወርቁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በርታ አባቴ በእውቀት አጥምቀን። የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው። የናፈቅነው ቀን ይመጣል
Ewunet new
በርቱልን ወደ ታላቅነታችን እንመለሳለን ፈጣሪ ቃሉን አያጥፍም ። የኛ ጅልነት ራሳችንን አስቶን አገራችንን ምናዋርደዉ ከንቱ ትዉልድ
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን
ሁሌ ግዜው እያጠረብኝ ነው ።2ሰዓት ሙሉ ቢሆንም የሚያጥር ይመስለኛል።ኣይደለም ስለ ሀገሬ ስለ lord of the rings እንኳን 2 ሰዓት ተቀምጫለው!
Glad to witness the great wisdom of life from our own people. Ethiopia for Ethiopians and the world as well.!!!!
ጎበዞች እግዚአብሔር ያበርታቹ; ለኛም አእምሯችንን ይክፈትልን!
ከብዙ በጥቂቱ እንደግላፃችሁት: ወደመንፈሳዊ ህይወታችን ስንመለስ: ደፋር እና ንቁ እንሆናለን።
የምታስተላልፉት ትምህርት ጠቃሚ ነዉ:: ከዚሁ ጋር አክላችሁ የአባቶችን አስተያየት እና ትምህርት እንዲሁም እዉቀት ብታቀርቡ በጣም ጥሩ ነዉ::
ያለንን ቅርስ የውጯቹ ጠራርገውወስደውታል በጣም በትንንሽ ብር በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ቢወስድም በተግባር የሚውለውና የሚሰራበት ደግሞ አሁንም በኛው አገር ነው:: በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ከጥሩው ነገር በጣም በስፋት የሚሰራበት ደግሞ መጥፎው ነው:: በተለይ አሁን ደግሞ በጣም በስፋት እየተስራ ነው እውቅና አልተስጠውም እንጂ አምላክ ወዶን እምዬ ኢትዮጵያን እናታችንን ብዙ ጸጋውን አብዝቶ ቢስጠን እውነተኛ አባቶቻችን በክብር በፍርሓት በእግዛአብሔር ጸጋ ቢይዙትም የሚጎዳውን ትተው የሚጠቅመውን ቢያሳዩን እኛ ግን የማይጠቅመውን ለአለም ፍቅር ብለን እግዛአብሔርን የሚያሳዝን ስራን ስራንበት በዚሁ ስራችን እምዬ ኢትዮጵያን ለዚህ አበቃናት አሁንም ይህ እውቅና የሌለው ግን በግልጽ እየተስራበት በጣም ብዙ ጉዳት ያለው ነውና እየተጎዳንበትም ንው እና ሁሉም እንዲያውቀው ከጀመራችሁት በዚህ ሀሳብ ላይ በደንብ መስራት አለባችሁ እውነተኛ አባቶችን እውነተኛ ሊቃውንቶችን በማነጋገር ቀርበውም በማስተማር ህዝባችን ከጠፋበት እንዲመለስ ማድረግ አለባችሁ:: ለምን ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ የምትሆነው የእግዛአብሔር የአምላኮን ህግ አክብራ ስትሔድ ብቻ ነው::
ራፋ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ።
ጥንታዊነት ዘመናዊነት ብለህ የተነሳኍው ሀሳብ የሚገርም ነው።
በጣም ልዩ ዝግጅት ነው አመሰግናለሁ
የአባቶቻችንን እና የአገራችን ኢትዮጵያን ጥበብና መንፈሳዊ ሀብቶቻችንን እንድንረዳ ስላደረጋችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን፤ ተግታችሁ ፀልዩ ያለን ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ስለዚህ መዝሙረ ዳዊትን መድገም እንደሚገባ ተረድተናል ፤ እየሰራቹት ያለው ወጣቱ ትውልድን የማንቃት ሰራ ለኢትዮጵያም ሆነ ለመላው አለም ጠቃሚ ነው ፤ በርቱ
እናመሰግናለን በጣም መዝሙር ዳዊትን ብትቀጥሉበት እስከ መቶ ሀምሳው
Thanks
Betam begugut new yemetabekachu beretu tsegawen egizeyabeher yabezalachu
i think its all about energy when we pray again and again with this God names we develop the energy and have the power to do what we went it is like meditating /tselot with powerful words which is His names
እግዚአብሔር ያበርታቹበጣም እናመሰግናለን
በርቱ እናመሰግናለን
ፍቅሩን ይስጠን እስቲ
We Love you, you guys did great.
Thank you for sharing your knowledge
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ትውልድም ይታደጋል,
እውነት ለመናገር በዚ ዘመን ሁሉ ሚዲያ በፖለቲካ እና በዘር መባላትን ሲያሰራጭ እናንተን የሐገር ዘካሪ የታሪክ አስታዋሽ አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም ከዚ በላይ በእርሱ የተደገፈ እውቀት ማስተዋልን ያብዛላችሁ ጥበቡን ሁሉ ይስጣችሁ ወደ አስተያዬቴ ስመለስ አዎ ሰዎች ያወቁትን የተገለጠላችውን ጥበብ በጎ ነገር ላይ ካዋሉት ሁሉም መልካም ነበር እኔ በራሴ ስላየሁት ቅድመ አያቴ ከዚያም አያቴ ከዚያም አጎቴ እያሉ እየተቀባብሉት የመጡት የሆድ ህመም መዳኒት (ከተማሰ ስር) የራስ ምታት (ከቅጠላ ቅጠል) እንዲሁም ለሚጥል ( ከዕፅ) ቤተሰባችን በሙሉ ሐኪም ቤት አያውቅም ተመረን ዘመነን ካሉት ውጪ አባቴ ገበሬ ቢሆንም የተማረም ነው (መምህርነትም )ይሰራል እናም አይቀበልም ይሄን ጥበባቸውን ምን ለማለት ፈልጌ ነው ተማርን የምንለው ሰዎች ነን የአባቶችን ጥበብ እየጣልን የበታች ሆነን ወድቀን የቀረነው እናም እናስተውል።
ድሮ ይሄን ሰምቼ ብሆን ኖሮ ዘመናዊ ትምህርትን አልማርም ነበረ ቀጠጥታ ወደ ቤተክርስትያን ሄጀ እማር ነበረ በ50 ዓመቴ ይሄን ሰለሰማሁ ወደሃላ መመለስ አልችልም በጣም ያሳዝናል
Never to late
ይሄን ሳያውቁ ያለፉና እያለፉ ያሉ እልፍ ናቸው:: ስለዚህ እኛ እድለኞች ነን !
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታልን ወንድማችን፡፡
በርቱ
መልካም ነገር ነው በርቱ
Qal heyiwate yasamalen
Rafa tnx for sharing your knowledge and ideas...keep it up bro
Egzabher yebarkesh, yebarkachu. Lananta nachu hulen negar madrege yalbachu Egzabher yerdachu.
እኔ አንድ ነገር የሚሰማኝ ሁሉንም ነገር ማወቅም ማየትም የምንችለው ፣ በመንፈስ ማደግ ስንችል ብቻ ነው ፣ ምክንያቱም ውግያው ከ ስጋ ጋር አደለም ፣
ለዚህም ምስክሮቹ አባቶቻችን ናቸው።
Dr Abiy is the real king who start backing up to the former great Ethiopia
Tedi G 🙄 no politics plz jst about God
Great show . Wonderful image Thank you much.
ለዚህ ትውልድ የተቀነሱ ሚስጥራት ሊገለጥ😉 እያሻፈፈ የተሰጠውን እንኳን በቅጡ አልተረዳም ወይም አውቆ እያጣመመው ነው
ሰወች ስለእግዚአብሔር ማናውቀው ብዙ ብዙ ሚስጥራት አሉ እዳቅማችን ተሰቶናል እስኑም በወጉ ከያዝነው ከተጠቀምነው በቂ ነው !
Wendemiye Alemawi Sera Laye Hono Ye Egzabeharen Sera Atenton Masetemare Sewn Endiden Maderg Endate Dese Yelale Hayalu Amelake Abezeto Yebarekeh .
Betam des yemel temert new, ( thanks)
ጎበዞች በርቱ ። እናመሰናለን!
it is good information
Atkebatru mestef hinokn Awttachu Akatlu memedanlem
Tilik neberin Tilik Enhonalen. Yeabatochachin Amlak Aytewenim.
keep up these good work we are ur followers
ምኑ ጋር አለ መለአክት አንደወደቁ የሚያሳየው
Thank you 🙏🏾
❤❤❤
Denk yehone program nw tebrku. lzh letfaw tewld bednb yankal manentun ywkbtal.Rafa btam adenakih ney.yezmnu mert wtat brta 👌❤
የሰው ልጅ ምን ያህል ክፉ እና እግዚአብሔርን ማይታዘዝ እየሆነ እንደመጣ እያወቃቹ እንደዚ አይነቱን ነገር ማስተማር እና ጥበብ ነው ለክፉ አትጠቀመው እንጂ ማለት ከውሻ እና ከጅብ ፊት ስጋ አስቀምጦ እንደማይበሉት ተስፋ እንደማድረግ ነው
ጀርመንም ሆነ ሌሎች ሀገሮች ይሔንን ሚጠቀሙት ለምድራዊ አላማ ነው ታድያ እኛም ለምን ከኋላችን መተው ለምን በሀጥያት በለጡን ነው ?
ሳጠቃልለው ሚቀድመውን እግዚአብሔርን መፍራት ሳናስተምር ለጥፋት መንገድ ቅርብ የሆነውን ትምህርት ለሰዎች ማስተማር ሀጢያት እንዲሰሩ ከማደፋፋር አይተናነስም
ቤተክርስቲያንም ይሔንን አትፈቅድም
ሴጣን እኛ ከምታስበው በላይ ረቂቅ ነው ከጌታህ ከ እግዚአብሔር ሊያጣላህ ማያረገው ጥረት የለም ስለዚ እረፉ .
ማገናዘብ ከቻላቹና እግዚአብሔርን ምትፈሩ ከሆነ ይሀንን video አጥፉት ሰዉን mislead አታድርጉ
እንደዚህ አይነት ነገር እግዚአብሔርን ለማያውቅ እና ለማያከብር ህዝብ ማስተማር ሀጥያት እንዲሰሩ ማደፋፈር ነው . አግባብ አይደለም
Bertu betame new desse yemilo temertachu
Your channel is awesome.
ፈጣሪ ሆይ የተጋረደብንን ምትሀት ከአይምሮአችን ካይናችን ውስጥ ፍቀህ አውጣልን እስከመቼ እንራባለን እሰከመቼ ለማኝ እንሆናለን?
Kezhi hulu sile kirstos lemin Atawrum teret teretun ttachu
አሁን ለእኛ ኢትዮጵያዊ የሚያሰፈልገን ትምህርት ነዉ በተለየ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች
በርቱ ሌላ ምን እላለሁ
that is true all; but the problem is every thing put in secret and far from us unable to reach the sprite of knowledge
because we are bind in prison of darkness by our ancestress knowledge. tawkale dedebenet yamal amognalem.
betam mirt timhirt new ketilubet
መፅሐፍችን የት እናገኝ ይሆን።ዋናው ነገር መልኳም በሰራት አብዝቶ በመጠቀም ፣መልኳምነቱ ማጉላት ይቻላል።ሊሎቹ እየገዙን ያሉት ፣ለኛም ሰለተደበቀብን በመልኳም መጠቀም ሰላልቻልን ነው።ለኛ በሀገራችን ተደብቆብን ውጪውቹ ውሰደውት እየሰሩበት ነው።ለኛ ለምን ይደበቃል በጣም ግራ ይገባል።
ልብ ይስጠን እውነት
telegram አድራሻ ብትልኩልን!🙏
Astemari new betaam please your telegram link
Ethey debddaby Book yetyegenjall
go with god
ራፋቱኤል በጣም በጣም እናመሰግናለን ተሸውደናል በሌቦቹ ፈረንጆች እውነት ነው ታሪካችን እና ጥበባችን እንድንጠላ ተደርገናል ይህ ቀርቶ በኛ ሰዎች ጭምር ጥንቆላ ነው እየተባለ ደብተራ መሰርይ ሌላም እየተባለ በቃ ሰው ጥበቡንእና ታሪኩን እንዲተው እና እንዲጠላ እየተደረገ ነው እናንተ ግን አይዛቹሁ በርቱ ትውልዱን አድኑት ።
እኔ የዳዊት መዝሙር ሰወስት መቶ እንደሆነ ከኣባቶቼ ይሰማ ነበር አሁንም እንደዛ እንደሆነ በደምብ አረጋግጬ አለሁ በጣም ደስ ብሎኛልእና አንድ ጥያቄ አለኝ ያ ሰወስት መቶ አባቶቻችን ሸሽገው ያስቀመጡት የተጻፈው በግእዝ ነው ወይስ በሳባ ወይስ በእብራይስጥ ? ይህን እንድትመልስሉኝ አደራ እላለሁ በተረፈ እድሜ ይስጣችሁ በርቱ እግዚአብሔር የሰጠንን ጥበብ በራሳችን ስንፍና ኣናጥፋው ።
Pls yetesasate temeret atasetemru ,pls
እናንተ በጣም Jonas ናቹሁ
የላም በረት
Enamesgnalen Rafa
የቃኤል ልጆች ናቸው
yes that is true , we know that Ethiopia has so money secrets to be study but the greatest problem is no reference book to look through.Second the pain of document to get. Third illiteracy talk or gossip over the brave people 4th ......5th etc...
የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው የሱን ስራና ሚስጥሩን ሁሉ ማወቅና መረዳት የምንችለው ግ እ ዝ ከተማርን ብቻ ነው:: ግ እ ዝ ማያውቅ ሰው ተማሪ እንጂ አስተማሪ ሊሆን በተአምር አይችልም::
Bertulen.yhaen tebebe Endet wedemerate enawerdwe?
Affirmation
መድገም
1ኛ አንተ የቤተክህነት ሰው አይደለህም የሥህተት ትምህርት አታሥተምር 666 ዘመን በመሆኑ የተጣመመ ትምህርት አታሥተምር።2ኛ አንች የትኛዉ ገዳም ነው በሰይጣን ጉልበት የተሠራው በመሠለኝ መናገር ከሀጥያት አያድንም ሠውን አታስት።ወንድሞች እህቶች ማዳመጥ በቂ አይደለም እናንብብ። እግዚአብሔር ሐገራችንን ሀይማኖትታችንን ይጠብቅልን አሜን።
Pls brother tell those ppl this is false teaching! Jesus is the name above all name which given to human being. No hidden name no fairytales.
እጅግ ደስ የሚል ነው ግን ኮሚቶች የት ገባችሁ ዛሬም ሙዚቃ ላይ ነን የሚጠቅመንን ነገር እንስማ
Where are the other episodes?
የሀ ቻናል ኣንድ ምልየን ግዜ ስብስክራይብ ባደሪገው ድስ ይለኝ ነበሪ
እናመሰግናለን አሁን ስላነሳቹህት ሀሳብ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ መርበትበት በሚለው መፅሀፍቸው ገልፅውታል እንደ ዋቢ ብትገልፁት ....... ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ ።
መዝሙረ ዳዊት (150) ከምዕራፍ አንድ ጀምሮ ያለዉን ለምን ለምን እደምጠቅሙ ከዚህ ቀደም ያስተላለፋችሁትን ፕሮግራም በፒዲኤፍ ለምትፈልጉ እንልካለን ብላችሁ ነበር እባካችሁ ልኩልኝ::
መዝመረ ደዊት (150) ሙሉውን ለምን ለምን እደምንጠቀም ከዚህ ቀደም አስተላልፍ ችሁ ፕሮግራሙን በፒድፍ ለምትፈልጉ እንልካለን ተብላችሁ ነበርእባካችሁ ላኩልኝ በክበሮት እጠይቃለሁ !!!!
ጥሩ መረጃ ነው በቅርብ ቀን ወደ ሚድያው ብቅ ያሉትና ዕፀ ደብዳቤን ተምሬአለሁ የሚሉት የዘረ ደሸት ተመራማሪ ሐኪም አበበች 1,400 አይነት የመድኃኒት እፅዋት እንዳሉ ተናግረዋል እናንተ ስትጠቅሱ ግን 700 ብላችህዋል ይህ የጥፍ ልዩነት ነው በዚህ ላይ ምን ትላላችሁ?
betam tiru program
tadeya lemin Memher Girma be Egzeyabher sim -Aganintun ena setanun Metetun seyabariru
lemin tiQawemalachu ???
beteley yebeteKresteyan Diyakon cadrewoch ,, Abatoch aso ????????
jj
love "Raatoel"
Egizabher endenante aynet ethiopiawi yabzaln medihanialem wede kedimo mannetachin endinmeles yrdan
እጓለ ምህያው አንድ የፍቅር ስሙነው
𝓔𝓷𝓪𝓶𝓮𝓼𝓰𝓮𝓷𝓪𝓵𝓮𝓷 𝓴𝓪𝓽𝓵𝓮𝓫𝓮𝓽 𝓸𝓴
እባካቹሁ ስልካቹን ላኩልኝ ጥንቆላ ያሉን ባርቹጋሎች ናቸው
Why big films not introduced in Ethiopia ?westerns films are beyond this?why?
7511....7711??? 200 amet keyet meta?
ቅዱስ ሄኖክ መፅሀፍ ላይ የሚለዉ ከቃኤል ልጆች ጋር እንደተዳቀሉ ነው የሚለው ከነጮችጋር ማለት ነው
7711? Where did you get the extra 200 years from?
a man's enemies are the members of his own household.
bertu
ራፋቱኤል ማለት ምን ማለት ነው
gonderew kuru ye ethiopia liji የመላክ ሰም ነው
ለምን መጨመር ውይ መቀነስ አሰፈለገ።የእግዛቤሔር ቃልን መጨመር ውይ መቀነስ ይቻላል ማለት ነው ።ሰው በሕግዛብሔር አምሳል ከተፈጠረ እራስ ሰው ነው መወሰን ያለበት።እጅግ ብዙ ሊጠቅሞ የሚችለውን ነገር መቀነስ ወይም መደበቅ ተገቢ አይመሰለኝም።ቃሉ እንደሚለው ሰው በሰራ ይጠየቃል እንጂ ፣እንዱ ለ ሊላው ተጠያቂ አይደለም።
Des yilal.
የት አለ ቴሌግራም ቻናላችሁ? መፅሐፍ የት አለ?ለምን በየ ዩቲዩብ ቻናላችሁ ላይ የቴሌግራም ቻናላችሁን እባካችሁ ፃፉልን።
t.me/joinchat/AAAAAFOcIu7-33nTzFw6Nw
This channel doesn't features other Chanel's like telegram .we need evidence about Ethiopian ancient sprites books in PDF attached .other ways you looking for comment like share and subscribers .whatever you knowns about Ethiopia just like fictional theory .what's your plans for Ethiopian just informed ?you must evidences informed for your subscription followers .thanks