Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቻናሉን ሰብስክራይብና ሼር ማድረግ እንዳትረሱ
አቡነ እንደ እርስዎ ያለ ደገኛ ትውልዱን በወንጌል የሚጠብቅ አባት ያብዛልን በእውነት❤ ትውልዱ እንዲህ አይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገው
እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እድሜና ጤና ያብዛሎት 🙏❤
እንደ እርስዎ ያለ ታላቅ የወንጌል አባት ያብዛልን ❤
በረከትዎ ትደርብኝ ብጹዕ አባታችን !
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እውነት እውነት በእግዚአብሔር ፊት በግልፅ ልናገር ወደ ተሃድሶ እየተሳብኩ ነበር።በዚህ በአባታችን ትምህርት ልቤ ተመለሰ።
God bless you. Ewunetun tenagro yemeshebet mader🎉Jesus is the only way to heaven.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
BEREKETOT YIDRESENG
ትክክል አባታችን
Amen 🙏 ❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን
አሜን 🎉አሜን እልልል🎉🎉
I thank God about you , I remember your teaching before 30years.....I wish long live for you Abatachin!
ለመዳናችን ዋና ምክንያት ማንም አይደለም እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
Bisuh Abune Bernabas ye wengel arbegna .bereketwo yidresen Eze Edmonton Canada 🇨🇦 ene be akal yayehuwot long time a go Calgary kidus gebreal cherch .neber
አቤት ምን ያክል ታላቅ መምህር ናቸው።ፍትፍት አደረጉት።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብፁህ አባታችን
የተዋህዶ አለት። ለመናፍቃንና ለጴንጤ ግራ ገቦች መድሃኒት።
ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኔታመምህር
kezi befit bademtewm, dgami lemesmat be gugut eyetebeku new, Bereketo yderbn Abatachin
እገዚአበሔር ይጥውት! እርወ ሐላፊነተወን እየተወጡ ነው.ን እየተወጡ ነው በጌታ ቀን አያፈሩም!. እግዚኣብሄር የጠብቀወ. እናመሰግናለን!
Kidus abatachn enderswo Yale abatoch yabizalin .
❤❤❤
🎉
አባታችን ምንኛ ውበት ይኖረው ነበር የአንዱን አምላክ በጥሩ ሁኔታ እንደጀመሩትና የጌታን ብቸኛ መድሃኒት ቨዠአማላጅም/መካከለኛ መሆኑን ቢያስተምሩ ኖሮ?ስለ ጌታችን እናትም ሆነ ስለ መላእክት መድሃኒነትና አማላጅነትን ልምምዱን ከየት አመጣችሁት?ሐዋርያቱ ያላስተማሩትን?ጥቅስም ቢጠቅሱልን ጥሩ ነበር🎉ተባረኩ።
ክርስቶስን ብቻ አዳኛችን ብንል የሚጎድልብን ነገር ይኖር ይሆን?
አየሱስ ብቻ( only Jesus )የሚለው ትምህርት መጽሃፍ ቅዱሳዊ አይደለም
ክርስቶስ ብቻ ግን ስለ ክርስቶስ ባህሪ ትክክለኛዉን መማር የለብህም? ክርስቶስን ማን ብለህ ነዉ የምታምነዉ? አምላክ? ከአብ እና ወልድ ጋር እኩል የሆነ ወይስ ያነሰ? እሱን ለማወቅ ትክክለኛዉን የተዋህዶ ዶግማ መማር ኤና ማመን
በእውነት ቤተክርስቲያን መድረክ ጠፍቶ ነው ? ምን ዓይነት ጉድ ነው !
ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው ነው የሚያስተምሩት ቪዲዮ ስላልሆነ ማየት ስላልተቻለ ነው እንጂ ድምፃቸው ሲጠይቋቸው እና ሲመልሱ ይሰማል።
Mindinew yemyawerut abat? Tew tew! Abat. Dogma= God, kenona= bilble new bilut yishalal gin enbibu abat, egna yeminfetrow kenona yelenim; kenonachin bilble new.
አልገባኝም እንዴት???
biblunm yestafut bemenfes kidus temrtew yekedemut ye sindos abalat nachew ( hawaryat) ahunm yeteleleye neger yelem sindos bemenfes kidus temrto kenona yashashilal siyasfelg.
ቻናሉን ሰብስክራይብና ሼር ማድረግ እንዳትረሱ
አቡነ እንደ እርስዎ ያለ ደገኛ ትውልዱን በወንጌል የሚጠብቅ አባት ያብዛልን በእውነት❤ ትውልዱ እንዲህ አይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገው
እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እድሜና ጤና ያብዛሎት 🙏❤
እንደ እርስዎ ያለ ታላቅ የወንጌል አባት ያብዛልን ❤
በረከትዎ ትደርብኝ ብጹዕ አባታችን !
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እውነት እውነት በእግዚአብሔር ፊት በግልፅ ልናገር ወደ ተሃድሶ እየተሳብኩ ነበር።በዚህ በአባታችን ትምህርት ልቤ ተመለሰ።
God bless you. Ewunetun tenagro yemeshebet mader🎉Jesus is the only way to heaven.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
BEREKETOT YIDRESENG
ትክክል አባታችን
Amen 🙏 ❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን
አሜን 🎉አሜን እልልል🎉🎉
I thank God about you ,
I remember your teaching before 30years.....
I wish long live for you Abatachin!
ለመዳናችን ዋና ምክንያት ማንም አይደለም እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
Bisuh Abune Bernabas ye wengel arbegna .bereketwo yidresen Eze Edmonton Canada 🇨🇦 ene be akal yayehuwot long time a go Calgary kidus gebreal cherch .neber
አቤት ምን ያክል ታላቅ መምህር ናቸው።ፍትፍት አደረጉት።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብፁህ አባታችን
የተዋህዶ አለት። ለመናፍቃንና ለጴንጤ ግራ ገቦች መድሃኒት።
ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኔታ
መምህር