የቆርቆሮ ዋጋ ቀነሰ የስሚንቶ የሚስማር ሙሉ የዋጋ ዝርዝር!እሄን ሳያዩ ስሚንቶ ቆርቆሮ እንዳይገዙ!building materials

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2024
  • የግንባታ እቃዎች ሙሉ የዋጋ ዝርዝር!Cost of building materials
    ስሚንቶ
    ቆርቆሮ
    ሚስማር
    ሰኔ 2016

КОМЕНТАРІ • 40

  • @GuhCgbj-kk2hu
    @GuhCgbj-kk2hu 18 днів тому +5

    ያረብ እስከመጨረሻው ይቀንስልን እኔም ሰሞኑን አስጀምራለሁ ኢሻአላህ

  • @Tybatube
    @Tybatube 18 днів тому +7

    እስላም የአግሬ ልጀች በቅንነት ደምሩኝ

  • @abugida794
    @abugida794 18 днів тому +5

    እረ እባክህ ስለ ኢትዮጵያ አውራ ጉድ የት አገር ነው እንደዚህ አይነት ገበያ ያለው

  • @user-mp9eq9kn1p
    @user-mp9eq9kn1p 18 днів тому +3

    ሀገራችንን ስላም ያርግልን 😢😢😢 የተስራው እይፍርስ😢😢

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 18 днів тому

      😢😢😢😢አሚንንንንን ያርብብብብብ🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 18 днів тому +2

    የሠራነዉ ይፈርሳል እያልን በጪቅ ላይ ነን እንኳል ዳግም ልንራ ህገ ወጥ ቤት አትስሩ በእኛ ተማሩ

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 18 днів тому +1

    እናመሠግናለንኡሥሚ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 18 днів тому +2

    አሕለን እኔ የምፈልገው ነው መረጃህ

  • @Aska308
    @Aska308 18 днів тому +1

    ቤትዬ የፈረሰ የቆርቆሮ ዋጋ ምን ያደርጋል ለማንኛውም አድናቂ ነኝ በርታ👍

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 14 днів тому

    የት አካባቢ ነው

  • @ahmuuuuew
    @ahmuuuuew 9 днів тому

    እስኪ ለብሎኬት የሚሆን ንገረኝ

  • @AvYr-xs5yq
    @AvYr-xs5yq 15 днів тому

    የጅብሠምንም ዋጋ አቅርብልን ኡሥሚ❤

  • @bortkanbo
    @bortkanbo 17 днів тому

    Hi

  • @user-lx1ii4md6w
    @user-lx1ii4md6w 16 днів тому

    አትዋሽ ቆርቆሮ ተፈላጊው 580ነው አትዋሽ

  • @AaAa-hq8un
    @AaAa-hq8un 18 днів тому

    ስሚቶ ጨመረ ማለት ነው?11800 ነበር

  • @HabtamuaMekuria
    @HabtamuaMekuria 18 днів тому

    የትነውቦታው❤❤❤❤

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 18 днів тому

    አህለን ወንዲማቺንን

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 18 днів тому +2

    ሁሉምመርጃ ዝብሎ ነው ቆርቆሮ 650 ነው የገዛውሁ የዛሬ ሳምንት አይይይይ

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 18 днів тому +3

      ያልሆነ መርጃም ቤተሰቦቻችነ ጋር ያጣላል

    • @ekru7258
      @ekru7258 17 днів тому

      ​@@ASH-zk4tf እኔም በቅርብ ነው የሰራሁት አንደኛው ነው ተብሎ 700 ነው

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 17 днів тому +1

      @@ekru7258 አወ ሀያቴ እኔም ሰባት መቶም ሰባት ከሀምሳም ነው ብለውኝ ነበር እዳጋጣሚ ቀንሶ ብለው ነውጂ አሁን በቅርቡ እደዛ ነበር የከርመው

    • @ekru7258
      @ekru7258 16 днів тому

      @@ASH-zk4tf አዎ የኔ ለራሱ ከአረፋ ወድህ ነው የተሰራው ግንበ700ነው ብለውኛል የገዙት

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 16 днів тому

    ምንም የቀነሰ የለም

  • @user-gh2zt1ou7t
    @user-gh2zt1ou7t 18 днів тому +1

    መቼ ቀነሰ ሲሚቶ

    • @AvYr-xs5yq
      @AvYr-xs5yq 15 днів тому

      ሥንትነው ሢሚንቶ ንገሪኝ😢❤

  • @user-yn8yp5km8t
    @user-yn8yp5km8t 17 днів тому +1

    አንድ ሲኖ ድንጋይና አንድሲኖ ጠጠር ስንት ነዉ

    • @AvYr-xs5yq
      @AvYr-xs5yq 15 днів тому

      ሢመለሥ ጥሩኝ ጠጠሩን😅

    • @user-ts3eo3hd1j
      @user-ts3eo3hd1j 11 днів тому

      ድንጋ 20ሺነዉ አሁለትየገዛሁት

    • @AvYr-xs5yq
      @AvYr-xs5yq 11 днів тому

      @@user-ts3eo3hd1j የትሀገር🙄

    • @user-yn8yp5km8t
      @user-yn8yp5km8t 11 днів тому

      @@user-ts3eo3hd1j ማሻአላህ 40 ሺ ተባልኩ ይገርማል

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 10 днів тому

      ኧረ 40 ሺ የት ሀገር
      እኔ ደሴ አንድ ሲኖ ድንጋይ 17ሺ ገዛሁብሎኛል አባቴ ሴቭቲ ታንከር እያሰራሁ ሳምንት ይሆነዋል

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d 18 днів тому

    ስሜቶ ነውየተወደደብን

  • @uaeuae2473
    @uaeuae2473 18 днів тому +1

    ሲሚቶ ውሸታም 1740 ነው😊

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b 14 днів тому

      የት ቦታ? ወሎ ከ2ሽበላይ ነዉ

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s 18 днів тому

    ቀዳዳ

  • @bortkanbo
    @bortkanbo 17 днів тому

    Hi