Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙌
ጳውሎስ አድናቂህ ነኝ።መጽሐፎችህን በመጠኑም ቢሆን አንብቤያቸው ነበርና ዛሬ ደግሞስላንተ መጽሐፍ በክርስቲያን ኢትዮጵያቲዩብ ዕፀገነት የመጨረሻው በሚለው ርዕሷ ላይ ጻፍኩና እስቲ ልፈልገው ብዬ ስገባ ጭራሽ ስታስተምር አገኘሁህ ደስ ብሎኛል እከታተልሃለሁ ።ዕውነትና ድፍረት አሉህ ሌላው ርእስህ በተቃውሞ ያስጀምርና አንብበህ ስትጨርስ ተስማምተህ እንድትወጣ የሚያደርግ ነው።የጌታ ጥበብ !!!!!!
ተባረክ
ኤፌ 2፥6-7 ይናገራል አንብቡት ።ከኢየሱስ ጋር ያስቀመጠን ያለንበትን ቦታ አስቀድሞ የነገረን ሥሙ ይባረክ።
Hallelujah bless you brother paul
Geta..yebarekhe
paul God bless you more and more.Igzaber fkr newu malet mn malet ende hone besefiwu menfes kidus bante silastemaren simu kef yibel
እግዚአብሔር ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤😊 እግዚአብሔር ❤
ተባረክ፡ድንቅ፡ትምህርት፡ነው።
yes❤❤❤🙏
ከላይ ጌታ ካለበት የማያልቀው እውቀት ከዚህ በላይ ይጨምረልህ ተባረክልኝ
Thank you
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብሩክ ነህ ወንድሜ❤️💐❤️🔥
ሕያው መንገድ ቤ/ን ተባረኩ
ጌታ ይባርክህ
አግዚአብሔር ፍቅር ነው 🥰🥰🥰🙏
ድንቅ ትምህርት ነዉ ተባረክ ወዳጃችን ፀጋዉ ይብዛልህ
አሜንንንንንን ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
Egzabher yibarkih yante yehonew hulu yibarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
" ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።" (ማር 13: 32) ይህንን ጠንካራ ምንባብ ብታስተምረን ብታብራራልን አሪፍ ነው። ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይባርክ!!
ጥሩ ጥያቄ ነው እኔም ይህን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ለመረዳት ከብዶኝ ነበር ግን በጥቂቱም ቢሆን ካነበብኩት አንፃር የረዳኝ እውቀትን ላካፍልህ ጌታ እየሱስ ሰውም እንደሆነ መረዳት ጥሩ ይመስለኛል እየሱስ እንደ ሰው ይፀልያል,ይራባል,ይጠማል,ያለቅሳል ,በስጋችን experience ያደረግናቸውን ነገር በሙሉ በሰውነቱ ሆኗል ።ልጅም ቢሆን አያውቅም ሲል በስጋው የሆነውን ባህሪው ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለው።በመሰቀል ላይም ደሙ የፈሰሰው የሰው ልጅ ነው እንጂ እግዚያብሔር መንፈስ ነው ደም ሊኖረው አይችልምየሞተውም የሰው ልጅ ነው እንጂ እግዚአብሄር አይደለም እግዚአብሄር ሊሞት አይችልም። በፅሁፍ ሀሳብን ማስረዳት ቢከብድም ከዚህ በላይ share ላደርግህ እችላለሁ።
❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ የዘላለም አባት (አብ) ነው።ኢሳ 9፥6ዮሐ14፥8-9
ተባርክ
God bless you, ato paulos.
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርካችሁ በርቱ
እግዚአብሔር እኔን የሚወደኝ ከእኔ በላይ ነው👍👍👍
እናመሰግናለን
ሃሌ ሉያ ሃሌሉያ❤❤❤😭😭😭
❤❤❤የተወደድክ ምርጥ አስተማሪ
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
ስለ፡ሁሉም፡ጌታ፡ይባራክ።
አሜን ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን
ድንቅ ነው
Wow tebark wendem paulos
All in All
geta ybarke
❤❤❤ተባረክ
Wonderful
Amazing Glory to be our lord. God bless you brother
❤❤❤❤❤ Perfect!!!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇“በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥👉 ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።”👈be blessed 🙏❤️ - ኤፌሶን 2፥6-7
በሠማያዊዉ ስፍራ እንጂ በአብ ቀኝ አይልም❤
@@deboamare5171 ልክ ነህ ! ዝማሬውም እንደዛ አይደለም የሚለው !!! ይሔን ያልኩት ዝማሬዋን ስለነካት ነው 😂🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
oooo my God and Beloved Brother of God.
እግዚአብሔርን ከዚህ አለም ወዲያ ማንም ልያየው አይችልም። እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከአዕምሮ በላይ ነውና።ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ቃል በመንፈስ ተፀልሎ ሥጋ ለብሶ የተገለጠ አምላክ ነው።ጌታ ኢየሱስ (እግዚአብሔር ወልድ) ፈጣሪ አምላክ ሆኖ ሳለ የእግዚአብሔር ልጅ፥ የሰው ልጅ የተባለበት ዋናው ሚስጢሩ የቀደመው አዳም በኃጢአት ከመውደቁ በፊት ሙሉ ክብሩን ለብሶ ቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር ይገናኝ የነበረ ያ የክብር መንፈስ ከላዩ ተለይቶ አዳም በመሞቱ ምክንያት ያን ሞት ያልነበረ የእግዚአብሔር ልጅ የነበረውን ሰው (አዳምን) ተክቶ በምድር ስለተገለጠ ነው። ጌታን ያመነ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የሚንለው በጌታ ዳግም በመወለዱ ምክንያት ነው። እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ነው። መንፈስ ደግሞ አይወልድም፥ አይዋለድም።እግዚአብሔር ዘላለማዊ አምላክ ፈጣሪ ነው። ዘላለማዊነት አይደረስም አይጨረስም። ከሥጋ ሞት በኋላ ወደ ጌታ የምትሰበሰብ ነፍስ እግዚአብሔርን ከክብር ወደ ክብር እየተሻገረች ትኖራለች እንጂ እግዚአብሔርን መተካካት መቅረብም አትችልም።ፈጣሪ አንድ ነው፥ እግዚአብሔር ታወቀ ማለት ብዙ እግዚአብሔር ይኖራል ማለት ነው።ሰው በእግዚአብሔር አመሳያ ተፈጠረ ማለት እግዚአብሔር መልካም ብቻ ስለሆነ ነው። አምሳያው መልካምነት ነው።ኢየሱስ በሥጋ የተገለጠበት ምክንያት ሰው እግዚአብሔርን በሥጋ አይኑ ፈጽሞ ማየት ስለማይችል መለኮታዊ የሆነችውን ከሰው አዕምሮ በላይ የሆነችውን መግለጽ ስለማይቻል ያን የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመግለጥ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዮሐንስን፥ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ይዞ ልፀልይ ወደ ተራራ በሄደ ጊዜ በዚያ ተራራ ሥፍራ በክብሩ የተገለጠው ጌታ እርሱ ነው። እነዚህ የተጠቀሱ ሶስቱ ሰዎች ለዚያ ጥቂት ደቂቃ እንኳን ክብሩን መሸከም አልቻሉም ነበር። የእግዚአብሔርን ክብር ታላቅነት በሰው እምንት አዕምሮ መሸከም የማይቻል መሆኑን ከዚህ እናያለን።እግዚአብሔር ፍቅር ነው የሚባለው አሁንም ጽኑ የማይለዋወጥ ዘላለማዊነትን የሚገልጽ የእግዚአብሔር ሉአላዊነትን ነው። I love you ወይም እወድሻለሁ እወድሃለሁ የሚባለው አይነት ሰውኛ ፍቅር አይደለም።ሰማይ የት ትገኛለች? የእግዚአብሔር መቀመጫ ዙፋን አቅጣጫውስ የት ነው? የሚለውን እዚያ ብሎ መጥቀስ የሚችል የለም። በሰማይ ያለው ዙፋን አንድ ነው። ሶስት ዙፋን የለም። እግዚአብሔር አብ፥ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የተባለው እግዚአብሔር አምላክ ለመለኮታዊ አሠራሩ የተገለጠበት ጥልቅ መንገድ እንጂ እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው ሶስት አይደለም።ጥንትም የነበረ እግዚአብሔር ቃል ሥጋ ለብሶ የተገለጠ ጌታ፥ የተገለጠበትን ሥራ ጨርሶ ያረገ ጌታ፥ ዛሬም በምድር ላይ በቅዱስ መንፈሱ አማካይነት እየሠራ ያለ ጌታ፥ ተመልሶ ልጆቹን ለመውሰድ ዳግም የሚመጣ ያው ጌታ ኢየሱስ ነው። ለዚህ ጥቅስ መደርደር አያስፈልግም።እግዚአብሔር አምላክን ማንነት፥ የመንግሥቱን ሚስጢር ለማወቅ፥ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ መጠማት መራብ ተግቶ መፀለይ ያስፈልጋል። ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ እርሱም ያበራል።ኢየሱስ ያድናል!!!
Amazing teaching, we thank you brother Paul
እጅግ የተባረክ ነህ::ጌታ ከዚህም በላይ ያብራልህ::
Ameeen tabaraki
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ ተባረክ ፖል
GOD BLESS U BROTHER PAUL
ፖዬ ተባረክ
" ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።" (ማር 13: 32)
ሉቃስ 24 :45 1ጢም 2:5 2ጢም 6 :16
2ጢሞ አራት ምእራፍ ብቻ ነው ያለው
Are you Jehovah’s Witness?
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ እስከመላው ቤተስብህ።
v
Is any one can tell me the address ? Pls
You're right Po. እግዚአብሄርን በቃላት "እወድሀለሁ" ብሎ ማለት ቀላል አይደለም:: "ታዝዤዋለሁን"? የሚለው ሀሳብ ይመጣብኝና....
Where is your location in Addis Ababa please respond for me thank you God bless
አድራሻ፡- ከብስራተ ገብርኤል ወደጀሞ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመከኒሳ ቆሬ ኮንደሚኒየም አደባባይ ከሚገኝው መከላከያ ኮሌጅ ፊትለፊት፡፡ ቋሚ ፕሮግራሞች:- ዘውትር እሁድ ከ4:00 - 6:30 እና ሀሙስ 11:30 - 1:30
Where your location in Addis Ababa
London
ከውድቀቱ በፊት የፊተኛው አዳም ማንነት ሔዋንን ጨምሮ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ የመጀመሪያው መገለጫ ነው ብል ወይም ምስለኔ ወይም እንደራሤ ብል ተሳስቼ ይሆን? መልስ እፈልጋለሁ።
I have looked 32 different bible and only one of them says Let us make a helper. Genesis 2:18 the rest of them defines as only God ( I will make him a helper)
የማናውቀውን ጉዳይ መተንተን ስህተት ውስጥ እያስገባን ይገኛል ተንትነን ስናበቃ ሰውነው ብለናልና ኢየሱስ ግን በኛ ትንታኔ ውስጥ አልነበረም
ዘዳግም 9፤6 ይሁዳ 5 ኢሳያስ 43፤10
ማወቅና ማየት ይለያያሉ እሺ ሰው ደግሞ እግዚአብሔርን ለማየት አቅም የለውም ነገር ግን ሰዎች በሚመጥናቸው ልክ ግን በወደደው ነገር ይገለጥላቸው ነበር መለኮትን የተሸከመች ግን እመቤታችን ናት ምስጋና ይድረሳት ለእናታችን ይሄን ለምን አታነሳም?ሙሴም ጀርባውን ነው ያየው ጀርባውን አይቶትም እንኳን ፊቱ በራ ይላል አንጸባረቀ ይላል ሊያዩት አልቻሉም ይላል እመቤታችንማ ከሙሴ ምን ያህል ትልቅ?መለኮትን በማኅጸኗ ጸንሳ የወለደችና የዳሰሰችው የሳመችው ናት ጡቷንም አጥብታዋለች እርሱም ጡቷን ጠብቷል ይሄ ድንቅ ነገር ነው ይሄንን ለማድረግ ቶማስ አልቻለም ጣቱን ወደተቸነከሩት እጆቹ ቢያስገባ አቃጠለው ኩምትር አደረገው እመቤታችን ግን በማኅጸኗ ተሸከመችው ወለደችው አቀፈችው ጡቷንም አጠባችው ምን ይደንቅ?ኢየሱስ ማን እንደሆነ አወቃችሁት ወይ?ከሶሴቱ አካላት አንዱ አካል ወልድ ነው ወልድነቱ የአብ የባሕርይ ልጁ ነው ልክ የስጋ አባታችን እንደሚወልደንና በልደት እንደሚቀድመን ዓይነት ግን አይደለም በሥላሴ ዘንድ ግን መቀዳደም መበላለጥ ማነስ መላቅ የለም እኩል ናቸው ለዚህም ነው አንድያ ልጁ ተረከው ያለው አብን ያወቅነው መንገድ ሕይወት እውነት በሆነው በክርስቶስ ነው ለዚህም ነው መንገድ ነኝ ያለው ስለዚህ እግዚአብሔር በስጋ ተገለጠ በኛ ዘንድም እንደ ሰው ተመላለሰ እንላለን አይተነውማል ራሱን ለኛ በሚመጥን መልኩ ገልጦልናል እኔና አብ አንድ ነን እንዲል።ያብራላችሁ ምሥጢሩን ይግለጥላችሁ።
እየሱስ ነብይ ነው?
የነብያት አለቃቸው ነው ነብያት ስለርሱ መምጣት ከብዙ አመታት በፊት በትንቢታቸው ተናግረውለታል
yes Neby Newu
እሺ ስብከት መልካም ይሁን ያለጩኽት እግዚያብሔር አይነገርም ወይ?
ዞሮ ዞሮ ወደ መንፍስ ነው የምትሄደው እግዚኣብሄር ለሰው በነፍሲ እንጂ በስጋ ኣልተገለጠም ስው ብውስጡ የእግዚብሄር መንፍስ ነው ያለው ዘለኣለማዊ የሚውርስ ምንድ ነው መንፍሳች ኣይደለም እንዴ? ስለዚ መንፍሳችን ነው መንነታችን ሰው ምሳሌ ስላሴ ነው!
መልአክትም መንፈስ ነውየወደቀው ሰይጣንም መንፈስ ነው እነሱንስ ምን ልትይ ነው?
እግዚአብሔር በስጋማ ተገልጧል ኢየሱስ ክርስቶስ ከሶስቱ አካላት አንዱ ነው ይሄ አንደኛው አካል በስጋ ማርያም ተገልጧል።እኔና አብ አንድ ነን አብን ለምን አሳየን ትላለህ ብሎታል ለፊሊጶስ።ዮሐ 1÷1 አንብብ
ኢሳያስ እግዚአብሔርን አላየውም? ኢሳ 6:1
ቀውስ ውሻ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙌
ጳውሎስ አድናቂህ ነኝ።መጽሐፎችህን በመጠኑም ቢሆን አንብቤያቸው ነበርና ዛሬ ደግሞስላንተ መጽሐፍ በክርስቲያን ኢትዮጵያቲዩብ ዕፀገነት የመጨረሻው በሚለው ርዕሷ ላይ ጻፍኩና እስቲ ልፈልገው ብዬ ስገባ ጭራሽ ስታስተምር አገኘሁህ ደስ ብሎኛል እከታተልሃለሁ ።ዕውነትና ድፍረት አሉህ ሌላው ርእስህ በተቃውሞ ያስጀምርና አንብበህ ስትጨርስ ተስማምተህ እንድትወጣ የሚያደርግ ነው።የጌታ ጥበብ !!!!!!
ተባረክ
ኤፌ 2፥6-7 ይናገራል አንብቡት ።
ከኢየሱስ ጋር ያስቀመጠን ያለንበትን ቦታ አስቀድሞ የነገረን ሥሙ ይባረክ።
Hallelujah bless you brother paul
Geta..yebarekhe
paul God bless you more and more.
Igzaber fkr newu malet mn malet ende hone besefiwu menfes kidus bante silastemaren simu kef yibel
እግዚአብሔር ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤😊 እግዚአብሔር ❤
ተባረክ፡ድንቅ፡ትምህርት፡ነው።
yes❤❤❤🙏
ከላይ ጌታ ካለበት የማያልቀው እውቀት ከዚህ በላይ ይጨምረልህ ተባረክልኝ
Thank you
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብሩክ ነህ ወንድሜ❤️💐❤️🔥
ሕያው መንገድ ቤ/ን ተባረኩ
ጌታ ይባርክህ
አግዚአብሔር ፍቅር ነው 🥰🥰🥰🙏
ድንቅ ትምህርት ነዉ ተባረክ ወዳጃችን ፀጋዉ ይብዛልህ
አሜንንንንንን ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
Egzabher yibarkih yante yehonew hulu yibarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
" ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።"
(ማር 13: 32) ይህንን ጠንካራ ምንባብ ብታስተምረን ብታብራራልን አሪፍ ነው።
ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይባርክ!!
ጥሩ ጥያቄ ነው እኔም ይህን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ለመረዳት ከብዶኝ ነበር ግን በጥቂቱም ቢሆን ካነበብኩት አንፃር የረዳኝ እውቀትን ላካፍልህ ጌታ እየሱስ ሰውም እንደሆነ መረዳት ጥሩ ይመስለኛል
እየሱስ እንደ ሰው ይፀልያል,ይራባል,ይጠማል,ያለቅሳል ,በስጋችን experience ያደረግናቸውን ነገር በሙሉ በሰውነቱ ሆኗል ።ልጅም ቢሆን አያውቅም ሲል በስጋው የሆነውን ባህሪው ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለው።
በመሰቀል ላይም ደሙ የፈሰሰው የሰው ልጅ ነው እንጂ እግዚያብሔር መንፈስ ነው ደም ሊኖረው አይችልም
የሞተውም የሰው ልጅ ነው እንጂ እግዚአብሄር አይደለም እግዚአብሄር ሊሞት አይችልም። በፅሁፍ ሀሳብን ማስረዳት ቢከብድም ከዚህ በላይ share ላደርግህ እችላለሁ።
❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ የዘላለም አባት (አብ) ነው።
ኢሳ 9፥6
ዮሐ14፥8-9
ተባርክ
God bless you, ato paulos.
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርካችሁ በርቱ
እግዚአብሔር እኔን የሚወደኝ ከእኔ በላይ ነው👍👍👍
እናመሰግናለን
ሃሌ ሉያ ሃሌሉያ❤❤❤😭😭😭
❤❤❤የተወደድክ ምርጥ አስተማሪ
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
ስለ፡ሁሉም፡ጌታ፡ይባራክ።
አሜን ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን
ድንቅ ነው
Wow tebark wendem paulos
All in All
geta ybarke
❤❤❤ተባረክ
Wonderful
Amazing Glory to be our lord. God bless you brother
❤❤❤❤❤ Perfect!!!!!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
“በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥👉 ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።”👈
be blessed 🙏❤️
- ኤፌሶን 2፥6-7
በሠማያዊዉ ስፍራ እንጂ በአብ ቀኝ አይልም❤
@@deboamare5171 ልክ ነህ ! ዝማሬውም እንደዛ አይደለም የሚለው !!! ይሔን ያልኩት ዝማሬዋን ስለነካት ነው 😂🙏
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
oooo my God and Beloved Brother of God.
እግዚአብሔርን ከዚህ አለም ወዲያ ማንም ልያየው አይችልም። እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከአዕምሮ በላይ ነውና።
ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ቃል በመንፈስ ተፀልሎ ሥጋ ለብሶ የተገለጠ አምላክ ነው።
ጌታ ኢየሱስ (እግዚአብሔር ወልድ) ፈጣሪ አምላክ ሆኖ ሳለ የእግዚአብሔር ልጅ፥ የሰው ልጅ የተባለበት ዋናው ሚስጢሩ የቀደመው አዳም በኃጢአት ከመውደቁ በፊት ሙሉ ክብሩን ለብሶ ቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር ይገናኝ የነበረ ያ የክብር መንፈስ ከላዩ ተለይቶ አዳም በመሞቱ ምክንያት ያን ሞት ያልነበረ የእግዚአብሔር ልጅ የነበረውን ሰው (አዳምን) ተክቶ በምድር ስለተገለጠ ነው። ጌታን ያመነ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የሚንለው በጌታ ዳግም በመወለዱ ምክንያት ነው። እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ነው። መንፈስ ደግሞ አይወልድም፥ አይዋለድም።
እግዚአብሔር ዘላለማዊ አምላክ ፈጣሪ ነው። ዘላለማዊነት አይደረስም አይጨረስም። ከሥጋ ሞት በኋላ ወደ ጌታ የምትሰበሰብ ነፍስ እግዚአብሔርን ከክብር ወደ ክብር እየተሻገረች ትኖራለች እንጂ እግዚአብሔርን መተካካት መቅረብም አትችልም።
ፈጣሪ አንድ ነው፥ እግዚአብሔር ታወቀ ማለት ብዙ እግዚአብሔር ይኖራል ማለት ነው።
ሰው በእግዚአብሔር አመሳያ ተፈጠረ ማለት እግዚአብሔር መልካም ብቻ ስለሆነ ነው። አምሳያው መልካምነት ነው።
ኢየሱስ በሥጋ የተገለጠበት ምክንያት ሰው እግዚአብሔርን በሥጋ አይኑ ፈጽሞ ማየት ስለማይችል መለኮታዊ የሆነችውን ከሰው አዕምሮ በላይ የሆነችውን መግለጽ ስለማይቻል ያን የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመግለጥ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዮሐንስን፥ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ይዞ ልፀልይ ወደ ተራራ በሄደ ጊዜ በዚያ ተራራ ሥፍራ በክብሩ የተገለጠው ጌታ እርሱ ነው። እነዚህ የተጠቀሱ ሶስቱ ሰዎች ለዚያ ጥቂት ደቂቃ እንኳን ክብሩን መሸከም አልቻሉም ነበር። የእግዚአብሔርን ክብር ታላቅነት በሰው እምንት አዕምሮ መሸከም የማይቻል መሆኑን ከዚህ እናያለን።
እግዚአብሔር ፍቅር ነው የሚባለው አሁንም ጽኑ የማይለዋወጥ ዘላለማዊነትን የሚገልጽ የእግዚአብሔር ሉአላዊነትን ነው። I love you ወይም እወድሻለሁ እወድሃለሁ የሚባለው አይነት ሰውኛ ፍቅር አይደለም።
ሰማይ የት ትገኛለች? የእግዚአብሔር መቀመጫ ዙፋን አቅጣጫውስ የት ነው? የሚለውን እዚያ ብሎ መጥቀስ የሚችል የለም። በሰማይ ያለው ዙፋን አንድ ነው። ሶስት ዙፋን የለም። እግዚአብሔር አብ፥ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የተባለው እግዚአብሔር አምላክ ለመለኮታዊ አሠራሩ የተገለጠበት ጥልቅ መንገድ እንጂ እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው ሶስት አይደለም።
ጥንትም የነበረ እግዚአብሔር ቃል ሥጋ ለብሶ የተገለጠ ጌታ፥ የተገለጠበትን ሥራ ጨርሶ ያረገ ጌታ፥ ዛሬም በምድር ላይ በቅዱስ መንፈሱ አማካይነት እየሠራ ያለ ጌታ፥ ተመልሶ ልጆቹን ለመውሰድ ዳግም የሚመጣ ያው ጌታ ኢየሱስ ነው። ለዚህ ጥቅስ መደርደር አያስፈልግም።
እግዚአብሔር አምላክን ማንነት፥ የመንግሥቱን ሚስጢር ለማወቅ፥ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ መጠማት መራብ ተግቶ መፀለይ ያስፈልጋል። ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ እርሱም ያበራል።
ኢየሱስ ያድናል!!!
Amazing teaching, we thank you brother Paul
እጅግ የተባረክ ነህ::ጌታ ከዚህም በላይ ያብራልህ::
Ameeen tabaraki
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ ተባረክ ፖል
GOD BLESS U BROTHER PAUL
ፖዬ ተባረክ
" ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።"
(ማር 13: 32)
ሉቃስ 24 :45 1ጢም 2:5 2ጢም 6 :16
2ጢሞ አራት ምእራፍ ብቻ ነው ያለው
Are you Jehovah’s Witness?
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ እስከመላው ቤተስብህ።
v
Is any one can tell me the address ? Pls
You're right Po. እግዚአብሄርን በቃላት "እወድሀለሁ" ብሎ ማለት ቀላል አይደለም:: "ታዝዤዋለሁን"? የሚለው ሀሳብ ይመጣብኝና....
Where is your location in Addis Ababa please respond for me thank you God bless
አድራሻ፡- ከብስራተ ገብርኤል ወደጀሞ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመከኒሳ ቆሬ ኮንደሚኒየም አደባባይ ከሚገኝው መከላከያ ኮሌጅ ፊትለፊት፡፡ ቋሚ ፕሮግራሞች:- ዘውትር እሁድ ከ4:00 - 6:30 እና ሀሙስ 11:30 - 1:30
Where your location in Addis Ababa
London
ከውድቀቱ በፊት የፊተኛው አዳም ማንነት ሔዋንን ጨምሮ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ የመጀመሪያው መገለጫ ነው ብል ወይም ምስለኔ ወይም እንደራሤ ብል ተሳስቼ ይሆን? መልስ እፈልጋለሁ።
I have looked 32 different bible and only one of them says Let us make a helper. Genesis 2:18 the rest of them defines as only God ( I will make him a helper)
የማናውቀውን ጉዳይ መተንተን ስህተት ውስጥ እያስገባን ይገኛል ተንትነን ስናበቃ ሰውነው ብለናልና ኢየሱስ ግን በኛ ትንታኔ ውስጥ አልነበረም
ዘዳግም 9፤6 ይሁዳ 5 ኢሳያስ 43፤10
ማወቅና ማየት ይለያያሉ እሺ ሰው ደግሞ እግዚአብሔርን ለማየት አቅም የለውም ነገር ግን ሰዎች በሚመጥናቸው ልክ ግን በወደደው ነገር ይገለጥላቸው ነበር መለኮትን የተሸከመች ግን እመቤታችን ናት ምስጋና ይድረሳት ለእናታችን ይሄን ለምን አታነሳም?ሙሴም ጀርባውን ነው ያየው ጀርባውን አይቶትም እንኳን ፊቱ በራ ይላል አንጸባረቀ ይላል ሊያዩት አልቻሉም ይላል እመቤታችንማ ከሙሴ ምን ያህል ትልቅ?መለኮትን በማኅጸኗ ጸንሳ የወለደችና የዳሰሰችው የሳመችው ናት ጡቷንም አጥብታዋለች እርሱም ጡቷን ጠብቷል ይሄ ድንቅ ነገር ነው ይሄንን ለማድረግ ቶማስ አልቻለም ጣቱን ወደተቸነከሩት እጆቹ ቢያስገባ አቃጠለው ኩምትር አደረገው እመቤታችን ግን በማኅጸኗ ተሸከመችው ወለደችው አቀፈችው ጡቷንም አጠባችው ምን ይደንቅ?ኢየሱስ ማን እንደሆነ አወቃችሁት ወይ?ከሶሴቱ አካላት አንዱ አካል ወልድ ነው ወልድነቱ የአብ የባሕርይ ልጁ ነው ልክ የስጋ አባታችን እንደሚወልደንና በልደት እንደሚቀድመን ዓይነት ግን አይደለም በሥላሴ ዘንድ ግን መቀዳደም መበላለጥ ማነስ መላቅ የለም እኩል ናቸው ለዚህም ነው አንድያ ልጁ ተረከው ያለው አብን ያወቅነው መንገድ ሕይወት እውነት በሆነው በክርስቶስ ነው ለዚህም ነው መንገድ ነኝ ያለው ስለዚህ እግዚአብሔር በስጋ ተገለጠ በኛ ዘንድም እንደ ሰው ተመላለሰ እንላለን አይተነውማል ራሱን ለኛ በሚመጥን መልኩ ገልጦልናል እኔና አብ አንድ ነን እንዲል።ያብራላችሁ ምሥጢሩን ይግለጥላችሁ።
እየሱስ ነብይ ነው?
የነብያት አለቃቸው ነው ነብያት ስለርሱ መምጣት ከብዙ አመታት በፊት በትንቢታቸው ተናግረውለታል
yes Neby Newu
እሺ ስብከት መልካም ይሁን ያለጩኽት እግዚያብሔር አይነገርም ወይ?
ዞሮ ዞሮ ወደ መንፍስ ነው የምትሄደው እግዚኣብሄር ለሰው በነፍሲ እንጂ በስጋ ኣልተገለጠም ስው ብውስጡ የእግዚብሄር መንፍስ ነው ያለው ዘለኣለማዊ የሚውርስ ምንድ ነው መንፍሳች ኣይደለም እንዴ? ስለዚ መንፍሳችን ነው መንነታችን ሰው ምሳሌ ስላሴ ነው!
መልአክትም መንፈስ ነው
የወደቀው ሰይጣንም መንፈስ ነው
እነሱንስ ምን ልትይ ነው?
እግዚአብሔር በስጋማ ተገልጧል ኢየሱስ ክርስቶስ ከሶስቱ አካላት አንዱ ነው ይሄ አንደኛው አካል በስጋ ማርያም ተገልጧል።እኔና አብ አንድ ነን አብን ለምን አሳየን ትላለህ ብሎታል ለፊሊጶስ።ዮሐ 1÷1 አንብብ
ኢሳያስ እግዚአብሔርን አላየውም? ኢሳ 6:1
ቀውስ ውሻ
ጌታ ይባርክህ