ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
  • 217
  • 496 621

Відео

ቆጠርከኝ እንደ ባለማዕረግ ⵏ አብርሃም ሃላኬ ⵏ Abraham Halake ⵏ ከሕያው መንገድ መዘምራን ጋር ⵏ Live Worship
Переглядів 1,3 тис.День тому
#ቆጠርከኝ_እንደ_ባለማዕረግ #Abraham_Halake ⵏ ከሕያው መንገድ መዘምራን ጋር #Live_worship @livingwaychurch goo.gl/maps/sPeDfJiYpvQ17a1j8 ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ጋር ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ኤግዚቢሽን ማዕከል እና ሴንት ጆሴፍ ት/ቤት ጀርባ
3፥16 እና 3፥16 | ሰሎሞን አበበ (መጋቢ) | Solomon Abebe (Pastor)
Переглядів 296День тому
3፥16 እና 3፥16 | #ሰሎሞን አበበ (መጋቢ)|Solomon Abebe (Pastor) #amharic_teaching @-livingwaychurch2411 ዮሐንስ 3:16 [16] “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወድዷልና። 1 ዮሐንስ 3:16 ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወቱን ስለ እኛ አሳልፎ ስለ ሰጠ፣ ፍቅር ምን እንደ ሆነ በዚህ እናውቃለን፤ እኛም ሕይወታችንን ስለ ወንድሞቻችን አሳልፈን ልንሰጥ ይገባናል።
ሕይወት ተገለጠ | ኢሲሻ መንግስቱ | Esisha Mengistu
Переглядів 198День тому
#ሕይወት_ተገለጠ # ኢሲሻ መንግስቱ#Esisha Mengistu #amharic_teaching@-livingwaychurch2411 📍goo.gl/maps/sPeDfJiYpvQ17a1j8 ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ጋር ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ኤግዚቢሽን ማዕከል እና ሴንት ጆሴፍ ት/ቤት ጀርባ
ፍቅር ነው | መልህቅ ኳየር | Fiker New | Melhik Choir | Live worship
Переглядів 1,7 тис.День тому
#ፍቅር_ነው #መልህቅ_ኳየር| Melhik Choir #Live_worship @livingwaychurch goo.gl/maps/sPeDfJiYpvQ17a1j8 ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ጋር ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ኤግዚቢሽን ማዕከል እና ሴንት ጆሴፍ ት/ቤት ጀርባ
ሁለተኛው አዳም የአለም ብርሃን | ዮሴፍ ይስማ | Yoseph Yisma
Переглядів 11414 днів тому
ሁለተኛው አዳም የአለም ብርሃን #ዮሴፍ ይስማ | Yoseph Yisma #amharic_teaching #Minase_Elias | ምናሴ_ኤልያስ @-livingwaychurch2411 📍goo.gl/maps/sPeDfJiYpvQ17a1j8 ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ጋር ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ኤግዚቢሽን ማዕከል እና ሴንት ጆሴፍ ት/ቤት ጀርባ
የመታዘዝ ኃይል | ደስታ | ዘላለም አበበ | Zelalem Abebe
Переглядів 20914 днів тому
#LivingWay_Church#Amharic_Teaching
ዘመኑ ሲደርስ | ምናሴ ኤልያስ | Minase Elias
Переглядів 16528 днів тому
#ዘመኑ_ሲደርስ #amharic_teaching #Minase_Elias | ምናሴ_ኤልያስ @-livingwaychurch2411 #ገላትያ 4:1-7 እኔ የምለው ይህ ነው፤ ወራሹ ሕፃን እስከ ሆነ ድረስ፣ ሀብት ሁሉ የእርሱ ቢሆንም እንኳ፣ ከባሪያ የተለየ አይደለም። አባቱ እስከ ወሰነለት ጊዜ ድረስ በጠባቂዎችና በሞግዚቶች ሥር ነው። እኛም እንዲሁ ገና ልጆች በነበርንበት ጊዜ፣ ከዓለም መሠረታዊ ትምህርት ሥር በመሆን በባርነት ተገዝተን ነበር። ነገር ግን የተወሰነው ዘመን በደረሰ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን፣ ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤ ይህም የሆነው የልጅነትን መብት እናገኝ ዘንድ ከሕግ በታች ያሉትን ለመዋጀት ነው...
ርሱን ስሙት | የአምላክ ቸርነት | Yeamlak Chernet
Переглядів 595Місяць тому
#ርሱን_ስሙት #የአምላክ ቸርነት | Yeamlak Chernet #amharic_teaching @-livingwaychurch2411 ሉቃስ 9:28-36 [28] ኢየሱስ ይህን ከተናገረ ከስምንት ቀን ያህል በኋላ ጴጥሮስን፣ ዮሐንስንና ያዕቆብን ይዞ ሊጸልይ ወደ አንድ ተራራ ወጣ። [29] በመጸለይ ላይ እንዳለም የፊቱ መልክ ተለወጠ፤ ልብሱም እንደ መብረቅ የሚያንጸባርቅ ነጭ ሆነ። [30] እነሆ፤ ሁለት ሰዎች፣ እነርሱም ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ይነጋገሩ ነበር፤ [31] በክብርም ተገልጠው፣ በኢየሩሳሌም ይፈጸም ዘንድ ስላለው ከዚህ ዓለም ስለ መለየቱ ይናገሩ ነበር። [32] ጴጥሮስና አብረውት የነበሩት ግን እንቅልፍ ተጭኗቸው ነበር፤ ...
የብርሃን መጀመሪያ | ኢሲሻ መንግስቱ | Esisha Mengistu
Переглядів 132Місяць тому
#የብርሃን_መጀመሪያ #ኢሲሻ_መንግስቱ #Esisha Mengistu #amharic_teaching @livingway_church 📍goo.gl/maps/sPeDfJiYpvQ17a1j8 ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ጋር ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ኤግዚቢሽን ማዕከል እና ሴንት ጆሴፍ ት/ቤት ጀርባ
የጥበብ መጀመሪያ | ኢሲሻ መንግስቱ | Esisha Mengistu
Переглядів 253Місяць тому
#የጥበብ_መጀመሪያ ምሳሌ 1:1-7 NASV [1] የእስራኤል ንጉሥ፣ የዳዊት ልጅ የሰሎሞን ምሳሌዎች፤ [2] ጥበብንና ተግሣጽን ለመቀበል፤ ጥልቅ ሐሳብ የሚገልጡ ቃላትን ለማስተዋል፤ [3] ጽድቅን፣ ፍትሕንና ሚዛናዊ ብያኔን በማድረግ፣ የተገራ ጠቢብ ልቦናን ለማግኘት፤ [4] ብስለት ለሌላቸው አስተዋይነትን፣ በዕድሜ ለጋ ለሆኑት ዕውቀትንና ልባምነትን ለመስጠት፤ [5] ጥበበኞች ያድምጡ፤ ትምህርታቸውንም ያዳብሩ፤ አስተዋዮችም መመሪያ ያግኙበት፤ [6] ይህም የጠቢባንን ምሳሌዎችና ተምሳሌቶች፣ አባባሎችና ዕንቈቅልሾች ይረዱ ዘንድ ነው። [7] እግዚአብሔርን መፍራት የዕውቀት መጀመሪያ ነው፤ ተላሎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ። #...
ክርስቶስን የማወቅ ክብር | ሰሎሞን አበበ (መጋቢ) | Solomon Abebe (Pastor)
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
ክርስቶስን የማወቅ ክብር #ሰሎሞን_አበበ (መጋቢ) #Solomon Abebe (Pastor) #amharic_teaching @-livingwaychurch2411 ፊልጵስዩስ 3 ¹ በቀረውስ፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ በጌታ ደስ ይበላችሁ። ስለ አንድ ነገር መልሼ ልጽፍላችሁ እኔን አይታክተኝም ለእናንተ ግን ደኅና ነው። ² ከውሾች ተጠበቁ፥ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ፥ ከሐሰተኛም መገረዝ ተጠበቁ። ³ እኛ በመንፈስ እግዚአብሔርን የምናመልክ በክርስቶስ ኢየሱስም የምንመካ በሥጋም የማንታመን እኛ የተገረዝን ነንና። ⁴ እኔ ግን በሥጋ ደግሞ የምታመንበት አለኝ። ሌላ ሰው ማንም ቢሆን በሥጋ የሚታመንበት እንዳለው ቢመስለው፥ እኔ እበልጠዋለሁ። ⁵ በስም...
ወደፊትም ደስ ይለኛል | ሔኖክ በቀለ (መጋቢ) | Henock Bekele (Pastor)
Переглядів 2172 місяці тому
ወደፊትም ደስ ይለኛል #ሔኖክ_በቀለ (መጋቢ)
ጥምቀትና የጌታ እራት | ዮሴፍ ይስማ | Yoseph Yisma
Переглядів 1702 місяці тому
#ዮሴፍ_ይስማ #amharic_teaching @-livingwaychurch2411 📍goo.gl/maps/sPeDfJiYpvQ17a1j8 ቦሌ ፍላሚንጎ ካፌ ጋር ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ኤግዚቢሽን ማዕከል እና ሴንት ጆሴፍ ት/ቤት ጀርባ
የተገራ ህይወት | ሄኖክ በቀለ (መጋቢ) | Henock Bekele (Pastor)
Переглядів 2093 місяці тому
የተገራ ህይወት | ሄኖክ በቀለ (መጋቢ) | Henock Bekele (Pastor)
የአማኞች አገር መዝሙር | ያሬድ ዶኒስ | Yared Donis
Переглядів 1523 місяці тому
የአማኞች አገር መዝሙር | ያሬድ ዶኒስ | Yared Donis
ስፍራ አትልቀቁ | አሸናፊ ተዘራ (መጋቢ) | Ashenafi Tezera (Pastor)
Переглядів 3153 місяці тому
ስፍራ አትልቀቁ | አሸናፊ ተዘራ (መጋቢ) | Ashenafi Tezera (Pastor)
ያሳየውን ይፈፅማል | ሄኖክ በቀለ (መጋቢ) | Henock Bekele (Pastor)
Переглядів 1903 місяці тому
ያሳየውን ይፈፅማል | ሄኖክ በቀለ (መጋቢ) | Henock Bekele (Pastor)
መርምረኝ | አድማስ ጌታቸው (መጋቢ) | Admas Getachew (Pastor)
Переглядів 2963 місяці тому
መርምረኝ | አድማስ ጌታቸው (መጋቢ) | Admas Getachew (Pastor)
ምን ያህል ይበቃናል? | ምስክር ገነነ | Misiker Genene
Переглядів 2044 місяці тому
ምን ያህል ይበቃናል? | ምስክር ገነነ | Misiker Genene
የ''ምንም እንኳ'' ቀመር ምስጋና | ኢሲሻ መንግስቱ | Esisha Mengistu
Переглядів 2054 місяці тому
የ''ምንም እንኳ'' ቀመር ምስጋና | ኢሲሻ መንግስቱ | Esisha Mengistu
የማይለዋወጠው የእግዚአብሔር ፈቃድ | ሰለሞን መላኩ (መጋቢ)| Solomon Melaku (Pastor)
Переглядів 7384 місяці тому
የማይለዋወጠው የእግዚአብሔር ፈቃድ | ሰለሞን መላኩ (መጋቢ)| Solomon Melaku (Pastor)
ማራናታዊት ቤተክርስቲያን (የተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን) | ባይሳ ገመቹ | Bayssa Gemechu
Переглядів 1155 місяців тому
ማራናታዊት ቤተክርስቲያን (የተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን) | ባይሳ ገመቹ | Bayssa Gemechu
ምን ያህል ደቂቃ እንሰበክ? |ዮሴፍ ይስማ | Yoseph Yisma
Переглядів 2965 місяців тому
ምን ያህል ደቂቃ እንሰበክ? |ዮሴፍ ይስማ | Yoseph Yisma
የመዳን ደስታ | ቡራኬ ሳህለ | Burake Sahle
Переглядів 2295 місяців тому
የመዳን ደስታ | ቡራኬ ሳህለ | Burake Sahle
እንቅረብ | ቀነዓ ዘካሪያስ (መጋቢ) | Keneaa Zekariyas (Pastor)
Переглядів 2956 місяців тому
እንቅረብ | ቀነዓ ዘካሪያስ (መጋቢ) | Keneaa Zekariyas (Pastor)
መንፈስ ቅዱስ በአማኙ ሕይወት | ኢሲሻ መንግስቱ | Esisha Mengistu
Переглядів 1606 місяців тому
መንፈስ ቅዱስ በአማኙ ሕይወት | ኢሲሻ መንግስቱ | Esisha Mengistu
ማንም የተጠማ... | ምናሴ ኤልያስ | Minase Elias
Переглядів 1386 місяців тому
ማንም የተጠማ... | ምናሴ ኤልያስ | Minase Elias
ጰራቅሊጦስ | ሄኖክ በቀለ (መጋቢ) | Henock Bekele (Pastor)
Переглядів 2337 місяців тому
ጰራቅሊጦስ | ሄኖክ በቀለ (መጋቢ) | Henock Bekele (Pastor)
የጽድቅ ፍሬ | ሄኖክ በቀለ (መጋቢ) | Henock Bekele (Pastor)
Переглядів 1257 місяців тому
የጽድቅ ፍሬ | ሄኖክ በቀለ (መጋቢ) | Henock Bekele (Pastor)

КОМЕНТАРІ

  • @SamiEmu-s4z
    @SamiEmu-s4z 2 дні тому

    ምንአይነት መዝሙር ነው ምንአይነት መንፈስ ነው

  • @fertunapictures406
    @fertunapictures406 3 дні тому

    bless you

  • @YaataAshina
    @YaataAshina 3 дні тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @ElsayTekle
    @ElsayTekle 4 дні тому

    humble ftretoch much love❤❤❤

  • @nonnon4176
    @nonnon4176 5 днів тому

    ይሄ ዘማሪ የጌታ ፀጋ ስለሚዘምር በጣም እወደዋለሁ ተባረክ አብርሽየ

  • @admasg.3030
    @admasg.3030 5 днів тому

    Blessings 🙌🙌

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 6 днів тому

    አሜን🙏🏾

  • @DanielDana-so3bp
    @DanielDana-so3bp 8 днів тому

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @NomoreSira
    @NomoreSira 9 днів тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @ayantuabraham6311
    @ayantuabraham6311 10 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @Teshome-xj5el
    @Teshome-xj5el 10 днів тому

    በርታ ወንድማች ጌታ ይባርክህ

  • @derejeasfaw6171
    @derejeasfaw6171 10 днів тому

    Amen!!!

  • @YosephAyele-zd8yp
    @YosephAyele-zd8yp 13 днів тому

    ያለፈውን ጥረታችን ሳስታውሰው ትዝ ሲለኝ ከሞከርነው ይልቅ ያለሞከርነው ነው የሚቆጨኝ

  • @mastewalhunachew3270
    @mastewalhunachew3270 14 днів тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 15 днів тому

    Geta..zemenhen..betsbochen..yebarkew.....waw

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 15 днів тому

    Geta..yebarekhe

  • @DestaAshine
    @DestaAshine 16 днів тому

    ኢየሱስ ከሰማይ የወሬድክ መናችን ነህ ❤❤❤

  • @SolomonBekele-t6j
    @SolomonBekele-t6j 18 днів тому

    ተባረክ

  • @ense7025
    @ense7025 21 день тому

    አንተን ሳይ ደስታ ነዉ የተሰማኝ ቄስ። አቤት ትምህርትሕ እንደ ጅረት ዉሃ በሰዉ ልብ የሚፈስና ሚቀር ነዉ። ያብዛልክ❤

  • @marta-f9p
    @marta-f9p 27 днів тому

    ❤❤❤🙌🙌🙌🙏🙏

  • @DeresseTsegaye-g2s
    @DeresseTsegaye-g2s 28 днів тому

    በጌታ የተወደድህ ወንድሜ ፀጋው አሁንም ይብዛልህ

  • @SeblewengelLemma
    @SeblewengelLemma 29 днів тому

    Geta yibarekeh yamelak

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 29 днів тому

    Amen maranata 🙌

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 29 днів тому

    Amen praise God 🙌 what a word hallelujah

  • @BelakeBelake-g5g
    @BelakeBelake-g5g Місяць тому

    የሚገርም መረዳት ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 Місяць тому

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 Місяць тому

    ድንቅ ነው ትምህርቱ።ጥቅሶቹ ቪዲዬው ላይ ቢታይ ጥሩ ነበር።

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 Місяць тому

    ተባረክ፡ድንቅ፡ትምህርት፡ነው።

  • @gebregaribirru576
    @gebregaribirru576 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ 12:22

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Місяць тому

    Amen 🙏🏾

  • @yordanosabera4057
    @yordanosabera4057 Місяць тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @wondesenberhanu5860
    @wondesenberhanu5860 Місяць тому

    ማወቅና ማየት ይለያያሉ እሺ ሰው ደግሞ እግዚአብሔርን ለማየት አቅም የለውም ነገር ግን ሰዎች በሚመጥናቸው ልክ ግን በወደደው ነገር ይገለጥላቸው ነበር መለኮትን የተሸከመች ግን እመቤታችን ናት ምስጋና ይድረሳት ለእናታችን ይሄን ለምን አታነሳም?ሙሴም ጀርባውን ነው ያየው ጀርባውን አይቶትም እንኳን ፊቱ በራ ይላል አንጸባረቀ ይላል ሊያዩት አልቻሉም ይላል እመቤታችንማ ከሙሴ ምን ያህል ትልቅ?መለኮትን በማኅጸኗ ጸንሳ የወለደችና የዳሰሰችው የሳመችው ናት ጡቷንም አጥብታዋለች እርሱም ጡቷን ጠብቷል ይሄ ድንቅ ነገር ነው ይሄንን ለማድረግ ቶማስ አልቻለም ጣቱን ወደተቸነከሩት እጆቹ ቢያስገባ አቃጠለው ኩምትር አደረገው እመቤታችን ግን በማኅጸኗ ተሸከመችው ወለደችው አቀፈችው ጡቷንም አጠባችው ምን ይደንቅ?ኢየሱስ ማን እንደሆነ አወቃችሁት ወይ?ከሶሴቱ አካላት አንዱ አካል ወልድ ነው ወልድነቱ የአብ የባሕርይ ልጁ ነው ልክ የስጋ አባታችን እንደሚወልደንና በልደት እንደሚቀድመን ዓይነት ግን አይደለም በሥላሴ ዘንድ ግን መቀዳደም መበላለጥ ማነስ መላቅ የለም እኩል ናቸው ለዚህም ነው አንድያ ልጁ ተረከው ያለው አብን ያወቅነው መንገድ ሕይወት እውነት በሆነው በክርስቶስ ነው ለዚህም ነው መንገድ ነኝ ያለው ስለዚህ እግዚአብሔር በስጋ ተገለጠ በኛ ዘንድም እንደ ሰው ተመላለሰ እንላለን አይተነውማል ራሱን ለኛ በሚመጥን መልኩ ገልጦልናል እኔና አብ አንድ ነን እንዲል።ያብራላችሁ ምሥጢሩን ይግለጥላችሁ።

  • @SelamTeklehaymanot-h1l
    @SelamTeklehaymanot-h1l Місяць тому

    የሰው ትኩረት ግን የት ነው ያለው😢

  • @AsegidTulu
    @AsegidTulu Місяць тому

    ፀጋ ያብዛልእ

  • @AsegidTulu
    @AsegidTulu Місяць тому

    እግዚኢአብሄር ፀጋው ጨምሮ ይስጥእ

  • @kirubelayele198
    @kirubelayele198 Місяць тому

    Hallelujah bless you brother paul

  • @amanueladisu2448
    @amanueladisu2448 Місяць тому

    2007 ቦንጋ Evasu fellowship ስያስተምር አዉቀዋለዉ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነዉ Esisha 😍🙏

  • @SintayehuTefera-m2t
    @SintayehuTefera-m2t Місяць тому

    ማእበልህና ሞገድህ በላዬ አለፉ፣ ዮናስ 2:8

  • @SintayehuTefera-m2t
    @SintayehuTefera-m2t Місяць тому

    አምላካችን የጠበቅን ዛሬም አለን አልጠፋንም እነሆ ክረምቱ አለፈ ፣ጭቃው ማጡ ተወገደ ያስጨነቀን ያስለቀሰን ዶፍ ዝናቡ አልፎ ሄደ ❤❤ 28:58 ፣❤❤❤ 28:34

  • @BereketMoges639
    @BereketMoges639 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @NomoreSira
    @NomoreSira Місяць тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ።

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Місяць тому

    Wow Ammmmeeeeennnn tehitna wow desss sel geta yabzalki kesi tigstu❤️😘😘❤️😘

  • @Megra-f8o
    @Megra-f8o 2 місяці тому

    Thank you

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 2 місяці тому

    ❤❤❤❤ 🤲🤲🤲🙏

  • @dawitwelde7455
    @dawitwelde7455 2 місяці тому

    Tebarek bebzu......

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 місяці тому

    አሜን ፅድቄ ጌታዬና መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ

  • @zerihunbekele1225
    @zerihunbekele1225 2 місяці тому

    ቀን ሳለ ድንቅ መልእክት!!! ጌታ ይባረክ ተባረክ ፓስተር ሰለሞት 🙏🙏🙏🙏

  • @AsalBasrah
    @AsalBasrah 2 місяці тому

    Amenamenamen Amen am AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN AMENMEN TEBAREK TEBAREK TEBAREK TEBAREK TEBAREK TEBAREK TEBAREK TEBAREK TEBAREK TEBAREK TEBAREK 🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyerusalemyacob1657
    @eyerusalemyacob1657 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መጋቢ ሰሎሞን

  • @ToranBurte-Gojjoo
    @ToranBurte-Gojjoo 2 місяці тому