#አዲስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @asmamawahmed
    @asmamawahmed  4 місяці тому

    ዉድ ተመልካቾች ይህን የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብሰክራይብ ማለታችሁን እንዳትረሱ!!!
    ሰብሰክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብሰክራይብ እንድታረጉ በአላህ ሰም እጠይቃለሁ🙏🙏🙏

  • @alibeshir5762
    @alibeshir5762 2 роки тому +2

    አስማማውየ አላህ ይጨምርልህ

  • @fuadmusema4319
    @fuadmusema4319 2 роки тому +4

    በጣም ደስ ይላል ወላህ እንጉርጉሮ እኮ የመሰለ የለም አላህ ቢሁስኒል ኩታቢ ያረብ

  • @aydasebere613
    @aydasebere613 2 роки тому +4

    ለኔ ደሞ ምርጥ ዳአዋ ነው አስሚ ወላህ ምንም ቃል የለኝም በዝህ ቀጥል ወንድሜ ሁላችንም አላህ ይዘንልን

  • @kiyademisse8932
    @kiyademisse8932 2 роки тому +4

    ማሻአላህ አስሜ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @abdupeaceasrar5836
    @abdupeaceasrar5836 2 роки тому +1

    Wow mashallah migerm engurguro allah ychemrleh abo

  • @rahmetjafar53
    @rahmetjafar53 2 роки тому +4

    አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ 😭😭😭😭

  • @hus1s214
    @hus1s214 2 роки тому +4

    ይህን እጉርጉሮ ሰምቼዋለው የአንተ ለዛው ደስ ይላል እንጉርጉሮ በብዛት ስራልን 👏

  • @mehamedjemal7673
    @mehamedjemal7673 2 роки тому +4

    ወንድም አስማማዉ በጣም ደስየሚል እንጉርጉሮ ነዉ በርታ አላህ ያግዝህ

  • @nassersaid1258
    @nassersaid1258 2 роки тому +1

    The best menzuma ever and i said welahi anyway thank you so much for nice menzuma

  • @MuhammadAli-yt1tb
    @MuhammadAli-yt1tb 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @jacarandaali102
    @jacarandaali102 2 роки тому +1

    አኸረዘማንማ በደንብ ቀርቧል ሙሃመድ አውልን በሰማሁበት ጆሮዬ ይሄን ለቅሶ አሰማከኝ

  • @بيتحسن-ظ7ج
    @بيتحسن-ظ7ج 2 роки тому +3

    ምን ያምር እጉርጉሮ በርታ ወድማችን

  • @abuhawd7525
    @abuhawd7525 2 роки тому +4

    waw ይህን የመሰለ እንጉርጉሮ እያለ ክላሲካል ትጠቀማላችሁ!!

  • @abdikedir6994
    @abdikedir6994 2 роки тому +2

    ሸህ መሐመድ ኢብራሂም አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @ahmiwu
    @ahmiwu 2 роки тому +2

    Mashallah Erega yale dese yemile tilek meleket yalewu engurguro. Thansk Asme

  • @mamaadem4736
    @mamaadem4736 2 роки тому +3

    አላህ (ሱወ) ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ይዘንልን🙏

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 роки тому +1

    ያረህማን

  • @meryem9377
    @meryem9377 2 роки тому +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 👍💞 ማሻአሏህ በጣምምም ቆጆነው 🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞👍

  • @medinaebrie4198
    @medinaebrie4198 2 роки тому +1

    Asmie ylyal yhie astawashi ftsamen.Meshallah Allah ybarkeh!!!

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 роки тому +4

    ማሻአላህ ግጥሙ ግሩም መልእክት አለው የ አላህ ተውበታችንን አላህ ይቀበለን ያለ ሙዚቃ መሳሪያ ማሻአላህ ግሩም ነው ረመዳን ሙባረክ

  • @halimamake5731
    @halimamake5731 2 роки тому +5

    Edi mezuma ssera qonjo new mashallah keneshda ylq yha yamral egurgurow ate lay

  • @moe0079
    @moe0079 2 роки тому +1

    ማሸአላ ህ አህመዲን በረታ

  • @njmj4091
    @njmj4091 2 роки тому +3

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድም

  • @islambushra4811
    @islambushra4811 2 роки тому +2

    Masha Allah,

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 роки тому +4

    ያኢላሂ😭😭😭😭
    ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት
    አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን🙏

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +2

    አለይከረበና ቢሁስኒል ኺታሚ ያረበና
    ቢኹስኒል ኺታሚ😭🙏🕌

  • @habibmohammed8989
    @habibmohammed8989 2 роки тому +2

    Endezih aynet sra serteh anjetachinen artbew enji bro .

  • @quranlejemariwoch4649
    @quranlejemariwoch4649 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ።
    አለይከ ረበና ቢሁስኒል ኺታሚ❤
    እንዴት ምርጥ ስራ ነው!
    እንደዚህ አይነት ስራዎች ይብዙልን

  • @habiba1106
    @habiba1106 2 роки тому +9

    አላህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን

  • @rebiaredi7231
    @rebiaredi7231 2 роки тому +8

    ልገልፀው አልችልም መልክቱ ደስ የሚል አንጉርጉሮ አራሳችንን የምንፈትሽበት ወንድሜ allah ይጠብቅ """

  • @hasenmesfin6472
    @hasenmesfin6472 2 роки тому +1

    Ya alllah ke shirk tebkegn😭😭😭

  • @AydaSebere
    @AydaSebere 29 днів тому

    Jezakelahu keyren ya akih ❤❤❤

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 роки тому +6

    ጀዛኩም አላሁ ኸይረን በዝህ ስራ የተሳተፍቺሁ ሁሉ ወድም አስማማው አላህ ይጠብቅ ይህ ነው ምርጥስራ መሳርያ አያስፈልገውም ድምፅህ በርታልን

  • @hayatabdulahi149gmailcom
    @hayatabdulahi149gmailcom 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ምርጥ ስራ ነው ሁሌ እንደዚህ ስራ ወንድም አስሚ

  • @nesredinali2078
    @nesredinali2078 2 роки тому +1

    ያረበና ቢሁስኒኪታቢ

  • @selamdilla3403
    @selamdilla3403 2 роки тому +1

    Mashallah 🥰 Allah ychmrlh.

  • @zemzemmuhabaw6787
    @zemzemmuhabaw6787 2 роки тому +2

    meneme malete alechelme 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wubshetshiferaw51
    @wubshetshiferaw51 2 роки тому +3

    Wow, It's Awesome

  • @DawitMuslim
    @DawitMuslim 2 роки тому +3

    ማንም ስለማይቀርበት ሞትና ስለመጨረሻው ህይወት ያስታውሳል
    ማሻአላህ ወደነዋል አስምሽ!

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 2 роки тому +2

    10:06💖አላህ ይወፍቀን ያረብ ሼሁና አላህ ሀያታቹን ያርዝምልን አስሜ በርታልን

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 роки тому +1

    ማሻአላህብያለሁ😢😢😢😢

  • @just9405
    @just9405 2 роки тому

    ማሻኣላህ ሙሀመድ አወልን አስታወስከኝ አላህ የጀነት ያድርገው

  • @meryem9377
    @meryem9377 2 роки тому +1

    አሏህ ይጠብቀን ያረብ መልካምስራችንን ተቀበለን 😥😥

  • @abdulazizmohammed1253
    @abdulazizmohammed1253 2 роки тому +2

    ማሸ አላህ !ወንድም አስሚ። አላህ ይጨምርልህ። ምርጥ መልክት !ምርጥ ስራ!

  • @solomonamakelew3287
    @solomonamakelew3287 2 роки тому +3

    እንደዚህ አይነት አስተማሪ መንዙማ አዉጣልን ወንድም አለም

  • @habiba1106
    @habiba1106 2 роки тому

    በትክክል ወንድሜ

  • @hayahfaris6576
    @hayahfaris6576 2 роки тому +1

    😢😢😢😢 yareb egnas

  • @RAMSAMEDIA
    @RAMSAMEDIA 2 роки тому

    ማሻአላህ ወንድሜ ጥሩ መልዕክት ያለው መንዙማ ነው በርታ !!!!

  • @ነፊሳየማምየነቢወዳጂ

    ማሻ አላህ 🥰

  • @halimamake5731
    @halimamake5731 2 роки тому +5

    Yareb hetimayan ya allah

  • @abuhawd7525
    @abuhawd7525 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @zebibaqatar7506
    @zebibaqatar7506 2 роки тому +1

    Good job

  • @AydaSebere
    @AydaSebere 29 днів тому

    Amin ya Rebel Alemin 🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @amurimaya2647
    @amurimaya2647 2 роки тому +1

    አስሚ 😥❤️❤️

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 2 роки тому +1

    መሽአላህ ከማለት ዉጭ ምንም ቃል የለኝም አላህ ሙሉ ጤና ይስጥህ ያኡመት ሙሀመድ እህት ወንድሞቸ በዱአ አንረሳሳ የተቸገረ የሚያገኝ የታመመ የሚድን የሞቱን አላህ ለደየጀነት ይበላቸዉ😭ስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ሀገር ገብተን ለመጾም ያብቃን😭😭😭

  • @jimcocabdalla7080
    @jimcocabdalla7080 2 роки тому +1

    Best munshid

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 2 роки тому +1

    እያለቀስኩኝ ጨረስኩት ወላሂ ወድሜ አንተ ትለያለህ አላህዬ ይጨምርልህ ለኔም ዱዓ አድርግልኝ ጌታዬን አላህዬን ታዛዠ እድሆን አላህ ፊት መቆም አልችልም ወላሂ 😓😓😓😓😢😢😢😢😓

  • @Muhammedbilale-e5r
    @Muhammedbilale-e5r 6 місяців тому

    gude bele welahi gna eysemawet new gn ajemameru rasu
    aleyke rebena bihusnel kitami 😍

  • @qamarmahmmed947
    @qamarmahmmed947 2 роки тому +2

    Masha allah

  • @mohamed-ws4sn
    @mohamed-ws4sn 2 роки тому +1

    mashallah

  • @mohammedadem404
    @mohammedadem404 2 роки тому +5

    ድንገት አጀል መቶ ሲሄዱ እያዮዋቸው እንኳን ሊቶብቱ ጭራሽ ባሰባቸው 🙏🙏🙏 ያአላህ ቶበትን ወፍቀን ማረን 🍬🌙🌙🌙🍭

  • @afrahmuhaned9986
    @afrahmuhaned9986 2 роки тому +1

    Mashallh Mashallh

  • @jesoncarbon9047
    @jesoncarbon9047 2 роки тому +1

    ማሻአላህ💐💯💯💯💔❤👈

  • @abdulhafizseid9075
    @abdulhafizseid9075 2 роки тому

    M.allah bro

  • @Rase-media
    @Rase-media 2 роки тому

    Masha Allah Asemi beretalen

  • @sitraabule6310
    @sitraabule6310 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️Masha Allah Allah yichemrilk

  • @SofiaMohammed-ok9js
    @SofiaMohammed-ok9js 8 місяців тому

    MashaAllah ❤

  • @rozasade7225
    @rozasade7225 2 роки тому

    Amezing 👌

  • @semirafozy3947
    @semirafozy3947 Рік тому +1

    እንዲህ አይነት መንዙማ መስማት ነበር የናፈቅነው : ቀልብን የሚያረጋጋ ፣ ጥልቅ መልዕክት ያለው በተዋበ ቅላፄ … ሹንረን! አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላቹ

  • @ekramekram7505
    @ekramekram7505 2 роки тому

    መሻላህ

  • @jameela9590
    @jameela9590 2 роки тому +1

    ❤❤❤

  • @Ferha-xk9ee
    @Ferha-xk9ee 10 місяців тому

    Abaye shonke rehimehulah🥺🥺🥺🥺

  • @zemzemmuhabaw6787
    @zemzemmuhabaw6787 2 роки тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kalsedinjemal5715
    @kalsedinjemal5715 2 роки тому

    Melketu legebawe mechereshawen allah yasamerelet telk melket nw

  • @medina4583
    @medina4583 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @AboubacartambarimohamedtayibTa
    @AboubacartambarimohamedtayibTa 7 місяців тому

    Macha Allah

  • @kalsedinjemal5715
    @kalsedinjemal5715 2 роки тому

    Mashaallah

  • @selumoha9065
    @selumoha9065 2 роки тому

    Muzebzebn alah aywedm trt bel ket blh kum!!!

  • @Abush10420
    @Abush10420 2 роки тому +1

    Migerm melkt

  • @lubabaKEDIR-xq3lt
    @lubabaKEDIR-xq3lt Рік тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @EntisarAli-ww9rj
    @EntisarAli-ww9rj 7 місяців тому

    🤲🤲🤲😪😪

  • @ጁሚሞሚቻናል
    @ጁሚሞሚቻናል 2 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @selamdilla3403
    @selamdilla3403 2 роки тому +1

    Mashallah 🥰 Allah ychmrlh.

  • @alhamdulillahalhamdulillah89
    @alhamdulillahalhamdulillah89 2 роки тому +1

    Masha allah

  • @mohamed-ws4sn
    @mohamed-ws4sn 2 роки тому +1

    mashallah

  • @አላህወኪል-ኸ8ኘ
    @አላህወኪል-ኸ8ኘ 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ