Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሱብሃነሏህ አጂብ ያአላህ ለአንተ የሚሳንህ የለም እኔ እስልምናን ከቤተሰቦቼ ወርሼ በዲኔ ላይ ደካማ ነኝ የኡስታዝ አብዱል መናንን ልብ ለዲንህ ክፍት እንዳደረከው ለኔም አግራልኝ ያአርሃመራሂሚን የቁርዓን ህፍዝን ገር አድርግልኝ ቀልቤ ደርቋል አንተ አረጥብልን ኢላሂ ያረሂም እርሃምኒ
አሚን ያረብ ለሁላችንም ያግራልን
እኔ ለሰለምቴወች የተለየ ፍቅር አለኝ
Mashallah Mashallah Allhe yetebekeh
ማሻአላህ ማሻአላህ
የከጀ ነው ግን ያላየሁት የኔ ምርጥ ኡስታዝየ ማሻ አላህ ጣፋጭ አደበት ከፈገግታ ጋር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ጄነታል ፍርዶስ ይስጣቸዉ ምርጥ አበት ጀግነ ወንድማችን አላህ ራጂም እድሜነ ጤነ❤❤❤❤
ፍገግታው ድስ ይለኛል ይህ ኡስታዝ
ማሻ አላህ እንዳተ አይነት አሊም ኡስታዞችን አላህ ያብዛልን አላህ ኻቲማችንንም ያሳምርልን
ሱበሀን አላህበጣም ይገርማልሱበሀነክ ያረብከዋቄፍታ ወደ ክሪስትናከክርስትና ወደ እስላም ሰላምየአላህ!!!
ሱባሀን አላህ ግን ዋቄፍታ የሚይባል ሀይማኖት እንዳለ ገና ዛሬ ሰማሁ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ ማሻአላህ ተባረክላህ አልሀምዱሊላህ እኛንም በድናችን ላይ ጠንካራ ያድርገን ያረብ
አሚሚሚንንን ያረብ
አሚን ያረብ ቤተሰብ እንሁን
ማሻአላህ
አሚንንንንን
@@ኡሙያህያቱዩብ አርጌሻለሁ ዉደ
የኡስታዝ አብድልመናን የቁርኣን ተፍሲር ያላቹ ለአሏህ ብላቹ ላኩልኝ
ያረብ አልሀምዱሊላህ ላንተ ምን ይሳንሀል ያአላህ ቀልባችንን አርጥብልን እዱኒያ አሂራችንን አሳምርልኝ የኡዝታዞቸን እድሜ እጥፋ ድርብ አድርግል
ሱብሀንአላህ!!! ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ለአለማቱ ጌታ ለአምላካችን አላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው Ameen!!!
ማሻ አሏህ ውስታዝ ፈገግታዉ ብቻ ያስደስተኛል
ሳህህ
እኔም
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡዝታዝ
ያአላህ ስወድህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
መሻአላ ተባረክአላህ ዉዱ ኡሰታዛችን ሰለምቴ አይመሰለኝም ነበር አጀብ ነዉ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን።☝👌👏👏👏👏👏
ያረቢ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ አቡ ያሲር ንግግርህ ከፈገግታጋ ልብ ሠርሥሮ ይገባል ማሽ አላህ እረ ጌታየ የኔንም ልብ አርጥብልኝ ሀፊዝ አርገኝ የአላህ
Masha Allah!አላህ የመረጠውን ማን ዝቅ ያደርገዋል?!
100 %
ማሻ አላህ
ሱብሀነላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
መሸአላህ ተባረህአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ያአላህ ኡስታዝ አልቅሰክ አስለቀስከኝ ኢስላምን የያዝ ፊቱ ኑርያለብሰዋል ሱባሀንአላህ አላህ አድሎሀል ኡስታዝ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
አለሀ አክበር አልሀም ዱሊለሂ አለለ ይጥበቅህ
አላህ ይጨምርልህ ለኡማው የበለጠ ለመስራት አላህ ያግዘ የመጣህበት ታሪክ ያስለቅሳል ሀቂቀተን እኛ ሙስሊሞች ተኝተናል በቁም ሞተናል እውንት ሀቅ ላይ ሆነን ምድር እና ሰማይ የሚቀይር የሀቅ ዲን ይዘን የውሸት ዲን ለምድርም ለሰማይም የማይሆን የባጢል እምነት ይዘው በውሸት እምነት የፓለቲካ በማድረግ አላህ ይደምስሳቸው አገራችንን ከሽርክ የጠራች የሀቅ እምነት የሚሰፋንባት ምድር ያድርግልን ያረብ አንተም ባጢልን የምደመስስ ጀግና አላህ ያድርግህ እኛ ሙስሊሞች አንድ ሆነን አብዝቶን እውነት ወደ ሆነው እምነት የምንጣራ የሀቅ እምነት የሚሰፍን የባጢል እምነት ካገራችን ያጥፋልን ያረበል አለሚን ያረብ ያረብ ያረብ
መሻ አለህ ተበረከ አለህ ወወወወወወ በትክክለ አለህ ይጠቡቆሃ ኡሠተዞ
Mashaa Allah obolesa Azok Mashaa Allah ✅✅✅💪💪
ወላሂ ኡስታዙና ስወድህ አላህይጠብቅህ ያረብለሌሎቹም ሂድያይስጣቸው
Msalahhhiii. Alah. Yhmerleh. Tkkara. Jgena. Omtele. Mhamede👍👍👍👍👍
ጄግና ወድማችን ነህ ያለማጋነን
ማሻ አላህ ማሻ አላህማሻ አላህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
ወላሂ ስወደው ፈገግታው ብቻ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻኣላህ ክርሥነ ነበርእዲ እሥቲ ሙሥሊሙች ክርሥታኑች ወደ ትክክለኛው መገድ ይምጡ በላቹ ድዋ አርጉ
አላሆይቁራአንሀፊዝአርገኝያረቢእህትወንድሞችበዶአችሁአትርስኝአልገባኝብሎልቁረአንዶአአርጉልኝልቤንብራሀንቀራንእድገራልኝያአላህ
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ጀዛኩምአላህ ኸይር
ሱበሀናላ በጣም የሚገርምታሬክ አጂብ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ።ሱበሀን አሏህ አሏህ ለፈለገዉ ሰዉህዳያይሰጣል በጣም የሚገርም ነዉ ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር ወሊላሂልሀምዲ እኳን ለዚህ አበቃህ አሏህ መልካም ስራህን ይቀበልህ።አረበኛሲናገር በጣምደስይላል ለምን አታገባም የሚለዉ ለወጣቶች ያደረገዉ ዳእዋ ከአዲስአትበላይኦዶነበር ደጋግሜ ሰማሁት ከዛንቀንጀምሬ ለማግባትወሰኩ ወዳዉንም አሏህ ጥሩትዳርወፈቀኚ አልሀምዱሊሏህ አሏህ መልካምስራዉን ይቀበለዉ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረንጀዛ አሏህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት።
ወአለኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወባረካቱሁ ያሀቢቢ ጀዘዑኩም አለህ ኸይራን
ሱበሃን አሏህ የኡስታዝ ታሪክ ያሳዝናል 😢😢😢👍👍👍👍👍🇸🇦🇸🇦🇸🇦
እህ እንደት አሳዘነኝ ማሻአላህ ኡስታዝ ይሄን ሁሉ አሳልፎ ነው እዚህ ደርጃ የደርሰው አላህ ርጅም እድሜ ይስጥህ
ማሻ አሏህ የኛ ጀግና
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
ሱባሀንአላህበጣምእሚገርምታሪክ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ዳእዋህኖ ሳዳምጥ እወድህነበር አሁንደሞ በሠለምቴነትህ በጣም ወደድኩህ አላህ እድሜህን ያርዝመው
ማሸ አለህ ኡስታዝ
ያመሻ አሏህ ተባረክረህማን
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችን
ማሻአላህአላህይጣብቅህያርብእኛምአላህይግርልንያአላህ
ማሻአላህ አላህ አክበር አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝነ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
ያረብሁሉም ኡሥታዞች ሠላማችሁን ያብዛልን
ማሻአላህ አላ ይጠብቅህ ኡስታዝ ያተ አይነቶችን ያብዛልን ያረብ ሁሌም ምኞቴ ነው
ሱባሀን አላህ እኛንም ልባችንን ያርጥብልን
አቡ የሲር አብሺር አሁንም አለህ ከንተ ገር ይሁን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
ማሽ አላህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም
Masha Allah Allah idmena tena yisthi Ustazuna
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ
ማደሜ ቤት ልተሰረልኝ ነው እስኪ የሰው ደስታ ሚየስደስታቹ በለይክ ልያቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ ምን ችግር አለው ስደተኛ ከርታታዋ እህተቹ ናኝ
ከመቼ ወድህ
እ ማሻ አላህ ውይ
@@حليمبينتجمل እውነቷን ነው ?
የእውነት ያድርገው ግን ውሸት ሀራም ነው ለቀልድም ቢሆን
Wunet kehone masha Aellah Gn zim blo bet sayihon tlk ana znt yale aedrgiw
ያአላህ ወላሒ ምንኛ ያማረ ታሪክ ነው አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዝአንተንም ጠቅመህ እኛንም የምትጠቅም ያድርግህ
ማሻአላህተባርከላህ ኡዝታዙና ጀዛኩም አላሁ ኸይር ሱበሀናላህ
የአላህ፡በጣምታርኩ፡ያሥልለቅሣል
ማሻ አላህ ፈገግታህን ያብዛልህ
ማሻአላህ መታደል ነው
ሶለላሁ አላይሂ ዋሳልም
አህሌን ኡስታዜ ላአላህ ብዬ የምወድህ እንዳው ለመሆኑ አለህ ምን ሆነህ ነው የጠፋከው አላህ ይጠብቅህና ያረብ ያረብ ምርጥ ምክር እስልምናኮ አላህ ለሚወደው ምርጥ ባሮቹ ነው አላህ የሚለግሰው እኔም አላህዬ እኔንም ቤተሰቦቼንም መታችንንም በእስልምና ያድርግልን ያረብ ያረብ አሚንን
ያሱበሀነክ በጣም ገራሚ ታሪክ አላህ ይህፈዝክ ኡስታዙና
ማሻአላህ ፣ الله يزيدك و يعافيكብዙ ጊዜ የጠበቅነው የኡስታዘችን ታሪክ ፣ ከገዛ አንደበታቸው መስማታችን በጣም ደስ ያላል ፣ ለብዙ ታዳጊዎች እና ጊዛያቸውን በከንቱ ላባከኑ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ስለሆነ ፣ ታሪክህን ዘርዘር ባለ ሁኔታ ጊዜና አመቱን እየጠቀስክ አንድ ቪዲዮ ጀባ ብትለን ፣ جزاك الله الف الف خيرنحبك في الله
መሻ አላህ አላህ እንኲን ለዝህ አበቃህ ውድ ውድማችን ኡስታዝ አቡያሲር
ነፍጠኛ ሞተህም አይተኛ: ua-cam.com/video/M_CJc8G5-XE/v-deo.html
እኛ ሙሰሊም ሁነንተፈጥረን ምሰራን ሱባሀነላህ ማሻአላህ ሸህ ዳዋህ ከፈገግታጋር አላህ
ማሻአላህ ደሥ የሚል መጨረሻነው
አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ አክበር አላህ የፈለገዉን ይመራል
ሰለምቴወች ፅናታቸዉ፣ጥንካሬቸዉ ይደንቃል አጀኢብ አላህ
መሻአላህ መሻአላህ መሻኣለህ መሻአላህ
አላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ኡሰታዝ አላህ ይጠበቅሁ ያረብ
አለሀ ይጠብቅህ ኡሲተዘችን ሱበሀን አለሀ ይገርማል
Allah rejem edme ke afya yisteh ustaz abdulmenan barekallah fik
ማሻ አላህ ለኛም እውቀቱን እና ይለግሰን
حفظك الله ورعاك يا شيخ احبك
አለሁ አክበር
አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይግባው አምሳያህን ያብዛልን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሙስሊም ኡማውን አላህ ያንቃው ሙስሊም ሰላም የሆነ ሀይማኖት አለን አልሃምዱሊላህ
አላህ ፈሪዎች አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም እንደ እናንተ ቀልባችን ያርጥበው
ማሻ አላህ ተባረከላህ
ማሻአላህ ተባረከላህ ኡለማዎቻችን አስታዞቻችንን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ወፍቆልን የምንጠቀምባቸው ያድርገን ክብር ለአሊሞቻችን
አላህ የህፈዘክ ኡስታዙና 👌💐
As wr wt ytkbrw WD ኡስታዝ ለአላ ብይ የምወድክ እናየማክብርክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ መሸ አለህ አለሀምዱልለህ አለህ ኡከን ለዚ አበቀህ ኡስተዜ አለህ ረጂጂጂጂጂጂም ኢዲም ከጤነ ገክ ይስጥ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah obsaa akkaan nuf haa keenu jzk
መሻአላ እስታዝ አላህ አምዱሪላ አላህ ይጠብቅልን
ما شاء اللهما شاء الله
ማሻአላህ ኡዝታዝ ጀዛከላህ ምርጥ ዳይነዉ አላህይጠብቅህ
ዋለይኩመሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ አሏሁ አክበር ያአላህ የቁረአን ፍቅር ይስቀን ያረብ
ትክክል ኡስታዙና
😭አላህ ስራህን ሁሉ ይቀበልህ ያኡስታዙና
Mashaa'allah ustaz Allah yixebiqachu
Ws wr wb selam nachu ustaze barekellahu fikum jezakum allah kervallah yanurachuh
ሱበሃን አላህ ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
ማሻአሏህ ያኡስታዝ
አልሀምዱሊላህ አለኒያመተል እስላም አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ወላሂ አብሬው ነው ያለቀስኩት
ሱብሃነሏህ አጂብ ያአላህ ለአንተ የሚሳንህ የለም እኔ እስልምናን ከቤተሰቦቼ ወርሼ በዲኔ ላይ ደካማ ነኝ የኡስታዝ አብዱል መናንን ልብ ለዲንህ ክፍት እንዳደረከው ለኔም አግራልኝ ያአርሃመራሂሚን የቁርዓን ህፍዝን ገር አድርግልኝ ቀልቤ ደርቋል አንተ አረጥብልን ኢላሂ ያረሂም እርሃምኒ
አሚን ያረብ ለሁላችንም ያግራልን
እኔ ለሰለምቴወች የተለየ ፍቅር አለኝ
Mashallah Mashallah Allhe yetebekeh
ማሻአላህ ማሻአላህ
የከጀ ነው ግን ያላየሁት የኔ ምርጥ ኡስታዝየ ማሻ አላህ ጣፋጭ አደበት ከፈገግታ ጋር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ጄነታል ፍርዶስ ይስጣቸዉ ምርጥ አበት ጀግነ ወንድማችን አላህ ራጂም እድሜነ ጤነ❤❤❤❤
ፍገግታው ድስ ይለኛል ይህ ኡስታዝ
ማሻ አላህ እንዳተ አይነት አሊም ኡስታዞችን አላህ ያብዛልን አላህ ኻቲማችንንም ያሳምርልን
ሱበሀን አላህ
በጣም ይገርማል
ሱበሀነክ ያረብ
ከዋቄፍታ ወደ ክሪስትና
ከክርስትና ወደ እስላም ሰላም
የአላህ!!!
ሱባሀን አላህ ግን ዋቄፍታ የሚይባል ሀይማኖት እንዳለ ገና ዛሬ ሰማሁ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ ማሻአላህ ተባረክላህ አልሀምዱሊላህ እኛንም በድናችን ላይ ጠንካራ ያድርገን ያረብ
አሚሚሚንንን ያረብ
አሚን ያረብ
ቤተሰብ እንሁን
ማሻአላህ
አሚንንንንን
@@ኡሙያህያቱዩብ አርጌሻለሁ ዉደ
የኡስታዝ አብድልመናን የቁርኣን ተፍሲር ያላቹ ለአሏህ ብላቹ ላኩልኝ
ያረብ አልሀምዱሊላህ ላንተ ምን ይሳንሀል ያአላህ ቀልባችንን አርጥብልን እዱኒያ አሂራችንን አሳምርልኝ የኡዝታዞቸን እድሜ እጥፋ ድርብ አድርግል
ሱብሀንአላህ!!! ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ለአለማቱ ጌታ ለአምላካችን አላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው Ameen!!!
ማሻ አሏህ ውስታዝ ፈገግታዉ ብቻ ያስደስተኛል
ሳህህ
እኔም
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡዝታዝ
ያአላህ ስወድህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
መሻአላ ተባረክአላህ ዉዱ ኡሰታዛችን ሰለምቴ አይመሰለኝም ነበር አጀብ ነዉ አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን።☝👌👏👏👏👏👏
ያረቢ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ አቡ ያሲር ንግግርህ ከፈገግታጋ ልብ ሠርሥሮ ይገባል ማሽ አላህ እረ ጌታየ የኔንም ልብ አርጥብልኝ ሀፊዝ አርገኝ የአላህ
Masha Allah!አላህ የመረጠውን ማን ዝቅ ያደርገዋል?!
100 %
ማሻ አላህ
ሱብሀነላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
መሸአላህ ተባረህአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ያአላህ ኡስታዝ አልቅሰክ አስለቀስከኝ ኢስላምን የያዝ ፊቱ ኑርያለብሰዋል ሱባሀንአላህ አላህ አድሎሀል ኡስታዝ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
አለሀ አክበር አልሀም ዱሊለሂ አለለ ይጥበቅህ
አላህ ይጨምርልህ ለኡማው የበለጠ ለመስራት አላህ ያግዘ የመጣህበት ታሪክ ያስለቅሳል ሀቂቀተን እኛ ሙስሊሞች ተኝተናል በቁም ሞተናል እውንት ሀቅ ላይ ሆነን ምድር እና ሰማይ የሚቀይር የሀቅ ዲን ይዘን የውሸት ዲን ለምድርም ለሰማይም የማይሆን የባጢል እምነት ይዘው በውሸት እምነት የፓለቲካ በማድረግ አላህ ይደምስሳቸው አገራችንን ከሽርክ የጠራች የሀቅ እምነት የሚሰፋንባት ምድር ያድርግልን ያረብ አንተም ባጢልን የምደመስስ ጀግና አላህ ያድርግህ እኛ ሙስሊሞች አንድ ሆነን አብዝቶን እውነት ወደ ሆነው እምነት የምንጣራ የሀቅ እምነት የሚሰፍን የባጢል እምነት ካገራችን ያጥፋልን ያረበል አለሚን ያረብ ያረብ ያረብ
መሻ አለህ ተበረከ አለህ ወወወወወወ በትክክለ አለህ ይጠቡቆሃ ኡሠተዞ
Mashaa Allah obolesa Azok Mashaa Allah ✅✅✅💪💪
ወላሂ ኡስታዙና ስወድህ አላህይጠብቅህ ያረብለሌሎቹም ሂድያይስጣቸው
Msalahhhiii. Alah. Yhmerleh. Tkkara. Jgena. Omtele. Mhamede👍👍👍👍👍
ጄግና ወድማችን ነህ ያለማጋነን
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
ወላሂ ስወደው ፈገግታው ብቻ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻኣላህ ክርሥነ ነበርእዲ እሥቲ ሙሥሊሙች ክርሥታኑች ወደ ትክክለኛው መገድ ይምጡ በላቹ ድዋ አርጉ
አላሆይቁራአንሀፊዝአርገኝያረቢ
እህትወንድሞችበዶአችሁአትርስኝአልገባኝብሎልቁረአንዶአአርጉልኝልቤንብራሀንቀራንእድገራልኝያአላህ
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ጀዛኩምአላህ ኸይር
ሱበሀናላ በጣም የሚገርምታሬክ አጂብ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ።
ሱበሀን አሏህ አሏህ ለፈለገዉ ሰዉህዳያይሰጣል በጣም የሚገርም ነዉ ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር ወሊላሂልሀምዲ እኳን ለዚህ አበቃህ አሏህ መልካም ስራህን ይቀበልህ።
አረበኛሲናገር በጣምደስይላል ለምን አታገባም የሚለዉ ለወጣቶች ያደረገዉ ዳእዋ ከአዲስአትበላይኦዶነበር ደጋግሜ ሰማሁት ከዛንቀንጀምሬ ለማግባትወሰኩ ወዳዉንም አሏህ ጥሩትዳርወፈቀኚ አልሀምዱሊሏህ አሏህ መልካምስራዉን ይቀበለዉ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረንጀዛ አሏህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት።
ወአለኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወባረካቱሁ ያሀቢቢ ጀዘዑኩም አለህ ኸይራን
ሱበሃን አሏህ የኡስታዝ ታሪክ ያሳዝናል 😢😢😢👍👍👍👍👍🇸🇦🇸🇦🇸🇦
እህ እንደት አሳዘነኝ ማሻአላህ ኡስታዝ ይሄን ሁሉ አሳልፎ ነው እዚህ ደርጃ የደርሰው አላህ ርጅም እድሜ ይስጥህ
ማሻ አሏህ የኛ ጀግና
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
ሱባሀን
አላህበጣምእሚገርምታሪክ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ዳእዋህኖ ሳዳምጥ እወድህነበር አሁንደሞ በሠለምቴነትህ በጣም ወደድኩህ አላህ እድሜህን ያርዝመው
ማሸ አለህ ኡስታዝ
ያመሻ አሏህ ተባረክረህማን
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችን
ማሻአላህአላህይጣብቅህያርብእኛምአላህይግርልንያአላህ
ማሻአላህ አላህ አክበር አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝነ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
ያረብሁሉም ኡሥታዞች ሠላማችሁን ያብዛልን
ማሻአላህ አላ ይጠብቅህ ኡስታዝ ያተ አይነቶችን ያብዛልን ያረብ ሁሌም ምኞቴ ነው
ሱባሀን አላህ እኛንም ልባችንን ያርጥብልን
አቡ የሲር አብሺር አሁንም አለህ ከንተ ገር ይሁን
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
ማሽ አላህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም
Masha Allah Allah idmena tena yisthi Ustazuna
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ
ማደሜ ቤት ልተሰረልኝ ነው እስኪ የሰው ደስታ ሚየስደስታቹ በለይክ ልያቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ ምን ችግር አለው ስደተኛ ከርታታዋ እህተቹ ናኝ
ከመቼ ወድህ
እ ማሻ አላህ ውይ
@@حليمبينتجمل እውነቷን ነው ?
የእውነት ያድርገው ግን ውሸት ሀራም ነው ለቀልድም ቢሆን
Wunet kehone masha Aellah
Gn zim blo bet sayihon tlk ana znt yale aedrgiw
ያአላህ ወላሒ ምንኛ ያማረ ታሪክ ነው አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዝ
አንተንም ጠቅመህ እኛንም የምትጠቅም ያድርግህ
ማሻአላህተባርከላህ ኡዝታዙና ጀዛኩም አላሁ ኸይር ሱበሀናላህ
የአላህ፡በጣምታርኩ፡ያሥልለቅሣል
ማሻ አላህ ፈገግታህን ያብዛልህ
ማሻአላህ መታደል ነው
ሶለላሁ አላይሂ ዋሳልም
አህሌን ኡስታዜ ላአላህ ብዬ የምወድህ እንዳው ለመሆኑ አለህ ምን ሆነህ ነው የጠፋከው አላህ ይጠብቅህና ያረብ ያረብ ምርጥ ምክር እስልምናኮ አላህ ለሚወደው ምርጥ ባሮቹ ነው አላህ የሚለግሰው እኔም አላህዬ እኔንም ቤተሰቦቼንም መታችንንም በእስልምና ያድርግልን ያረብ ያረብ አሚንን
ያሱበሀነክ በጣም ገራሚ ታሪክ አላህ ይህፈዝክ ኡስታዙና
ማሻአላህ ፣
الله يزيدك و يعافيك
ብዙ ጊዜ የጠበቅነው የኡስታዘችን ታሪክ ፣ ከገዛ አንደበታቸው መስማታችን በጣም ደስ ያላል ፣ ለብዙ ታዳጊዎች እና ጊዛያቸውን በከንቱ ላባከኑ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ስለሆነ ፣ ታሪክህን ዘርዘር ባለ ሁኔታ ጊዜና አመቱን እየጠቀስክ አንድ ቪዲዮ ጀባ ብትለን ፣
جزاك الله الف الف خير
نحبك في الله
መሻ አላህ አላህ እንኲን ለዝህ አበቃህ ውድ ውድማችን ኡስታዝ አቡያሲር
ነፍጠኛ ሞተህም አይተኛ: ua-cam.com/video/M_CJc8G5-XE/v-deo.html
እኛ ሙሰሊም ሁነንተፈጥረን ምሰራን ሱባሀነላህ ማሻአላህ ሸህ ዳዋህ ከፈገግታጋር አላህ
ማሻአላህ ደሥ የሚል መጨረሻነው
አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ አክበር አላህ የፈለገዉን ይመራል
ሰለምቴወች ፅናታቸዉ፣ጥንካሬቸዉ ይደንቃል አጀኢብ አላህ
መሻአላህ መሻአላህ
መሻኣለህ መሻአላህ
አላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ኡሰታዝ አላህ ይጠበቅሁ ያረብ
አለሀ ይጠብቅህ ኡሲተዘችን ሱበሀን አለሀ ይገርማል
Allah rejem edme ke afya yisteh ustaz abdulmenan barekallah fik
ማሻ አላህ ለኛም እውቀቱን እና ይለግሰን
حفظك الله ورعاك يا شيخ احبك
አለሁ አክበር
አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይግባው አምሳያህን ያብዛልን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሙስሊም ኡማውን አላህ ያንቃው ሙስሊም ሰላም የሆነ ሀይማኖት አለን አልሃምዱሊላህ
አላህ ፈሪዎች አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም እንደ እናንተ ቀልባችን ያርጥበው
ማሻ አላህ ተባረከላህ
ማሻአላህ ተባረከላህ ኡለማዎቻችን አስታዞቻችንን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ወፍቆልን የምንጠቀምባቸው ያድርገን ክብር ለአሊሞቻችን
አላህ የህፈዘክ ኡስታዙና 👌💐
As wr wt ytkbrw WD ኡስታዝ ለአላ ብይ የምወድክ እናየማክብርክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ
መሸ አለህ አለሀምዱልለህ አለህ ኡከን ለዚ አበቀህ ኡስተዜ አለህ ረጂጂጂጂጂጂም ኢዲም ከጤነ ገክ ይስጥ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah mashaa allah obsaa akkaan nuf haa keenu jzk
መሻአላ እስታዝ አላህ አምዱሪላ አላህ ይጠብቅልን
ما شاء الله