ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 1 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv - ሰሞነ ሕማማት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 бер 2024
  • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 1 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    👉ፅሐፊ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
    👉ተራኪ ፍራኦል ወርቅነህ
    🌟 ይህ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተፃፈው "ሕማማት" የተሰኘ ተወዳጅ መፅሐፍ ተከታታይ ትረካ ነው። "ሕማማት" የጌታችንን እና የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም እና መከራ በሰፊው የሚያብራራ መፅሐፍ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በሰፊው የተነበበ እና የተወደደ ድንቅ መፅሐፍ ነው። እኛም ( መባዕ ቲቪ ) ይህንን ድንቅ መፅሐፍ ለእናንተ በድምፅ በማቅረባችን ደስታ ይሰማናል። ለወንድማችን ለዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንላለን። ይህንን ትረካ የምታደምጡ ኦርቶዶክሳዊያንም ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁ በማጋራት እንድትተባበሩ እንጠይቃለን። እናመሰግናለን! 🌟
    🌟 This is an audio rendition of the renowned book "Himamat" authored by Deacon Henok Haile. "Himamat" delves into the profound agony and tribulations endured by our Lord and Savior, Jesus Christ. We, at Maba TV, take great pleasure in offering this remarkable book to you. We extend our heartfelt blessings to our esteemed brother D/n Henok. We kindly request your cooperation in sharing this narrative with your fellow Orthodox brethren and sisters. Thank you! 🌟
    👉Author Deacon Henok Haile
    👉Narrator Fraol Workneh
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
    This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
    ስልክ:- +251917323109
    Telegram :- t.me/MEBA_TV
    Facebook:- 2020mebatv?m...
    WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
    Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - ትረካ - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የድምፅ መፅሐፍ ( audiobook) Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
    Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
    #yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
    #ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ሰሞነ ህማማት ሰሞነ ህማማት ትረካ

КОМЕНТАРІ • 147

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  4 місяці тому +66

    🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🌼🌼🌼

    • @PLW21
      @PLW21 3 місяці тому +4

      Question

    • @user-ih2lc5pz5c
      @user-ih2lc5pz5c 2 місяці тому

      ​@@PLW211:11:43 😢 1:11:43 😮

    • @user-ih2lc5pz5c
      @user-ih2lc5pz5c 2 місяці тому

      ​@@PLW211:11:43 😢 1:11:43 😮

    • @user-ih2lc5pz5c
      @user-ih2lc5pz5c 2 місяці тому

      ​@@PLW211:11:43 😢 1:11:43 😮😢😮😅😢😮

    • @user-ih2lc5pz5c
      @user-ih2lc5pz5c 2 місяці тому

      ​@@PLW211:11:43 😢 1:11:43 😮😢😮😅😢😮

  • @eyrus643
    @eyrus643 3 місяці тому +117

    ይሁዳስ አንድ ጊዜ ካደህ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ በኃጢያቴ ስንቴ ካደኩህ አቤቱ ንስሀዬን ተቀበል ✝️🛐😭🤲 በቀኝ የተሰቀለውን ፈያታዊ ዜማንን እንዳሰብክ እኔንም አስበኝ😭😭😭😭

  • @demekecheadugna9642
    @demekecheadugna9642 3 місяці тому +27

    አ ቤቱ አምላኬ ማረኝ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-ds2ee4ic8v
    @user-ds2ee4ic8v 4 місяці тому +35

    ይሁዳሰ አንድ ግዜ ነው የካደው እኔ ግን ሰንት ግዜ ነው የካድሁት ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ የጴጥሮሰን እንባ ለኔም ሰጠኝ

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy 3 місяці тому +14

    ኪራላይሶን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለት😢

  • @kaltilahun-oq5to
    @kaltilahun-oq5to 3 місяці тому +16

    አቤቱ ሀጣቴ እጅጉን ነውና የአለም ቤዛ ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ ይቅር በለኝ ለንሰሀም አብቃኝ አሜን አሜን አሜን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @henok_haile
    @henok_haile 4 місяці тому +32

    በአይነ ህሊናችን ወደዛ ወደ ራስ ቅል ስፍራ ወደ ቀራንዮ የሚወረውር የቀደምት ሊቃውንት ቀለም የያዘ ድንቅ የዘመናችን መፅሐፍ!!!

  • @53067
    @53067 3 місяці тому +13

    ማረኝ ለማለትም አንደበት አጣው ሀጥያት የተባለውን ሁሉ ፈፅሚያለሁ እና ምህረትህ አይለየኝ ስንቴ አሳዘንኩህ ማረኝ ለማለት አቅም አጣሁ በቃ አተወኝ እንዳልጠፋብህ 😭😭😭

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 3 місяці тому +7

    አቤቱ እባት ሆይ ሀጥያቴ ከፀጉሬ ቁጥር ይበዛነው አባት ሆይ ይቅርታህን ከአርያም ላክልን ❤🙏🙏🙏

  • @selomedebebe4506
    @selomedebebe4506 3 місяці тому +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዲ ያቆን ሄኖክ. እንደዚህ አድርገህ ጽፈህ ህዝብ እንዲማርበት ወደ ፈጣሪያችን እንድንመለስ ምክንያት ይሆነን ዘንድ የ አምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን. ቃለ ህይወት ያሰማህ. ፈጣሪ ይርዳህ በቀሪው የአገልግሎት ዘመንህ

  • @senaitsorsa339
    @senaitsorsa339 3 місяці тому +16

    ቃለሕይወት ያስማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህⵆ አቤቱ ማረኝ፤ከንቱ ማንነቴን አትመልከትብኝ ፤ጥቂት በጎ ነገር ብታገኝ አብዛልኝⵆ የጴጥሮስን እንባ ስጥኝ😭😭😭😭😭

  • @mesfintsegaye9260
    @mesfintsegaye9260 2 місяці тому +1

    ይሑዳ አንድ ግዜ ካደ እኔግን ሐፂያት
    በመስራት ስንት ግዜ በደልኩ አቤቱ
    ማረኝ ይቅር በለኝ።
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xi4mr5uk7o
    @user-xi4mr5uk7o 2 місяці тому

    አቤቱ ሁሉም ነገር እንደ ቸርነትህ አደረክልኝ አመሰግናለው

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 3 місяці тому +10

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤ የአገልግሎት ዘመንኦ የተባረከ ይሁን ለኛም ሰምተን ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን ልቦና ማስተዋልን ያድለን🙏❤

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g 4 місяці тому +7

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና ድንቅ የቤተክርስቲያኗ ፈርጥ ልጀ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ክበርልን ወንድማችን ።

  • @user-vw4bh2xz1d
    @user-vw4bh2xz1d 3 місяці тому +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንማችን
    እህህህ😢ይሁዳስ አንድ ግዜ ካደህ እኔስ በኃጥያቴ ስንት ካድኩህ አምላኬ😢😢

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 4 місяці тому +7

    አቤቱ አባታችን ሆይ ይቅር በለን ማረን ታረቀን እደበደላችን እደሃጥያታችን አትመልከተን ለንሰሃ አብቃን ከቤትክ አታርቀን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል አሜን❤🙏🙏🙏🙏

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 3 місяці тому +7

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን 😢😢😢

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o 4 місяці тому +5

    ጌታ ሆይ እኔነኝ ይሁዳ በቀያፋ ና በሀና ግቢ የተገላታከው መገላታት ለሀፅያቴ ለበደሌ ማስተሰሪያ ይሁንልኝ 😢 ኦ ወዮ ወዮታ አለብኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእለት ተእለትዋ ይሁዳ እኔነኝ ወለተሀና እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢

  • @assefatedla6681
    @assefatedla6681 4 місяці тому +19

    ብዙ ጊዜ ስጠብቀው የነበረ ትረካ እግዚአብሄር ይባርክህ የኔ ወንድም

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 3 місяці тому +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ የእኔ መጨረሻው የት ይሁን ከሐጢያት በስተቀር አዳች ነገር የለኝም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FikerBogale
    @FikerBogale 3 місяці тому +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ለመምህር ሄኖክ እና ለተራኪው ለእኔ ለሐጤያተኝንዋ ምህረትን ይቅርታን ያድለኝ ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 3 місяці тому +3

    ወንድማችን በጣም ስናፍቀው የነበረ ነው እግዚአብሔር አብ እውቀቱን ያብዛልህ 🙏

  • @user-ug1pb5sf6b
    @user-ug1pb5sf6b 3 місяці тому +5

    አቤቱአምላኬናመድሀኒቴሆይእኔ ክሀድህን ማረኝ ይቅርበለኝእንደቸርነትህእንደኔበደሌሳይሆንአንተምሀሪና ይቅርባይነህለንስሀአብቃኝአሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏😭😭😭😭😭😭

  • @mimiimim8287
    @mimiimim8287 3 місяці тому

    አቤቱ ማረኝ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni5800 2 місяці тому

    ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን 🙏😓😓😓

  • @zainabzenu9557
    @zainabzenu9557 3 місяці тому

    ጌታሆይ እኔንም አጸተኛክን ይቅርበለኝ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidiyabayelign7726
    @lidiyabayelign7726 3 місяці тому

    Amen Amen Amen yene Geta yikir Yibelen Fetari hoy 🙏🙏🙏🙏🙏🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 2 місяці тому

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስብኝ ..❤❤❤

  • @HayilBerhe-nk9lc
    @HayilBerhe-nk9lc 3 місяці тому +4

    እውነት ቃል ሕይወት ያሰማሊን ዲያቆን ሆኖክ ሀይሌ

  • @GghjgjgjHjgjjgj
    @GghjgjgjHjgjjgj 4 місяці тому +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @TewabechTewabech-dw4qo
    @TewabechTewabech-dw4qo 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @TigistAdane-vi4kn
    @TigistAdane-vi4kn 3 місяці тому +1

    አባት ሆይ በመግስትህ በመጣህ ገዜ አስበኝ

  • @awokemaru9089
    @awokemaru9089 3 місяці тому

    ቃልዎት ያሰማልን

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 3 місяці тому +2

    ቅዱስ ያአለም ተስፋ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ኪራላይሶን ኪራላይሶን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ኪራላይሶን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እደቃልህ ማስተዋልን🤲 እደቸርነትህ ይቅርታን🙏 እደምህረትህ 💗 ብዛት ሰላምና💗 ፍቅርን♥️ ስጠን🙏🙏

  • @user-lc7rs1bn9t
    @user-lc7rs1bn9t Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢 ቃልዮት ያሰማልን

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን🤲እናመሰግናለን 💚💛❤!

  • @user-gl8li2sw8n
    @user-gl8li2sw8n 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማረን ይቅር በለን

  • @sytube5569
    @sytube5569 3 місяці тому

    አቤት አምላኬማርኝ ይቅበለን😢😢😢

  • @user-iq8gr7qd3r
    @user-iq8gr7qd3r 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz1276 3 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nemmerontilahun575
    @nemmerontilahun575 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 місяці тому +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-gv1fz5oy2j
    @user-gv1fz5oy2j 3 місяці тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ስንቴ ካድኩህ 😢😢😢

  • @bnnhjalleged4141
    @bnnhjalleged4141 4 місяці тому +4

    አቤቱ😭😭😭ሆይ😭😭😭

  • @surafelhabte
    @surafelhabte 3 місяці тому +8

    ብዙዎቻችን ከይሁዳ ይልቅ ክደናል ፈጣሪን ሽጠናል ፈጣሪን አቁስለናል ትግስትህ የበዛ ቁጣህ የዘገየ ፈጣሪ ሆይ አሁንም ይቅር በለን

  • @konjo4561
    @konjo4561 2 місяці тому

    Deacon Henok Haile Tebarke xega berkitun yabzalke Denke Nw Tesemito Aytegbime Memher 🙏

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz1276 3 місяці тому +2

    አቤቱ እኔ እኮ ሐጥያቴ ስፍር ቁጥር የለውም 😢😢😢😢 አንተ ግን እንደ እኔ አይደለህምና አቤቱ ይቅር በለኝ😢😢😢😢

  • @user-mw6tl9cs5r
    @user-mw6tl9cs5r 3 місяці тому

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @user-js3ww9jb4b
    @user-js3ww9jb4b 3 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Marshet-ll5bl
    @Marshet-ll5bl 3 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማlን

  • @tezeramesfin88
    @tezeramesfin88 3 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል

  • @user-ve3qd6rb9s
    @user-ve3qd6rb9s 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እናመሰግናለን

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 3 місяці тому +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 3 місяці тому

    አቤቱ.ፈጣርዬ..አጢያቴንና.በደሌን.ዬቅር.ቀለም.

  • @mesi557
    @mesi557 3 місяці тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢
    አኔ ሃጥያተኛዋ ስንቴ ታገስከኝ አቤቱ
    አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢
    ያልጠፋነው በእግዚአብሔር ርህራሄው ብዛት ነው ✝️

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-rd6fq3iq5o
    @user-rd6fq3iq5o 3 місяці тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢

  • @user-eo8nr5dh6s
    @user-eo8nr5dh6s 4 місяці тому +1

    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o 3 місяці тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክልን❤

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 3 місяці тому

    Kali hiyewoten yasemalen

  • @user-xv3zl6mh7w
    @user-xv3zl6mh7w 4 місяці тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-yv8in2xh1s
    @user-yv8in2xh1s 3 місяці тому

    አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ😢😢😢 እጌዚኦ ተሰኃለነ አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫😢😢😢

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 4 місяці тому +2

    ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይብርካቹ ፀጋው ያብዛላቹ ኣሜን የሰማነዉ ብልባችን ይፃፍልን❤🙏

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f 3 місяці тому

    Kale hiwoten yasemalen

  • @user-vh2yt3rz6s
    @user-vh2yt3rz6s 3 місяці тому

    አባታችን አንተ ስለኛ ብዙ ሆነሀል.አባትሆይ ሁሌ መሐሪ ነህና ማረን .

  • @FunnyIndoorPlant-ed6we
    @FunnyIndoorPlant-ed6we 3 місяці тому +2

    Thanks God bless you

  • @user-zb3yd9wj4n
    @user-zb3yd9wj4n 3 місяці тому

    አቤቱ አምላኬ ወይ በይወቴእያሳዘኩ ይየበደልኩ ኑሬያለሁ ይቅረበለኝ የዳዊት ልጅ ማረኝ አሜን❤ አሜን❤ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astergedi5637
    @astergedi5637 3 місяці тому

    Kal hiwoten yestelne edemena tena yesetelen getaye lene belo erasun asalefo yesetelegn yene geta

  • @user-dp8pk4pp6v
    @user-dp8pk4pp6v 4 місяці тому +2

    ቃለሒወትን ያሠማልነ

  • @user-mq3kt1cs2d
    @user-mq3kt1cs2d 3 місяці тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r 3 місяці тому +2

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 3 місяці тому +2

    ♥️🥰 Egzeabehare yemasgan!!🥰♥️

  • @wintitey
    @wintitey 3 місяці тому

    Qalhiwet yasemalen 🙏🏻 Abetu geta hoy beyeqenu sente nw menseqelh 🥹 end Fyatawiw le neseha abqan yetsebre leb seten 🙏🏻🤲🙏🏻

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 місяці тому +2

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
    😭😭😭😭

  • @user-us1lt3lg6t
    @user-us1lt3lg6t 3 місяці тому

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ በምህረትም አስበኝ😢😢😢😢😢

  • @user-yh3gb9ll5h
    @user-yh3gb9ll5h 4 місяці тому +2

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህርየ ይሁዳ አንድ ጊዜ ገደለው እኔ አለሁ አይደል በየቀኑ እየገደልኩት አምላኬ ሆይ እባክህ በቸርነትህ ወደ ልቦናየ መልሰኝ 😢

  • @Israel9563
    @Israel9563 4 місяці тому +1

    በርቱልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤

  • @geteyetumebtu-nz1wd
    @geteyetumebtu-nz1wd 4 місяці тому +5

    ቃለሂወትያሰማልንመምህራችንመንግስተሰማያትያዉርስልንበእዉነትያንተንትምህርትመስማትበጣምያስደስተኛልፈጣሪእስከመጨረሻዉበቤቱያፅናህመምህራችንእግዚአብሄርይጠብቅህ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን

  • @user-cg9om5fz3r
    @user-cg9om5fz3r 3 місяці тому +2

    Kale hiwot yasemalin 💝💝💝

  • @user-zs5vs7lo1c
    @user-zs5vs7lo1c 3 місяці тому

    nice sound

  • @user-ph3xn5np6l
    @user-ph3xn5np6l 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st 3 місяці тому +1

    Kiralayson kiralayson kralayson abetu yqr belen geta yoy🙏😭

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያበርታልህ 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go 4 місяці тому +2

    Kalehewat yasemalen

  • @yayabest5512
    @yayabest5512 3 місяці тому +1

    Amen amen amen 🙏

  • @semayabraha3959
    @semayabraha3959 3 місяці тому

    Thank you ,so much very detail I learn a lot,

  • @kalkidantsgaye472
    @kalkidantsgaye472 3 місяці тому +1

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @MintesinotTesfaye-lj1fr
    @MintesinotTesfaye-lj1fr 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @TsegaSa-ff2mw
    @TsegaSa-ff2mw 3 місяці тому +1

    Qalehiwetin yasemalin Ameen

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg 4 місяці тому +2

    kale hiwot yasemni

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 3 місяці тому +1

    Kal hiwot yasmalen 🙏🙏🙏

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 3 місяці тому +2

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabagebrebrahan7047
    @sabagebrebrahan7047 3 місяці тому +1

    Yesmanewn belbachn yasadrln❤

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 3 місяці тому +2

    ቅዱስ ጴጥሮስ 3ነው የካደው እኔግን ስንት ግዜ እደከዳሁ አለውቅምና አምላኮይ እግርህንም በፀጉሯ ያበሰችልን ያህል እንባ ስጠኝ 12አመት ደምሲፈሳት እደነበረችው ሴትም እምነት ስጠኝ🙏 ምን ያህል እዳስቀየምኩህና እዳሳዘንኩህ አንተው ታውቃለህና ቀሪውን ዘመን ባርከህ አንተን የምናስደስትበት አርግልን🙏 ገብርኤል አንተው ቅደመም🙏

  • @rgatkahsay4956
    @rgatkahsay4956 3 місяці тому

    Abetu maregn 😢😢😢😢

  • @zerifineshphilto-ve1yu
    @zerifineshphilto-ve1yu 3 місяці тому +1

    😭😭😭

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 4 місяці тому

    Kale hywet yasemaln wedmachn 🙏🙏🙏🙏😢😢

  • @user-dr6fb6zm2x
    @user-dr6fb6zm2x 4 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ይሠማልን በቤቱ ያቆይልን

  • @andamlakmezgebu9097
    @andamlakmezgebu9097 3 місяці тому

    Abate hoy ante yikire bay neh bedilenal maren yiker belen