የሰፈሬ ልጅ ያረብ ገረድ ብሎ ሰደበኝ😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 396

  • @Slam-d4r
    @Slam-d4r 3 місяці тому +7

    አንተ ልጅ ግን ስከታተልህ ወሬህ ሁሉ ያስቀኛን ወንድሞቼን ታስታውሰኛለህ እና አይዞህ በርታ ማንንም አትስማ ልንገረድ ነው አፈር እምንግጠው ልንለወጥ ነው በርታ ወንድሜ ከራያ ቆቦ ነኝ እህትህ ሠብስክራይብም አደረኩህ ዛሬ 😊😊🎉🎉

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 3 місяці тому +51

    ምድረ ቅማላም አው ምርጥ ገርድ .ለራሳችን ሳንሆን ለቤተስብ የምንኖር .ነን አው ገረድ ነን አብሽርርር ውድሜ

    • @TeebaAl-u3h
      @TeebaAl-u3h 3 місяці тому +1

      ሳህ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 3 місяці тому

      😢

    • @ተሼ
      @ተሼ 3 місяці тому +4

      ሂወት እንድህ ነች ብዙ የምሰማዉ የምታየዉ ሊመጣም ይችላልና ጠንካራ ሁን በተለይ በድንህ። አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ🍓

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 3 місяці тому

      @@ተሼ ትክክልልል

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 3 місяці тому +21

    ቀንቶ ነው የኔ ወድም ወደ ፊትት❤❤❤እሱ አለ ተቀምጦ ጀበር ጀበር የማያየው😂😂😂

  • @የህልሜተዋናይ
    @የህልሜተዋናይ 3 місяці тому +4

    ወላሂ ዝምምምምምም በላቸው ያሲኖምንም እንዳይገርምህ ከዚህ በላይ ጠንክረህ አሳያቸው በርታ

  • @ZainabuAli-g2i
    @ZainabuAli-g2i 3 місяці тому +12

    አታብዛ ስተሸከም እናአይዞህ ዝበላቸዉ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 3 місяці тому +3

    በርታ ያሲኖ ገበዝነህአተ አትስማቼዉ ምቀኛዉ ቡዙነዉ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 3 місяці тому +6

    የሠፈር ሠዉ የጭቃ እሾግ ናቸዉ 😢😢😢እድገትሀህን አይወዱ ቢምርብህ አይወዱ እደዉም ዝቅ ብለህ ሲዩህ ለነሡ ደስታ ነዉ አብሽር ያሲኖ አንተ ጀግና ነህህህ

  • @ልጂማኛሚድያ
    @ልጂማኛሚድያ 3 місяці тому +2

    ምቀኛ ስለበለጥካቸዉነዉ የሚሰድቡህ በርታ ጎበዝ

  • @FatumaYemam-oy6md
    @FatumaYemam-oy6md 3 місяці тому +3

    ይሄ የቅናት ነዉ ወንድሜ በርታ አተ ከነሱ በላይ ነህ 🎉🎉🎉🎉

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa 3 місяці тому +3

    ምቀኛ አታሳጣኚ ይባላል ወንድሜ እንዳትሰማቸው በረታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fsjgshha
    @Fsjgshha 3 місяці тому +5

    እረ የኔ ወድም ዝም በላችው አሁን ይሱ የሴት ገንዘብ የሚበላ ይሁናን የኔ ጀግና እኔ በጣም እወድሀለሁ❤❤❤❤

  • @Mozaze
    @Mozaze 3 місяці тому +2

    ያጣ ለማኝ ተሳዲቦ ይሄዳል ነው ልጅ ያሲን ዝም በላቸው እኛ ያረብ ገረድ በትንሹ ሰራን ብለን በውር 30ሺ ደመውዝትኛ ነን አላህ ይባርክልን❤❤❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 3 місяці тому +2

    ድሮምኮ ያገር ሰው የቂጥ እከክ ነው እራሱምኮ አኪድ ያረብ ሰራተኛ ነው ግን ቅናት ነው እድህ እሚያረገው ዝበላቸው ያሲኖ የኔ ወድም❤

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 3 місяці тому +3

    ለቤት አድስ ነኝ የኔ ወንድም አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅክ❤❤❤

  • @MariamMariam-e4f
    @MariamMariam-e4f 3 місяці тому +3

    አይዞህ መሥራት አያሣፈረም መሥረቅ ነው ይህ ሊባአትሥማቸው ያተን ሥራ ያጣ ምቀኛ ነው ወደሜ ብረትት በል አብሺረ

  • @أبيدال-س2ه
    @أبيدال-س2ه 3 місяці тому +3

    አብሽር ወንድም ሀገራችን አረም ጉልጓሎ እንጨት ሠበራ ኧረ ምኑ ያዉም ሁኖ ያለለውጥ ለማንኛዉም ለውጥህን የማይፈልግ ሠዉ ሊጎዳህ ሢሞክር አንተ ወደፊት

  • @JanaHabashi-e8n
    @JanaHabashi-e8n 3 місяці тому +5

    አተካለህበት ቦታ ስላልደረሰነው
    ቅናት ስላጨረጨረውነው እርግጠኝነኝ
    ጪትቤት ሁኑነው ያየው በቅናት ብግን ነው ያለው
    በርታልን ያጣለማኚ ተሳድቦ ይኸዳል ይላሉ አበው

  • @Frygg-x8z
    @Frygg-x8z 3 місяці тому +2

    ያሉህን ይበሉህ መስራት ያስከብራል እጀ አያሳፈርም ወድሜ በብሀር የመጣነው ልሰራነው አለህ ያግዝህ ወድሜ ❤❤

  • @MeymunaMeymuna-s3e
    @MeymunaMeymuna-s3e Місяць тому +1

    ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም አሉ መስራት ያስከብራል ወድሜ በርታ

  • @seniy4518
    @seniy4518 3 місяці тому +1

    በመጀመሪያ በጣም ጎበዝነህ የሰፈርልጅ የቂጥ ስር እከክነዉ ያተንስራ ለማግኘትኮ ብዙ ዎጋ ያስከፍላል መልስህ በሀድስ ማሻአላህ ይህን ሀድስ የምወደዉ ልጅ ባለሱቅ ሀብታምነበር ክስርስር ብሎ ይሰማዎል እየደጋገመ እና እሱን አስታወስከኝ ጠክር ወድሜ❤❤❤

  • @HsnndG
    @HsnndG 3 місяці тому +2

    ሌብነት ነው የሚያሳፍረው ሰርቶ መብላት አያሳፍርም ጀግና ጎበዝ በርታ ይሄ እከካም በለው

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 3 місяці тому +9

    ገደል ግባበለው 😢😢ምቀኛ ጠክረህስራ ያሲኖ ዝበላቸው ስለበለካቸውነው በጣም ተወዳጂ እዝናኝልጅነህ ወደሚድያ በመጥፎስራአልመጣህም

  • @Emane-mh1ng
    @Emane-mh1ng 3 місяці тому +2

    አይዞህወዲሜ የቀናብዙያወራል

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 3 місяці тому +2

    ያሢኖ መሻአላህ ጎበዝ ሥራ ክብር ነዉ ዝም በላቸዉ ድሮም ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም አንተ ሁሌ ወደፊት መጓዝ ነዉ

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 3 місяці тому +19

    ዝም በላቸው ቀንተው ነው አንተ ወደፊት ያሲኖ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 місяці тому +1

    ይህ መሀይም ሁሉም የአረብ ገረድ ነው አወ ገረድነን ምንይጠበስ ጀግና ነህ ወላሂ በጣም. በስራ መሰደብ በእምነቴ መሰደብ ደስ ይለኛልወላሂ 💪💪💪💪💪💪💪ጀግን

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 3 місяці тому +2

    ትክክልልል ዝምበላቸው አውሮፓም የሔዱትእኮ ገረድ ናቸው ሁሉም አለምላይ ያለሠው በሙሉ ከበሽተኛ በስተቀር ሁሉም ሠራተኛ ገረድ ነው ስራ ፈትና ሠነፍና ምቀኛ ይሔው ነው ከምድጃ ተወሽቀው የሠው ተመልካች ናቸው።

  • @AmsaleAbay
    @AmsaleAbay 3 місяці тому +2

    አይዞሺ ወድሜ በርታ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጥ

  • @Rahi-mq6wc
    @Rahi-mq6wc 3 місяці тому +2

    ጎበዝ የሠውወሬ አትሥማ ወንድሜ ጎበዝነህ እሥተሚያልፍ ያለፋል ወንድሜ እህግዜ እሡ ቀንቶይሆናል አብሽር ተጓንህነን የምትሉ አሣዮኝ በላ

  • @NasriyaNasriya-ow1dh
    @NasriyaNasriya-ow1dh Місяць тому

    አብሽር የኔ ወንድም አላህ እርዝቅህን የስፈልህ በረስ መተመመንህ ማሸአላህ

  • @zd8671
    @zd8671 3 місяці тому +5

    እኔኮ አልደዋወልም የሠፈር ሠውጋ የቂርአት ጓደኞቸጋ በሥተቀር ጀግናነህ በርታ ያሢኖ

  • @omalialhunaiti6236
    @omalialhunaiti6236 3 місяці тому +2

    ጎበዝ😊😊😊በርታ ማንንም እዳሳማ እሚሰድብህ የሚቀናብህ ሰው ነው

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 3 місяці тому +6

    ወአለይኩም ሠላም ያሲንየ ይኸን ሰምተህ እዳልሠማህ እለፈው ምክናየቱም የአንተ ምቀኛ ነው ይኸን እሚናገረው እዳትበልጠው ስለፈለገ ነው እደውም ጠንክረህ መገኘት ነው ያለብህ እኔም የሰፈርህ ልጅ ነኝ ግን ወላሂ ላይክ ሸር አደርግልሀለሁ በጣም ጠንክረህ ከዚህም አልፈህ ኢትዮም ስትገባ የበለጥ ጠንክረህ ሠርተህ ለልጓማ ልጆች ተምሣሌት ሁነህ ነው መገኘት ያለብህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alimamo7117
    @alimamo7117 2 місяці тому +1

    አብሽር ዛሬ አገድ ቢደፋም ነገ ቀና ይላል

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 3 місяці тому +1

    ዋሊኩም ሠላም ያሢኖ በመጀመሪያ በጣም ነው እምወድህ ተዋቸውየምቀኛ ወሬ ነው የሰፈርሰው ብዙ ይሉሀል እኔም ሠለደረሰብኝነው ግን በጣም ጠንካራ እድሆነው ያረጉኝ አልሀምድሊላህ

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 3 місяці тому +1

    ለወሬኛ ቦታእንዳይኖርህወድምበርታ❤❤❤🎉🎉

  • @MerdiaHasan
    @MerdiaHasan 3 місяці тому +28

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አብሽር ተሳዳቢዎችን አትስማ ጉዞ ወደፊት ያሲኖ

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ

    ያሲኖየ በርታ እደዝህ ሁለየ ቢድወ ስራ ጠካራ ሁን ሁል ጊዜ ወደፊት❤

  • @Sada-h8u
    @Sada-h8u 3 місяці тому

    ሲጀመረ ባተ የሚቀና እና አተን መሆን ያልቻሉ ሠወች ናቸው የሚሳደቡት እና አድናቂህ ነኝ❤❤

  • @AwelEndris-hb4kv
    @AwelEndris-hb4kv 3 місяці тому

    ዝምበለው ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ❤❤

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    ጦስክን ይውሰድ ቅናተኛ ነው አንተ ገረድ ሰትሆን ጀግና ናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ay-t9j
    @Ay-t9j 3 місяці тому

    ያሲኖዬ የኔጀግና ማሬምን አተን አለማድነቅ አይቻልም በጣምጀግናነህ በርታ ጠክር የማነንም ወሬአትስማ ሲጀመር ሰዉባታ የማይቀናዉ ስትወድቅ ብቻነዉ በተለይ የሰፈር ሰዉ የቂጥ እከክነዉ ይባላል አተደሞ ከዚህም በላይ ሁነህ ማሳየትአለብህ ጉዞ ወደፊት 😊❤❤

  • @BdjE-i7f
    @BdjE-i7f 3 місяці тому

    ያሲኖ እሄእደዚህ አይነቱ እኮ ቁጭ ብሎዉ የሴት ልጅ ብር የሚበላ ነው እኮ ዝም በላቾ ጠንክረ የኔ ወንድም 🌹💪👌

  • @AwolSeid-j5b
    @AwolSeid-j5b 3 місяці тому

    ማሻአላህ ጎበዝ አላህ ያግዝህ ወንድሜ የሠው ወሬ አትሥማ በራሥ መተማመንህን በጣምነው የወደድኩት እናእኛ ለራሣችን ብቻሣይሆይ ለቤተሠብእንተርፋለን የቤተሠብ ሸክምነው እሡ ሚሆነው በርግጠኝነት

  • @Vthf6jfh
    @Vthf6jfh 3 місяці тому

    አይዞህ ወድም የቀና ብዙያወራል በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም

    የኔ ወድም አይዞህ የሚጮህ ውሻ አይናከስም ዝበለው ታሀተል ሙከየፍ ቁጭ ብሎ የሤት ብር የሚበላ ይሆናል ጠንክር አሏህ እርዝቅህን ሠፊ ያድርግልህ 🎉🎉🎉🎉

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 3 місяці тому

    ያገር ሰው የወገብ ቅማል ነው ይባላል ከነ ትረቱ ምቀኛ ከጀርባ እጅ ከጀርመን አይመጣም በሚለው በርታ💪💪💪💪 ስራ ክብር ነው ደሞ መልኬ ቆጆ ነኝ ብለህ አላስተዋወከው ስራህን ሰራህ እይ🎉🎉🎉

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 3 місяці тому

    ዝም በላችሁ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ የምር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @MediSeid-l3m
    @MediSeid-l3m 3 місяці тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ያሢኖ አብሽሩአላህይገዝህ የቀና ብዙያወራል ወንድሜ 💪💪

  • @hnah4891
    @hnah4891 3 місяці тому

    አብሽሩ ወንድሜ ሰነፍ ሰው ነው ዝም ብሎ የሚያወራ በርታ❤❤❤❤

  • @AsffAd-w1c
    @AsffAd-w1c Місяць тому

    ደነዝ በለው😢አብ ሽር ወድምአላህ ይገዝህ❤

  • @YeHw-y1k
    @YeHw-y1k 3 місяці тому

    የኔ ሸጋ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ለወሬኛ ቧታ አትስጥ እነዚህ ትክስሲ ናችው ደሞ ዛሬ አድስ ጀዋል ተግስቶልኝ እየበርርኩ ነው ስብስክራያብ ላርግህ የመጣሁት የምሬን ነው ወላሂ ያስኖ በርታ አይዟህ ኢንሻ አላህ ነገ ትልቅ ደርጃ ትደርሳልህ የኔ ጀግና ወንድም ለአላህ ብይ እውድሀለሁ የስደቶ እህትህ

  • @SaudiKsa-v3y
    @SaudiKsa-v3y 3 місяці тому +1

    ወላሂ እኔ የሆነ ሠው ብር ላኪ ላኪ እያለ እንቢ ስለው ገረድ ያረብሽን ቁጥ እጠቢ ይለኛል ያገር ልጅ እክርዳድ ናቸው ያሲኖ❤

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 3 місяці тому

    ጎበዝ የኔምርጥ ወድም ሁሉም ገረድ ነው አተጀግናነህ ወድምነቴ

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 3 місяці тому

    አወ ገረድነን አልሀምዱሊላ የስደተኛ ሰው ሂወት ለራሳችን ሳይሆን ለሰው ሂወት የምንኖር እቅልፍ እረፍት የለለን ገረድ ነን ግን በራሳችን እንተማመናለን ከሰው አንከጀልም የቤተሰብ ንብረት እየሰረቅን አንሸጥም ምድረ ፍራ ማን ይሰመችሆል ብትሳደቡ ጠንክርልኝ ያሲኖ ሀቢቢ❤

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn 3 місяці тому

    አይዞህ፣ወድማች፣በርታ፣ያይሰራ፣የሚበላበትአገርየለም፣😢

  • @ኤስቾነኝሳቂታዋ
    @ኤስቾነኝሳቂታዋ 3 місяці тому

    አላህ ይጠብቃቸሁ ያሲኖየ ወላሂ የኔ ከርታታ ወንድም

  • @ኤፍታህ-ሠ7ቘ
    @ኤፍታህ-ሠ7ቘ 2 місяці тому

    ዝበላቸው መሥራት ያስከብራል በርታ❤

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu 3 місяці тому

    ወይጉድ እኛሰፈር ብቻ ይመስለኝ ነበር ምቀኛ ያለው የቀና ብዙ ያወራል ያሲኖ የኔጀግና ወደፊት መልካም መቃጠል❤🎉🎉

  • @neimatube9341
    @neimatube9341 3 місяці тому

    በርታ ወድማችን ዝበላቸዉ ሰርተዉ የበሉት ይጣፍጣል ጤና ካለ ስራ ክቡር ነው

  • @EeEe-m5p
    @EeEe-m5p 3 місяці тому

    አይዞህለምቀኛአትስማየተወጣዉለመዝናናትአደለም❤❤❤❤

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 3 місяці тому

    አይዞህ ወድም ጅሉሰርቆመላት እጅ ሰርቶመብላያስከብራን ማንንምአትስማ 💪💪💪🥰🥰🥰

  • @AsheAsefa-z5g
    @AsheAsefa-z5g Місяць тому

    ተዋቸው ምቀኛ በርታልን ያሢኖ

  • @FathimaBh-w8e
    @FathimaBh-w8e 3 місяці тому +1

    ዋሊኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወድሜ አይዞህ በረታ ቅናት ነዉ እዲህ እሚያደርጋቸዉ ለሥድብ ቦታ አትስጥ ትልቅ ደረጃ ደርሠህ እምናይህ ያድርገን አላህ ይጠብቅህ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Ku.551
    @Ku.551 3 місяці тому

    🎉🎉🎉ዝም በለው ውድ ነብያችንም ሰራተኛ ሁነው ይሰሩነበር እንኳን እኛ ሱለላህ አሊይሂወሰለም❤❤❤❤

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 3 місяці тому

    ወንድሜ በርታ 💪ወዴፊት እንኮራብሀለን ሀገራችንን እንዴምታስጠራ የቦረናው ዩቱበር ብትበዙልኝ ደስ ይለኛል ሸርተልኝ ለኔም❤

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed991 3 місяці тому

    ያሢኖ አብሽር ያሉትን ይበሉ አተስራህን ስራ ያጣሠው ለማኝ ተሣድቦ ይሄዳል ያሉት እደሠደበክ ያለውነው ያተን ስራ እሱ ጠሮበታል ስራ ክብርነው።

  • @ZumraZumra-lw5ey
    @ZumraZumra-lw5ey 3 місяці тому

    ዝም በላቸዉ ዪሲኖ ሁሉም ለጀረዉ ገረድነን እሽ አያክፋክ እሽ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy 3 місяці тому +19

    አብሽር ያሲኖ ድሮም ከሩቅ አይመጣም ምቀኛ ከጎረቤት እንጅ😅ከዚ በላይ ጠንክረክ አሳየው💪💪💪አብሽር

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 3 місяці тому +2

      ከስድብ ይልቅ ምክር ቢሰማ ጥሩ ነበረ አንተ በረሮ የሆነክ ልጅ ዝም ብለህ ሸቅል ሪያልህ ብቻ አትጥፋ

    • @FGb-pg3uy
      @FGb-pg3uy 3 місяці тому +1

      @@አለምነኝወለዮዋ ሣህ💪💪

  • @newid5082
    @newid5082 3 місяці тому +1

    ያገርልጅ የሰፈርሰዉ የቂጥ እከ ክናቸዉ ያሲንየ ዝበላቸዉ እኔምያንም ያችም ገረድ ሽትቤት አጣቢነ ን ስለዚህ ማፊሙሽክላ❤❤❤

  • @roozail
    @roozail 3 місяці тому

    ❤❤❤ማሻአላ ወንደሜ አብሽር ይልፍል

  • @Lbabh-z2o
    @Lbabh-z2o 3 місяці тому

    አብሽር ጉዞ ውድ ፌት❤❤❤❤

  • @ጭርሲልአሎድ
    @ጭርሲልአሎድ 3 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ በርታ ወንድሜ መጥፎ ኮመንት አታንብ ስንት የሚያበረታታ ኮመንት አለ እናማ ጀግና ነሆ አዳሜ ተሀተል ሙከየፍ እየተኙ የሴትብር ከሚቀሙ ወንዶች እጥፍ ትበልጣለህ በርታ🎉🎉

  • @Faeza852
    @Faeza852 3 місяці тому

    የኔ ወንድም በርታልን ጥሩ ምክር ነዉ

  • @زهرهزهره-ه7ظ
    @زهرهزهره-ه7ظ 3 місяці тому

    አቦ ይመች ህ ወድሜ በታ ጀግ ናነህ

  • @ዜድቅመሟ
    @ዜድቅመሟ 3 місяці тому

    ያሲኖ ጀግና ነህ የኛ ወድም❤❤በረታ

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 3 місяці тому +1

    ጉዞወደፊት ያሲኖየ❤❤❤ነቂጥከክነው የሠፈርሰው ወላሂ😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ሰብ አረኩህ ለምቀኛ ቦታ የለህም ጀግናነህ ጎበዝ እነሱ እኮ ገረድ ሁነው ነው እኮ የኮመቱበትን ስልክ የገዙት

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 3 місяці тому

    ያሲኖ የሳቄ ምኝጭ ገናዛሬ ይቱብህን አገኝሁት ለቤትህ አድስነኝ ቲክቶክላይ ነበር የምከታተልህ ለሚሰድቡህ ሰወች ዝበላቸ ስራችን ክብራችነው የፈለጉትን ይበሉ

  • @SelamawtWorku
    @SelamawtWorku 13 днів тому

    በርታ ዝበላቸው ወድሜ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 місяці тому +4

    ወአለኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ ወሬ አትስማ ደቆሮ ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozyacl
    @fozyacl 3 місяці тому

    ጌቾ አይ የኛሰፈርሰዉ በዚህም አገር አልተቀየሩ ፀባያቸዉ ተከትሎቸዋል መጠን በሀገር ሀሜታቸዉ ምቀኝነታቸዉ አይ እንደዉ ዝም ነዉ አጀብ ምን ያገኛሉ ግን

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому

    አብሺር ያሲኖ ማንም ምንም ቢል ቦታ አትስጥ ስው እህ ካሉት ብዙ ያወራል ድሮም. ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 3 місяці тому

    ዝም ብለህ ስራህን ስራ አላህን አመስግን አልሀምዱ ሊላህ እርበል አለመን❤❤❤❤

  • @zahraahmed-tl5og
    @zahraahmed-tl5og Місяць тому

    አብሽር የኔወድም አይዞህ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 місяці тому +1

    ያሲኖ ብዙ ነው የምንባለው ዝምታ ወርቅ ነው
    ግን አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ካልክ በኋላ የምትላትን ትክክለኛውን ማለት ካልቻልክ ተወው ሸም ይዞህ መሠለኝ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 3 місяці тому

    አብሽር ወንድምየ አላህ ያጠክርህ

  • @إكرام-ي2ط
    @إكرام-ي2ط 3 місяці тому

    ማኛ ያሲኖ ጉዞ ወደፊት💪💪💪💪💪

  • @Trtghv
    @Trtghv 3 місяці тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤ወንደሜማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 3 місяці тому

    ዝቅብሎ የሠራ ከፋብሎ ይታያል ዉድሜ❤❤❤

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 3 місяці тому

    ❤❤❤❤ያሲኖ በርታ አትስማቸው ጎበዝ ጠንክረህ ስራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyikenAli
    @AyikenAli 3 місяці тому

    አይዞህ ወድም ሁላችንንም ከአረብ ግርድና ያውጣን ያረብ🤲🤲🥺🥺🥺💔💔💔

  • @እቢ
    @እቢ 3 місяці тому

    ምርጥ ልጅ ጎበዝ በርታ እኛ በየ ሃገሩ እየተገረድን ነዉ ሃገር ለማሳደግ አብይ ወደ ሰማይ ሲሄድ

  • @SADID3202
    @SADID3202 3 місяці тому

    ዋሊኩም ሠላምወራህመቶላሂወበረካቱ ወንድም🎉🎉🎉 እዳሠማቸው ምቀኛሁላ

  • @TOydbeABM
    @TOydbeABM 3 місяці тому

    ወዲም በጣም አሪፍስርነዉ በርት ለስዉ ቦታ እጋይኑርህ

  • @SofiaSofa-vj1cr
    @SofiaSofa-vj1cr 3 місяці тому

    ዎአለይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አይዞህ ተሣዳቢዎችን አትሥማ ሠዉ ብዙ ያወራል ወንድሜ

  • @Jamieh-nm6yw
    @Jamieh-nm6yw 3 місяці тому

    ወንድሜ በርታ

  • @user-gx1mc1vy7g
    @user-gx1mc1vy7g 3 місяці тому +1

    👍👍👍👍

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 3 місяці тому

    አብሽር ያሲኔ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ዝበላቸዉ

  • @amena8601
    @amena8601 3 місяці тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ያሲኖ ጀግና ነህ ዝበላቸው