ፍቅር በፊደል Ezra Nigussie ዕዝራ ንጉሴ New Amharic protestant Mezmur2016/ 2024
Вставка
- Опубліковано 24 лис 2024
- #New protestant mezemur#Ezra Nigussie mezemur# ethiopian worship songs#halewot Emmanuel Church #new_worship_songs#new amharic mezemur #ezranigussie
ለ youtube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ የምለቃቸው ዝማሬዎች በቀላሉ ይደርሶታል በዝማሬዎቹ ከተባረኩ share ያድርጉ ተባረኩ
If you are not a family for my chanal pleas subscribe my chanal and be a family it will be simpl to have my songs when i have released thank you for subscribed me and sharing my songs.
you tube chanal
• እግዚአብሄር አያሳፍርም Ezra Ni...
ፍቅር በፊደል
ምነው ቢያወራህ ኑሮዬ ቢናገርልህ
ደግሞ ቢተረክ ያ ስምህ የመስቀል ፍቅርህ
ከቃሌ በላይ ካማረው ንግግር በልጦ
ይሰማ ህይወቴ የፍቅርህ ክቡር ድምፅ ሆኖ
ከተዋቡ ቃሎቼ በላይ በኑሮዬ እንድገልጥህ እርዳኝ
የማፍቀሬ ልክ ከፍታ ልኩ ማረጋገጫው ቃሌ አይሁንብኝ
ፍቅር በኑሮ በህይወት እንጂ ፊደል ፈፅሞ ችሎ አይገልጠውም
ኑሮዬ ታይቶ እንደምወድህ እንደማፈቅርህ ይታወቅብኝ
ምንም አይደለም ምክንያቴ የመማረኬ
ፍቅርህ በኑሮህ ተገልጦ አንተን ማየቴ
የነገርከኝን ፍቅርህን ኖረኸው ባየው
ወደድኩኝ እኔም እንዳንተ እራሴን ላየው
ቃል የሌለበት ንግግር ለአለም የሚሰማ
ምን አለ ይሄ ነው የሚባል ከፍቅርህ ሌላ
ከተመረጠ ብዙ ቃል ይበልጣል ፍቅርህ
ፀጋ ይብዛልኝ ፍቅርህን አንተን እንድኖር
በህይወት ካልሆነ በአንደበት ብዙ ቃል
መቼ ይገለጣል እግዚአብሔር በፊደል
ድምፅ የሌለው ኑሮ አንተን የማያወራ
ይሰረዝ ከህይወቴ ጌታ በአንተ ፀጋ
#Like #comment#Share #subscribe በማድረግ የምለቃቸው መዝሙሮች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እንድታግዙኝ እንዲሁም አገልግሎቴን መደገፍ እና ማገዝ የምትፈልጉ ሰዎች 0911877278 ልታገኙኝ ትችላላችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ።
በህይወት ካልሆነ በአንደበት ብዙ ቃል
መቼ ይገለጣል እግዚአብሔር በፊደል
ድምፅ የሌለው ኑሮ አንተን የማያወራ
ይሰረዝ ከህይወቴ ጌታ በአንተ ፀጋ
5:14
በህይወት ካልሆነ በአንደበት ብዙ ቃል
መቼ ይገለጣል እግዚአብሔር በፊደል
ድምፅ የሌለው ኑሮ አንተን የማያወራ
ይሰረዝ ከህይወቴ ጌታ በአንተ ፀጋ
I can't stop listening to this song. How I long to live and show Christ through my life. God bless you my brother.
Amen
በህይወት ካልሆነ በአንደበት ብዙ ቃል
መቼ ይገለጣል እግዚአብሔር በፊደል
ድምፅ የሌለው ኑሮ አንተን የማያወራ
ይሰረዝ ከህይወቴ ጌታ በአንተ ፀጋ
አሜን ከሂወታችን ይሰረዝ
እግዚአብሔር ይባርክህ
😍😍
እዝርዬ እጅግም የሚባርክ መዝሙር ተባረክ የኔ ልጅ እናትህ እመቤት ነኝ።
Tebarkeshal enate, yetebareke lej alesh, be wenzu yaltewesede!
You are a true blessing for the body of Christ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
ድምፅ የሌለው ኑሮ አንተን የማያወራ
ይሰረዝ ከህይወቴ ጌታ በአንተ ፀጋ!
wowwwwwwwwwwwwwwww! Geta Hoy ebakeh asebgne!
Amen LORD Jesus Christ
የተባረክ ወንድሜ ሕዝራ እንተም አብረው ለሚያገለግሉ ብዘ ባርኮት ከሰማይ ይሁን ።
Bemezmurochih hulu indet indemibarek. Geta yibarkih.
Amen tebarku !
ይጨምርብህ ይሄ የማያልቅበት ጌታ ዘመንህን ያረስርሰዉ የዘመርከዉን ሁሉ የምትኖርበት ያድርግልህ!!!🙏🙏🙏
አሜን !
ወንድምአለም ዘወትር የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ!
(በኑሯችን ፍቅር ይገለጥ)
አሜን !
ከንግግር ከተዋቡ ቃላት መረጣ ያለፈ በህይወት ምስክርነት የተገለጠ ክርስትና ከብዙዎች በሸሸበት በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ የተኛን የሚያነቃ ድንቅ መልዕክት የሰጠህ ጌታ ይባረክ። ወንድም አለም ዘመንህ ይባረክ
አአሜን ተባረኪ !
❤❤❤ ተባረክልን ወንድማችን
Blessings ✨
Tebarek wendemachen!
አሜን !
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
erzayee❤❤
Amen LORD Jesus Christ