ዐብይ ወይስ ኢሳያስ‼️ ከጀርባ ያለው ሴራ ሲገለጥ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 165

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 3 місяці тому +15

    ጆን እናመሰግናለን። 🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 місяці тому +14

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና መሪዋን በሰላም ይጠብቅልን አሜን። ዉድ ዮሐንስ ተባረክልን።🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

  • @Fifi-f9m
    @Fifi-f9m 3 місяці тому +31

    ይሔ የትንሽ አዋቂ የሐገሬ ኢትዮጵያ መሪ ከትንሽ አንስቶ እስከ ነጭ ሽበት የሆኑትን የሽማግሌ ቅሌታም ባንዳዎችን ለዘመናት ለብሰውት የነበረውን ጭንብላቸውን በጉልበትም በፍቅርም ገልጦ ህዝብ ፊት አቁሞአቸዋል።ክብር ለመሪዬ ና ለሐገር መከላከያ ሰራዊትና ለእንደነ ጆኒዬ ወጣቶች ይሁን ፣በርታ ጆኒ ወንድሜ ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 місяці тому +25

    የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsonshiferaw8368
    @samsonshiferaw8368 3 місяці тому +1

    Thanks, Ante lij. Tebarek, edeg, temenged.

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 3 місяці тому +8

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

    • @adeyminet2551
      @adeyminet2551 2 місяці тому +1

      Leman , dehnet , beder ,
      erdata - is the way of life
      for you
      🐕🚽

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 місяці тому +9

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 3 місяці тому +10

    እምዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹ኢትዮቢ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሺ ሽረኞች ቢያሼሩም ምንም አይሳካላቸውም።🇪🇹❤🕊

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 3 місяці тому +15

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጀግና ነህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሰላምህ ይብዛ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsedalegebire3806
    @tsedalegebire3806 3 місяці тому +8

    ያያቶችህ ልጅ ጀግና ወጣት ኢትዮጵያዊ ነህ ።ታሪክ እየሰራህ ነው ተባረክ ልጅ ዮሐንስ ።

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 3 місяці тому +11

    Ethiopian 🎉🎉🎉🎉👏👏👏💪🇪🇹

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 3 місяці тому +3

    The good thing is that Abiy and his Team know what they are doing! Great job Prosperity Party🇪🇹❤️🙏🏽

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 3 місяці тому +8

    በርታ የኔ ልጅ ❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +4

    ትክክል ነህ ዮሀንስዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 місяці тому +3

    በሰላምተመለስወድሜ

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 2 місяці тому +2

    ልክነህ ነብሴ ምርጥ ኢ/ያዊ ውነትን የያስክ የተከተልክ ኑርልን ምርጥ ጋዜጠኛ ሳትሆን ምርጥ የሰው ልጅ ነህ ...ይደግ ተመንደግ ..!!!

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 місяці тому +1

    በርታ የኛ ውድ

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ 3 місяці тому +2

    ስላም ነዉ

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 3 місяці тому +2

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 місяці тому +3

    Selam selam John inquwan dehina metah nice to hear your voice ethiopia tekdem telatochwa yewdem ❤❤🎉🎉

  • @FrehiwotAssefa-v9i
    @FrehiwotAssefa-v9i 3 місяці тому +4

    ጆዬ ተባረክ

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 місяці тому +1

    ▪️▫️#ኢትዮጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ፈጣሪ ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 3 місяці тому +6

    የአባታቻሁ ልጆች እነ መሳይ አይሆንም አይሳካም የጨነቀ ቀን

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 3 місяці тому +5

    የአረቡ አብዮት እንዳበቃ ቀጣይ የጦርነት ቀጠና የአፍሪካ ቀንድ እንደሚሆን የዛሬ 8 አመት ነው የሰማሁት። ያ ቀን መድረሱን አሁን በደንብ እያየሁት ነው። ሁላችንም ለሀገራችን ዘብ መሆን ያለብን ጊዜው አሁን ነው!!!💪 ይህን ለምታዩ ሁሉ ሰላም ይሁን✌️

  • @Modagne23
    @Modagne23 3 місяці тому +1

    God bless Ethiopia 🇪🇹
    God bless Abiy

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 місяці тому +13

    ተስፋ ያድናል ክህደት ያመነምናል::
    ህሊና ከፍተኛ ዳኛ በመሆኑየከሀዲ ህሊና ከሀዲውንኢሳያስን ይፈታተነዋል: :✍️

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 3 місяці тому +28

    ማን ቀርቶበት ይሆን ኢትዮጵያ የሚቀርባት የለም አይ ኤርትራ ያስዝናል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 3 місяці тому +6

    Selam ❤

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 місяці тому +3

    አሜን ልጃችን በርታልን🙏🇪🇹❤️✅

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 3 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negussuasrat9541
    @negussuasrat9541 3 місяці тому +10

    መሳይ ጨለለ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 місяці тому +3

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 3 місяці тому +6

    John Berta

  • @koketmedia
    @koketmedia 3 місяці тому +4

    ጆዬ እንደኛ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @AhmedAbee-xt4eb
      @AhmedAbee-xt4eb 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂🥳🥳🥳🥳🥳☠️☠️☠️☠️☠️👌👌👌👌👌🫶🫶🫶🫶🫶👎👎👎👎👎

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 3 місяці тому +6

    ጆዬ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏መሳይ ግን ለአቢቹ አሰበህ ነው ለሹፌሩ እረ ምን አገባህና ነው አሳቅከኝ አሳቀቅከኝ😂😮

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 3 місяці тому +1

    We have The powerful military ❤❤❤❤❤❤ No problem we don't Need war but if Any one start will be finish quick that can I sure u

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 3 місяці тому +5

    ኢትዮጵያ እያደገች ስለሆነ ከመንገዳችን ሊያስቀሩን መስሎዋቸው የሚበጠብጡ ሀይሎች ቢያስቡበት ይሻላል:: ኢትዮጵያን ተዋግቶ ማሽነፍ አይቻልም:: ጅንጆሮ የሚሞተው በውጣትነቱ የዘለለዉን ገደል ሲዘል ነው!! አስብን ማስመለሳችን አይቀርም ምክኒያቱም ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት ወደብ ያስፈልጋታል::ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!!

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 3 місяці тому +21

    ጀግናው መሪያችን በብስለት እየተራመደ ነው:: አቶ ይሳያስ ግን ቆም ብለው ቢያስቡ ጥሩ ነው::

  • @YimamMohammad-f1p
    @YimamMohammad-f1p 3 місяці тому +2

    You person whAt say!ሰለዝግጆትህ !አደንቃለሁThAnkyou

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 3 місяці тому +10

    መሣይ አዝኖ ነው ይገርማል ይሄ አሳማ😅😅😅😅

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +6

    እነዚህን ምቀኛ ሴረኛ አገሮችና መሪዎቹን አላህ ያጥፋልን አቦ

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 3 місяці тому +5

    መሳይ በሽታ ይግደልህ ለአብይ ተጨንቀህ አታቅም

  • @GrAzeb
    @GrAzeb 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 3 місяці тому +25

    የጎረቤት ምቀኛ አያድርስ ነዉ አይ ሻዕቢያ👎👎👎

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 місяці тому +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fifi-f9m
    @Fifi-f9m 3 місяці тому +9

    እውነት ሽማግሌው በላኪዎቹ ግፊት አንድ ጥይት በድፍረት ከተኮሰ የንፁዎች ኤርትሪያዊያን የሰቆቃ ጩኸት መደ ሰማይ ደረሰ ማለት ነው ፣መከላከያችን ከቀይ ባህር መልስ ለኤርትራዊያን ሰላም ወዳድ ህዝቦች ያስረክባቸዋል።

  • @MojaTdnj
    @MojaTdnj 3 місяці тому +3

    ሰላም ጆን

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 місяці тому +2

    የእውነት አምላክ ዋጋቸውን ይሰጥልናል ልማዱ ነው ሥራ ጀምሮ ነው

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 3 місяці тому +1

    Johnny, this good for us. Bring it on: For we know, when the going gets tough, the tough gets going 💪. Voila!!

  • @butu22mimi
    @butu22mimi 3 місяці тому +4

    አይ ማነዉ ስም 360 ምነዉ ምነዉ ማፈር ብትጀምር

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 3 місяці тому +15

    ቀረባቸው እንጂ የኢትዮጵያ አየር መንገድላይ ወሬ ማብዛት ችግሩን ለራሳቸው እተዋለሁ. ኢትዮጵያውያን ግን ምንም አጎዳም :: ብቻ ችግሩን ይችሉታል?????

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +5

    ባቄላ ቀረ ቢሉ ፈስ ቀለለ ቀረበት እንጂ አልቀረብንም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም ያደነቀዉ አለም የሚመርጠዉ አየር መንገድ ነዉ እሱም ሰዉ ሆኖ ሴረኛ ቅናተኛ በአብቹ ስኬት የተቃጠለ ሽማግሌ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +5

    ሻእቢያና ህወሀት ዘላለም ሙያቸዉ ጦርነት ጦርነት ነዉ ደንቆሮዎች

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 3 місяці тому

      😂😂😂👎👎

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 3 місяці тому +2

    የቀደመው እባብ የአሁኑ ዘንዶ ኢሳያስ አፈወርቂ የምስራቅ አፍሪካ ችግር መጨረሻው ነው ።

  • @efremtesfaye8749
    @efremtesfaye8749 2 місяці тому

    ኢትዮጵያ ሳው ሳይሆን አምላክ አላት 🦻

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +5

    አብቹ በስራ ላይ ነዉ ቅን ለማንም አገር ተንኮል የማያስብ አብቹን ሲከታተሉ ይዉላሉ እረ ስራ ስሩ ምን ደካሞች ናቸዉ አቦ አላህ ያጥፋቸዉ ደንቆሮዎች

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 3 місяці тому +2

    እውነት ኧረ ተው መሳይ 😅😅😅😅😅

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 3 місяці тому +1

    💚💚💛💛❤❤

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 3 місяці тому +2

    ውይይይ መሳይ¡¡¡ የአዞ እንባ አነባህሳ ??? ደግነቱ ዮኒ ኢምንትነትህን ደህና አድርጎ ነግሮሀል።

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 3 місяці тому +2

    So Eritrea is seriously turning its back on Ethiopia?

  • @butu22mimi
    @butu22mimi 3 місяці тому +4

    ይሄንም እናልፈዋለነን

  • @YosefiYohanise
    @YosefiYohanise 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 3 місяці тому +4

    አይመሳይ የሻቢያ ፈረስ ደርሶ ላአብቹ ተጨነክ ይሄኔ ምናለ ቢወጡበት እደምትል ነው በልብህ ባታውቀው ነው እነጂ ሰልጣኑን አንተ አትይዝም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +2

    ሴረኛዉ ኢሳያስ የህወሀት መሪዎችን እነ ስዩም መስፍንና ሌሎቹን የገደለ ነዉ

  • @CocoTiti-vh9rl
    @CocoTiti-vh9rl 3 місяці тому +1

    አነተ አላህ ይጠብቅህ ወነድሜ አንተ ኢትዮጲያን ለማዳን ከሚታትሩትዐለማዳን ብዙ ዋጋ እየ ከፈልክ ነው ማንን ሊጎዳነው ታዲያ ባሌን ጎዳሁ ብላ ምኗን በእንጨት ወጋች አሉ ይሄ አባ ጩጓሬ እዛው ህዝቡን በራብ ያሠቃይ እንደለመደው

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 3 місяці тому +1

    እሬሳውን አስመራ ጎዳና ላይ አሞራ ይጎትተዋል

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 місяці тому +4

    This welafenta Mesay asmesay, dedeb

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 3 місяці тому +1

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz 3 місяці тому

    “የመስከረም 30ዎች ሴራ”

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 3 місяці тому +2

    ❤🇪🇹💐🇪🇹🌻🇪🇹🌷🇪🇹🌼🇪🇹🌺🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @HaftomHaile-n2c
    @HaftomHaile-n2c 2 місяці тому

    እነዚህ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 3 місяці тому

    ያሳዝናል ሀሉም ነገር

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +5

    መሳይ የደም ነጋዴ ባንዳ ደነዝ እስኪ ባንዳዉ ፋኖነኝ የሚሉት አንበርክከዉ የረሸኗቸዉን ለምን አትናገርም ተላላኪ ውሻ ነህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +5

    አቤት እነዚህ አገራቸዉ ትኝሽ አስተሳሰባቸዉ ትንሽ የሆኑ ቆረቆንዳ የቆረቆዘ አገር ለማሻሻል ከአብቹጋ ጠጋ ብሎ ስራ መማር ስራ መልመድ ይገባዉ ነበር ኢሄ ቀናተኛ ሴረኛ ፋሺሽት ሆኖ ህዝቡን አስሮ ነጻነት ያሳጣ አረመኔ ሽማግሌ

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 3 місяці тому +2

    Brother,enazih min enawra nachaw bamidiyachaw yemiyastalalifut erbana lalelow ware enquan minim alamana ena mikiniyat yalelachaw nachaw.

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 3 місяці тому +1

    ደሞ አታፍርም ተምችኝ❤❤❤❤❤

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 3 місяці тому +2

    Wow they be jealous so jealous😮

  • @tamratabraham1241
    @tamratabraham1241 3 місяці тому

    የእስራኤል ደህንነት እና የግብፅ አየር መንገድ አሉበት ሚገርመው ደሞ ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉ ሰዎችም አየር መንገዳችንን ሌባ ሲሉ ሰምቻለሁ ያሳዝናል መች ነው የምንነቃው ግን😢😢😢

  • @GiragnMoha
    @GiragnMoha 3 місяці тому

    አያረገውም እንጂ ሼባው ሳት ብሎት ወደ ኢትዮጵያ አንዲት ጥይት የሚተኩስ ከሆነ የአሰብን ወደ እናት ሀገሩ የመመለስ ጉዳይ ያሳጥረዋል።

    • @WeldetatyosDeres
      @WeldetatyosDeres 2 місяці тому

      መጀመሪያ ከእገታ ነጻ ሁን ፈሳም

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 3 місяці тому +7

    Shabia is an historical enemy of Ethiopia.

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 3 місяці тому

      Exactly who cares about Shabiay No transportation no technology no development no hope no future remote country remote leader 👴👴👴 jalous creepy the poorest countries in the world 🇪🇷🇪🇷 our airplane is not comparing with this🐪🐫our enjera & ketfo will not comparing with this🦗🦗🦗🇪🇷🇪🇷 so stop blaming Ethiopian airlines enough is enough other wise you will get your price & we will deport all Ertriean's out of Ethiopia in your desert sewa 🤪🤪🤪

    • @andomberhane6413
      @andomberhane6413 3 місяці тому

      Dedeb ERITREA IS big ETHIOPfIAN grave

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 2 місяці тому

    ኢሳያሰ ሙቱን እያቀረበ ነው እድሚው ይጠር ኤርትራ ነፅ ተሁናለች ኢሳያሰ ኢቴዬጰያ ሰታድግ ያብዳል ለዚ ነወ

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz 3 місяці тому

    እሱ ….. ምነው ታሰራ እንደ ተፈታች ጥጃ ጵር ጵር አለ። 😂😂😂

  • @HaftomHaile-n2c
    @HaftomHaile-n2c 2 місяці тому

    የ ባልቴት ወሬ አታውሩ

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 3 місяці тому +1

    Kakakakakaka Aye gude bigechuet new yalkehu Lesu asbeh Ayedelm werign belu mesaye Mekonen yemibale Ensesa

  • @arayagebremeskel6661
    @arayagebremeskel6661 2 місяці тому

    አርትራውያን ኡኮ ብሀይም አደለምን ገንዘባችን ኢየተበላን ሳንታች ኢየተሰረቅ ዝም አንልም ወይም በግድ ነው ኢትዮፕያ አርላይንስ ልንተቀም ቻው ቻው

  • @asmerina02
    @asmerina02 3 місяці тому

    እኔ እንደወ አንተ ልጀ ምን ላርግህ እኔ ባንዳ አቃጠለነኝ እዚህ ሀገር

  • @ArayaZadi
    @ArayaZadi 3 місяці тому

    አንድ አባባል አለ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ይላል የኢትዬጲያና የኤርትራ ጉዳይ ለእኔ ግራ ያጋባኞል አሁንም በእነሱ መካከል ትልቅ የቤት ሰራ የተሰራ ይመሰለኞል ! ሰው ኢትዮጵያ ኤርትሪያ እያለ ወሬ ያናፊሳል አብ ሲነካ ወልድ ተነካ ማለት ነው እነሱን የነካ ነገር እኞን ሳይነካ አያልፊም እና ዋና ጠላቶቻችን ነጮቹ ሰለሆኑ ሀለቱም ገዥዎች በማሰተዋል መሄድ አለባቸው አለበለዚያ ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እንደሚባለው በእኞ እንቅልፍ አጥተው ለሚያድሩት ሃያላን መንግስ ታት መጫወቻ እንዳንሆን ሁላችንም አምላክን መከራ ሀዘንን ጦርነትን ከአገራችን ያጥፋልን ብለን መፀለይ አለብን አገራችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ጠላቷ ይውደም !!!!!!!!!

  • @modinali3987
    @modinali3987 3 місяці тому +1

    Ayer mengedu meskeremin saytebik zarewunu makom yinoribetal

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 3 місяці тому

    ባቄላ አለቀ ሲል ፈስ ቀለለ አሉ አያቴ ምነው የኤርትራ መንግስት እንዲህ ወደሽቅብ.. ? ነገር ነገር ካለው ቆየ ምነው የትግራይ ውድ ወገናችንን ሁሌም በጠላትነት ማየትና ለሱ ሲባል እኛን የጦር ቀጠና ዘመኑን ሙሉ ማድረግ ፈለገ??

  • @HyseniElsa-i8j
    @HyseniElsa-i8j 3 місяці тому

    Adelem ertrawiyan ethiopiawyan kareb ager yemetutin sint shanta tezerefu teyiq dedeb

    • @WeldetatyosDeres
      @WeldetatyosDeres 2 місяці тому

      እሱ ለሆዱ አደር ስለሆነ ያቅራራ ሌላ ስራ የለውማ

  • @ebrahimhassen2006
    @ebrahimhassen2006 3 місяці тому +1

    Degdegun btawera yishalal ayer mengdachin ergt tlk new gin lebochim endemaytefu yitawek yeertra wendmochachin d lbnet lay ayitamum

  • @Asli439
    @Asli439 2 місяці тому

    ዝም በል ከእውቀት ነፃ ኣንድ ሳኣት የማይሞላ መንገድ 500 ዳላር ለኣንድ ጉዞ ሌቦች የሱዳን ያልኸው ደሞ ደግ ኣረገ

  • @tedrostedla620
    @tedrostedla620 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ የውስጥችግራችሑን ያልፈታቹ ኤርትራ ለማንሳት አቅም የላችሑም አልቃሻ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dani133boy
    @dani133boy 3 місяці тому

    በጣም የወረደ የሞኞች ትንታኔ የካድሬ ትንተና አደረከው ዋጋ ተወደደብን መንገደኞች ተጉላሉብን እቃ እየተሰረቀብን ነው ማለት ምንድነው ስህተቱ ከአራት ወር በፊትኮ የአገርህ ሚድያዎች ስለ እንግልቱ ዘግበው ነበር አሳፋሪ የወረደ ወገንተኛ የሞኝ ትንታኔ ነው

  • @abubekerhabtie8053
    @abubekerhabtie8053 3 місяці тому

    አይ መሳይም አስመሳይም አንድ ነው።የአዞ እመባ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s 2 місяці тому

    ዳግም ትላለህ ኣሁን ማ ያድነሃል ህወሗት ሰተት ብሎ ይመጣል

  • @WeldetatyosDeres
    @WeldetatyosDeres 2 місяці тому

    ላለፈው ሰማንያ አመት የሰማነውን ኡኡታ አትድገሙት ወሬውን አቁሙ እና ሞክሯታ? ያሳዝናል ግን በባለተራ የምትመራ አገር ይዘህ ሞት ዝርፊያ አመጽ እና እገታ የተጠናወታት አገር ማብቂያው መች ይሆን? ለማንኛውም በጎፋ ለተጎዱ ንጹሃን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በቀኝ እጁ ይቀበላቸው ሐቤተሰቦቻቸው ጽናቱን ይስጥ። እንጂ በቱልቱላ ተተልትላ ተተልትላ የወደቀች ሃገር ይዘህ መቀደዱም ይደብራል

  • @tesfayederesse3347
    @tesfayederesse3347 3 місяці тому

    I wish you checked what ET Saïd about the reason. The reason being posted on social media and the official letter sent to ET are completely different.