ፓስተር በቀለ ወልደ ኪዳን ክፍል አራት
Вставка
- Опубліковано 12 лис 2024
- የዮሐንስ ራዕይ 13፡16
ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ።አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።
ቺፕሱን ፈቅደን እንቀበላለን እንጂ ሳናውቀው በክትባት አድርገው ሊሰጡን አይችሉም፡፡ ቢሆንም እንኳ በዚያን ሰዓት ቤተክርስቲያን ትነጠቃለች እንጂ በምድር ላይ አትሆንም፡፡