ከአለም የተሰወረ የበቁ አባቶች ያሉበት ድንቅ ቦታ ዋጅራት !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • 1000113078328 ደብረ ሰላም ቅዱስ ቂርቆስና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የቄስ አምዴ ቤተክርስቲያን አካውንት ንግድ ባንክ
    ለበለጠ መረጃ ስልክ:-0988121212
    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።

КОМЕНТАРІ • 184

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 6 днів тому +49

    ሰማህቱ ቅዱስ ቂርቆስ ከክፉ ነገር ሁሉ ኢትዮጵያና ሕዝቦቻን ጠብቅልን ። አባታችን ይህን ድንቅ ስፍራ በዶርቃ ሚዲያ ስላየን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ። በፀሎት አባቴ ያስቡኝ ብርሃነ ስላሴ እባላለሁ ። እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 6 днів тому +33

    የሰሜኑ ህዝብ እኮ የተዋሕዶ እምነታችን መሠረት ነዉ::
    ተዋሕዶ የዘለአለም ናት በድንግል ማርያም ልጅ የተመሰረተ::ህዝቡ በተዋሕዶ የፀና ነዉ:: ሌላ አያቅም:: ለሃይማኖቱ አንገቱን ለሰይፍ የሰጠ ታሪካዊ ነዉ::
    አባታችን ይፍቱኝ::

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 6 днів тому +30

    እንደነዚ አይነት አባት ናቸው የጊዬርጊስን ታቦት ይዘው ጣሊያንን አፈር ድሚ አብልተው ያባርሩት ❤❤❤ኑሩልን

  • @Teyent-x9v
    @Teyent-x9v 6 днів тому +28

    አባታችን እውነትም ኢትዮጵያ የአስራት ሀገር ነት በዚህ ሰአት እንደእርዎ ያሉ አባትን ማግኘታችን እመቤታችን ከእኛ ጋር ነች

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ወይኔ በጉጉት ስጠብቅ የነበር እስኪ ንገሩኝ በረከታችሁ ይደርቡን አባቴ በጾሎታችሁ አይርሱን ስደተኛ ልጆቻችሁን😢ፈጣሪ አገራችን ጠብቅልን ህዝባችን አድ አድርግልን ትግራይ ህዝብ አማራ ጋር ሰላም ያውርድልን አድ እምነት ያለን

  • @መላኩታደሰኢትዮጵያ
    @መላኩታደሰኢትዮጵያ 6 днів тому +19

    አባታችን በጣም እንወዶታለን የ2017 ዓም ልዩ ክስተት ነዎት እናመሰግናለን ❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 5 днів тому +3

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን አባታችን ከሰማእቱ ቅዱስ ቂርቆስ እረድኤትና በረከቱን ያሰዳርብን

  • @simachewyitayew5499
    @simachewyitayew5499 5 днів тому +3

    አባቴን አነውንድ ግዜ ያገኘዋቸው የሚገርመኝ የሚናገሩት ሁሉ ታምር እና ዎንገል ነው ። በዚህ ዘመን እግዚአብሔር የገለጣቸው አባት ናቸው ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት ያገልግሎት ዘመኖዎት ሁሉ ይባረከዎት ።

  • @elenioda8835
    @elenioda8835 6 днів тому +9

    አባቴ ቀሲስ ዓምዴ ዛሬ በጣም ደስ አለኝ።ለሁሉም ጊዜ አለው።እኔ ሳውቃቸው ለዋጅራት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ማሰሪያ አዲስ አበባ ሲመላለሱ ነው። ብዙ መከራ ተቀብለዋል።እውነተኛ ሐዋርያ ናቸው።ዛሬ ቀሚሳቸውን እያንዘረፈፉ ከሚዘርፉ ጠምጣሚዎች በዕውነት የተለዩ ናቸው።ቀሲስ እንኳን ደስ አለዎት የኔ አባት።ክህነቶን በስራ ያሳዩ የሀይማኖት ዓምድ ነዎት ።ዕድሜና ጤናውን ያድልልን።በዕንባ ነው ያየሁት።ደስ አለኝ።እግዚአብሄር ይመስገን።አላዬ እግዚአብሄር ይባርክህ የኔ ወንድም።ህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ በረከታቸውን ያድሉን።ያልቃል አባቴ።ይሄ የእግዚአብሄር ጊዜ ነው።

  • @AbiSaiid
    @AbiSaiid 3 дні тому

    ወጀራት ዓድና ሰለ ዘርአካና ሰለዝጎብነካን ያቀንየልና ድርቋ ሚድያ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidankalkidan5126
    @kalkidankalkidan5126 4 дні тому +3

    በጣም ደስ የሚል ቦታ እውነተኛ ሽር ጉድ የየሌለበት ንግስ ሞንታርቦ ሳይጮህ &ብልጭልጭ የሌለው ሰው በሰላም ባለበት ቦታ ተምሮ& ተባርኮ ዋናው የሚፈለገው ትምርቱ በረከቱ መድረሱ ሁሉ ሰው እኩል የሆነበት፡፡ በአሉ ለምን እንደተከበረ እንኳን በቅጡ ሳናውቅ ፡፡ ከግርግሩ የተነሳ፡፡ ይህ መቼም ለዚህ ዘመን ትልቅ ትምህርት ነው፡፡እውነተኛ ንግስ፡፡ ታዋቂ መምህር ተዋቂ ዘማሪ የተገኙበት ሳይባል ታቦት ቆሞ የሚሽ የሚገዛ ማስታወቂያ ሳይነገር ይህ ግን እግዚአብሔር የተገኘበት በጣም ደስ የሚል አርዓያ የሆነ እንዚአብሔር ይስጥልን፡፡

  • @tesfahunmekonen1811
    @tesfahunmekonen1811 6 днів тому +11

    ትክክለኛ የ እምነት ጥግ ያልተበረዘው ይህ ነው እዝጋብሔር በዕምነታችሁ ያፅናችሁ

  • @ወለተማርያምTube
    @ወለተማርያምTube День тому

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤ ታር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስት ድቅ ቦታ አለን

  • @tsrtidemewez7305
    @tsrtidemewez7305 3 дні тому +1

    የኔ ልዩ ኣባት ድስ ስሉ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 6 днів тому +11

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ያስባት 🇪🇹🙏አባታችን በረከቶህ ይድረሰን 🤲 ከምናየው ከምንሰማው ሁሉ ክፉዉን ያርቅልን 🙏🥹🥹🥹

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 5 днів тому +2

    ስለሁሉም ድንቅ ስራ እግዚአብሄር ይመስገን የኔ አባት እንዴት እንደምወዳቸው እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። አላየ እግዚአብሄር እንዴት እንደባረከህ ታድለህ!!!

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 3 дні тому +1

    አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 5 днів тому +2

    ኣቦታችን ቃለ ህይወትያስማልን በፆሎታቹ እሰቡኝ ከኔ የበረታቹ ህሪተስላሴ እያላቹ❤❤

  • @esra240
    @esra240 3 дні тому +1

    አምላከ ቅዱሳን ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን አሜን ❤🎉❤ ይቅርታ ቸርነቱ አይለየኅ አቢታችን ይፍቱን ያሰባችሁትኅ ይመላላችሁ❤🎉🎉

  • @Rakb553
    @Rakb553 5 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይፍቀድልን እንረዳለን ግዴታችን ነው አባታችን ቡራኬሁ ትድረሰን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 6 днів тому +5

    ናፍቀውኝ ነበር አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤

  • @SebleLiyew
    @SebleLiyew 6 днів тому +9

    ቅዱሥ ቂርቆሥ ጥበቃህ ከኔ ከወለተሥላሤ ጋ ይሆንልኝ ቛጠሮየን ሁሉ ፍታልኝ ❤❤

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 6 днів тому +7

    የእግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ ሰማአቱ ይጠብቅሽ. አባዬ አድሜና ጤና ይስጥዎት ❤️🙏❤️

  • @MeteMitku
    @MeteMitku 5 днів тому +3

    የቅዱስ ቂርቆስ ረዴት በረከቱ ይድረሰን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @YezenaAyele
    @YezenaAyele 6 днів тому +7

    እንወደወታለን አባታችን በዚህ ክፉ ዘመንና መከራ እርሰወን ሳይ እፅናናለሁ❤❤❤

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 4 дні тому +1

    የኔ ኣባት እግዚአብሔር ብዙ እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥልን ❤❤❤በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ንፁህ ልብ እንጂ ትምህርት ኣይፈልግም

  • @amanuelukbayohannes9790
    @amanuelukbayohannes9790 5 днів тому +2

    ዶርቃ ሚዲያ congratulations for this wonderful Holy place you have shown us !!!! Fetari Abren Yemenasmerik Yadregen AMEN !!!

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 6 днів тому +7

    ለሰጣችሁ ህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @manyazewaltekola409
    @manyazewaltekola409 6 днів тому +8

    እግዝአብሔር እድሜ ይስጦት......

  • @سينكا
    @سينكا 5 днів тому +1

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ቡራኬዎት ትድረሰኝ አሜን፫

  • @Teyent-x9v
    @Teyent-x9v 6 днів тому +10

    የኔ አባት አከብሮዎታለው ሀገሬ ደርሼ እርሶዎን ለማግኘት ያብቃኝ እግዚያብሄር

    • @Hagosakeza07Dxb
      @Hagosakeza07Dxb 6 днів тому

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሰደታችን ያሳጥርልን ለሁላችን ሰደት ላለን እና በውሰጥ አናግርኝ ውዴ እኔ እወሰድሻለሁ እቤታቸው ድረሰን ያሳደጉኝ አባቴ ናቸው👏❤

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 6 днів тому +2

      አሜን አሜን አሜን ብራኪቸው ይድረሰን ስደት አይኑ ይጥፍ

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 6 днів тому

      ወጀራት ዓደይይይይ❤❤❤❤❤​@@Hagosakeza07Dxb

    • @Teyent-x9v
      @Teyent-x9v 5 днів тому

      እሺ​@@Hagosakeza07Dxb

  • @werkalemasefa-n4d
    @werkalemasefa-n4d 6 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @FaleKassa
    @FaleKassa 6 днів тому +6

    ቅዱስ ቂርቆስ በረከትህ ይደርብን

  • @mulukenzeleke6525
    @mulukenzeleke6525 5 днів тому

    አባታችን አምደ ጊወርጊስ በረከትዎ ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥዎ ❤❤❤❤

  • @FannaWedajo
    @FannaWedajo 6 днів тому +5

    በረከታችሁ ይድረሰን።በጣም ነው የምታስቀኑት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Teyent-x9v
    @Teyent-x9v 6 днів тому +6

    በእውነት እንባዬ ፍሰሰ ታድለችሁ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 6 днів тому +2

    በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው የሰራኸው ወንድማችን አላዬ በጠቅላላ ኤልሻዳይ እና ዶርቃ የግብረ ሰናይ እና የጉዞ ማህበር ለመላው አለም በረከት ሆናችኋልና ስራችሁን ሁሉ አምላክ ይባርክላችሁ። አባታችንም እግዚአብሔር አምላክ አላከ ቅዱስ ቂርቆስ ፀጋውን ያብዛላቸው ህንፃውንም ለፍፃሜ ያብቃላቸው ።

  • @ehtemariyamhayleslase1811
    @ehtemariyamhayleslase1811 5 днів тому

    እንኳን❤በሰላም ተመለሣችሁ ወንድማችን🎉❤ በእድሜ❤ በጤና🎉 ያቆይልን🎉 የቅዱሣን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🎉🌻✅አሜን🎉አሜን🌻💞 አሜን🕊✅

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 6 днів тому +4

    ወንድሜ አላዬ ከሄድክበት የአባታችን ሀገር እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤❤

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 5 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማች አላየ ብጣም እናመስግናለን አባታችን ዕድሜት ያርዘመለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 днів тому +1

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @DmmKsa-ip4xw
    @DmmKsa-ip4xw 5 днів тому +1

    እሰይ ደሰ ሰለ ውንደም አለይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AM-m44
    @AM-m44 6 днів тому +4

    አየ አላየ እ/ር የባረከህ ዘር መንዘርህ ይባረኩ

  • @YrgiKahsay
    @YrgiKahsay 5 днів тому +1

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ አላየ ደግሞ አባቶችን ስለምታከብር እግዚአብሄር ያክብርህ

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 5 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 6 днів тому +16

    እባክህ ወንድሜ አላየ በእናትህ አንዳአመት ሆነኝ ካሰብኩ ግን አልቻልኩም እባክህ እርዳኝና ልሄድ ልፈወሰ እርድኝ ላለማለት 1 አመት ጠበኩኝ አልቻልኩም እባክህ እሰቦንሰር ካለህ በጊወርጊሰ ልፈታ

  • @MesuLihem
    @MesuLihem 6 днів тому +3

    ንፁህ የኔ አባት ብርክት ይደርብኝ

  • @frezermulugeta5899
    @frezermulugeta5899 6 днів тому +3

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ወይኔ ደስ ሲል

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 5 днів тому +1

    ስለሁሉም ነገር እግዝያብሄር ይመስገን ወንድሜ አላየ እግዝያብሄር ፀገዉን ያብዛልህ አባቴ ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን በረከትኦ ይድረሰን ሀገራችንን ሰላም ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @gfdgfd3841
    @gfdgfd3841 6 днів тому +5

    ደናናቹክ በረከታቺክ ይደረሰን በውነት በጣደስ ይላል ሳያቹክ ሆዴ ባባ በፀሎት አስብኝ ቤተ ማርያም

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 5 днів тому

    Sele kulu niger egzabher yemsgen, Aba berktachu yedrben 🙏🙏🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 6 днів тому +2

    በረከቶዎ ይደርብን ሳይገባን🤲🤲🤲ለይኩን

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 6 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @DerebewEwenetu
    @DerebewEwenetu 6 днів тому +3

    በረከታቸው ይድረሰን በሰላም ገብ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesaytakele6579
    @mesaytakele6579 3 дні тому

    እግዚአብሔር መጀመሪያ የወደቀ አንሱ የተራበ ካላችው ላይ አካፍሉ ወዘተ... ይላል ቃሉ

  • @masarat2998
    @masarat2998 6 днів тому +3

    አሜንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 6 днів тому

    ቄሲስ አምዴ አባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት በዚህ ዘመን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይመስገን፡፡ አላዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችህን ይባርክልህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 днів тому

    ወለተማርያም አሜን ይፍቱኝ አባቶችን ቸሩ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በጣም በጉጉት ስንጠበቆት ነበር የቦታው በረከት ይደርብን ጎዶልያስ ፍፃሜውን ያሰየን

  • @MisrakHaile-x6k
    @MisrakHaile-x6k 6 днів тому +1

    ጌታ ፈቅዶ ደጅን ያሳየን አባታችን በፀሎት አስቡን

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 5 днів тому

    አባታችን በረከት ይደርቢን ወንድማችን አግልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወረዳ 20 ዓድ ወጀራት እንድ እምነት አንድ ቃል ሚካኤል ገብርኤል የምጠብቃት ተመስገን 💒❤❤❤❤❤

  • @FreKahsay-p2q
    @FreKahsay-p2q 6 днів тому +1

    በረከታቹ ይድረሰን በጣም ደስ ይላል ቦታው እናመሰግናለን ወንድማችን ኣላዮ ቅዱስ ጨርቆስ በቃልኪዳኑ ይጠብቀን ኣሜን❤

  • @SamiSami-d6s8s
    @SamiSami-d6s8s 6 днів тому +2

    ቃል ሂወት ያሰመዕልና❤❤❤

  • @ta3497
    @ta3497 6 днів тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!!አንተም ረጅም እድሜ ጤና ስላም ደስታና ፍቅር ቤትህ ይሙላ!! እኔ ም በፀለታቹ አስቡኝ ለቤተክርስቲያን ገንዘብ እልካለሁ እምነት/ፀበል አስቀምጥልኝ ስሜ ትኩበት ወልደሚካኤል አባታችንም ባርኳታቸው ይድረስኝ አሜን

  • @romanberha5457
    @romanberha5457 6 днів тому +4

    አቦዋይ መዓረይ

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 6 днів тому +1

    ስለ ዋጅራት ከሰማሁ ቀን ጀምሮ ለማየት በጣም ነዉ የፈለኩት አንዴ እሳት አንዴ በረዶ እየተፈራረቀብን የምንሰማዉ ሁሉ ደስ አይልም በዚች ቀናት እንኳን አይሮፕላን አደጋ ተከታተለብን ፈጣሪዬ ሞቴን በሰዉ ሀገር አታርግብኝ እያልኩኝ እየለመንኩኝ ነዉ አቅሜ በቻለ ከበረከቱ እሳተፋለሁ ደስ የሚል ቦታ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 6 днів тому

    አሜን።አሜንአሜንንቃለህይወት ያሰማልን።ዝማሪ መላእክት ያሰማልን።በረከታችሁ ይደርብን የትግራይ ህዝብ እኮ ፍቅር የዎህ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 6 днів тому +3

    እሰይ ደስስስ ሲል ❤❤❤❤ በረከቱ ይድረሰን አሜን

  • @talleygohas5721
    @talleygohas5721 6 днів тому +1

    ኃይለ ገብርኤል እውንትም ቆራጡ አብሳሪ እባታችን ቅዱስ ገብርኤል ባርኮሓል አሁንም ያስብከውን ሁሉ ይሙላልህ አይጉደልብህ ልጄ ኑርልን:: ቤተክርስታያናችን መከራ ላይ የወደቀችው እንደ እናንተ ያለው ቀና ትውልድ እና አባቶች ሰለ አጣች ነው::አባታችንም ምክንያት ናችው እና ይባርክልን ቃለ ሕይወትም የስመዔልና:: ኹሉ ጊዜ እየ ዝከታተለካ ዝወደው:: ዕድሜኻ የንወሔለይ, ተባረኸለይ:: ሚድያኻም ዓምዲ ትኹን::🌹☂️✅🌹☂️🌹✅🌹

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 6 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍😍😍😍

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y День тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @romanberha5457
    @romanberha5457 6 днів тому +3

    አላዬ እዉነት ተባረክ

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 5 днів тому

    ታምርነው እደዛሬ አልተደሰትኩም አብሪያችሁ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ነውየተከታተልኳችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @AtsedeGebreselassis
    @AtsedeGebreselassis 6 днів тому

    የኔ አባት በረከቶት ትድረሰኝ እግዚአብሔር ሁሌም አይለይዎት❤❤❤❤

  • @MelkamKasaw
    @MelkamKasaw 6 днів тому +3

    በርከታቸዉ ይደርብን

  • @EMEBITBEQLEE
    @EMEBITBEQLEE 6 днів тому +2

    አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @هيله-ز4ت
    @هيله-ز4ت 5 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በርከታችሁ ይድርሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት 5 днів тому

    በርከተ ቅዱሳን ይድረን በስድት ያለን በፍቅርህ እናነባለን

  • @KnightgoBG
    @KnightgoBG 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክሳዊያን ቸሩ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን አንድ ያርገን 🙏

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 6 днів тому

    አባታለም እንኳን በደህና መጡልን የኔ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @sisaykurate9320
    @sisaykurate9320 6 днів тому

    አባታችን:ቀሲስ:አምዴ:በረከቶ:ለሁላችንም:ይድረሰን:አሜን።

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 6 днів тому +5

    አላየ እኔ እሆናለሁ እስፖርሰር ለበረከት🤲🤲🤲

  • @shewayeatalaye486
    @shewayeatalaye486 6 днів тому +1

    እውነተኞች የተገለጡበት ጊዜ አቤት መታደል አባታችን ሰለ ቅዱስ ቂርቆስ የሆኑ አባት ሲነግሩኝ በጣም ይገርመኝ ነበር ፀበሉ እራሱ የሚፈልቀው በድንጋይ ቦታ ፈልቆ ለወረርሽ እንስሳት ሲታመሙ አልወልድ ሲሉ እሱን ከሰጧቸው ይወልዳሉ ከበሽታም ወዲያው ይድናሉ አላየ ፀበል ወይም እምነት ካመጣህ እባክህ ❤❤❤

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 6 днів тому +1

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @mesaytakele6579
    @mesaytakele6579 3 дні тому

    ለቤተ ክርሰትያን የምታወጡትን የሰበሰባችውትን ገንዘ ለእዝቡ የሚቀመሰ ገዝታችው ሰጡ ሰንት የተራበ የወደቀ ወገኖቻችን በየቦታው አሉ እናሰብበት

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ

    አሜን አሜን አሜን አሜንን እረደኤት በረከታችሁ ይደርብን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 днів тому

    Egziabher yimesgn eleleleleeeéee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workatsehay3551
    @workatsehay3551 6 днів тому +1

    Abatachen Egzeabher erejem edema ketana gar yesetelen segawen yabezalen 🙏🙏🙏
    Egzeabher fesamawn yasamerw
    Dork mediy enamesegen alen

  • @getahunyohannes-c1d
    @getahunyohannes-c1d 5 днів тому

    በፀሎትዎ ያስቡን በረከትዎ ይደርብን::

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 6 днів тому +7

    ሽር አድርጉት ክርስቲያን የሆናችሁ ሁሉ

  • @Bedesa12
    @Bedesa12 6 днів тому +4

    እረ አላዬ ኑ በላቸው እዛው ሄደው እንዳይቀሩብን አባታችንን❤❤❤

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 6 днів тому +1

    Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 6 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @DerebewEwenetu
    @DerebewEwenetu 6 днів тому +2

    አሜን በጣም ስጠብቅ ነበር

  • @hadugebrey1921
    @hadugebrey1921 6 днів тому +2

    በረከታቹ ይድረሰን

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በረከታቹ ይደርብኝ

  • @tedros7728
    @tedros7728 5 днів тому

    Abatachn edmiena tiena ystachu ❤❤❤

  • @Gchnk
    @Gchnk 3 дні тому

    እባካቹህ ለቡዳዉ አታሳዩብን አባቶችን

  • @TiTiYou-r5j
    @TiTiYou-r5j 6 днів тому

    በረከታቹ ይድረሰን🤲🤲🤲

  • @adaadaneshanja
    @adaadaneshanja 5 днів тому

    እግዝአብሔር.ይመሰግን❤❤❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 днів тому

    Kale hiwot yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤