በቀረጻ ማሃል የድሮ ፍቅረኛው ድንገት ደወለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • በቀረጻ ማሃል የድሮ ፍቅረኛው ድንገት ደወለች

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k  Рік тому +80

    youtube.com/@surafelzerihun4927

    • @ToloshiGetachew-k3l
      @ToloshiGetachew-k3l Рік тому +1

      gin nebs xuri pirnk yidebral yiqrbachu sitiweld yishalali

    • @tube-ml3kl
      @tube-ml3kl Рік тому +1

      እደ በቀደም ፕራክ አላደግም ብለክ ቃል ገብተክ አልነበር

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Рік тому

      ​@@tube-ml3klይህ ፕራክ ሱስ አለው ብለዋል😂😂❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Рік тому +2

      አንት ልጅ ያለህዜው እንይወለድ እንድዜህ እታርግ።

    • @slam5037
      @slam5037 Рік тому +1

      ስወዳቹ ማአሬ❤❤❤❤

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube Рік тому +511

    ነፍሠጡሯን ፕራንክ ባታደርጋት መልካም ነዉ

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r Рік тому +1

      Betam

    • @ToloshiGetachew-k3l
      @ToloshiGetachew-k3l Рік тому +1

      baxm yidebiral

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr Рік тому +10

      ከቹለታ ጋር ቢሆን አሪፍ ነበር ለሢ በዚህ ሠአት ሠብርይዝ ማዲረግ ሢኖርበት መንከባከብ አለብህ እንጂ ፕርክ ይደብርል🤕🤕🤕

    • @asmeretestifanos8131
      @asmeretestifanos8131 Рік тому +1

      Btam des stlugn gn Ahun Atasadengtat eskemtweld deres eruguz selehunechi bselam enebetei mariyam tgelagelishi

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ Рік тому +63

    ወይ ወንድማችን ከይቅርታ ጋር እስከ ምትወልድ ድረስ በፈጠረህ ፕራንክ አታድርጋት የሚፈጠረው ነገር ጥሩ አይደለም ከአንተ ባላውቅም አንተ የህክምና ባለሞያ ነህ በተረፈ እግዚአብሔር በሰላም ይፍታሽ ውዶቼ❤❤❤❤❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Рік тому +164

    ሰው በሀገሩ እና በሚስቱ በባሉ ቀልድ የለም!!!!።።❤❤❤

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 Рік тому +2

    አቤት ሚሲት ብሎ ዝም ሁሌም እርጋታሽና ትሕትናሽ እጅግ ያስደንቀኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +91

    ዋውልጂቱ የኔደርባባ ፀባዮሲመች❤❤❤ወንድሜ ፕራንክይቅርብህ ቢያንስእስከወለደይ ድረስ ኡፍፍፍፍአላህበሰላምይገላግልሺ ❤❤❤

  • @Emuyaassefa875
    @Emuyaassefa875 Рік тому +18

    እግዚአብሔር በፍቅሩ ያኑራቹ የኔ ውድ በጣም ምርጥ የሆነ ባል አለሽ ❤ እመብርሐን በሰላም ሁለት ታርግሽ❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Рік тому +169

    ውይ እናተ ጥንዶች ስወዳችሁ ❤❤❤ደግ አደረግሽ ✅ጥሩ አደርግሽ ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው 😂😂😂

    • @tizta1441
      @tizta1441 Рік тому +3

      ማርያም ሁለት ታድርግሽ

    • @AB73723
      @AB73723 Рік тому +1

      😂😂😂❤❤

  • @ሠሚራYouTube
    @ሠሚራYouTube Рік тому +31

    የዘመኑ ጥንዶች ውብ የሆነ ፍቅር እናተላይ አየሁኝ እስከ ሞት ድረስ በፍቅር በደስታ ያብቃችሁ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ በሠላም ተገልገይ ምርጥ ጥንዶች ትመጣጠናላችሁ ቤታችሁ በደስታ በልጅ በፍቅር ይሞላ❤❤❤❤

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-1560 Рік тому +134

    *_ፕራንክ ይቅርባችሁ ሀቂቃ ምን ቢያንስ እስከ ምትወልድ ፈታ ዘና እሚያደርጋት ነገር ላይ አዘውትር አሏህ በሰላም ይገላግልሽ!_*

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Рік тому +13

    ደስ ስትሉ በማርያም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤በልጅ ይባርካችሁ ፍቅር ያብዛላትሁ❤❤

  • @اوهه-ه2د
    @اوهه-ه2د Рік тому +209

    አላደርጋትም ብለህ ቃል ገብተህ አልነበር😏

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e Рік тому +12

      አታካብዱ እኔማ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው በጣም ነው የምወዳቸው

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 Рік тому +7

      እና አደርግሻለሁ እየተባለ ነው እንዴ ብራክ የሚሰራው የማትሉት የሌላችሁ እናስ ደስስስስ ይሉኛል ሁሌም ያድርጋትትትትት❤❤❤

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy Рік тому +2

      ክክክክክ የምረ ይደብራል

    • @nfreek5276
      @nfreek5276 Рік тому +2

      ኣው አኔም ሰምቸ. ነበርኩ

    • @zainabyzz
      @zainabyzz Рік тому +4

      እረ እዳትታመምብህ አታናዳት

  • @ethionail
    @ethionail Рік тому +2

    በሰላም መውለዷን እናፍቃለሁ አሳቀከን ኮ ግን ብዙ አትዳፈር ።ወልዳቾሁ ለመሳም ያብቃችሁ በጣም ደስ ትሌላችሁ በእውነት ትእግስትሽ ሸጋ ነው ❤❤❤

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Рік тому +33

    ይሄ ፕራንክ ቢቀርብህ አይሻልም ነፍሰጡር ሆኗ ከባድነው 😢 ጡር ይሆንብሀል ብትወድቅስ እያሰብን እንጂ ጎበዝ ብር ሆኗል ዘንድሮ ህዝቤ የሚያስበው የኔእህት እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እኔም የ3ወር ነፍሰጡር ነኝ በስደት ከባድ ነው😢 የመዳም ቅመሞች በፀሎት አስቡኝ❤🎉❤

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Рік тому +1

      አይዞሽእማ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፍቃደኛ ከሆንሽጥያቄ ልጠይቅሽ እማ

    • @gdggg2692
      @gdggg2692 Рік тому +1

      @@f8863-z7k እሺ ማማዬ ጠይቂኝ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሩት ምርጥ ኢትዬጵያውያን ጥንዶች ለትውልድ ምሳሌ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እመብርሃን ትቅረብሽ እህቴ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopialove2987
    @ethiopialove2987 Рік тому +15

    ካሜራውን በእርግጠኝነት አይታዋለች😅😅😅😅😅

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Рік тому +13

    እናተ ጥደቺ ፈጣሪ አምላክ እስከ መጨረሻው ፍቅራቺሁን ያዝልቅላቺሁ ወልዳቺሁ ደሞ ከልጃቻሁ ጋራ በፍቅር በደስታ ለመኖር ያብቃቺሁ. እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቺሁ አሜን በሉ❤❤❤❤❤

  • @trndurbdhfiqbchcnfjf9331
    @trndurbdhfiqbchcnfjf9331 Рік тому +7

    እባክህ እስክትወልድ ከእንዲህ አይነት ፕራንክ
    ተጠንቀቅላት ከደም ግፊት እና ከመሳሰሉት በንዴትና በቁጣ በብስጭት ከሜመጡት ለማለት ነው ምርጥ ባል
    ነህ ጌታ ይባርክህ ቤታችሁ
    በልጆች ይባረክ መልካም
    ሚስት ለባልዋ ዘውድ ናት
    ይላል ትልቁ መጽሐፍ 🙏

  • @janina1807
    @janina1807 Рік тому +2

    ይመቻችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት በተለይ እርጋታችሁ ይሄ ነገር እስትወልድ ቢቀር ጥሩ ነው እኔ ለራሱ ታሁን ታሁን እምወድቅ እየመሰለኝ ተሳቅቅሁ እመቤ ማርያም ትቅርበሽ ❤❤❤❤❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Рік тому +6

    እኔ እሚገርመኝ ባለትዳሮቹ ትንሽ ምክንያት ሲያገኙ በሆዳቸዉ ያለዉን ጨርሰዉ እሚናገሩት ነገር😂😂😂😂❤❤❤ትዳር ማስተዋልን ይጠይቃል አስተዋይ ሁኑ ብዬ እመክራለሁ !!!!!

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому +1

      በናቶቻችንን ቀረ 😢😢 ዘንድሮ ትዳር ይደብራል የተወሰነ ጊዜ ደስታ ከዛ ለቅሶ

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 Рік тому +22

    መቸ ይሆን በስደት ያለነዉ ከክህደት ወደ ጥሩ ፉቅር እምንሸጋገረዉ ኸይር አሚን በሉ በስደት ያለነዉ ምን አባሽ ታመጫለሽ እሚለዉ ሳይሆን ምን ላምጣልሽ የሚለዉን ይወፉቀን አሚን

  • @tanima5673
    @tanima5673 Рік тому +9

    እናም ስለምትወድህ ነዉ የምትቀናዉ በደንብ ያዛት 👉ፊቅራችዉን 👉እስከ👉 ገነት 👈ወዶቼ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችዉ እንደናንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን

  • @nathannatu
    @nathannatu Рік тому +22

    ግን ነፋሰጡር ፕራክ ባታረግ ጥሪ ነው ወድሜ በድንጋጤ ሚፈጠረወ አይታወቅም በተረፈ ስታምሩ ❤❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Рік тому +27

    ደስ የምትሉ ምርጦች ናችሁ እርስ በርሳቹ ተደጋገፉ አደራ ፈጣሪይ ከናተ ጋር ይሁን እመቤቴ ማሪያም ትጠብቃቹሁ❤❤❤

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 Рік тому +1

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ቂቂቂቂ ስትናደጂ ያምርብሻል የሱም ትእግስት ጥሩ ነው።

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 Рік тому +3

    .በእውነት ትግስት እሚገርም ነዉ ቀጥይበት❤❤

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם Рік тому +16

    ዋው ደስ ስትሉ ተዋት ባክህ አታበሳጫት ፈጣሪ ከእናንተ ጋ ይሁን እማምላክ በሺልም ታውጣሺ የኔናት እርጋታዋ ደስ ስትሉ እስከመጨረሻው እንደዚሁ ፍቅራችሁ ይዝለቅ

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 Рік тому +28

    የቀልዱ ቀልዲነው ትወዲቅና በገዛጂህ ችግር እዳታመጣ እስከምትወልዲ ይህ ፕራክ ይቅርባችሁ ሱሬ

  • @ekramahmed8632
    @ekramahmed8632 Рік тому +3

    ዉሀዉ እዳያዳልጣት በአላህ ፕራክ አታድርጋት አደብነቷ አነጋገሯ ደስ የምትል ማሻአላህ

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 Рік тому +61

    አንቺ ግን መች ነው ፕራንክ ምታድርጊው እንደው በምን አግኝቼ ልንገራት ተይ ግን አንድ ቀን ከባድ ፕራንክ አድርጊው ብድርሽን መልሺ በናትሽ 😂😂😂 ባልየው ግን ነብስክ አይማርም😕😕

    • @dhhfghu4979
      @dhhfghu4979 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hayat-mq4pd
      @Hayat-mq4pd Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂ሀራም አሌኪ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂❤

    • @medna308
      @medna308 Рік тому +1

      ትግስት ግን ይኑርሽ

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Рік тому

      እውነት ነው

  • @muchenewbelay5948
    @muchenewbelay5948 Рік тому +2

    የመጨረሻ የተረጋጋች አስተዋይ ንግግሯ ረጋ ያለች ውብ ሴት ናት ግን እንዲህ አይነት ፍራንክ በዚህ ስዓት ቢቀር መልካም ነው ባይ ነኝ

  • @nas7117
    @nas7117 Рік тому +50

    Prank አላረጋትም ብለህ ቃል ገብተህ አልነበር

  • @الحمداللهالاكلحل

    ወላሂ ርጋታሽ ደስ ይላል እኔ ብሆን ስልኩን ነበረ የምሠብረው እኔም እዳቺ በሆኩኝ ለርጋታሽ ቃላት የለኝም ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @adanishdhanhani7160
    @adanishdhanhani7160 Рік тому +7

    የኔ ውድ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ ታምራላችሁ ❤❤

  • @almazali4784
    @almazali4784 Рік тому +1

    ባልና ሚስቶች ምንም ሚደባበቁት ነገር መኖር የለበትም አንድ ነገር የታዘብኩት አለ እሱም የሞባይል ኮድ ቁጥር ሚስት ማወቅ አለባት ባልም ማወቅ አለበት 👍

  • @ametu-i7c
    @ametu-i7c Рік тому +108

    ወይኔ አሁንስ የናፈቀኝ የነዚ አይነት ፍቅር 😭😂😂😂😭😭

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      😢 ደምሩኝ ውዶቸ

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 Рік тому +3

      ተይ ባክሽ ሁሉም ማስመሰል ነው fikir ሚባል yelem

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ Рік тому

      😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      @@bluefanalex7326 😂😂😂😂 በጣም ደምሪኝ ውዴ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +1

      ​@@bluefanalex7326ማን ያለው ያለበት ጋ ይኖራል 100% አችጋ የሌለ እንደሁ እሁሉምጋ የለም ማለት አይቻልም

  • @doracell2474
    @doracell2474 Рік тому +4

    ቁንጆ ቁርስ አበላሽው ውሀ ከመቸለስ በላይ ምርጥ ቁርስ አለ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Selamne
    @Selamne Рік тому +4

    የኔ ውድች ደስ ስትሉ ወላሂ. አላህ በስላም እሀለት ያድርግሽ እህቲ. ደስታው ይምንካፍል ያድርግን የኔ ማሩች. የስምር ያርግላችሁ ትዳራችሁ የዘላቄ ይሁንላችሁ. ❤❤❤❤❤❤

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Рік тому +1

    ሲጀመር ለምን በአሻራቆለፍከው
    ለትዳርጓደኛ የሚደበቅነገር የለም በፍፁም ❌

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 Рік тому +5

    በጣም ደስ የምትሉ በርቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ጨምሮ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤😊

  • @bait1035
    @bait1035 Рік тому +6

    እማምላክ በሰላም ትፍታሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ታምራላቹሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +7

    ሰውን ማመን ቀብሮ ነው መጠርጠሯ ልክ ናት ።ፕራንክ ግን በእርጉዝ ሴት ባይደረግ ይምረጣል።መደሰት እንጂ መከፋት የለባትም ❤❤❤

  • @AronZeru-kg9qx
    @AronZeru-kg9qx Рік тому +2

    በጣም ነው ዘና ያልኩት! በጣምም ነው የወደድኳችሁ! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክለችሁ!

  • @mahiletabiyu8508
    @mahiletabiyu8508 Рік тому +4

    ፕራንክ በዛበት ግን የምሰሩት ...ከእናንተ ጋራ የሚሄድ ሌላ ሰውን የሚስብ ነገር የሚያስደስት ስሩ እናንተ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    አታሰደነግጣት ጥሩ አይደለም
    ይህ የሰይጣን ሰራ ከሀገሬ ይነቀል አሳዘነችኝ የኔ ውድ❤

  • @Ayall12
    @Ayall12 Рік тому +15

    ስታምሩ ያጥር ወፍ አይስማሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላንሁ❤❤❤❤

  • @HhvhhhYhhh
    @HhvhhhYhhh Рік тому +1

    የኔ ደርባባ አላህ ጋችጋ ይሁን በሠላም ተገላገይ የእርጋታሽ ነገር አይምጣብኝ እኔጃ ብቻ እወድሻለሁ❤❤❤

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Рік тому +16

    በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እመብርሀን ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ ግን ፕራንክ አታድርጋት እስከምትወልድ ፕራንኩ ይቅርባት❤❤❤

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Рік тому +9

    ኦረ ፕራንክ ይቅርባት ነብሰጡር ናት❤❤
    የኔ ማር እርጋታዋ ለሌሎች ሴቶች ተምሳሌት ናት❤❤እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Рік тому +15

    እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
    አተደሞ ነፍሰጡር ፕራክ አይደረግም ሁለተኛ እዳይደገምህ

  • @MariamMariam-xl2kh
    @MariamMariam-xl2kh Рік тому +10

    በኡነት ደስስ ስትሉ እየሳቃቹ ንሩ ወዳጆቼ ታምራላቹ

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 Рік тому +41

    እዴት ደስ እደምትሉ ቀኑን ሙሉ ባያቹ የማሰለቹ ቪዲዮውን እዲያምር ያደረገችው ሚስት ናት ረጋያለች

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Рік тому

    Yene wodoch betam new yemodachu rejim edme yistachu fetari Tidarchun yibarkew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Рік тому +30

    ወንዶች የሴቶችን ስሜት ተረዱ እባካቹሁ❤❤❤

  • @teshomekassahun6896
    @teshomekassahun6896 Рік тому +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    Fekrachu betam yaskenal. God bless you❤❤❤ amlak mesakum yekun

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 Рік тому +6

    አጭረ ሰዉ ተኮለኛ ነዉ 😂😂😂😂😂

  • @showandagneayichew6060
    @showandagneayichew6060 Рік тому +1

    ቆንጆ ሚስት ደስ የሚል ቅናት አንተ ግን ነፍሰጡር ባለቤትህን ተጠንቀቅላት

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Рік тому

    😂😂😂😂 ሰቃቸው እድሜ ጨምሪ ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Рік тому +9

    ሁለታችሁም ምርጥ ጥዶች ናችሁ❤ ወልዳችሁ ሳሙ ቅዱስ ሚካኤል ቤታችሁን በበረከት ይሙላው

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og Рік тому +1

    ረበፈጣሪ ፍራክ አታድረጋት የወነነገረ ትሆንብሀለች ትደነግጣለች❤❤🎉🎉😂😂

  • @Ty23r
    @Ty23r Рік тому +10

    ዛሬሥ ካሜራ አይታለች 😂😂😂😂

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому +4

    😃😃😃😃ዉዶች የልጅቷ እርጋተዋ ደሥ ሲል

  • @chomakoyachew768
    @chomakoyachew768 Рік тому +4

    በማርያም እንዳትጣሉ ስቀናባችሁ የኔውዶች😢😢😊😊

  • @Rabia-lv4eh
    @Rabia-lv4eh Рік тому +1

    ሚስኪን የስልኩን ኮድ እንኳን አታዉቅም😅😅😢😢

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Рік тому +7

    ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @wudimare7839
    @wudimare7839 Рік тому +1

    አቤት ደስ ስትሉ ውድድድድድ❤❤❤ነው የማረጋቹሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tigist-hn4xv
    @Tigist-hn4xv Рік тому +5

    የምሬን አትጠገቡም ፍቅር ብቻ ❤❤❤

  • @JesusChrist-xc9jd
    @JesusChrist-xc9jd Рік тому

    ባል የመጀመሪያ ልጅ ይባላል ይሄ ግን ነው። ደስ ትላላችሁ። ይዝለቅላችሁ።

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo Рік тому +5

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ስመጣ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል የማዳም ቀመም ነኝ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Рік тому +1

    አርጋታዋ እንዴት ደስ ይላል ልክ ነች ሰው በሚወደው ያልቀና በማን ይቀናል ይመችሽ።

  • @NuriyaNuriya-r2s
    @NuriyaNuriya-r2s Рік тому +5

    አንተ ልጅ ሁለተኛ ፕራክ ብታደርጋት በምን ታሰርኩ እዳትል ዋ 😂😂😂

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 Рік тому +2

    እርገታሽ በጣም የምደነቅ ነዉ ❤እኔ ብሆን ከስልኩም ከአነቱም አሰነብተው ነበር😅

  • @adis7211
    @adis7211 Рік тому +12

    ቡሩኬ ና ዳስታ ❤❤❤❤❤በርቱ ታምራለችሁ❤❤ትዳር ማለት ቅልጦ ነዉ😂😂😂

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Рік тому +1

    ያጋጥማል አይዞህ ያላሰበችዉ ዱብ ዳ ሁኖባት ነዉ ምንም አደለም ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ አችም ጠከር ያለ ፕራክ አድርጊዉ በለሊት ምጤ መጣ ብለሽ እሱ ሲደናገጥ እኛ ፈገግ እንላለን

  • @abebatadege7708
    @abebatadege7708 Рік тому +6

    ማሮች ደስ ስትሉ ማርያም በሰላም ትምጣልሽ❤❤❤

  • @tanima5673
    @tanima5673 Рік тому +2

    ወላህ ስወዳችዉ ጊን በናትህ ይህ ፒራንክ ለሷ ጥሩ አይደለም ደሞም ለቅሶ ጥሩ አይደለምና አላህ በሰናም ይገላጊላ እና ይህን ፒራንክ ባታደሪጋት ነዉ የምለዉ እኔ የደረሰብኝን ስለማቅ ለእሪጉዝ ሴት እንክብካቤ ነዉ እንጅ ድንጋጤ ለቅሶ ጥሩ አይደለም እና ወዶቼ ከአጠፋዉ እቅሪታ

  • @mimomimo1489
    @mimomimo1489 Рік тому +3

    በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤❤❤ ፍቅሪ ናቹ

  • @bigbigu2182
    @bigbigu2182 Рік тому +2

    እርጋታዋ ውይ አላህ በሰላም ይገላግልሽ።አክብሮቷ ፍቅር ነች ስታወራ እንደ ዘመኑ አይደለችም

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል Рік тому +16

    የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨመረላቹሁ❤❤❤ ኑሩልኝ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Рік тому

    እረ ተዉ በናትህ ፕራንክ አታርጋት እርጉዝ ማናደድ ተገቢ አይደለም ዉሐዉ ሊያዳልጣድ ይችላል ያለ ፕራንክ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ እግሯን ስታጥብ ጸጉሯን እያበጠርክ ብቻ አሳየን በተረፈ ፍቅራችሑን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛላቹ ፕራንኩን ተዉ ዘና ፈታ እያልን አይደለም በአንጻሩ እየተጨነቅን ነዉ ከምር ቶሎ ባለቀ ነዉ ያልኩት ከምር እዉነቴን ነዉ ።በቃ እዘዙ ብለሓል ጸጉሯን እያበጠርክ እግሯን እያጠብክ ስራልን በዚህ እንጠብቃችሗለን እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ወልዳቹ ሳም እቅፍቅፍ ለማድረግ ያብቃቹ ማሮቼ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 Рік тому +5

    በጣም ነው ፈታ ያልኩኝ ደሰሰሰሰሰሰ ትላላቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤ ሳቅሸ ልዩ ነው እማ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሸ ❤❤❤

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey3588 Рік тому

    ሲጀመር ፕራንክ እንደሆነ ታውቃለች የሆነ ስአት ላይ ወደ ካሜርው አየት አድርጋ ነበር 😂😂😂

  • @AsterMherit
    @AsterMherit Рік тому +2

    ወየየየ ድግሞ ኮራቱ ተመችኝ እሳም ድግ አደረግች😂😂😂😂😂

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh Рік тому +1

    የኢትዮጵያ ፕራክ የምክክር ፕራንክ
    እማምላክ ትዳራችሁን ከልጇ ጋር ትባርክላችሁ እንዲህ አይነት ጨዋታ ያናንቃ ደስ ትላላችሁ ልጅቷን በጣም ነው የማደንቃት ❤❤ የምወዳት እኛ ሴቶች አንዱ መስፈርታችን ቁመት ነው እሷ ግን ፍቅርን ስላስቀደመች በጣም የምትደነቅ ሴት ናት አይለያችሁ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe Рік тому +4

    ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጠባም ደስትለላችሁ❤❤❤❤

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Рік тому +1

    ወድሜ ነፈሰ ጡር ጡሩአደለም ❤❤❤❤❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Рік тому +10

    ስታምሩ የኔ ዉቦች😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤እንደኔ ቀናተኛ ነሸ እኔም ጭርጭር ነዉ የማያደርገኝ😂😂😂

  • @semirahssen
    @semirahssen Рік тому +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ በሠላም ይገላግልሽ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 Рік тому +13

    እምነት ለሁሉም ነገር ያስፈልጋል አይዛቹሁ😢😢😢❤❤❤

  • @mesiwandesen4215
    @mesiwandesen4215 Рік тому +1

    በጣም ታሳዝናለች በዚህ ሰአት ይቅርብህ ስሜ ታዊ የረጋል

  • @አሱፍቅር-ፈ3ሠ
    @አሱፍቅር-ፈ3ሠ Рік тому +4

    ኧረ ይብቃ ፕራንክ
    ፍትህ ፍትህ ለሴቶች ከወለድች ብሀላ ቢሆን ጥሩ ነወ ወይስ ልጁን አትፍልግም ??? ከችልክ ወንዳሚ ይብቃ ፕራንክ ይህ የግል አስተያየት ነወ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c Рік тому

    እንደዚህ እማ ቅናታም አትሁኝ ሳታጣሪ ማልቀስ ሚስኪን😂😂😂😂

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Рік тому +5

    ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁ ይመር ውለዱ ክበዱ የኔ ቆንጆ እማምላክ ሰላም ትገላግልሽ ❤

  • @አሊያ
    @አሊያ Рік тому

    ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ ፡ ማን ሊቀማሽ ሀጤት አታናግሪኝ ባል ይሁን ልጂ እማያስታውቅ ትሞላቀቃላችሁ

    • @አሊያ
      @አሊያ Рік тому

      ፈጣሪ ይቅርበለኝ አጭርሰውና መላጣ መሰሪናችሁ

    • @አሊያ
      @አሊያ Рік тому

      ስራፈት ቦዘኔ ትውልዲ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 Рік тому +4

    ክክክክ የኔ ማር ደስ ስትሉ አላህ በሰላም ይግላግልሽ እና ሚስት ልዩ ናት❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +1

    ሱሬ ነፍሰጡር ፕራክ አይደረግም በድንጋጤ ብትወድቅስ እምትጎዳው አተ እኮ ነህ እህታችን እመብርሀን በሰላም ትፍታሺ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +6

    እረ እርጉዝ ፕራንክ አይደረግም 🤣🤣🤣🤣ሱሬ ዋ!እርጉ ዝዬ አይዞሽ ❤️❤️❤️

  • @sebriabadir186
    @sebriabadir186 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ .ማወቅ ያለብህ ስለምትወድህ ነው የቀናችብህ.እሽ.

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    የምዎዳችሁ ድግል ማርያም ትቅረብሽ
    እህት አለም በጣምታምራላችሁ
    ሰላምለሀገራችን ፍቅርለወገናችን
    ያድልልን ቸሩ አምላካችን
    አሜን በርቱ በጣምነውየምትለዩት ውዶችዬ
    ማርያምን ስዎዳችሁ 💚💛❤️🥰😘🙏

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Рік тому +1

    አይዞን እረ ይቅርብህ ስታሳዝን ተው አታስጨንቃት እርጉዝ ናት❤❤❤