ከቀን አንድ ጀምሮ ከአንተ ጋር መቆሜ በጣም ትክክል እንደነበረ ከቀን ወደ ቀን እያረጋገጥኩ በመሆኑ በጣም ያስደስተኛል I am with you starting day one till date I don’t regret because It is a correct choice.Thank you 🙏my Prime Minister Dr. Abiy Ahmed wish you long and productive life ahead for you and your team ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I have never seen smart leader like P/m Abey throughout my life Jesus had several enemies who wanted to disobey universality and truth.I choose Abey and truth ❤🎉🇪🇹
@@dawitgebre323 Dear, would be a surprise if your answer were different because a person with a high capacity, intelligence and knowledge does not rush to offend the person. what they do instead of accusing the person to challenge the person's idea. This is why I come to the conclusion that your PM is an extremely intelligent and very knowledgeable person.
@@alexfikadumuler4644 first of all correct yourself this coward is not my prime minster secondly what makes you to say that ? Unless you are one of the paid propagandist army of this party !! Intelligent person don't do what's doing at the moment regarding the red sea ! U can't demand other countries sovereign territory by force there is international law in which every country should respect also this butcher is killing his own people using drones so is that makes him Intelligent Unless you are dom person 😢
To build the future Ethiopian super power and to get back ethiopian logesrics,we have to organize ethiopian engineers and scientists, ,to make it,ethiopian constitution should be leader
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed: A Visionary Leader Prime Minister Dr. Abiy Ahmed stands as a symbol of hope and inspiration for Ethiopia. His leadership combines courage, compassion, and a dedication to peace and progress. Known for his role in brokering peace with neighboring countries and for fostering internal stability, Dr. Abiy is seen as a true peacemaker. His vision for development is evident in numerous infrastructure projects and initiatives aimed at uplifting the nation and providing future opportunities for Ethiopian citizens. His drive for a prosperous Ethiopia is matched by his hard work and determination, making him a beloved and respected figure
Who is the Good Samariitan to Ethiopian people? The public representatives in parlament? Mr president? Mr.PM? Ministers? National defence? Who is good samaritan?
ከቀን አንድ ጀምሮ ከአንተ ጋር መቆሜ በጣም ትክክል እንደነበረ ከቀን ወደ ቀን እያረጋገጥኩ በመሆኑ በጣም ያስደስተኛል
I am with you starting day one till date I don’t regret because It is a correct choice.Thank you 🙏my Prime Minister Dr. Abiy Ahmed wish you long and productive life ahead for you and your team ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ መሪ አብቹ አባመላ አባቢያ የአባቶቹ ልጅ በርታልን ከጎንህ ብዙዎች አለን። 🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🩵🩵🙏🏽🙏🏽
ጀግና በሳል ተስፋ ሰናቂ አዉነት ሀገሬ መሪ አላት
በኢትዮጵያ ታሪክና እንደዚህ ዓይነት አጭበርባሪ ሰውበላ ውሸታም ዘራፊ ሰውን አይቼ አላውቅም እድሜህ ይጠር ኢትዮጵያን ሰላሟን የነሳ ዲያብሎስ
ትጋት ሁለም ነው የምገርመኝ በንግግር ውስጥ በጣም ለቱውልድ እንደምትጨነቅ ነው እውነት እየንደዱ ነገር ለልጆቻችን ጠቀም አሻራ እየሰቀመጥክ ነው ❤ ሁለም ብንተበበር ትልቅ ቦታ እንደርሰለን❤
We are blessed to have you as Ethiopia's leader.
🗣️💯 አብቹ ድንቅ መሪያችን ኑርልን ሁሌም ከጎንህ ነን♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🔥🔥🔥🔥🔥⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
የምትገርም መሪ ነህ እግዚአብሔር የሰጠን
እግዚአብሔርን ከሰማህ ሁሌም አሸናፊ ነህ ኑርልን ከንቱ ጩኸት ሁልጊዜም ይጎላል እውነት ግን ሁሌም አሸናፊ ናት በርታልን ሁሌም በፀሎት ከጎንህ ነን
እግዚአብሄር የተመሰገን ይሁን፣ እንዲህ በሳል፣ መልካም አስተሳሰብ እንዲሁም ለሐገሩ እና ለህዝቡ አርቆ የሚያስብ የሐገር መሪ ስለሰጠን፣ እንኮርጀው አላማውን እንተግብረው እግዚአብሄር እኛንም እንዲሁ እንዲባርከን መልካም አስተሳሰብ እንዲሰጠን እንለምን፡፡
ለሀገር ያስባል እንዴ?
ጀገናችነይ. አላህ. እጠብቁህ❤❤❤❤❤😊
ይህ ንግግር እንደመሪ ገዢ ሃሳብ የጋራ ራእይ አድርገን እንስራበት ቃል ወደ ተግባር መለወጥ የብዙሃን ህብረት ያስፈልጋል ብታብሩ እውን ይሆናል አመስግናለሁ!!
THANKS 🙏
God bless you D,r Abiy ❤❤❤❤❤❤❤
እርስዎ ለኢትዮጵያ የተገኙ ሆነዉ የሚሆኑ ብርቅየ መሪ ነዎት ብርታት ቅንነትዎን ያብዛልዎት
ትክክል ለጠገበው እስር ቤት ያስፈልገዋል
የደነቀኝ ንግግር የኛ ጀግና መሪ ሰለ ቀይ ባህር የተናገረው ነገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሺ አመት ንገሰ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይ ህልም የማይፈታ ህልም።ባህር ውሃ ባህር ውሃ ሱሪ ያለው ይምጣ።ብብሄራዊ ቁስል እያደማህ ያለው ሁኔታ ላማስረሳት የሚናገረው ብላሽ ንግግር
❤❤❤❤❤❤ my hero love you
አብቹ ምርጡ ስጦታችን በርታልን አንተን የሚጠሉህ ኢትዩጵያን ለማፍረስ የሚተጉት
አቢተቹ ይመቸህ ተመቸተህኛል የዛሬ ፓርላማ የጥያቄ መልሶቸህ ደስ ይላሉ
You are my hero !! God bless you 🙏🇪🇹🇪🇹
prime minister abiy ahmed Ali, is a great leader in our life time 🙌 🇪🇹 ✌I Salute You my hero ! 🫡
ዪመችህ ጠቅለይ
May God Bless you ❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ዶ አብይ ድንቅ መሪ እስከሚበቃህ ግዛ ለአገሬ ብርሀን ነክ ዘመንክ ይብራ
አብቹ እድሜ ልክህ ምረን አለሀ የቆይህ ሠለምህ ይብዘልን
ሀይ አቢቹ ጀግናነህ ዝምብለህ ስራስራ🎉❤
I have never seen smart leader like P/m Abey throughout my life Jesus had several enemies who wanted to disobey universality and truth.I choose Abey and truth ❤🎉🇪🇹
Yes
መከረኛ ትውልድ የተሰጠውን መሪና ዘመን አያስተውልም!
What our blessed land needs & deserve_ United, prosperous & peaceful nation with healthy manpower🇪🇹🌍
ዛሬ ደስ አልከኝ
Perfect speech by PM Abiy
you are my hero❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
King god always with u 💯💯💪💪🙏🙏👍👍🇪🇹🇪🇹👌👌
PM Abiye Ahmed Ali First Leader Horn of Africa 🌍 Dr Abiye Ahmed Ali is a courageous and capable leader🎉❤ Hero of Africa Leage Pan-Africanism 🌍 Leader
ኑርልኝ
Onley Time to Desied For every thing, our Remarekable Dayinamic Pragmatic Visionerery Grate Lider,❤❤❤
ጀግና መሬ ❤❤❤
ماشا الله. أللهم. طول. عمره
ይህን የጠቅላይ ሚንስተሩን የወደብ ንግግር ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳይረሳ ፣ በኛ ዘመን ባይሳካ እንኳን በልጆቻችን ዘመን ይሳካል፣ አዎ !
በ100 ዓመት አንዴ ከሚከሰቱ ጥልቅ የማሰብ እና ፈጣን ንቃተ-ህልና ካላቸው ሰዋች አንዱ#አንተ ዶ/ሎ/ጠ/አቢይ አህመድ የምትመራትን ኢትዮጵያ ለማየት በመታደለ ፈጣሪን አመሰግናለሁ🙏
መጪው ዘመን ከብልፅግና ጋር ብሩህ ነው💪
ለምን ጋዜጣው መግለጫን ይፈራል ጥልቅ የማሰብና ፈጣንና ንቃተ ህሊና አለው ይህንን ጥያቄ ለአንድወር ተዘጋጅቶበት ነው
የጋዜጠኞችን ጥያቄ የሚፈራ fake doctor አብይ
ተካፍይ
እናመሰግናለን። አንተ መሪያችን ስለሆንክ እንኮራለን ፣ አብሮ ለመበልጸግ አብረንህ ነን ፈጣሪ በከፍታ ያከናውንህ!!!
ጀግና ነህ!!! ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!!
በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ዓይነት አጭበርባሪ ሰውን አይቼም ሰምቼም አንብቤም አላውቅም
@@gebretesfaye7565 እውነት ነው
ተባረክልን !👍❤❤❤
ጀግና መሪ 1000 ዓመት ንገስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወዳለን❤❤❤
ጀግናችንነህ በርታ የጌታእጅ ከአንተጋርነው🎉❤
እውነት እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ይረዳሃል። ❤❤❤❤❤❤❤❤
በምኖርበት ሀገር ሆኜ ከምክር ቤቱ ጋር በጭብጨባ ተሳትፌአለሁ ደስ የሚል ንግግር።
ጣቅለይ ምንሥትራችን እድሜና ጤነ ይሥጣቹ በእውነት እትዮጵያን ያሚቃይር ማር ነህ
ጀግና መሪ 🙏🇪🇹🙏☘️🌴🌿❤️❤️❤️
አውሬው ጭራቁ ሰውን በላው አብይ አመድ
ለኔ የሰላም መሪ ነው ❤❤❤❤አቢቹ እግዚአብሔር ይርዳህ
አብቹ እድሜና ጤና ይስጥ ከድሜክ በላይ የበሰልክ ነህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ባተ ጊዜ ነው አገታችን ቀና ብሎ ስለሀገራችን ስንጠየቅ በደስታ መልስ እሰጣለን
አጨብጫቢ ነሽ ሲበዛ
አብቹ ይመችህ!
እንኳንም የእኛ ሆንክ❤
Well done
የኔ ዘመን ጀግና መሪ
እረዝም እድሜና ጤና ይሰጥህ ውዱ ጠ/ሚኒሰተር ዶክተር አብይ ኢትዪጵያ የአፍሪካ አውራህ ናት።
P.Dr Aby is for Ethiopia is pearl man
You Nailed it beloved Ethiopia prime minister ❤️
This man is extremely intelligent. We Africans need a leader like him who has a bright vision for his country and people. I admire him.
You get paid
@ for what?
For the false propoganda you spread 😥😥😥
@@dawitgebre323
Dear, would be a surprise if your answer were different because a person with a high capacity, intelligence and knowledge does not rush to offend the person. what they do instead of accusing the person to challenge the person's idea. This is why I come to the conclusion that your PM is an extremely intelligent and very knowledgeable person.
@@alexfikadumuler4644 first of all correct yourself this coward is not my prime minster secondly what makes you to say that ? Unless you are one of the paid propagandist army of this party !! Intelligent person don't do what's doing at the moment regarding the red sea ! U can't demand other countries sovereign territory by force there is international law in which every country should respect also this butcher is killing his own people using drones so is that makes him Intelligent Unless you are dom person 😢
አብይዬ ምርጥ መሬ እኔ እደነቃለው ባንተ እዴት ያለክ የፈጣሪ ስጦታ ነክ ላገሬ እኔ በእድሜ እደ አብይ እስማርት ስምቼ አይቼ አላውቅም ይሄ የፈጣሪ ስጦታ ነክ
This call dynamic thinking powerful message more love ❤❤❤❤❤
we thank you dear ❤
አብቹ የኔ ውድ መሪ❤❤
ዋው❤😊
perfect speeches
where as some of questions are modeless
❤❤❤❤ አቢቹ ለምን ትደክማለክ ገገማን
ለማስረዳት ዘራቸው ያልሰራውን ሰርተካል ስለዚ አዝማሪ ልማዱ ነው ይዝፈኑ ❤❤❤❤❤❤
አብቹ የሚለው የገባህ አትመስልም አንተ ደናቁርት ነገር ነህ ::
እንተእበት የቆምከዉ በአማራ ህዝብ ነዉ
ልቤን አሞከው አብቹ እድሜህ ይብዛ
May GOD bless you Mr.PM
Ethiopia now has the right leader at the right time! God bless
For one nation and one people under God,the building block of peace,economi growth ,& civic right is Constitution of country,That's It
አይ እዳትሰራ እንቅፋት ሆኑብ እኮ አብያችን እድሜ ጤና ይስጥክ 🙏🙏🙏😍😍😍😍
አረ አብይ የዛሬው ንግግር ይለያል ዋው ንገስ ሺአመት ይመችህ አቦ🇪🇹👈
ግራ ግብት ያላው ክልል
ሀገራችን Ethiopia
❤
To build the future Ethiopian super power and to get back ethiopian logesrics,we have to organize ethiopian engineers and scientists, ,to make it,ethiopian constitution should be leader
❤❤❤❤❤❤
Thanks!
አብቹ አንተን እና ይኤን እድል ኢትዮጵያ ካጣች በኢትዮጵያ ላይ ተስፍ አይኖራትም ሀገር መሪዩቻችንን መብላት አቁሚ አምላኬ ኢትዮጵያ ን ባርካት🙏🙏🙏
አብቹ አቡሹ
ጀግና መሪ
ዓይኑ በጨው እያጠበ አጭበርባሪ ነው
29:37 ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች የብዙ ባህሎች የብዙ ቋንቛዎች የብዙ እምነቶች እና የሁለት ጾታዎች አገር ናት:: ይሄን ተቀብሎ መኖር ያስፈልጋል:: ... የሁለት ጾታዎች የሚለው ሐረግ በደንብ ሊሰመርበት ይገባል :: ------------------------------------------------ግብረሰዶማውያን ደጋግማችሁ ስሙት::
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኦሮሞ አንድ ሆኖ ሳለ ወለጋው ከአርሲ ጋር አንድ አይደለሁም ቢል፣ አርሲው ከባሌ ጋር አንድ አይደለሁም ቢል፣ ባሌው ክጉጂው፣ ከሃረሩ፣ ከቦሬናው፣ ከሸዋው፣ ከወሎው፣ ወዘተ አንድ አይደለሁም ቢል ኢትዮጵያ እንዴት ብትንትኗ እንደሚወጣ አስቡት። እንደዚሁ ደግሞ ጋሞ ተነስቶ ከወላይታው፣ ከዘይሴ፣ ከኮንታው፣ ከዶርዘው፣ ወዘተ ጋር አንድ አይደለሁም ቢል አንድነት ሚባል ኢትዮጵያ ሚባል ነገር አይኖርም። በፈጣሪ ለአንድነት ተግተን እንስራ።
ኑርልን ባባ
enateh tebeda eyezerfek adel yenureleh yewesha lij
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed: A Visionary Leader
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed stands as a symbol of hope and inspiration for Ethiopia. His leadership combines courage, compassion, and a dedication to peace and progress. Known for his role in brokering peace with neighboring countries and for fostering internal stability, Dr. Abiy is seen as a true peacemaker. His vision for development is evident in numerous infrastructure projects and initiatives aimed at uplifting the nation and providing future opportunities for Ethiopian citizens. His drive for a prosperous Ethiopia is matched by his hard work and determination, making him a beloved and respected figure
ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
ክክክ ተመቸኝ አብቹ
አበባዬሽ ለምለም እንጨት ለቅሜ ይቅር
ቡና ለቅሜ ለምለም
ስገባ ቤቴ ለምለም
ትስመኛለች ለምለም
ዶላር እናቴ ለምለም
አደይ የብር መዳይ
ይሮ ነይ ።
Having economic pwer is the only means of building peace and democracy, with out having jobs industries, no tax paying
Wow
Who is the Good Samariitan to Ethiopian people? The public representatives in parlament? Mr president? Mr.PM? Ministers? National defence? Who is good samaritan?
Wow just amazing
abichu zare temechehegne yewunet!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ጠቅላላ ኤርትራዊያን ከሀገራቸን ይውጡልን
👍🏼👍🏼👍🏼
እስራኤል በጣም ትንሽ ሀገር ነች ግን ጠንካራ የደህንነት ተቋም ስላላት ከራሷ አልፋ ለሌሎችም ሀገራት የስለላ ስራዎችን በመስራት ሞሳድ ከሀገሩ አልፎ ሌሎች ሀያላንን ከጎኑ አሰልፎ እስራኤላውያንን ከጥቃት እየተከላከለ እዚህ ደርሷል።ስለዚህ ክቡርነትዎ በእውነተኛ ሀገራዊ ስሜት የተገነቡ በሳል የደህንነት ሰዎችን ማፍራት አለብን። የደህንነት ስራዎች ሀገርን ከውስጥም ሆነ ከውጭ ጠላት ለመጠበቅ ሁነኛው መፍትሔ ነው። በተረፈ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን ይሁን።❤
A❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷🩷💋
አብያችን መሪያችን ለኢትዮጵያ የቆመ ብርቱ መሪ ነው !!
ከእውቀት ነፃ
በጣም የሚገርም ኤኮኖሚኣችን እያደገ ነውና ወደ ሌሎች ሀገሮች ማስፋፋት ምን ያስፈልገሃል ። ከሶማልያ እስከ ማሳዋ 5000 ኪሎሜተር ነው እኛ ልናለማ ኣስቂኝ ባለቤቶች እያሉ እንዴት ኣንተ ታለማለህ የሄ ማስፋፋት ኣደለም ወረራ ኣደለም ። ምን ያገባሃል የሌሎች ሀገሮች ።
@@rorasabur-u5t : ይሄ የእናንተ ምቀኛና ቀናተኛ ኤርትራውያን ወሬ ነው! ኢትዮጵያ የመጀመሪያ አገር አይደለችም ከሱማሌ ላንድ ይህንን አይነት ስምምነት ስታደርግ; 2016 የዱባይ መንግስት አድርጋ ገብታለች; ቱርክ ጠይቃ ; ፈቃድ አላገኘችም:: 2021 እናንተ የምትላላኩላት ሀገር ጌታችሁ ግብፅ ጠይቃ አንቀበልም ብለዋታል:: ምነው ነገሩን ከሚያገባው የሞቃድሾ መንግስት በላይ ሀዘን ላይ ተቀመጣችሁ:: የግብፅ እግር ላይም ወደቃችሁ ከአስመራ አለቀሳችሁ: ኢትዮጵያ የባህር በር ይኖራታል!! እንደኔ ቢሆን ከ400000 በላይ ስደተኞቻችሁን ወደ ሀገራቸው መልሼ; ኤምባሲያችሁን እዘጋ ነበር!
32:43 ጠሚው ስለተረትና ምሳሌዎቻችን የተናገሩትን አንዳንድ ተቃዋሚዎች በሚገባ የተረዱት አልመሰለኝም:: ለምሳሌ መሳይ መኮንን የተባለው ጋዜጠኛ አበባየሆሽና ሆያ ሆዬ ይጥፋ ብለው እንደተናገሩ በፌስቡክ ገጹ ላይ ያጋራውን ጽሔፍ ኣንብቤ እውነት መስሎኝ ነበረ:: ሃቁ ግን ሌላ ነው:: እሳቸው ለማለት የፈለጉትን መረዳት ያን ያህል የሮኬት ሳይንስ አጥኚ መሆን አይጠበቅም:: እውነት ነው ብዙ ተረትና ምሳሌዎቻችን ግጥማዊ ይዘት በተለይም ይህን ትውልድ የማይመጥኑት በባለሙያዎች ሊጠኑ ሊፈተሹ ይገባል::
እኛ ኢትዩጲያውያን ህልማችን ውኃ በላው በአገር አማካሪወች ግን ልቤ ያዝናል::