"የኔ ቆንጆ" ተወዳጅ የህንድኛና አማርኛ ሙዚቃ አስመስለን ተጫወትነው... //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 469

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 3 місяці тому +245

    ጥበብ እና ዘወትር በጣም ቆንጆ አድርጋችሁ ነው የተጫወታችሁት ዋው❤🎉❤🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 місяці тому +358

    ዘወትር እንደኔ የሚወደው አለ❤❤❤❤

  • @ShwetaMeena-u3g
    @ShwetaMeena-u3g 17 днів тому +5

    ህንድ ውስጥ እየተማርኩ ነበር ይህችን ልጅ ኮሌጅ ውስጥ ያገኘኋት በግቢው ውስጥ እግር ኳስ ልጫወት እየሄድኩ እሷ ኮሌጅ ውስጥ ስትራመድ ነበር። ከዚያም እኔ እሷን ስላደነቅኳት በመጀመሪያ እይታ ፍቅር ነበር ፣ስለዚህ ወደ እሷ ተጠጋኋት ራሴን አስተዋውቃት። እናም ባለፈው አመት ጥናቴን እስክጨርስ ድረስ እንደዛው ቀጠለ። አሁን ግን ወደ አውሮፓ ተዛውሬአለሁ እና በጣም ናፍቃኛለች። ሁለታችንም መንገዳችን እንደገና እንደሚገናኝ ተስፋ እናደርጋለን። ይህ ሙዚቃ በትክክል የእኔን ታሪክ ይወክላል።

  • @Jossykase-cx9zj
    @Jossykase-cx9zj 3 місяці тому +137

    እንደኔ ይቺን ኮልታፋ የፈረንጅ ቡዳ የበላትን ልጅ የሚወድ ማነው ❤ጥበብ በጣም እወድሻለሁ

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ዋው አልተቻላችሁም ዘውትር ጥበቡ ልዩ ናቸው ጎበዞች❤❤❤❤

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 3 місяці тому +99

    ባለማህተቡ ዘወትር አቤት ዉበት ዋዉ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ትችላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesayfantahun
    @mesayfantahun 3 місяці тому +60

    ለመዝናኛ ፕሮግራም የምትሆን ምርጥ ልጅ ነች በርቺ

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 3 місяці тому +8

    ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ በሁሉም ነገር ሁለ ገብ ነው ይመችህ ብለናል

  • @FanaKahsu-sr8ix
    @FanaKahsu-sr8ix 3 місяці тому +16

    ምን ኣይነትዋ ናት ዶሞ ደስ ስትል ❤❤❤❤ጥበብ እንደ ስምሽ የእውነት በጣም ነኝ የወደድክዋት ❤❤❤ዘውትርም በጣም ነኝ ምወድህ ❤❤ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ሁላችውም

  • @fasikamerete
    @fasikamerete 3 місяці тому +48

    አዲሷ ልጅ ቦታዋን አገኘች ሣይሆን ኢቢኤስ መዝናኛ ምርጥ ልጅ አገኘ…. ጥበብየ በርች

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 місяці тому +2

    የኔዉቦች አንተ ደግሞ እዴዉም ወድሜን ትመሰለኛለህ የጥቁር ቆጆ 🌹🌹🌹🌹🌹ከክፎ ይጠብቃችሁ ኢቢኤሶች በሙሉ🌹🌹🌹😍😍😍😍

  • @TibebeDiemsse
    @TibebeDiemsse 3 місяці тому +8

    ዘውትር በምትሰራቸው ስራዎች አድናቂህ ነኝ ። ይቺን ልጅ ካየሆት ግን ሁለተኛ ቀኔነው አጀማመሮ ይመቻል አሪፍ ነው በርቺ ።

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 3 місяці тому +43

    የዘወትር አድናቂዎች የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 місяці тому +86

    ዘወትር ግን ሁሉም ያምርበታን❤❤❤❤❤❤

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 3 місяці тому +43

    2 እብዳችሁ ስዎዳችሁ ታምርላችሁ 🤣🤣🥰🥰🥰አልትችሉመ ክ 🤣🤣

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff 3 місяці тому +5

    ዘወትር ደሳለን ማነው እደኔ እሚወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 3 місяці тому +5

    ጥበብ የኔ ቆንጆ I’m proud of you and I’m so happy to see you working there. great job, I love you ❤️

  • @Y-nq3bx
    @Y-nq3bx 3 місяці тому +10

    He is super talented.Generally, he is in a class of his own.

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 місяці тому +14

    ዘወትር ስወድክ እኮ ❤❤❤ታምራላቹ አንደኛ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 2 місяці тому +1

    ዘወትር ሁለገብ ልዩ ቺሎታ ነው ያለው
    ሁለታቺሁም ምርጥ ናቺሁ❤❤

  • @aishaumer179
    @aishaumer179 3 місяці тому +18

    ባሁን ሰአት እኮ ህንድ መምሰል ቀላል ነው እድሜ ለሁማኒሄር እሱ ባይኖር በምን ታስመስሉት ነበር 😂😂😂

    • @Raba-jq8qc
      @Raba-jq8qc 3 місяці тому

      በትክክል😅😅

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 3 місяці тому +16

    ዘወትር ሁሉንም ስትሰራ ትችላለህ👏👏👏

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or 3 місяці тому +13

    የአስፊቲ ምትክ ብያታለሁ ደስየምትል ቀልድአዋቂናት❤

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 3 місяці тому +2

    ዘወትር የሚሰጠውን ሁሉ ገፀ ባህሪ ሁሉ የሚችልበት ግሩም ችሎታ ያለው ልጅ ነው ጥበብም ጎበዝ ናት ትችሉበታላችሁ ግሩም ነው

  • @SumayoMaxamed-g7s
    @SumayoMaxamed-g7s 3 місяці тому +23

    ዘወትር ጥበብታድለሀል❤

  • @SOLOMONMENGIST-w3p
    @SOLOMONMENGIST-w3p Місяць тому

    YAMRALጥበብ እና ዘወትር በጣም ቆንጆ አድርጋችሁ ነው የተጫወታችሁት ዋው❤🎉❤🎉
    ዘወትር AYZOH FETARI KANTEGAR NEW

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 3 місяці тому +5

    ዘወትር ባለማህተሙ አንደኛ ቆንጂዬም አሪፍ ነሽ❤🎉 ውድድድ

  • @WayMake
    @WayMake Місяць тому

    Tibeb is the Rising Star. If the management is wise enough, they should have given her opportunity and coaching to utilize her talent. ❤

  • @Aminu21210
    @Aminu21210 2 місяці тому +1

    My Bollywood memory got destroyed 😂😂😂😂 by this man😅

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 місяці тому +1

    ምስክር ወድሜ እዴት እደምወድህ ነገር ግን ሰውነትህን ለማሴተካከል ጂም ነገር ወጥር ሁሉ ነገርህ ምርጥ ነህ በቃ ትችላለህ❤❤

  • @SofiaHabib-m4w
    @SofiaHabib-m4w 3 місяці тому +56

    ዘወትረጉበዝ👍💫💫💫💯

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j 3 місяці тому +1

      ጥበብንም ጎበዝ : ቆንጅዬ : ውብ በይ ።አይዞሽ

  • @Hulegeb.media45
    @Hulegeb.media45 3 місяці тому +86

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ 1K አስገቡኝ ስወዳችሁ 😢😢😢

    • @BelenNetsanet
      @BelenNetsanet 3 місяці тому

      5Ghhhh

    • @BelenNetsanet
      @BelenNetsanet 3 місяці тому

      ggftdrdfuiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @LulitTade
    @LulitTade 3 місяці тому +2

    የEBS ንጉሱ እና ንግስቷ ድምቀቶች በርቱልን /ሁለቱ ዲያስፖራዎች/

  • @Emon-s2i
    @Emon-s2i 3 місяці тому +1

    ሁለታችሁ ትመጣጠናላችሁ እንደ አዲስ አልሆንሽም ጎበዝ

  • @FuadtalegenFuyye
    @FuadtalegenFuyye Місяць тому

    ኘሮግራሙን ማሳመር ብቻ ሳይሆን ማሰቀጠልንም ጨምሩበት ይች አይነት ውብ አቋምና ድምፆን አፈር አይብላው ኢቢኤሶች በርቱበት ታምራላቹ ዋው፡...................ዋው

  • @Aman-e5c1e
    @Aman-e5c1e 3 місяці тому +21

    ዘወትር ባለማህተሙ ያምራል

    • @Ebro1111
      @Ebro1111 3 місяці тому

      .😅😂😂😂

  • @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
    @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ 3 місяці тому +3

    ስወደው ይሄን ሙዚቃ❤❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 місяці тому +5

    ዘወትር የትም ብትገባ ምርጥ የጥብ ሰው ነህ የተሰጠህ እድሜ ጤና❤

  • @سميره-ص9ن
    @سميره-ص9ن 3 місяці тому

    ዋው ስምን መላአክ ያወጣዋል ሀሪፍ ስራ ግን ሻሩክ ን አሰታውሼ እናንተን ሳይ ውይይይይ😂😂😂😂 ለማንኛውም ግሩም ነው❤❤❤❤

  • @tb463
    @tb463 3 місяці тому +1

    እዉይ ይሔ ጥቁር አዝሙድ የሆነ ልጅ❤

  • @dinkayehu
    @dinkayehu 3 місяці тому +2

    She's so beautiful 🎉❤

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd 3 місяці тому

    ጥቁር ስው እኮ ያልመስለብት ነው ዋውውውው በእዉነት ያምራልን ❤❤❤

  • @reredede7621
    @reredede7621 3 місяці тому

    ዘወትርዬ የ ኢቢኤስ ድምቀት ስወድህ❤❤❤❤❤

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 21 день тому

    ሲያምሩ❤❤❤❤❤

  • @BettyDanel
    @BettyDanel 3 місяці тому

    ጥበብን በግዜ ብናገኛት ጥሩ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زهرهحبشي-خ5ح
    @زهرهحبشي-خ5ح 3 місяці тому +8

    ዘወትረ ጉበዝ 😍😎

  • @GenetMamo-x9t
    @GenetMamo-x9t 3 місяці тому +3

    ስታምሩ ጥበብዬ እንደኛ ❤❤❤❤

  • @tsegayejame-jn5ck
    @tsegayejame-jn5ck 3 місяці тому +1

    ዘወትር አንደኛ ሁሌ❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 3 місяці тому +1

    ዘወትር አክት አደኛነህ በምሰራቸውሁሉ❤❤❤

  • @engidaworkkidane8271
    @engidaworkkidane8271 3 місяці тому

    ዘወትር በጣም ያምራል❤❤
    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @MuleMull
    @MuleMull 3 місяці тому +1

    ቃላት አጠረኝ ምን እንደምል 🎉❤❤❤❤❤❤🎉

  • @mohammedsiraj4559
    @mohammedsiraj4559 3 місяці тому +3

    They nailed it bravo

  • @zamzam9135
    @zamzam9135 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂 I love all the teams of EBS you guys are the best👍

  • @TazebewKindyhun
    @TazebewKindyhun 3 місяці тому +2

    ዘወትር እና ጥበብ ❤❤❤

  • @AbentMarkos
    @AbentMarkos 3 місяці тому

    እግዚአብሔርን ትችላላችሁ በቃ ❤❤❤❤ 100ከ 100❤❤❤❤❤

  • @hgg6334
    @hgg6334 3 місяці тому

    ዘወትርየበጣምየጥቁርቆንጆነህ፣ደግሞኮእማይችለዉስራየለምሁሉምያምርብሀል

  • @DestaTagele
    @DestaTagele 3 місяці тому +1

    ዘወትር ደሳለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlamTesfai
    @AlamTesfai 3 місяці тому

    ዘወትርጥብታድለሀል❤❤❤❤❤

  • @DhduDyf
    @DhduDyf 2 місяці тому

    ዋአዉ ዳአስ ሳኣትሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HirutAbebe-p7g
    @HirutAbebe-p7g 3 місяці тому +1

    ውይ ስወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisAbaba-t7p
    @AddisAbaba-t7p 3 місяці тому

    ኡ ዘወትር ስወድህ❤❤❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 3 місяці тому

    ዘወትር ጥበብ ስታምሩ ♥️♥️

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 3 місяці тому

    ዘወትር ምንም ሚቀርህ የለም ግን ዳኒ ምን ሆነ በሰላምነው ንገሩን❤❤❤❤❤

  • @legesseElias-by2ik
    @legesseElias-by2ik 3 місяці тому

    የአበደ ነው ያምራል ❤🎉🎉

  • @Yirga.BayeAle
    @Yirga.BayeAle 3 місяці тому +1

    Tameralhu❤❤❤

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 3 місяці тому +32

    ዘወተር ሁሉን ያደለህ ጥበብ ቆንጅዬ ነች ግን እንድህድ አልሁንሽም መልካቸዉን ግን አለሽ ፀጉራቸዉም የነሡ ነዉ😂😂😂

  • @nardosb
    @nardosb 3 місяці тому +1

    ባሪያው ትችላለክ❤👍👌

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 3 місяці тому +2

    በጣም ቆንጆናችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @peace3791
    @peace3791 3 місяці тому +4

    What happened to the real singer? I was hoping to see his recent picture.

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 3 місяці тому

    ጥበብ ምርጥ ልጅ 🌹🌹🌹🌹👌

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 3 місяці тому

    ዋዉዉ ደስ ይላል❤❤ዘወትር ቦሪሳ ረስተካል😂😂😂😂😂😂

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 3 місяці тому

    አንደኞች ናችሁ ደስ ከሚል ለዛ ጋር እናመስግናለን

  • @KedoNuri
    @KedoNuri 3 місяці тому

    ወላ ይህን ልጅ ስወደወ❤❤

  • @kasech1152
    @kasech1152 3 місяці тому +1

    2 ጣፋጭ እብዶች 🎉🎉😍

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 3 місяці тому +2

    አይኗ ያምራል!!

  • @MenbereSolomon-y7m
    @MenbereSolomon-y7m 3 місяці тому +1

    Thatis amazing zewter look like Indian couple😂

  • @Ephrem-q8n
    @Ephrem-q8n 3 місяці тому

    ያበደ ነው ይመቻቹ❤❤❤🎉

  • @ytse1447
    @ytse1447 3 місяці тому +1

    You guys have good talent

  • @دانياديانز
    @دانياديانز 3 місяці тому

    ዋው በጣምታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @MeronDebas
    @MeronDebas 3 місяці тому

    You guys so have a nice collaboration❤❤❤

  • @NuhaminHappy
    @NuhaminHappy 3 місяці тому +1

    Endet new mitamrew wibet sew bihon tibebin new mimeslew befetari huletum siyamiru❤❤❤

  • @YimerAyalew-l5j
    @YimerAyalew-l5j 2 місяці тому

    its very nice ❤❤

  • @Banch-gz7zw
    @Banch-gz7zw 3 місяці тому

    በጣማታምራላቹበዚሁቀጥሉ❤❤❤❤❤🎉

  • @kidu_media
    @kidu_media 3 місяці тому

    ዘወትር አንደኛ ዋወ❤❤❤

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb 3 місяці тому

    Both, nice performance.🥰🥰

  • @mequanintmulu
    @mequanintmulu Місяць тому +1

    Tibeb I admire you.

  • @eyobademise
    @eyobademise 3 місяці тому +1

    ዘወትር ጎበዝ

  • @Hfcfrdxxhjnbv
    @Hfcfrdxxhjnbv 3 місяці тому +5

    I like the new girl ❤

  • @wondafrashgebru5656
    @wondafrashgebru5656 3 місяці тому +1

    በጣም ታምራላችሁ ብትጣመሩ ደግሞ የበለጠ ይሆናል

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 3 місяці тому

      አበሻ እኮ እብድ ውሻ እኮ ነው ማሰቢያው ተደፍኑዋል😂😂😂
      አብረው ስዘፍኑ ስበሉ ስጫወቱ ፕሮግራም ስሰሩ ለምን አይጣመሩም የምትሉ አትዘባርቁ ፕሮግራም አይታችሁ ውጡ ዶማ ስብስብ

  • @MasaratAbaba-s6r
    @MasaratAbaba-s6r 27 днів тому

    yene qojoo❤❤❤❤❤❤❤

  • @embrhanenaty4324
    @embrhanenaty4324 3 місяці тому

    Zewter sewdsh Embrhan tetbkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 місяці тому +16

    ዘወትር ይገጠምለት ዛሬ
    ቀይ ምን ያደርጋል በርበሬሚመስል
    ጥቁር ምን ያደርጋል አሻሮሚመስል
    ጠይሙ ነውጂ ዉሃ የሚመስል
    ጠይም ጠይሞቹን ምን አሳመራቸው
    የወተት አረፈ ይመስላል ጥርሳቸው
    በቃ ተገጠመለት
    ጥበብ ደሞ ጠብቂ ጥበብሽፀታይቶ ይገጠማል

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 3 місяці тому

    ሁሌ እምሰማው ሙዚቃ ነበር😢

  • @BdHw-w8n
    @BdHw-w8n 3 місяці тому +2

    ዘወትር ውነትም ጥቁር አዝሙድ

  • @dhvfuh1387ለሚሾው
    @dhvfuh1387ለሚሾው 3 місяці тому

    🎉ዘወትሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelihomSelihom-hn9yq
    @SelihomSelihom-hn9yq 3 місяці тому +2

    Ene becha negn gn mistu eyemeselecheng yalew😅😅😅 zeweter achen 😊❤❤

  • @MEkDEs-p1t
    @MEkDEs-p1t Місяць тому

    ❤❤❤ስታምሩ

  • @user-fw3su6if3t
    @user-fw3su6if3t 21 день тому

    Betam tru new ❤🎉❤🎉

  • @SaMi-u4e
    @SaMi-u4e 3 місяці тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤👏

  • @Zara-yc5wx
    @Zara-yc5wx 3 місяці тому +2

    ዋውው ስታመሩ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉