በትዳር ጓደኛቹ ደካማ ጎን ምክንያት ትዳራችሁ ችግር ላይ ለሆነ ሰዎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 95

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha  6 років тому +3

    ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️

    • @zakeyamaryado3619
      @zakeyamaryado3619 6 років тому

      ማሻአላህደስስቲ

    • @fasikakibert8337
      @fasikakibert8337 6 років тому

      Gud teserahu

    • @nourudah1652
      @nourudah1652 6 років тому

      Ehte slehulum mikrsh enamesegnalen berchi. gin keykrta gar and neger lteyksh neber bezi meteyek alfelekum begl hogne lteyksh felge newu ebaksh erjign endet laggnsh

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      @@nourudah1652 ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ
      t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
      ወይም በWhatsApp ጥያቄሽን ላኪልኝ at +1 (980) 858-5180 ይቅርታ ዛሬ ነው ያየሁት

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      @@fasikakibert8337 አረ አይዞሽ

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 6 років тому +7

    ለሁሉም ነገር ፍቀር ነው መሠረቱ ፍቅር ሰላም መቻቻል መወያየት እንዲኖረን ያደርጋል ሰው ሙሉ አይደለም ጥቃቅን ነገሮችን ማለፍ መቻል አለብን ኑሮን መለወጥ ቀላል ነው ባህርይን መለወጥ ጥበብ ና ትእግስት ያስፈልገዋል. በሂደት ና በጊዜ ብዛት የሚፈቱ ችግሮችን ቶሎ እርምጃ በንወስድ ወደማንመለስበት ደረጃ ስለምንገባ ቆም ብለን ማሰብ አለብን አመሠግናለሁ

  • @kedigashemsu7347
    @kedigashemsu7347 3 роки тому

    በጣም ጡሩ መካሪ ነሽ እህቴ አላህ ይስጥልን

  • @rhwk8654
    @rhwk8654 2 роки тому

    ወይኔ ምን አይነት ለኔ የሚሆን ምክር ነው መሠለሽ ተባረኪ

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 6 років тому +2

    ዓይኒ ለኛ ኮሚዩኒቲ ለምታደርጊው አስተዋፅዖ በጣም አመሰግንሻለሁ:: እባክሽን ጊዜ ስታገኚ ስለ gossip መጥፎነትና toxic ስለመሆኑ ምክር ስጪ: አንዱ የበከለን ችግር ይሄ ነው ብዬ አምናለሁ::

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 5 років тому +1

    በጣም ነው የማመሰግንሽ ምናለ ቀደም ብዬ ባገኘሁሽ ኖሮ

  • @fugu770
    @fugu770 5 років тому

    የኔውዲ።።እህት።።የኔ።።ያገረ።።ኩራት።።።ሰላምሽ።።ያብዛልኝ።።ተነቤተሰብሽ።።።በረችልኝ።።ስትቆያ።ትናፈቃኛለሽ።።።ሲቀጥል።።እኔ።ባሌ።።በምንጋጭበትግዜ።።እራሱ።መፈታት።አይችልም።።ሁለተኛ።።።ሚስጥረ።።አይጠብቅም።።እኔጋ።።ያወራውን።።እሌላጋ።።ህዳ።።ያወራን።።።ብዙውን።።ግዜ።ከቤተሰባቹጋረምሆነ።።ጋዴኛቹጋረ።።በጥሩአያነሳኝም።።ሳስተኛ።።ሀላፋነቱን።። ያረሳን።።ነገሮቹን።።እኔ።።እዳማላ።።ይፈልጋል።።።እህቴአዲበያኝ።።።እኔ።።አልወለዲኩም።።ሰለዝህ።።እዲወስን።።ምክረስጭኝ።

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  3 роки тому

      ውሳኔውማ ያንቺ ነው እህት

  • @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ
    @አተያልከውይሁን-ኀ1ቐ 5 років тому

    በርች ጥሩ ምክር ነው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በገንዘብ የማይተመን ትልቅ እውቀት ነው ያካፈልሽኝ አይኒዬ
    አመሠግናለሁ

  • @meronmichael9331
    @meronmichael9331 6 років тому +1

    ሰላም አይንዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 6 років тому

    Emebt ena fekr kale hulum kelale yehonal

  • @meskeremasfaw7370
    @meskeremasfaw7370 6 років тому

    እናመሰግናለን አይኒ መልካም ሰው🙏

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 5 років тому

    Enga Lij yelenim aniwelidim hayimanotachin aendd ayidelem abren eyenorin new gin chigir yinorewal wedefit melis siching esky

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      Please watch this ua-cam.com/video/LiN7_sNUgWA/v-deo.html

  • @Tansarivi33
    @Tansarivi33 5 років тому

    But you are perfect by human weakness criteria, Iyne

  • @sagasaga6508
    @sagasaga6508 5 років тому

    Yena konjo enamesgenalen

  • @senafekishalemu3789
    @senafekishalemu3789 6 років тому

    Tebareki

  • @hanatihtina2778
    @hanatihtina2778 Рік тому

    እናመሰግናለን እኔግን ባለቤቴ አያምነኝም ምን ትመክሪኛለሽ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  Рік тому

      ምን ማድረግ ይቻላል? ተነጋገሪ ምክንያቱን ለመረዳት

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 6 років тому

    nice

  • @nahomyene1805
    @nahomyene1805 6 років тому

    ደስ የሚል ምክር ነው አመሰግናለው ግን እኔም ምክርሽን ስለምፈልግ በቅርብ ቀን እመጣለው!

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 5 років тому

    ብዙ መስዋእት ክፍያለሁ በስደት ብዙ

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 6 років тому

    ትክክል ነሽ የኔ እህት

  • @girmawadajo2566
    @girmawadajo2566 6 років тому

    Waw my God bless you my sister an amazing message

  • @ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ

    ጥሩ ምክር ነው አናመሰግናለን አህታችን

  • @መታገስትልቅዋጋአለው

    መልካም ሰው ነሺ እህት

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s 6 років тому +1

    Enamesegnalen mar 😍👌

  • @zedihussen1455
    @zedihussen1455 6 років тому

    Eshi yene konjo

  • @mercykiya2410
    @mercykiya2410 6 років тому

    tebareki

  • @EthioAradatube
    @EthioAradatube 6 років тому

    በእዉነት ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነዉ የምታነሽዉ እህቴ

  • @msms451
    @msms451 6 років тому

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ግን ምክር የምያስፈልገኝ ሃሳብ ነበረኝ በምን ልጠይቅሽ እህቴ

  • @sadiyamohammed4824
    @sadiyamohammed4824 6 років тому

    እናመሰግናለን

  • @meronmatiwos2586
    @meronmatiwos2586 6 років тому

    Wow that’s amazing thanks 🙏

  • @ሊሊማላ
    @ሊሊማላ 6 років тому

    Thank you!!!!

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 5 років тому +1

    ስለሚዋሽ ብዙ ጊዜ እምነቴን እያጣሁ ነው ምንም አላም ነውም ከሌላ ሴቶች ጋር ያወራል ባጠቃላይ ደስተኛ አይደለሁም ከሱጋ መኖር

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 5 років тому

    ዓይኒ ለመወያየት ፍቃደኛ ያልሆነስ ሌላኛው አጋርሽ?

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      ፈቃደኛማ ካልሆነ ምን ማድረግ ይቻላል::

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 5 років тому

    እንድ ልጅ አለችኝ

  • @Addis948
    @Addis948 6 років тому

    Tikikil nesh Aynyeee🥰

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 років тому

    ማር

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 5 років тому

    እኔ ትዳሬ በጣም አደጋንላይ ነው እንዴት እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል መላ በሉኝ

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      የብዙ አመት የትዳር ችግር እንደዚህ በቀላሉ እዚህ መልስ ልታገኚ አችይም:: ጥያቄሽን ላኪልኝ በድምፅ::

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  5 років тому

      Here is how to contact me:Facebook.com/inspirehabesha(messenger)Email: inspirehabesha@gmail.comCall me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 6 років тому

    Enemsegenalen ehitachin

  • @نعيمهنعيمه-غ9ب
    @نعيمهنعيمه-غ9ب 6 років тому +1

    እስቲ በምድነው እማገኝሽ በግል!!

    • @InspireHabesha
      @InspireHabesha  6 років тому

      inspirehabesha@gmail.com or via fb messenger Facebook.com/inspirehabesha

  • @appmm6293
    @appmm6293 6 років тому

    ትክክል ማር

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 5 років тому +1

    የአንቺ ባል አሁን እንደሌሎቹ ሚስት ብቻ አለችኝ ይላል? እንደ እኔ እምነት አምላክን እንዲህ ለተባረከች ሚስቱ በየቀኑ ማመስገን አለበት:: እንደት የታደለ ነው!

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 6 років тому +1

    ኧረ እንኳን ነገርሽኝ ድሮም ትዳርን በጣም ነበር የምፈራው ።

  • @besaqneber
    @besaqneber 6 років тому

    አይንአለም ማተብሽን መልሺው።

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 5 років тому

    እሱ በጣም ዝምተኛ ነው ፍቅር የለም ይዋሻል