🛑 አዲስ ነገር ከጎረቤቶቹ ስለ አብርሽ አና ሩታ!!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 507

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 Місяць тому +14

    ትክክል ቤተሰቡን ያላከበረ ለራሱም ክብር የለውም

  • @et4590
    @et4590 Місяць тому +14

    ተባረኩ የልጅ አዋቂዎች

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x Місяць тому +25

    አጨብጫቢዎቿ የሚጠቅሟት መስሎአታል ከቤተሰዉ ማንም አይቀርብም'!'!!!

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Місяць тому +18

    በትክክል ሲጀመር ለእናት አባት ክብር የሌላ ሴት ለሱም እናት አባት ክብር የላትም ከሁሉ ነገር የሚቀድሙት እናት አባት ናቸው ያለ እነሱ ምርቃት የትም መድረስ አይቻልም ወንድ ልጅ ወንድ ነው ዛሬ ያጨበጨበልሽ ሁሉ ነገ አያጨበጭብልሽም ጀግና ሴት እናት አባቷን ታኮራለች ባለጌ ሴት እናት አባቷን ታዋርዳለች 😢😢😢😢😢😢😢

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Місяць тому +29

    አትጥፎ ተሎ ተሎ ኑኑ ቻናላችሁ እንዲያድግ 👍👍

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris8350 Місяць тому +11

    ትክክል😢

  • @sadh5915
    @sadh5915 Місяць тому +15

    ምጥ ንግግር ወላህ አቤት ይመቻችሁ የፋሲካ ወድሞች የሙህር ንግግር አባቴ

  • @saadcell6975
    @saadcell6975 Місяць тому +12

    እናት አበት ክብረ አለ❤❤

  • @ShteE-lg9cj
    @ShteE-lg9cj Місяць тому +9

    ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 Місяць тому +80

    የሁለቱም ጎረቤት ናቹ አብራቹ ያደጋቹ አብራቹ የተማራቹ ትላልቅ ሰዎች አንስታቹ አስታርቋቸው በውስጥ በዚ ጉዳይ ድጋሚ ቪድዮ እንዳትሰሩ

    • @Abrishkertube
      @Abrishkertube  Місяць тому +3

      Eshi talakachn

    • @sadh5915
      @sadh5915 Місяць тому +9

      የኔ ጀግና እሙ ቢላል ፊርዶስዩ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Місяць тому +9

      ፎጋሪ ተይ እንጂ አዛኝ መሳይ አንጓች : የደስታ ነው የፃፍሹ😂😂😂😂😂አይ ሰው😂😂😂😂

    • @user-rd9fh6qu7z
      @user-rd9fh6qu7z Місяць тому

      ​@@gebreslasegebremedhin5386ዝበይ ምናገባሽ። እሶን ለመናገር እደገና መፈጠር አለብሽ

    • @mekiyajemal9132
      @mekiyajemal9132 Місяць тому +3

      አይ ፋሢካ በጣም ነዉ የገረምሽኝ ግን የነሡን ምክር በጣም ደሥ ይላል ለሁላችንም ቀልብ ይሥጠን

  • @Emann5201
    @Emann5201 Місяць тому +16

    ይሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነጋር ይጠብቃችሁ🤲

  • @Fuhade2024
    @Fuhade2024 Місяць тому +5

    ❤ወድጃችኋለው! እናንተ #እራሳቹ ሌላ ሰው ጨምራቹ ሩታ❤አብርሽ በአካልና በስልክ አናግራቸዋለሁ ከቤተሰብ ጋር ቢሆን አስታርቋቸው።

  • @asintyoutbe4726
    @asintyoutbe4726 Місяць тому +16

    በትክክል👍👍👍👍👌

  • @user-ms3ks1sl5c
    @user-ms3ks1sl5c Місяць тому +13

    ትክክል

  • @efa-qj5ou
    @efa-qj5ou Місяць тому +32

    ዋው የውነት እነዚ ልጆች ያሉት ነገር ትክክል ነው ስለዚ አብርሽና ሩታ የሌላሰው ምክር ባትቀበሉ እንኳን የነዚ ወጣት ልጆች ምክር ተቀብላቹ የወነት ወደቤታቹ ተመለሱ

    • @TemuTeme-kv4tk
      @TemuTeme-kv4tk Місяць тому +1

      ewnete new yalewtet asetarekuchewe. Enerutane asetarekuchewe ahune gena tekekele negere meta asetarekuachewe

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @SOFYAawoll
      @SOFYAawoll Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እዉነትነዉ

    • @hayatomar8066
      @hayatomar8066 Місяць тому +1

      አይፍሲጋ😂😂😂😂 ሾካካ ነሽኮ አዲስከፍተሽላቸውማዴ

    • @birhan694
      @birhan694 Місяць тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SeadaYimam-uq6zh
    @SeadaYimam-uq6zh Місяць тому

    ትክክል ለቤተሰብ ክብር ይገባቸዋል

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Місяць тому +10

    ምርጥ ምክር ነው ግን አንዳድ ሰገጤ መተው ይሳደባሉ

    • @user-cz3zl3ku3r
      @user-cz3zl3ku3r Місяць тому

      ሚሰደበዉ የነሱ ብጤ ነቸዉ

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x Місяць тому +19

    ከሰሟቹ ጥሩ ምክርነዉ አሁን እነ ስም አይጠሬ መጥተዉ ቅናትነዉ ይሉአቹዋል

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 Місяць тому

      😂😂😂

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d Місяць тому +1

      😅😅😅😅😅 መለት ስም ዬለቸዉም ነዉ😅😅😅ደምርኝ ዉዱወ❤

  • @NardiTube-qo7pz
    @NardiTube-qo7pz Місяць тому +9

    በትክክል👌

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Місяць тому +2

    በስማም. ትልቅ ትልቅ. ትምህረት. ምክረነው. እኔም. በብዞቹ አይቻለሁ. መጨረሻው አያምረም. እግዛብሄረ ያክብራችሁ. ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እናት አባት. ክብ ረ ይገባቸዋል❤❤❤

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Місяць тому +10

    ትክክክልልል🎉🎉🎉

  • @amihabeshawit
    @amihabeshawit Місяць тому +37

    አቦ ይመቻችሁ ንግግራችሁ በጣም ነው የተመቸኝ ዋው በርቱልን ጎበዝ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @halimaalraqi
      @halimaalraqi Місяць тому +1

      ምቀኛ ብቻ እጭ. አይጥ ሁሏ

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc Місяць тому

      አንች ደም ያስለቅስሽ የጅሽን ይስጥሽ ቆሻሻ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Місяць тому

      👎👎👎👎👎👎

    • @taybaandhussaiantube3567
      @taybaandhussaiantube3567 Місяць тому +1

      ሂጂ ምቀኛ አቺ ነሽ አሽቃባጭ​@@halimaalraqi

    • @user-ji7gw8fr9p
      @user-ji7gw8fr9p Місяць тому

      አንች ከንቱ ቱ አለሽ

  • @user-yw3xb9kb5s
    @user-yw3xb9kb5s Місяць тому +13

    በትክክክል👍👍👍

  • @Zedo_Ke-k3d
    @Zedo_Ke-k3d Місяць тому +6

    በትክክል

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry Місяць тому +9

    አይሰሙም አትልፉ እነሱ እናተ ደስበሚል ኑቶሎ❤❤❤

  • @Melattube-nl2mk
    @Melattube-nl2mk Місяць тому +26

    Yene wdoch esti ngerulgi

    • @user-cv9gc5sw7m
      @user-cv9gc5sw7m Місяць тому +1

      አይዞሸ ሜሉ እውነትን ይዘሸ ወደፊት ማንንም እዳሰሚ❤❤❤❤

    • @madibintalemu2388
      @madibintalemu2388 Місяць тому

      አብራችሁ ስሩ ሚላት

    • @sadh5915
      @sadh5915 Місяць тому +1

      ሜሉየ አብሽሪ ውነቱን ከመናገር ወደሆላ እንዳትይ ቤተሠቦችሽን አስከብሪ ጀግና ነሽ ማንም ቢቀባጥር እዳሰሚ ውነታው አችጋ እስካለ ድረስ የህትሽን ማንነት አስመልሽ እሷ ተይዛለች ታውራለች

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r Місяць тому

      ❤❤

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Місяць тому

      😍😍😍😍😍

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +6

    በትክክል የኔ ውዶች ሜላት ትክክል ናት ዛሬ እዳውም ሜላትን እና ፋሲጋን እናሳፍናቸዋለን ብለዋል ያብርሽ ደጋፊዎች 😢😢ሲቀጥል ሰውን ከሰው የሚያፋጩት በመተት ነው ተጠንቀቁ በተለይ ለምለም ያች ወፍ ዘራሽ መልካም ነገር የሚያቀጣጥሉት

  • @AsAs-hb2uy
    @AsAs-hb2uy Місяць тому +11

    👍

  • @Juses7158
    @Juses7158 Місяць тому +1

    Yes❤❤❤❤❤

  • @ifhjdgjchj9007
    @ifhjdgjchj9007 Місяць тому

    ክብር ለናትና አባቸቶን ሊከበሩ ይገባቸዋል😢 በጣም ታሳፍራለይ እሪካሺ ናት

  • @user-no3ft6fj1s
    @user-no3ft6fj1s Місяць тому +12

    ቆይ ግን የኔም ጥያቄ ነው ዱባይ ማን ነው የሚድራት ምነው ይሄ እኮ ቤተሰብ መናቅ ነው እናት አባት እያላት አስሬ ሰርጋችን ዱባይ ነው ይላሉ ምን ማለት ነው

    • @user-es6mp5dl4l
      @user-es6mp5dl4l Місяць тому +3

      የማዳም በጎች ናቸው አሃ እነዚህ ሰገጤወች እነሱ ከነመፈጠራቸውም አያቋቸውም ቢዚ ሁነው ለነሱ ህይወቴን አሳለፌ እሰጣለሁ ይላሉ ቱ ሲጀመር እነሱ ድራማ እየሰሩ ዙረው ድራማ ነው ቢሉ ህዝቡን ፈርተው ወዴ እውነት አዙረውት ነው

    • @user-mg3yq5fn6c
      @user-mg3yq5fn6c Місяць тому +3

      አብሽሩብለዋቸዋል እነሸቃሊት አዳድአሉ አላማየለላቸው እደኔ አይነቱም ከነሡጋእደመራለሁ ከመዳም ኩሽና ወጥ የማላቅ😅

  • @user-yh5ym1hf3d
    @user-yh5ym1hf3d Місяць тому +1

    ትክክል❤❤😢

  • @user-sb5ui9pz6c
    @user-sb5ui9pz6c Місяць тому +6

    ይመቻችሁ

  • @user-qh8gi3hm1w
    @user-qh8gi3hm1w Місяць тому +11

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Uounebil
    @Uounebil Місяць тому +2

    እራሷ ጠይቃዉ አይደል የሄደችዉ እንደት እናትና አባቷን ይለምናል የቤተሰቧን ክብር ብትጠብቅማ ዱሮዉኑ ወንዱ እንደባህሉ ከሷ እስከቤተሰብ ተበርክኮ ለምኖ ይወስድ ነበር

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Місяць тому +10

    ወላሂ ምርጥ ምክር ነው ከሰማች ❤❤❤❤

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Місяць тому +2

    የኔ ጀግኖች ይመቻችሁ ለሀቅ መቆም ጡሩነው❤❤❤❤

  • @user-bk5xq7xh4u
    @user-bk5xq7xh4u Місяць тому +8

    👍👍👍👍👍

  • @luabab6092
    @luabab6092 Місяць тому +2

    ትክክል ናችሁ

  • @samrawitbeyanasabya8530
    @samrawitbeyanasabya8530 Місяць тому +1

    ትክክል❤❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Місяць тому +2

    አስተዋይነታቹ እስከ ጥግ ነው👍

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Місяць тому +2

    በትክክል ብላቹታል አለቤተሰብ ስርግ እንደኔአይመቸኝም አሪፍ ነገር ነዉ የአቀረባቹት እንደዚ አይነት ቪድዬ መብዛት አለበት እስታሁን የሚአባላ ብቻ ነዉ ቀጥሉበት በርቱ🙏👏

  • @user-vs1ju6bw5j
    @user-vs1ju6bw5j Місяць тому +1

    ትክክል❤❤

  • @user-vw7bb1ei8b
    @user-vw7bb1ei8b Місяць тому

    ብትክክል🙏❤

  • @Hayat-mx7wh
    @Hayat-mx7wh Місяць тому +7

    በትክክክል❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Місяць тому +1

    ሜሉየ ትክክል ናትኮ ለሁላችንም ትምርት ነዉ የሠጠችዉ ሴት ልጅ በክብር ስታገባ ነዉጅ መርክስ አያስፍልግም ሜሉየ የተናገርችዉ ለሩታ ብላ ነዉ ሩታ ግን ታዉራለች መስሚዋ ጥጥ ነዉ ፍጣሪ ይማራት ሜሉየ የኔ ስስት የኔ ጨርቃ የተናገርችዉ 100%❤❤

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3ze Місяць тому +7

    100%ትክክል ብለችዋል ግን የአብራሀም ቤተሰብ ወለሞነው ምበለው እውነት ነዉ እንዴ?

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Місяць тому

      ምዴነዉ ዉለሞ😮

    • @Zahra-kk3ze
      @Zahra-kk3ze Місяць тому

      @@fatmhsaad5877 ብረት ቀጥቀጭ ማለት ነው ፈጡመዬ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Місяць тому

    የሸገርልጂ ነኝ ሥትል ነበር ጉዲ አይ ዲራማ
    ክብር ለቤተሠቦቻቸን ከለቤተሠብ ሁሉም ርካሽነው

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 Місяць тому +1

    በቤተሰብ የሆነ ነገር ያምራል እሷ አሁን ላይ አትሰማም በዙራያዊ ብዙ ሰዉ አለ አጂቢ አላት የቤተስብ ጥቅም አይታያትም መተማመን በፈጣሪ ብቻ ነዉ እንኳን ሰዉ ና ሰዉ ድንጋይም ይጋጫል በፍቅር ላይ ፀብ አለ ያኔ ቤተሰብ ነዉ ከጉን የሚሆነዉ እናት አባትን ማክበር ይቅድም ምርቃናችዉ ብቻ ይጠብቀናል

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Місяць тому +7

    ትክክለል ብላችኋል አስተዋይ ናችሁ ❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Місяць тому +7

    😊😊😊

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Місяць тому +5

    ቁም ነገር. ነው. ያወራችሁት ነገር ግን አሁን ሰአት. ውሸት ነው የሚወደደው. ሀቅ የሚያወራ አይወደድም.

  • @fafi8402
    @fafi8402 Місяць тому +11

    አናትም ጀምራችሁ ፍትፍታ የዩቱብ ሱና ነው ፍተፍታ ወቸው ጉድ

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 Місяць тому +2

    ትክክል ነው ያላቹት ሁሉም ከቤተሰብ ነው ሚጀምረው
    ሌላው ልጅ አይደሉም ከ 20 በላይ ናቸው ማስተዋል ይችላሉ🎉😢

  • @user-gm4uk7sy5b
    @user-gm4uk7sy5b Місяць тому +5

    አረ ይመቻችሁ ወላሂ ጠብ አይልም የተናገራችሁት

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 Місяць тому +7

    አሁን የመዳም በጎች አሉ ቅናት የሚሉ 😂😂😂ሰው በደህና ነገር ነው እጂ የሚቀናው እዴት ለሸርሙጥና ይቀናል 😅😅😅😅አር ቀልብ ይሰጣችሁ አዳዲ ሸቃላወች

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Місяць тому

      አይሠሙም ወላሂ በሂንድ ፊልም ያዩትንተከትለው የሚያጨበጭበው አንዷማ ጥቁርፍቅርነበር የማያው እሁን አገራችን መጣልን አላለችም

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 Місяць тому +6

    ትክክልኔቹ እውነትነው ቤተሰብ ያዘነበት ትዳር ትዳር አይኦንም ልክናቹ

  • @laluwirasakti8152
    @laluwirasakti8152 Місяць тому +9

    ❤❤❤❤

  • @sruae6875
    @sruae6875 Місяць тому +6

    🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dilusilty2274
    @dilusilty2274 Місяць тому +11

    👍👍👍👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂👍👍👍

  • @hikematube7242
    @hikematube7242 Місяць тому +1

    ትክክል ሀቀኛ

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Місяць тому +12

    እግራቸው ላይ ወድቆ መለመን አለበት

  • @user-uv2vv8el9ny
    @user-uv2vv8el9ny Місяць тому +1

    በዉስጥጨርሰዉአብርሽእነሩታአይለየችሁ🙏🙏🙏❤❤❤😭😭

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Місяць тому +3

    ከሚላት እናተ ንግግር ትችላለች ማሳመን ትችላላችሁ ሜላት ንግግር አትችልም የማሳመን አቅም የላትም እናተ ጎበዞች ናችሁ ተሎ ተሎ ስሩ ፖድዎ

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f Місяць тому

    ዋዉ ሀሪፍ አርጋቺሁ አስተንትናቺሁ ነዉ ያስረዳቺሁት 👏👏👏👏👍👌 እናንተን አለመደገፍ ንፉግነት ነዉ በርቱ አነጋገራቺሁ በጣም ይመቻል❤🎉

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Місяць тому +1

    በርቱ

  • @madi2644
    @madi2644 Місяць тому +7

    ሰላምናችሁ፡፡ወድሞቸ፡፡ተዋቸው፡፡መቸም፡፡አይሰሙ

  • @RemedanMinewer
    @RemedanMinewer Місяць тому +7

    Waww

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 Місяць тому +7

    ጉድ እሰከዛሬየ ድራማ ሰሩብን😮

  • @masotumso9903
    @masotumso9903 Місяць тому

    Yessssss😢

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 Місяць тому +3

    እኔ የገረመኝ ሩታ ለድራማ ብላ ያንን ሁሉ እባ ማፍሰሷ አቤት ምን ተወርቶ ያልቃል ያወሩት ዉሸት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bu4je2nx3h
    @user-bu4je2nx3h Місяць тому +7

    🎉❤🎉🎉🎉

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Місяць тому

      እሩታ.የቡታጅራ.ልጅ.ነች.እንዴ
      እቺ.ዘልዛላ.ባለጌ.ናት😮😮😮😡😡😡

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Місяць тому +2

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ እሩታ እራሷ እርካሽ ሆና ያላከበረቻቸውን ወጠጤው አብርሀም ያከብራል ብሎ መጠበቅ አይቻልም እሩታ ያስፈራት ነገር እሷ ለምና ስለሆነ ያፈቀረችው ሽማግሌ ላክ ቤተሰቤን አክብር ብላ ብጠይቀው በቃ አልፈልግሽም እናቁም ስለሚላት ፈርታ ነው ግን አብርሀም ባለጌ ውሻ ባለጌ ያሳደገው ነው።

  • @RemedanMinewer
    @RemedanMinewer Місяць тому +6

    Gobez bertu wendmocha❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Місяць тому +8

    አተጣፉ ❤❤❤ውዴምች

  • @ayisheayimam3858
    @ayisheayimam3858 Місяць тому

    በጣም ትክክል ናቹ በኡነቱ ❤

  • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
    @FunnyMusicalDrum-pp6dh Місяць тому

    በጣም እናት እና አባት ክብር ይገባል ዱባይ ብትሄድ እናት እናባት አልባ ባዶ ነው

  • @user-lj4fl4ml2e
    @user-lj4fl4ml2e Місяць тому +6

    በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @user-zw7xm2ki7t
    @user-zw7xm2ki7t Місяць тому

    TEKIKEL Asab ✔️😘❤️ke betasab kibir yemibelxi minim nager yelam bazi meder lay indane
    Ruta ahun yemitayat yemitilabsachewu libsii yihe sawu hoo hoo yemilatin bicha nw inji betasebin restalech alastewalechim be cirash simetuwan bicha nw mitiketelewu unet nw betasab ye lelebat sergi.lamin ameerikaa hedoo ayadergum desta yelahum getan🙏silazi wedarasish temeleshi Abrishim bihon Anchi le betasabish kibir sinorish nw yemiyakebrisim betasbishinim yemiyakebrewu gebash

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Місяць тому +1

    በነካ እጃችሁ ከቤተሰቦቿ አስታርቋት እንደምንም ብላችሁ አስታርቋቸው በተለይ በአካል አግኟት እህቷን ይዛችሁ🙏🙏🙏

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk Місяць тому +2

    ዉጣየወድአለቅላቂምንይመስላሉአሁንእናተወድናችሁ👎👎👎👎👎👎

  • @KamariyaKamar
    @KamariyaKamar Місяць тому +5

    በታክክል ወድሜቻ

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 Місяць тому +1

    እናት አበት ክብረ ግድታ ነው 👌👌👌😊

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Місяць тому +1

    እኔ ግን እደናተ ጎርቤት ብሆን በሚድያ አልመክራቸዉም ለምን በዉስጥ አጨርሱም ሱበሀን አሏህ ለሰብስክራይብ ለላይክ አብሮ አደግን እደዚህ ማድርግ ተገቢ አደለም ሲቀጥል እሱ ምን ያድርጋችሁ ብዙ መልካም ስራወችን ሰርቷል እኛ የምናየዉ የምንሰማዉ እናተ ከሀገር እዳሶጣችሇቸዉ ነዉ በቃ ተዉት አብርሽ አደለም ለራሱ ለሰዉ ይተርፍል ቤተሠቦቿ ዱሮ የት ነበሩ

  • @zainabatopyazainabatopya1314
    @zainabatopyazainabatopya1314 Місяць тому +2

    የኛ ሀበሻ እቁሥል ላይ ጨው መነስነስ ነው የምናውቀው እውነት አብሮ አደግ ከሆናችሁ ያሉበት ድረስ ሄዳችሁ መክራችሁ ማሥተካከል ትችላላችሁ ሚድያላይ የጠቀማችሁ መሥላችሁ የልጅትዋን ቅጭላት አታበላሹ በጭቀት

  • @SOFYAawoll
    @SOFYAawoll Місяць тому +3

    ዉዶቼ ዴህናናችሁ። ትክክክ ናችዉ እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉

  • @TeybaBedru
    @TeybaBedru Місяць тому +3

  • @HussainAli-tr4ro
    @HussainAli-tr4ro Місяць тому

    👍👍👍👍

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 Місяць тому

    ትክክል ወላሂ

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z Місяць тому +13

    ባለጌ ነች ጋጠወጥ ቤተሠብ ያላከበረች እርካሽ

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤ ጎበዞች ተባረኩ

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr Місяць тому +1

    ምነው እኛነን ወለድናት አላችሁ እስኪ እነሱ እስከመፈጠራችሁም አያውቋችሁም ለመፈመስብላችሁ ወንድነታችሁንየካዳችሁ

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Місяць тому

      ሲያስጣሉ ሁሉም በነርሱ ስም ነው ሚፈምሱት😢

  • @fekihamuhamed5447-l7n
    @fekihamuhamed5447-l7n Місяць тому +1

    ስታምሩሩሩሩሩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Місяць тому +4

    ሩታ የሸገር ልጅ ናት የት አውቃችሁዋት ጎረቤት እምትሉት ውሸት ነው አትሉም መቼም ሀገሬ ሸገር ነው ብላናለይ

    • @user-xo1zp2fe9m
      @user-xo1zp2fe9m Місяць тому +1

      Hubi La dramaw naw eko
      Ahunim Albananshim 😂😂

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Місяць тому +1

      እረ የቡታጅራልጅ ናት የምን ሸገርነዉ😂😂😂

    • @sikosilo5437
      @sikosilo5437 Місяць тому +1

      ክክክክክክክ ዛሬም ያላመነ አለ

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm Місяць тому

      😂😂😂shagari.alachimi.gutajara

    • @SalamAddis-ou2cx
      @SalamAddis-ou2cx Місяць тому

      😂😂😂 kkkkkkk kkkkkkk kkkkkkk

  • @MuluzakiyaMulu
    @MuluzakiyaMulu Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tamematamema9169
    @tamematamema9169 Місяць тому +2

    Wowooo yanee mirxochiii laa wodimii mikiriii indinoo nurullinii ❤❤❤❤

  • @user-eo5gg1fc9m
    @user-eo5gg1fc9m Місяць тому +1

    የናተሰ እህት ብትሆን አፍቅራ ወዳ ሀይማኖቱን ወዳ ከሰደት ከቤተሰብ ይልቅ ወደምትወደው ገብታ የለ የራሱን ትቶ የሰውን መፈትፈት

  • @user-xu5yh8ir5t
    @user-xu5yh8ir5t Місяць тому +2

    ቻነለቹን ለመሰደግ ነው በነሱ ስም ምትመጡት የነሱ ስም ከተጠረ የድገል ሁሌም ወሬ ይዘቺ ምጡ እሽ😂😂😂

  • @user-el9pf3uf1k
    @user-el9pf3uf1k Місяць тому

    ሰሀ ወለህ ትክክል ወድሞቸቺን ትክክል ነው ወለህ ወለህ ከአበት ኒ ከኢነት ሚበልጢ ነገር የለም ወንዲ ዘር በወደን ነጊ ልጠለን ይቺለሊ ኢነት አበት በምንም ለቀይሩ አይቺሉም ልጀቸው አለሀ ህደየ ይስጠን ወደ ርስቺን ይመልስን 🎉🎉

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg Місяць тому

    እሩታኮጆሮዋአይሰማምብለዋል:ዉዶቾየእሷ:አትሰማም/ደንቆሮናት/ይችአሆያ:ለቤተሰብክብርየሌላት/ነገታጥረገረጋቾኋለች:ያችጂሊናት