አቡነ ማቲያስን ያስጨነቀ ሰሞንኛ ክስተት|AWRAMBA TIMES

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • @AwrambaT is an online media outlet providing latest news, analysis and interviews about Ethiopia and the horn
    Get exclusive content and support the channel: / ‪@AwrambaT‬

КОМЕНТАРІ • 105

  • @fiseha11
    @fiseha11 Місяць тому +26

    "ኢትዮጵያ ሀገሬ ኣየሯ ተስማሚ ወንዟ መድሃኒት" የሚለውን የብዙኣየሁ ደምሴ ሙዚቃ ስንሰማ እናለቅስ ነበር፡ ከትግራይ ጦርነት በኃላ ግን በኢትዮጵያ ጳጳሳት ያየሁትን ጭካኔ ሁሉም ነገሬ ለውጦታል።

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Місяць тому +2

      መስቀላቸው በምንም ተአምር አልሳምም ሰው ይቆጣኛል ላደርገው አልችልም

    • @Susufkrms
      @Susufkrms Місяць тому

      እኔም​@@chaltuaddisabebakegna265

    • @Susufkrms
      @Susufkrms Місяць тому

      ​@@chaltuaddisabebakegna265አረ እኔም አልሳለምም

    • @bero431
      @bero431 Місяць тому +2

      I hate Erhiopia since the fake Patriarch ayte Paulos came back to Ethiopia.

    • @መንከምትግራይ-ጀ7ቘ
      @መንከምትግራይ-ጀ7ቘ Місяць тому

      👌❤️💛🙏

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 Місяць тому +13

    ኣሁንም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላሉ ኣሁንም ወላዋይ ኣንሕና ተጋሩ ኢትዮጵያዊያን የኾንናይ ናጊዜ ጉዳይ እዩ እምበይ

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 Місяць тому +1

      ትክክል እኛ ተጋሩ ተጋሩ ነን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለኛ ለተጋሩ አይወክሉንም እኛ ተጋሩ ወደነበችው አባሰላማ ኦርቶዶክስ ትግራይ ተመልሳለች እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አሜን

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 Місяць тому +13

    አንድ ሁኑ ማለት ምን ማለት ነው?
    ታዲያ ጦርነት የሰበኩትን ለምን አያባርሩም
    የ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለ ኢትዮጵያ መከላከያ በ ገንዘብ ነው የደገፈችው የትግራይን ሕዝብን ለማስጨፍጨፍ
    አባታችን ፖትሪያርኩ ኣባ ማቲያስ መልካም አባት ናቸው እሳቸው አባታችን ናቸው
    በተረፈ ግን የ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ አያስፈልገንም
    ያስጨፈጨፈን ስለሆነ ነው

  • @GenetWsillasie
    @GenetWsillasie Місяць тому +2

    ቢመጡም ሃግራቸው ነው ቢቀሩም ሁሌ ከኛ ልብ ናቸው ባሉበት ፆሎታቸው ያግዘን ኣሜን

    • @SisayBerhane-f2f
      @SisayBerhane-f2f Місяць тому

      ሀገሩ ቢሆን መች ይባረር ነበር ወደ አገሩ ነው የተባረረው

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 Місяць тому +5

    እኛ ተጋሩዎች እናሰራዋለን አይጨነቁ
    አባቶች የትግራይን እናቶች እያጽናኑ ይገኛሉ
    ይደብሳሉ

  • @Susufkrms
    @Susufkrms Місяць тому +7

    ግን ተኪኢልኩም ከምቲ ዝተብሃለ ንኣቦንና ሒዝክምዎም ናብ ዓድኩም ተመለሱ❤

  • @ZekariasZeke-yn9ul
    @ZekariasZeke-yn9ul Місяць тому +2

    እንቁአባታችንየዱጓውጌታእግዝአብሔርእድሜናጤናይስጥዎት

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Місяць тому +8

    አቦና ድሓን ባዕልና ከነስርሖ ኢና አይትጨነቁ

  • @MogesGkidane
    @MogesGkidane Місяць тому +2

    ሸሕ ዓመት ኖቨሩሉና አቦና

  • @MaruHagos-v6e
    @MaruHagos-v6e Місяць тому

    ወይቤሎሙ እግዚእ ኢየሱስ፣ለእለ አምኑ ቦቱ አይሁድ፣ አንትሙሂ ለእመ ነበርክሙ፣በቃልየ፣አማን አርዳእየ አንትሙ።ወተአምርዋ ለጽድቅ፣ወጽድቅኒ ታግእዘክሙ።ዮሐንስ ፰፥፴፩፦፴፪።ሎቱ ስብከት።አሜን።❤

  • @JMGD44
    @JMGD44 Місяць тому

    እድሜ ይስጦት አባቴ

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 Місяць тому +1

    Egziabher. Mehaeret. Aurdelena. Nesbe. Tigray. Selhm. Tigray. ⛪🙏✔️💊✔️

  • @yonasberhe6869
    @yonasberhe6869 Місяць тому +1

    ወይ ጉድ አሉ አያቴ
    ጠያቂው ጥያቄው ጠፋበት

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 Місяць тому

    Thank you

  • @JMGD44
    @JMGD44 Місяць тому

    ያሳዝናል እሰከዛሬ ውጭ ሃገር ለአገልግሎት ሳይወጡ። ተጋሩ በሲስተም ከአገልግሎት የተገለሉ መሆኑን ያሳያል😢😢 ምድረ አውደልዳይ ለ 4 ቅዳሴ እሁድ 40 ሺህ ክሮነር ተቀብለውን ሲሄዱ ጉድ ብለን ነበር😢😢😢 ትዝብት

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 Місяць тому

    Kale hiwet yasemalin kubur Abatachin 🙏❤🌹☘️🌷💐❤🧡🌼❄️🩵💖🤎🌿

  • @MulugetaMichael-t7t
    @MulugetaMichael-t7t Місяць тому +1

    አባታችን እኞ በኢትዮጵያ ስም አንጠራን አንፍልግም አክሱም ጽዮን ከለለ ኢትዮጵያ አርቶደጉስ የለም ላሉት ለፍን ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለምን አይደመስስም አንፍልግም ገዳል ትግባ የዝያች አርመኒ ሃገር ህዝብ

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 Місяць тому +1

      ትግራይ ሀይማኖት ሳይሆን ፖለቲካ ነው ያለው። በካድሬ "ጳጳሳት" መካከል ቅዱስነታቸው እንዲገኙ አንፈቅድም።

    • @AshagrieGetachw
      @AshagrieGetachw Місяць тому

      ረጋ በል በየ ዘመኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በሚመ ጣበት መከራ ሲሰቃይ ኖሮአል

    • @maereg7308
      @maereg7308 Місяць тому

      Abyssinia yemeseretew Tigraway endehone lebonachu yawekal.

  • @meresagirmay2637
    @meresagirmay2637 Місяць тому

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት።

  • @NigusNegash
    @NigusNegash Місяць тому

    አባቴ እንወድዎአለን ሰህተት አይሰሩ ወቅታዊ አይሁኑ እርሶዎ የትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ መምህር ነዎትና ወገንተኛ እንዳይሆኑ አደራ

  • @JMGD44
    @JMGD44 Місяць тому

    አንድ አጥማቂ 70ሺ ኢሮ ይዘው እየተመለሱ 😢😢😢 ይሄ ምን አላት ያሉ ግዜ በስመአብ ሃይማኖቱን ቢዝነስ ያደረጉት ጴንጤዋች ብቻ ሳይሆኑ የአ.አ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ካህናት ነን ባዬች ናቸው😢😢😢 ስም መጥቀስም ይቻላል ግን ለግዜው ይቆየን

  • @Susufkrms
    @Susufkrms Місяць тому +3

    የሚሰራው ቤተክርስቲያን በራሳችን እንሰራለን የዚች በደም የታጠበች ቤተ ክርስቲያን ኢትዮጵያ ብር አያስፈልገንም😢

    • @zewdihadera2132
      @zewdihadera2132 Місяць тому +1

      ልክ ነው እንካን ቀረ አምላክ እራሱ ያሰበው አለ

  • @peace-x9s
    @peace-x9s Місяць тому +2

    አቦና ናብ አክሱም ምስ የሕዋትኹም ሐደራ

    • @rahwag.6888
      @rahwag.6888 Місяць тому

      እዞም ኣቦ ፍቕሪ ናይ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ እዩ እምበር ናይ ተጋሩ ጨፍጫፍ ኣይረኣዮምን

  • @lollili7889
    @lollili7889 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ዘረኝነት ይዉደም የሰይጣን እኳ በምግባርእጂ በዘር አያምንም።

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 Місяць тому +1

    እርሶ አይጨነቁ
    ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ይጨነቁ

  • @tesgiestewart1373
    @tesgiestewart1373 Місяць тому

    እኔ 2020 የጥር ማርያም እዛ ቦታ ነ በርኩ 3ሶስት የተለ ያ ዩ ሀይማኖት ተከታዮች አሉበት :

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky Місяць тому +1

    ዛሬ ተሳሳትክ !

  • @GenetWsillasie
    @GenetWsillasie Місяць тому

    ኣባቀስ ብለው ይናገሩ የትግራይ ጳጳሳትም ህዙቡም ውስጡ ከኢትዮጵያ ወጥቶዋል ውጭው ደግሞ እግዝኣቤር በፈቀደ ይወጣል እንጂ እንዲጨፈጨፍ ከፈርደ ሲኖዶስ ተሰብስቦ 9ክልል ለአንድ ክልል የጨፈጨፈን ህዝብ ኣንድ መሆን ኣይቻልም ራሳቸው ኢትዮጵያውያን ገፍትሮ እንድንወጣ ኣርጎናል

  • @ቤተዳዊትዝ
    @ቤተዳዊትዝ Місяць тому

    ያሳዝናል የእኛ ነገር ቅዱስ እባታችን አቡነ ጳውሎስ እንዴት እንደሚጨነቁ ስንት እንደ ደከሙ አውቃለሁ
    ግን እራሳቸው መጋቤ ካህናቱን ጨምሮ የተቋቋመው ኮሚቴ በአዲስ አበባ አድባራት ገንዘቡን ዘርፈው እንዳይሰራ አድርገዋል ቅዱስነታቸውም ምርር ብለው ሲያለቅሱ አይቻለው
    አሁንም ቅድሚያ አንድነቱ ይቅደም ህንጻው ይሰራል አክሱም የሁሉም ናት

    • @duliti7133
      @duliti7133 Місяць тому

      ለዘረኛ ፓለቲከኛ አቡነ ሰላማ ሲኖዶስ አንተባበርም። እዚህ ያሉ አባትም ዘራፊ ይኸው በዚህ ሚድያ በሃይማኖት ሽፋን ፓለቲካዊ ትንታኛ ሆነዋል

    • @medhin8187
      @medhin8187 Місяць тому

      የሁሉም ብትሆን ኑሮ ህዝቧ ኣትጨፈጭፉም ነበር ኣንደበታችሁ ይናገራል በተግባር ዜሮ 0

  • @MezgebeGebremichael
    @MezgebeGebremichael Місяць тому

    አባታችን እንደ ጋዜጠኛው ተረጋግተው ቢያወሩ

  • @DemelashBelay-o8y
    @DemelashBelay-o8y Місяць тому +2

    የአይጥ ምስክር ድንቢጥ።

    • @GediyonHadis-mc8kh
      @GediyonHadis-mc8kh Місяць тому

      የቆምጬ ቅናት ማለቅያ የለውም

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 Місяць тому

      ምነው ለነዛ ፖለትከኞች አባቶችህ በላቸው

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 Місяць тому

      የትግራይ አባቶቻችን ፍራተ እግዚአብሔር አላቸው

  • @Phi595
    @Phi595 Місяць тому +2

    ቅድም ሕዚ ከይዶም ቤተክርስቲያን ዓፂኹም አይመለስኩሞምን ዲኹም ወይስ ረሲዕኹሞ ኢኹም አረ ሕደጉ አይትሓፍሩን ዲኹም

    • @Petruspetrus1
      @Petruspetrus1 Місяць тому

      ሓሳዊ ኸመይ ኢሎም ኸየዶም መጀመርያ ፍለጥ😠ብጹኡ ወቁዱስፓትርያረክ ኣቦና ንቀብር ምስ ኸዱ ከመይ ጌሮም ኸምዝተቀበልዎም ሪኢና ኢና

  • @danigebra562
    @danigebra562 Місяць тому

    😢እዛ ሰብኣይ እንታይ እዩ ዝብል ዘሎ ? ኢዚ ሰብኣይ በቃ ድሮ ተረሲዑ

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 Місяць тому +1

    ኣቦይ ስለምን ነው የሚያወሩት?
    ትግራይን ያወደመው ማን ሆኖነው
    እዚህ መተው የሚያወሩት

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 Місяць тому

    ኧረ ቀስ ብለው ያውሩ! ምን ጉድ ነው? እኒህ ሰውየ የቤተ ክርስቲያን እውቀት ሳያንሳቸው እንዲህ የሚጮሁት ለምንደነው?? የተጠየቁትን ሳይመልሱ ያልተጠየቁትን ለመመለስ የሚያጠፉት ጊዜ በብዙ እጥፍ ይበልጣል!..

  • @BelayAyalew-d2o
    @BelayAyalew-d2o Місяць тому +1

    ቀስ በል ! ለምን ትጮሃለህ ? እረባክህ ይሰማናል እና ቀስ በል፣፣፣በቤ /ክርስቲያን ያሬዳዊ ትምህርትዎ ሊቅ ነዎት ፣ ነገር ግን ሎጂካል አይደሉም፣፣

  • @ZerihunEshetu-ct7xn
    @ZerihunEshetu-ct7xn Місяць тому

    ማህሌት ሲቆሙ ፀጋውን አብዝቶሎታል ሮም ላይ ተደስተናል

  • @atlabachewmoges1920
    @atlabachewmoges1920 Місяць тому +1

    በክርስቶስ ሁለችን አንድ ነን ። ሃገርም አንድ ናት ። የኢትዮጵያ መሠረቷ ም ትግራይ ነች። ወያኔ የትግራይን አካል ሽጦ እራቁቱን ለመኖር ለምን ፈለገ ? ይህን ካህን ቀደም ብሎ እንዴት እንደሚያ ጐቦድድ ቪዲዮችን ማየት ምስክርነት ነው። ንፁሕ ስላልሆኑ አገልግሎታቸው ለዛ ያጣ ነው። እባክዎ ለነፍስ ዎ ሲሉ ወደ እግዚአብሔር ልቦናዎን ይመልሱ ።

    • @GediyonHadis-mc8kh
      @GediyonHadis-mc8kh Місяць тому +2

      ተሳስሃል ኣጎብዳጅ ቆምጬጂ ትግራዋይ ኣይደለም

    • @equarenderta7521
      @equarenderta7521 Місяць тому

      ወያኔ እራሷ ከ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ብታወዳድራት ።
      መንፈስ ቅዱስ ያላትና የተቀደሰች ናት ።
      ከ ኣባ ኣብርሽ ይልቅ ኣቦይ ስብሐት ይፀድቃል ።
      እናንተ ሰይጣን ኣምላኪዎች ናችሁ እና ..... ‼️

  • @GUZOPLUS-t8j
    @GUZOPLUS-t8j Місяць тому

    ማይኩን ራቅ አርግላቸዉ..

  • @Hailay572
    @Hailay572 Місяць тому

    ሀፀይ ፋሲል ቤ/ክርስትያን የሚባል አለ እንዴ?😮

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 Місяць тому

    የሚጠሯቸውማ እሳቸው የትግራይ ተወላጅ ስለሆኑ ነው ።

  • @May-vt1jq
    @May-vt1jq Місяць тому

    ቤተክርስቲያንቲቷ ከጎንደርና ክሌሎች ኣካባቢዎች የመጡ የሌበችና የሽፍቶች ምሽግ ነበረች ኣሁን ግን ተነቅቶባታል

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 Місяць тому

    አንገቱ ሲቆረጥ ሦስት ጊዜ ወደ ሰማይ ነጥራለች
    ** ይሄ ቄስ የፓስኬት ኳስ እንዳይሆን ሲነጥር ያየው **😅😅😅😅

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene Місяць тому

    እኛም እናመሰግናለን ክቡር ሊቀ ሊቃውንት አባታችን እግዚአብሔር ፈቅዶ በድጋሚ ለመገናኘት ያብቃን ❤❤❤

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 Місяць тому

    Slow down” what is wrong with him” he is talking like machine!

  • @AGyohanna
    @AGyohanna Місяць тому

    እዚያ ያሉት ከየት አምጥተው ይስሩት? የሚበሉት እንኴን የላቸውም ይቀልዳሉ

  • @AsnakeBalcha-eo2xj
    @AsnakeBalcha-eo2xj Місяць тому

    ሲያረጁ አይበጁም ይባላል !!!!!
    እረ ሥርዓት ይከበር ሌላ ጦርነት አያስፈልግም

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Місяць тому

      ባልቻ እና ባጫ ድሮስ ከጦርነት ውጪ ምን ቁምነገር አላችሁና

    • @AshagrieGetachw
      @AshagrieGetachw Місяць тому

      ብቻ ዝም ነው

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 Місяць тому

    A little too loud

  • @WhatsUp-z3b
    @WhatsUp-z3b Місяць тому

    Ezi tsilul keshi ethiopia kibl hamimu niana endiyam atsmimuna degimom kem aserwo kemey mitekeyefku nere ezi nay amharu meakor lehasi miskinay tigray gin baelna alenaya aytcheneku

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Місяць тому

    አባ ማትያስ ተግራዋይ ስለሆኑ ነው ፓትርያርካችን ናቸው የሚሉት እንጂ አርሳቸው ከሞቱ የትግራይ ዘረኛና ፖለቲከኛ ጳጳሳት ፓትርያርክ ሲሾሙ አንድ ቀን አያድሩም።

    • @zewdihadera2132
      @zewdihadera2132 Місяць тому

      ትግራዋይ ስለ ሆኑ አይደለም አባት ሰለ ሆኑ አባታችን ከሆኑ እማ የናንተ ጆኖሳይደር ጳጳስ እንጠብቅ መሰላችሁ እንዴት አሰኘችው አበቃ

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 Місяць тому

      እንኳን ትግራዬች እኛም ኦሮሞዎች ከሳቸዉ ሞት በዉሃላ አንድም በቀጣይ በሚሾም ፓትርያርክ ምንም እምነት የለንም !!

    • @Afom-jd2gh
      @Afom-jd2gh Місяць тому

      ትክክል ብልሃል ምክንያቱም ከሌሎች በዶግማ የተለያየን ስለሆን ነው። ተጋሩ ለማናምንበት ለደቂቃ መኖር ኣንፈልግም። የተሳሳትከው ግን አቡነ ማቲያስ ትግራዋይ በመሆናቸው ሳይሆን በእምነታቸው ነው ጳጳሳችን ናቸው የምንለው። በእምነታቸው የኦሮሞ የኣማራም የምናከብራቸው ጳጳሳትና ቀሳውስት ኣሉ። በሌላ በኩል ደግሞ የብልግና ወታደሮች የሆኑ እንደ ፔጥሮስ ኣብርሃም ያሉ ሰዎች የትግራይ መሬት በፍጹም አይረግጡም ።

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 Місяць тому

    "አበበ በጪላ" ነው ያሉት😅?

  • @tewodroszewde6355
    @tewodroszewde6355 Місяць тому

    Kedada dinga dinga new yemigobegnew

  • @tewodroszewde6355
    @tewodroszewde6355 Місяць тому

    Dingay minm gize dngay new.

  • @kiflestAbebe
    @kiflestAbebe Місяць тому

    በመጀመሪያ ሊቀ ሊቃውነት በጣም የሚከበሩ አባት መሆናቸውን ሳልጠቅስ አላልፍም። የትግራይ አባቶች ቅዱስ ፓትርያርኩ የኛም ፓትርያርክ ናቸው ማለታቸው መልካም ነው።ይሁንና በተግባር የሚታየው ግን ሌላ ነው።ለምን በራሳቸው ሹመት አደረጉ።ሹመቱ ለምን በቅ ፓትርያርኩ በኩል አልተደረገም? በትግራይ ያሉ ጥላቻን የሰበኩ አባቶች የሉም ወይ? በተቻለ መጠን ሚዛናዊ አስተያየት ቢሰጥ ያለመግባባቱን ለመፍታት ይጠቅማል።

  • @WhatsUp-z3b
    @WhatsUp-z3b Місяць тому

    Ezi sibiay tsilul kikewn alewo elul ethiopiawi eyu wali eti beal mediya biafu eyu ember ethiopiawi koyni tigrayin tigrignan ketifieu kab ziserhu kikewn yikiel eyu ele yiamn no more Ethiopia

  • @kokobkebede7172
    @kokobkebede7172 Місяць тому +3

    ዳዊት በማርያም ክፍል2ካለው አባታችን ቀስ ብለው ያውሩ በልልን ከይቅርታ ይጫሀሉ

    • @Susufkrms
      @Susufkrms Місяць тому +1

      የስልክህ ድምፀ ቀንስ😅

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie Місяць тому

      ስልኩ ያንተ አይደለም እንዴ ?

    • @shefarehailu
      @shefarehailu Місяць тому

      ከይቅሪታ በፊት ራስህን ዝቅ ማዲረግ ነው ስሊጣኒህ ማወቅ

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 Місяць тому

    You all the same even no one truth person within you.
    Who start the war & ashamed other peoples you have no shame?

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 Місяць тому +3

    አቶ ቄሱ፣ የትግራይ ሲኖዶስ ተለይቷል አትጩህ። አቡነ ማትያስን ከፈለጋችሁ ውሰዷቸው።

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 Місяць тому +2

      ትርፍ አንጀት አሁን አንተም እንደ ሰዉ ትቆጠር ይሆን !!!

    • @etheth5034
      @etheth5034 Місяць тому +3

      አቡነ ማትያስማ መነገጃቹሁ ናቸው የፈለጋቹሁትን ለመፈፀም እንጂ ወዳቹሀቸው መች ሆነ ጉዳዩ በአብርሀምና በታንከኛው ጴጥሮስ እንደሚፈፀም መች አጣነው መች አጣቹሁት😂

    • @medhin8187
      @medhin8187 Місяць тому

      በጣም​@@etheth5034

    • @gebrehiwethaile4131
      @gebrehiwethaile4131 Місяць тому

      አንተም ትሄዳለህ አይቀርልክም አንተቆምጬ

  • @RutaRit
    @RutaRit Місяць тому +1

    እውነት ነው አቡነ ጴጥሮስ ወደ አገራቸው ከሄዱ በሗላ ቤተክርስትያንዋ ሰላምዋ አገኘች በጥብጠውን ነበረ

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Місяць тому

      Abune petros keorthodox tewahdo melkek alebet befitsum yih awrie abat kalayenew y8shalenal ene yij sew seytan kehulum abiate cjelr8st8an kibir sgnito kaheyehu yigedelal

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 Місяць тому +1

    የራሳችሁን ትግራይ ላይ መሰረታችሁ።እዚህም ደግሞ በዘረኝነት ተደራጅታችሁ ትበጠብጣላችሁ።
    በስጋዊዉም፣በመንፈሳዊውም መለያየት፣መበጥበጥ፣ሴራ መስራት።እንደሰው ይቀፋል።Disguesting.

    • @delinamendina9988
      @delinamendina9988 Місяць тому

      የጥላቻ መንፈስ ስላላቹ እኮነዉ ሁሌ ዘራችሁን የምትዘሩ

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 Місяць тому

    እኔ የሚገርመኝ ሌሎች ተጋሩም የሚገርማቸው አሁንም የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ያን ሁሉ ጨፍጫፍ ፈፅማ ታድያ አሁንም የትግራይ ሃይማኖት መሪዎች የኢትዮጵያ ተከራካሪዎች ሆነው ስታይ በጣም ታፍራለህ !! በዚህ ጊዜ የትግራይ ህዝብ ጠላቶች እነዚህ ተጋሩ የሃይማኖት መሪዎች ናቸው !! እግዚአብሔር ያጥፋችሁ ።

    • @zewdihadera2132
      @zewdihadera2132 Місяць тому +1

      ክፉ ልሳን ይዞ ይጥፋ ጨካኝ ከናንተ ክፋት ለህዝብ ይጥፋ የሃይማኖት መሪ የጥፋ አረ ምን ዓይነት አጋንንት ናቸው በአስራት በኩራት አማኝ ህዝብ ያስጨፈጨፈ የነውር ነውር የሰሩ ከነዚህ የተወለደ እንዴ ጥሩ ይፈጠራል አምላክ ይፋረዳቸዋል

  • @hailetamrat2757
    @hailetamrat2757 Місяць тому

    ጥላቻ ትዘራለህ ጥላቻ ታጭዳለህ ። ከትላንቱ ሳትማሩ ምነዉ ጥላቻን መነሻና መድረሻችሁ አደረጋችሁት?!?