ጠላን ከጓዳ ያወጣው ሴሎ ክራፍት ጠላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • በቱሪዝሙ ዘርፍ ውስጥ ይተዳደር የነበረው ወጣት ዮሃንስ አይቸው በኮቪድ ምክንያት ገበያ እየቀነሰ ሲመጣና ስራ ሲጠፋ አንድ ዓመት ሙሉ ስራ አጥ ሆኖ እንደተቸገረ ይናገራል፡፡ ይሁንና የኮቪድ የጽሞና ጊዜ ከዚህ ቀደም ሲያስበው የነበረውን የንግድ ሃሳብ እንዲሞክር ዕድሉን ፈጠረለት፡፡ ሴሎ ክራፍት ጠላ በአሁን ሰዓት ጠላን ከጓዳ አውጥቶ በሆቴል ደረጃ ያቀረበ ሲሆን ለብዙ ጠላ መጥመቅ የሚችሉ እናቶች የስራ ዕድል መፍጠር ችሏል፡፡
    Originally published at - amharic.voanew...

КОМЕНТАРІ • 1

  • @FekadeATesfaye
    @FekadeATesfaye 2 роки тому

    Great job! This is a good example of local innovation that will spur economic growth to the community!! A job well done!