ሰበር ዜና የመኪና ዋጋ በጣም ሊቀንስ ነው | መኪና በርካሽ ለመግዛት ተዘጋጁ | Car prices are going down

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Рік тому +2

    ኢሸሀለ

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 Рік тому

    እናመሰግናለን ስለመረጃህ ወንድማችን❤

  • @semiramahmud6710
    @semiramahmud6710 Рік тому

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +11

    ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻

  • @lohafiker4441
    @lohafiker4441 Рік тому

    Thank you 💕💕💕💕

  • @ኡሙረኒም
    @ኡሙረኒም Рік тому

    ወንዲም አይዞህ በርታ ሱዚኪ ኬሪያ ለመግዛት ፈልጌ ነበር አዲሷ ስንት ናት ግን ባንተ ምርጫ ብገዛ ደስ ይለኛል መልስ?

  • @ትርጎተስፍነውያለው

    እረይቀንስና ባለመኪና እንሁንአቦ የማዳም ቅመሞች

  • @mulugetatassew5252
    @mulugetatassew5252 Рік тому

    እግዚአብሔር እውቀትህን ይባርከው

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 Рік тому +5

    ወንድሜ እባክህን ሲቀንስ ከነዋጋው ንገረን

  • @Zumra-m4t
    @Zumra-m4t Рік тому +1

    ከዱባይ የስራ መኪና ወደኢቲዮጲያ እንዴት መላክ ይቻላል

  • @l5w5a59
    @l5w5a59 Рік тому

  • @fregenetatew8979
    @fregenetatew8979 Рік тому +2

    እኛ አገር በሰራህው ቤት በነፃነት አትኖርም ሰው ሀገር እንዲነው 👍👍👍👍

  • @abomagetahun1288
    @abomagetahun1288 Рік тому

    renault kangoo መግዛት እፈልጋለወ ከእስፔር እና መኪናወ ጉልበት በኩል ምን ተመክረኛለክ

  • @AyalewIreso-ly1so
    @AyalewIreso-ly1so Рік тому

    አዲሱየመኪቀረጥ.ማወቅፈልጌናበር.እንዴትይቻለል

  • @getayeadmasse7800
    @getayeadmasse7800 Рік тому

    ሰላም ወንድሜ
    ቴሪዋስ ለመግዛት አስቤ ነበር ምን ሃሳብ ትሰጥጠኛለህ?

  • @mesfinkebede2387
    @mesfinkebede2387 Рік тому +1

    Suzuki Carry 1999 ልገዛ ነበር ምን ትመክረናለህ
    አመሰግናለሁ

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 Рік тому +2

    እባክህ ስቀንስ መረጃ ቶሎ አቀብለን Please

  • @wondimbiadglign4184
    @wondimbiadglign4184 Рік тому

    Renult Kangoo model 2004 family car እንዴት ትገመግመዋለህ ?

  • @mathewosmengesha8066
    @mathewosmengesha8066 Рік тому +1

    1500 cc belay malet min aynet mekina new?

  • @mhrtaba.tewodros3891
    @mhrtaba.tewodros3891 Рік тому

    I always get you feedback true

  • @abdunuresa443
    @abdunuresa443 Рік тому

    Please ,when do you think the Mahindra GIO four wheels car enters in to Ethiopia ?

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 Рік тому

    እንደቶዮታ ያሉ የታወቁ ብራንዶች ሆነው ቻይና ውስጥ የሚመረቱ የኤሌክትሪክ መኪኖችን መግዛት እንዴት ታየዋለህ?

  • @habtamuwako3521
    @habtamuwako3521 Рік тому

    ለክፍለ ሀገር ባለሁለት ገብና ከኋላ ክፋት ያገለገለ ትዮታ በርካሽ ዋጋ የምገዛውን ማግኘት እችላለሁኝ

  • @ዘሀራ-የ2ቐ
    @ዘሀራ-የ2ቐ Рік тому +3

    አድሱ አባዱላ ስንት ነው አውቀኝ

  • @getayeadmasse7800
    @getayeadmasse7800 Рік тому

    እባክህ ወንድሜ ያገለገለ አቶዝ እውቶማቲክ ማርሽ በስንት ብር ላገኝ እችላለሁ

  • @Madina-sx5ov
    @Madina-sx5ov Рік тому +3

    እስከ ሰባት መቶ ሺ ስገኝ ሹክ በለኝ ወንድሜ ክክክ

  • @yinebebmezgebu3963
    @yinebebmezgebu3963 Рік тому

    Aydebrikim yesew video upload staderg? Afer bila

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Рік тому

    እባክህ ወንድሜ ዳማስ መኪና ግዛልኝ

  • @girumhailu1502
    @girumhailu1502 Рік тому

    ቻይና አገር የሚገጣጠሙ የሌላ አገር (companies ) eg. Volswagen, CHR toyota durability ?

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Рік тому +2

    ታክሲ ስንት ነወ

  • @Hagerigna
    @Hagerigna 10 місяців тому

    ሱዙኪ ሲላይው ይሻላል ሱዚኪ አልቶ ይሻላል 😊

  • @KetemaFekadu-cw5ek
    @KetemaFekadu-cw5ek Рік тому

    Ahun toyota aygo price sint nw

  • @zelalemsahele9988
    @zelalemsahele9988 Рік тому

    ኮምፓክት ያሪስ ለመግዛት ፈልጌ ነበር ምን ትመክረኛለህ?

  • @Zumra-m4t
    @Zumra-m4t Рік тому

    የስራ መኪና ፈልጋለዉ

  • @yonaaanoyaaa7520
    @yonaaanoyaaa7520 Рік тому

    Abaa dula sinet new

  • @seidmoh8473
    @seidmoh8473 Рік тому +1

    10q very much

    • @akmalnasro899
      @akmalnasro899 Рік тому

      Please Suzuki dzaier model 2020 manuale alege betru huneta. Yemyeze wastena yalewe lederegetem hone legele betemetatage waga kalehe comissen asebalehu

  • @selemonbirhanu7827
    @selemonbirhanu7827 Рік тому

    ሀይሩፍ ይቀንሳል ብለህ ታስባለህ ወይ እስከስንት ሊደርስ ይችላል

  • @yyyyyy5223
    @yyyyyy5223 Рік тому

    አይዟችሁበርቱልንእምታውቁትንአሳውቁን

  • @kbretshegaw
    @kbretshegaw Рік тому

    አረ ሥት ፐርሠት ይቀንሣል

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Рік тому

    ቁጥር ስጠኝ እሰኪ

  • @salahglase4130
    @salahglase4130 Рік тому

    How about Isuzu NPR ?

  • @tigsttemesgenabese1066
    @tigsttemesgenabese1066 Рік тому

    ቅንነትህን ግልፀኝነትህን ቀጥልበት

  • @AhmadinSiraj
    @AhmadinSiraj Рік тому

    Wagahun negaran

  • @AnharShehesa
    @AnharShehesa Рік тому

    Isuzu NPR waga

  • @Technoacademy969
    @Technoacademy969 Рік тому

    Maxima c bajaj ስንt ገባ በ አላህ ንገሩኝያ