#ደቂቀ_እስጢፋኖስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 163

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 Рік тому +9

    " የምትናገሪውን ነገር ብታውቂ መልካም ነው"
    ፓስተር መልካም ምክር ነው የሰጣሀት እንደገና ለሁሉም ሰው ከሚጠቅም ምክር ነው!
    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @addisjigssa5304
    @addisjigssa5304 Рік тому +7

    You Nailed it !!! This is the truth I was waiting for someone to explain about "Dekik Estifanos". Thank you Pastor Tizitaw Samuel for the explanation and for the evidence you showed !!!

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh Рік тому +18

    በእየሱስ ስም የእግዚአብሔር ወንጌል ይገለጥልሽ

  • @user-bk8qt6ge4p
    @user-bk8qt6ge4p Рік тому +9

    በእዉነት ጨለማ ጉልበት የሚያገኘው ብርሃን እስኪገለጥ ነዉ በአንተ አየተገለጠ ያለዉ ይህዉ ነዉ ተባረክ።

  • @Mahider-q9d
    @Mahider-q9d Рік тому +9

    ጌታ በዚህ መንገድ አንተን ስላስነሳህ ክብር ለርሱ ይሁን 🙏🙏🙏
    አሁንም የጨለማውን ስራና ሴራ የምትገልጥ ሁን በምንም አትያዝ በነገር ሁሉ ተባረክ !!!!!

  • @shalomkidusan4192
    @shalomkidusan4192 Рік тому +3

    መጋቢ ትዜ እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንህን ይባርከው . የምድራችንን እርግማን ለመጥረግ ከተመረጡት አንዱ ስለሆንክ እድለኛ ነህ በርታ እንወድሃለን ❤

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Рік тому +5

    ማህበረ ቅዱሳን ዋና ስራቸው ጴንጤ መቃወም ከህዝቡ ልብ የኢየሱስን አዳኝነት ፍቅር ማደብዘዝ የእከሌ ገዳም ፀበል ፈለቀ እያሉ ዘዋሪ ማድረግ ነው ።
    የዘረ ያቆብ መንፈስ በኢየሱስ ስም የፈራረሰ ይሁን !!

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Рік тому +3

    ጌታ እየሱስ ዘመን ሁሉ ይባርክ የልብህን ምሻት ፕስጥህ!!!

  • @asmerethabtegiorgis618
    @asmerethabtegiorgis618 Рік тому +22

    ፓስተር ትዜ ይህች ሴት እኮ ጌታን አታውቅም ለመዋሸት አትቸገርም

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 2 місяці тому

    አቦ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለውሸታሞችና ለወንጌል ጠላቶች አሪፍ አፍ መዝጊያ ነህ

  • @AbushUrgessa-gf1bc
    @AbushUrgessa-gf1bc Рік тому +1

    ትዜ ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እኔም ያ ጨለማ ኦርቶዶክስ የሚባል አንተህም በነበርክበት ልጅ ያለው የአንተህን መዝሙር የጌታም የኢየሱስ ክርስቶስን መዝሙር ስትዘምር ምርጬ ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል ጌታ ግን እኔንም አንተህንም ስለምውደን ከዛ ከጨለም ወደ ብርሃን ስለ ያመጠን ጌታ የተባረከ ይሁን። አንተህ ደግሞ የዚች የኦርቶዶክስ ስር መሰረቱን ስለ ምታውቅህ በደንብ አድርገህ አፍርሶ ሽባ አድርጎ ጌታ ከአንተህ ጋር ነውና

  • @GMZ456
    @GMZ456 3 місяці тому

    እጅግ እጅግ እናመሰግናለን፧ልበ ብርሃን ነሀና ልባቸው ለታወሩ እንደ ሴትየዋ አሳተምራቸወ!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ቤትህን አጸዳ ጌታ ኢየሱስ ቤቱን በጀራፍ እንዳጸዳና ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል እንዳለ አሁንም ቤቱ ለእሱ ትጸዳለች በሌላም በኩል እግዚአብሔር ለቤቴ ቅናት አለኝ እንዳለ አሁንም ቤቱ ለእሱና ለልጆቹ ብቻ ይሆናል።
    እግዚአብሔር ለቤቱ የሚቀኑ ትውልድን በእጥፍ ያብዛልን
    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዝታው በርታ ጠንክር!!

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 Рік тому +2

    ጨለማ ውስጥ ያለ የክርስቶስን የብርሃን ወንጌል ያልበራለት ሰው የሚናገረው ስለ ጨለማው ዓለም ስለሆነ ስለ ሥጋ ስለሆነ አይገርምም እግዚአብሔር ለእትዮጵያ ምህረት ያድርግላት

  • @asmerethabtegiorgis618
    @asmerethabtegiorgis618 Рік тому +13

    ጴንጤን ለመቃወም እንጂ ሌላ አጀንዳ የላትም

    • @aviya5907
      @aviya5907 Рік тому +2

      ውሸትን ገና እንገልጣለን በእውነት ቃል እንገለብጣለን ። ጴንጤነት አያሳፍርም በ እየሱስ ክርስቶስ ጌትነት አዳኝነት የምያምን በክርስቶስ ደም የተመረጠ ትውልድ ነው !!❤

    • @againhope9751
      @againhope9751 Рік тому

      ​እውነት አርነት!!!

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 Рік тому +5

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
    ሀስትን በእግዚአብሔር ቃል ብርሀን እያጋለጥህ ስላለህ
    !

  • @user-nb6xp2wm2j
    @user-nb6xp2wm2j Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ !!! ❤❤❤

  • @TheBersabeh
    @TheBersabeh Рік тому

    ፓስተርየ ጌታ እየሱስ የእውነት አምላክ ይባርክህ ይህች ሴትዮ "ቶ" መስቀልን የምትቀበልና አስውባ የምታቀርብ፣ ደቂቀ እስጢፋኖስን የምታናንቅ የምክር ደንቆሮ ናት

  • @megnothailu5651
    @megnothailu5651 Рік тому +33

    ትዜ የዚህችን ሴትዮ ተረት ተረት ከዚህ ቀደም ሰምቼ አሞኝ አደርኩ። እሱዋን መስማት የክፋትን መንፈስ መጥራት ነው፣ ወሬዋ በሙሉ ትውልድ የሚመርዝ ነው በቃ ዘበነ በሴት ማለት ነች።

  • @kejelasenbeta7606
    @kejelasenbeta7606 Місяць тому

    እህታችን በእውነትም በአሮግቶች ተረት ሰርትፍኬቷን ስለ ሰረች ሌለ እውነት ከየት ታመጠለች የልኳን አወረች ትንሽ ለዛ ያለው ታርክ እንኳ ብታወረ መልካም ነበር

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Рік тому +1

    የሱስ ክርስቶስ ብፍቕር ይጠራሻል

  • @krubelordofa5324
    @krubelordofa5324 Рік тому +17

    She think she know everything.

  • @wosenyelhegebrye970
    @wosenyelhegebrye970 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ኑሮህን ይባርክ

  • @AdamDaniel-g2w
    @AdamDaniel-g2w 7 місяців тому

    ጥንቆላና መትህት እንደ ነበራቸው እርግጠኛ ነኝ

  • @marsamuel1715
    @marsamuel1715 Рік тому +2

    Jesus is lord!!

  • @dinkfitsametube-6633
    @dinkfitsametube-6633 Рік тому

    ድንቅ ነው ትዜ፡፡ ተባረክ

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Рік тому +2

    የዘበነ መንፈስ የተወጋ ይሁን ሴቷ ዘቤ።

  • @estifoadha-di2xu
    @estifoadha-di2xu 5 місяців тому

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታችን ይባርክህ ደስ እሚል እና ቀና ትምህርት

  • @habtayaron9542
    @habtayaron9542 Рік тому +1

    meskerem she teach story of debtera

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 Рік тому +2

    “ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7

  • @user-uh2tt6up2h
    @user-uh2tt6up2h Рік тому

    እድሜ ከበረከት ጋር ያጎናጽፍህ። ሴትየዋ ያለእውቀት እየተንቦራጨቀች ነው። ለማረም ፈቃደኛ ከሆነች መልካም ነበረ።

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 11 місяців тому

    Am orthodox and, thankyou tizitaw for telling us the truth.

  • @user-tezuman
    @user-tezuman Рік тому +1

    God bless you

  • @hansahansa6656
    @hansahansa6656 Рік тому

    እቺ ኣረማዊ ሴት በትክክል ነዉ የገለፅካት በጣም ይገርማል አርነታችንን የሰጠን ጌታ ይመስገን

  • @user-fg6uu5do6e
    @user-fg6uu5do6e Рік тому +1

    ምን እንደምል አላውቅም ዶክተርነቷን እስከምጠራጠር ነው የሆንኩት አንተ ግን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @hadushabayu
    @hadushabayu Рік тому

    እግዚኣብሄር ይስጥህ ወንድሜ
    ትክክል ብለሃል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Рік тому

    Pastor Tizitaw God bless you

  • @eleni311
    @eleni311 Рік тому +2

    በጌታ በኢየሱሰ ሰም ጩኸትህ በአለም እንዲሰማና ህዝብ በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ አምኖ እንዲድን እፀልያለሁ ብርክ በልልኝ ወንድሜ ትዜ 🙏❤

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Рік тому

    ይህቺ ሴት ንስሃ ካልገባች እግዝኣብሄር ያዝንባታል።

  • @bethakl9356
    @bethakl9356 Рік тому +1

    ለቺሣ የሙት መንፈስ፣የዘረአ ያዕቆብ መንፈስ ስንቱን ተሸክማ ትችለዋለች? ጌታ ይድረስላት።

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትም ቅጥ ያጣ ትርክት መነገር ያስፈልጋታል።

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla Рік тому +1

    Geta yesus yibarkih♥️♥️♥️

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Рік тому +2

    እዚያው ቦታው ላይ ያለች አስመሰለችው እኮ ዘረ ያቆብ አያቶዋ የሆኑ መሰለኝ

  • @sebletegegne1915
    @sebletegegne1915 Рік тому +1

    Tebarekk..Tezee..

  • @Sewmehon212
    @Sewmehon212 Рік тому

    ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7

  • @aviya5907
    @aviya5907 Рік тому +1

    በጣም አሰልቺ ሴትዮ ነች እግዛብሄር ይድረስላት 😢

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 11 місяців тому

    Zemeneh yebarek.

  • @anubana
    @anubana Рік тому

    ስለ መስከረም ለቺሳ ግርም የሚለኝ ኦርቶዶክስን እንዃ ብዙም ኣታውቃትም፡ ቢሆን እማ እህተማርያምጋ ስርስር ባላለች😢 ግን መዳን በየሱስ ክርስቶስ እንጂ ሌላ በመንም የለም😊

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Рік тому

    የእምነት ኣቅዋም ነው በትክክል።

  • @freyastormborn
    @freyastormborn Рік тому

    I think this is the time of God for reformation of church.

  • @dawitsolomon3254
    @dawitsolomon3254 Рік тому

    ሴትየዋ በፕሮቴስታንት ጥላቻ የሰከረች ሴት ናት። እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስባት።

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Рік тому

    ከውካዋ?? ንሰሀ ግቢ እግዚአብሔር ለፃድቃን ይፈርዳል

  • @tsegafekade4817
    @tsegafekade4817 Рік тому

    ይህች ሴት ግን እውነት ዶክተር ናት ምንም የማታውቀውን ነገር እኮ ነው የምታወራው በጥላቻ ስለታወረች የምታወራውን አታውቅም ጌታ ኢየሱስ ከእስራትሽ ይፍታሽ

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Рік тому +1

    ከዘበነ ጀምሮ እነኝህ ዶክተር የተባሉት ጤና የላቸውም እቺም ትቀባጥራለች ተረታም ሴት!!

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 Рік тому

    እውነት መስከረም ሙት አናጋሪ የሚባሉት ጋር ባለ ቃልቻዎች ጋር የምትሄድ ናት

  • @user-pg2ys7it8e
    @user-pg2ys7it8e Рік тому

    ትዜ ፀጋ ይብዘልህ !!!!!!

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh Рік тому +1

    አንድ አንድ ሰው ታዋቂ ለመሆን፣ ውስጡ የዝቅተኝነት ስሜት ስላለው የሌለ ፈጠራ ውስጥ ይገባል

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 Рік тому

    መች አይቷዉ ይሁን 😢😢

  • @abutaye892
    @abutaye892 Рік тому +1

    የሴት ዘበነ በጣም ተመችቶኛል ።

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 Рік тому

    አማን ብትን ይበል
    ጌታ ያኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ፓስተር 🙏

  • @mitikubedru4070
    @mitikubedru4070 Рік тому

    የሚገርም ነገር!!

  • @MultipleHow-pk9sd
    @MultipleHow-pk9sd Рік тому

    ታሪክን ለመቀየር ሞክራለች

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Рік тому

    Lkneh Pastor Y Dr mlas betam teltetwal

  • @freyastormborn
    @freyastormborn Рік тому

    I am proud of you bro.

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 Рік тому

    Amen amennnnnnn 🙏

  • @yade716
    @yade716 Рік тому +1

    የዘበነች (መስከረም ለቺሳ) የንግግር ስታይል ደረቅና የሚያበሳጭ መንፈስ አበት። የዘበነ ንግግር ስታይል ግን አንዳነዴም ቢሆን ያስቃል። እንደ ቦቦርቴ፣ ደንኩል ደንኩል እያለች

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Рік тому

    ለትክክለኛው ከውዝ ትያለሽ? ትክክል ከውዝ በሆነ መንገድ እግዝኣብሄር ሳይቀጣሽ ንስሃ ገብተሽ ተመለሺ

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 Рік тому +2

    Is She Ato zebens student?

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 Рік тому

    Amen amennnnnnn 🙏 🙌 👏 ❤

  • @mitikubedru4070
    @mitikubedru4070 Рік тому

    መግደል ትክክል ነው ብላ ልታስተምር ነው?

  • @yonastetemke6109
    @yonastetemke6109 Рік тому

    you seem like (Martin Luther II), Blessed!

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 Рік тому

    መጽሐፉን ለምን አትተርክልንም? ዕውነትን ማቅረብ ሐሰትን ማጋለጥ ነው!

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂 tizzy I love you brother ❤❤

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Рік тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈለፈለው ተረት የትም የለም በኢየሱስ ስም 😢

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Рік тому

    በሃይል እምነታቸው ለመቀየር ገደሉዋቸው😊 ኣታፍሪም እንዱ?😊

  • @SamrawitMolla
    @SamrawitMolla Рік тому

    kemin ayinet dikdik chelema endewetaw geta elet elet eyasayegn nw, Geta yesus tiwilidihin agelgilotihin tidarihin Hulu negerihin chemiro chemiro yibark. 🙏🙏🙏

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Рік тому

    tenegna eko aydlechem

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Рік тому

    እውነት የዝርኣ ያቆብ መንፈስ የምትነዳ ሴት። ለዘግናኙ ኣገዳደል የምትደግፍ!?

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Рік тому

    ትህትና ቢኖራት እና ይህን ብትሰማው

  • @bethlehemzewdu17
    @bethlehemzewdu17 Рік тому +1

    She is the twin sister of zebe and meherteab

  • @etsegenetasefa5554
    @etsegenetasefa5554 Рік тому

    Weyyyyy Tizu tekatlen eko uhhhhffff

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Рік тому

    በእውነት የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ወክል እየተናገረች ከሆነ በጣም ኣስፈሪ ሃይማኖት ነው ማለት ነው?!😊

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Рік тому

    ከአንገታቸው በታች ቀብሮ በፈረስ ኮቴ ነው ያስገደላቸው ። በዚያኑ እለት በጠራራ ፀሐይ ቤተመንግሥቱ በመብረቅ ተመታ ። የዘረያቆብ ተተከታዮች ፀረማርያምን ስለገደልክ ብርሃን ወረደ ብለው ነው ከተማዋን ደብረብርሃን ያሉት ።

  • @abichuethio
    @abichuethio Рік тому

    This is a spritul war but the truth win.

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Рік тому

    ጆሮ ያለቸው ማህበረ ቅዱሳን ይስሙ ። እውነቱ ይህ ነው ። በተረት ተረት ሰዎችን ወደሲዖል የምትነዱ ንስሐ ግቡ ። ክርስቶስ ይወዳችኋል ። ይቅር ይላችኋል ።

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r Рік тому

    Tebarek

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Рік тому

    ምን ኣይነት ኣነጋገር ነው?

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 Рік тому

    ድሮስ ከዘበነና የምረታብ እህት ምን ይጠበቃል። ክርስቶስን ድጋሚ እየሰቀለች እንደሆነ አልገባትም። ሽሪ ቢሪ በላት። እነ የተረት እናት።

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Рік тому

    የማጣመም ቅርፊት በኢየሱስ ስም ይነሳ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Рік тому

    ደስ የሚለው ደቂቀ እስጢፋኖስም እውነት ይዘው ሞተዋል ዘራያቆብም ያ ሁሉ ግፍ ሰርቶ ቤተክርስቶያንዋን አጥፍቶና ህዝብን አስቶ እንደፈሪሳውያን ሆኖ ለዘልአለም እንጠርጦስ ወርደዋል አፄ መስከረምም ትከተለዋለች ማለት ነው የሱን ሃሳብ ልታሰርፅ ትሞክራለች።

  • @lulagebeyehu7514
    @lulagebeyehu7514 Рік тому

    Where can I get those books?, 🙏

  • @Mezmur697
    @Mezmur697 Рік тому

    በርጩማ አውጥተው ሚሳደቡ😂 well said

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Рік тому

    ይቺ ሴትዮ ግን የባሀል ሀኪም ናት መሰለኝ ሁሌ ምታወራው ነገር የመንደር ሀሜት ነው ሚመስለው እዛ ቦታው ላይ የተገኘች ነው ሚመስለው ዳሩ እውር እውርን ይመራው ዘንድ አይችልም አንድ በሏት

  • @ruhamayechristosyegeta3915
    @ruhamayechristosyegeta3915 Рік тому +1

    በንጉሱ ዘመን ወታደር ነበረች😅😅😅

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 Рік тому

    Tize berta

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Рік тому

    ዘዳግም 4 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ እግዚአብሔር (ያህዌ) በኮሬብ ተራራ ላይ በእሳት ውስጥ በተናገራችሁ ቀን ምንም ዐይነት መልክ ከቶ አላያችሁም፤ ስለዚህ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤
    ¹⁶ ይኸውም እንዳትረክሱ፣ በወንድ ወይም በሴት መልክ በማናቸውም ዐይነት ምስል የተቀረጸ ጣዖት ለራሳችሁ እንዳታበጁ፣☝️☝️☝️☝️

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Рік тому

    እንዴት አይነት አንጀት አርስ መልስ ነው ለዚህሽ ቀጣፊ ሴት..እንደዚህ አይነህ ቅጥፈት ክህደት ጭካኔ በታሪክ አላየንም..ደቂቀ እስጢፋኖስ ይሁዲዮች ናቸው..ኢየሱስን ገና ይመጣሉ የሚሉ..መናፍቃን ናቸው እያለች ተቀደዳለች በፈጣሪ! ከባድ የውሸት ትርክት ላ ናት..እግዚአብሔር ይድረስላት! ታሪክና እውነትን የምታዛባ አጭብረባሪ አደገኛ ናት..እግዝያብሔር ይድረስላት! እግዚያብሔር ይባርክህ ትዜ! እንዳንተ አይነት ለጌታ ወንጌልና ለ ቀደሙት እውነተኛ አባቶች ቀናዒና ብርቱዎች ይብዙልን! በሚያባብል ቃል የወንጌል ስራ አይሰራም..በእውነት ተባረክ! በአገልግሎትህ ተባርከናል! የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Рік тому

    Yes, yes, this paganism sounds great

  • @ErmiasTsegaye-ux6bm
    @ErmiasTsegaye-ux6bm Рік тому

    እቺ ማለት ሴቷ ዘበነ ሁለቱም የተረት ሊይቃን የሀሰት ማምረቻና ማከፋፈያ የግል ማህበር ባለቤቶች ናቸዉ ።!!!