''ክፉ ኣትናገሩ ተው እንኑርበት '' - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 72

  • @user-qi9gr1ry9f
    @user-qi9gr1ry9f 2 роки тому +5

    በሀይማኖት የገጠሙት ልጆች
    ሁለቱም ሴቶች የኢትዮጵያ ተምሳሌት ናቸው
    መሸለም አለባቸው! አሏህ ይጠበቃቸዉ!
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤️

  • @demelash202
    @demelash202 2 роки тому +1

    በውነት በጣም ልብን የሚያሸፍት ድንቅ ፕሮግራም ነው። ክበሩልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን በበረከቱ የትረፍርፍልን

  • @enkoaymida2545
    @enkoaymida2545 2 роки тому

    ምርጥየ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ያብባል የኔ ልዪ

  • @desubekele9408
    @desubekele9408 2 роки тому +8

    አቤት ስወደው ይኸን ፕሮግራም ቶሎ ቶሎ ብቅ በሉ እንጅ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @wondifrawmesfin2360
    @wondifrawmesfin2360 2 роки тому +1

    አቦ ሰላማችሁ ይብዛ የእዉነት ትችላላችሁ ምርጥ ኢትዩጰያዊ ባህላችን

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም ደስስስ የሚል ፣ ልብ የሚነካና ወቅቱን የጠበቀ ግጥም ።ኑሩልን

  • @natsinetandemicheal9764
    @natsinetandemicheal9764 2 роки тому +1

    ይህን ፕሮግራም አይቼ አልጠግበውም አቅራቢዎችም ተሳታፊዎችም አንደኛ ናቹህ ኑሩልን

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 2 роки тому

    በውነት ይህን የሚአናግራችሁ የእግዚአብሄር መንፈስ ነው ብዬ እንዳምን ተገደድሁ የሚሰማ ካለ ሃገራችንን አንድ ሁነን እንጠብቅ

  • @Semientube2634
    @Semientube2634 2 роки тому +2

    ዋው ይሄን ፕሮግራም ስወደው ኑሩልኝ በተለይ የሚሚ ድምጽ ሱስ ነው ❤️❤️❤️❤️

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ደምሪኝ ?

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ

    አይይ ትዝታ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰❤

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @טזזומלקמו
    @טזזומלקמו Рік тому

    ውድድሩ ባጣም ነው ደስ የሚለው

  • @adisufenta8430
    @adisufenta8430 2 роки тому

    ዮርዲ እውነት ትለያለች አብርሀም ሁሉም ጎበዞች

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 роки тому +1

    ወይኔ ባለ ማበጠሪያው ሲያምር!! 😳😳😘

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 2 роки тому +1

    Love this Program So wonderful.💕💞💕🇪🇷

  • @jemila4459
    @jemila4459 Рік тому

    ሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 2 роки тому +1

    ቆመሽ የምትጫወችው በጣም ያምርብሻል! ድንቡሼ ብዬሻለሁ በርቺ!

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ

    እውነት ነው ይቅር እንባባል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 роки тому

    እውነት ደስስስ ትላላችሁ

  • @jeesan6089
    @jeesan6089 2 роки тому

    አቤት ሥወዳችሁ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +12

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 роки тому

    ዴሥ ሥትሉ ዋውእዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ማሻአላለህ እዴት ዴሥ የሚል ነው በጣም ዴሥ ይላል

  • @SaraSara-gk4fy
    @SaraSara-gk4fy 2 роки тому

    ዋዉ በጣም ደስ ስትሉ

  • @jeesan6089
    @jeesan6089 2 роки тому

    ደሥይላል።በጣም

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @yyyy3582
    @yyyy3582 2 роки тому

    Bale gutanaw seyamir wow new 💕💕💕💕

  • @gh6gu748
    @gh6gu748 2 роки тому +1

    አደኛ ናችሁ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @hunyalewwondachew8857
    @hunyalewwondachew8857 2 роки тому

    Ebakachihu Ye-yordannos silk kalachihu limotilat nw

  • @አለም-ጐ8ቀ
    @አለም-ጐ8ቀ 2 роки тому +1

    መሠቆሥወድ❤

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mekdshow
    @mekdshow 2 роки тому +1

    ፍቅር ሠላምን ይመልሥልን

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ደምሪኝ ?

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @eritreanlijjohnny3074
    @eritreanlijjohnny3074 2 роки тому +4

    ፕሮግራሙ ደስ ይላል ግን የምትመሪው ልጅ ወዙን አጠፋሽው ዘመናዊ ሆነሽ ነው የመጣሽ ጨርቁ የሐበሻ ቢሆንም ሞደርን ስራ ነው አለባበስሽንም ጸጉርሽንም ብታመቻችው ባህላዊ ብታደርጊው እመስግናለሁ

  • @markossarega3011
    @markossarega3011 2 роки тому

    It's so fair

  • @jovaniking6926
    @jovaniking6926 2 роки тому

    Abbay tv tileyalachu mirtoch 🥰

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 роки тому

    ዝንጀሮ በሰው ክምር ልጁን ይድራል!(አበው)
    የሆድ እንጅ የሃገር እሩቅ የለውም!

  • @demekebirhan9230
    @demekebirhan9230 2 роки тому

    ቲጅየ

  • @Kingdom_of_Abyssinia
    @Kingdom_of_Abyssinia 2 роки тому +1

    Amhara 🥰

  • @tigtadele2424
    @tigtadele2424 2 роки тому

    weye sewodachihu❤❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Рік тому

    🙏💛🙏

  • @tegisttegist4620
    @tegisttegist4620 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹😭😭💔💔🙏🙏🙏

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 2 роки тому

    Wel come!

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 2 роки тому

    Setameru betam metebek yalebet beal naew

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому

    👍🏾👍🏾👍🏾

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭💪🏿

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 роки тому +1

    አቅራቢዋ ግን ትደብራለች.

  • @ahmedumerabebe2052
    @ahmedumerabebe2052 2 роки тому

    አቤት ስትመቹኝ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @buchiwoo240
    @buchiwoo240 2 роки тому

    ባህል ባህል እያልሽ
    ሥትደሰኩሪ ሰንብተሽ ባሳፋሪ ሁኔታ
    ከገወብሽ በላይ ራቁት ሆነሽ የህዝብ መድረክ ላይ❓️ 🙊❓️

  • @kassawahmed594
    @kassawahmed594 2 роки тому +4

    ሚሚ የሚሏት ደደብ ዝፍዝፍ ሰው ጀግናዉን ባብል ልትቀበለዉ አልቻለችም ጥላቻዋ በግልጽ ታየ የሚበልጣትን የማትወድ ምቀኛ ቅንቅናም ነች ባብል በመላው አማራ ህዝብ ልብ ዉስጥ የታተመ የተወደደ ጀግና ፎካሪ እና ተወዛዋዥ ነው ማንም የማይደርስበት ከፍታ ላይ ያለ ሰው ነው።

    • @kassawahmed594
      @kassawahmed594 2 роки тому

      ሲሞን የምትባል ሰው ክብረት ይስጥልኝ🙏ሁሌም ላይክ ታደርግልኛለህ ማነህ?ባዉቅህ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ🙏🙏

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому +1

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @temsgenarada5907
    @temsgenarada5907 2 роки тому

    ጠጁስ

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 роки тому

    ሰው ቢሞት ሰው ባይሞት አዝማሪ ምን ገዶት
    ደምቢፈስ ደም ባይፈስ አዝማሪ ምን ገዶት
    ስይሽቃብጥ ይኖራል ኪሱ አንዳይጎልበት
    ሲያቃጥር ሲያንቋልጥ ይኖራል ሆዱ አንዳይግድልበት

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hyosef57
    @hyosef57 2 роки тому

    programun siwedew beteley demo setua Azmari yene mondala sitamer

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ደምሪኝ ?

    • @abbay-tv
      @abbay-tv  2 роки тому

      ስለሰጡን አስተያየት እናመሠግናለን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::