Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነቱን ነው እኛም ቤተሰብ ውስጥ እህቴ ታማ እራሱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቶ ነገ ቤተክርስቲያን እጠብቅሻለሁ ብሎት ሄደን እዛው ሄደን አድኟት ተመልሰናል የእግዚአብሔር ቸርነት ተነግሮ አያልቅም
ከልቡ ነው የሚያወራው ነገር ግን እንደ እብድ ስላዩት አያምኑትም በላያ የተደረገልህን አንተ ታውቃለ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው
እኔም ቃፅላ ማሪያም አይቻለሁ የሞተ ሲነሳ
እውቱን ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዊል ላመኑት ቸርነቱ ፈጣን ነው ምናምነው ደሞ ሁልጊዜ ታምር መፈለግ የለብንም ።
ውይ መዝሙረ እንኳን ይሄንን ሰው መከርከው በአኬ ጉዳይ ሲናገር ልክ ነው ግን ስድቡ ለዘመድኩን ቢገባውም ይዘገንናል የወንጌል አርበኞቻችን እናመሰግናለን ከስንቱ ጋር ተዳርቃችሁ ትችሉታላችሁ ፈጣርያችን ያጠንክራችሁ❤❤❤
ይሄኮ መመረጥ ነው በላይን ስላጋጠመው ሁሉንም ክርስቲያን ያጋጥመዋል ማለት አይደለም እግዚአብሔር የልቡን ንፅህና ስለሚያውቅ ሊመልሰው ፈለገው በምልክት ሊያፀናው ፈለገ በቤቱ የቅዱስ ልበ ድፍንነት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይግለፅልህ።
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል
❤❤❤❤❤❤❤❤
በላይ እኮ ጎበዝ ነበር ይሄ ፖለቲካ አበላሸው እንጂ
ምንድነው የሚቀባዥረው እዚ ፖለቲካ የለም እንደ አራት 4 አመት። ልጅ ያደርገዋል አወራሩ ።
አትፍረዱ ሱስ ክፉ ነው
ይሄ የቀነጨረ ሲያወራ እራሱ ጀዝባነቱን ነው የሚያስሳየው
ኣቤት የዘንድሮ ፃድቃኖች በቃየሰው ድክመቱ ብቻ ነው ኣ ይቅር ይበላችሁ
@asefaalemu-w1m ፃድቃንነትንማ ከፍም ዝቅም ሳትል አሳየከን ከፍታዬን በማየት አቤት ተሰጥኦ ታድለሽ
@@tehunget3830መሳደብ በእውነት መልካም አይደለም እና ከአንደበታችን ክፉ አይውጣ እባካችሁን