ሰላሜን እሰጣችኋለሁ ልባችሁ አይታወክ አይፍራም - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ June 2019 Washington DC - በድጋሚ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 336

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ልጅ ለሀገራችን ስላም ይስጥልኝ አባቴ በፀሎት ያስብኝ ስሜ ወለተ ሰንበት ነው 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emseascmccor2493
    @emseascmccor2493 4 роки тому +23

    መምህራችን መንፈስ ቅዱስ ያደረበት መምህር ዘበነ ለማ በህይወት በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት Dr memhire zebene lema ስብከትክ ሰውን ከሀጥያት የሚመልስ,የሚማርክ,የሚያስደስት ነው ለሰይጣን ደግሞ ስብከትክ ሲኦል የሚያስገባ ነው እግዚአብሔር ለአንተ እና ለኛ ካለን እውቀት ይጨምርልን አሜን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሜ ና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому

    መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛን በእግዚአብሔር ቃል እንድንፀናና እንድንረጋጋ ስላደረጉን የመላእክት ጥበቃ ይብዛሎት አሜን ፫🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @somali3266
    @somali3266 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትንያሠማልን መምህራችን በድሜ በፀጋያኑርልን ያገልግሎትዘመነወን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechlega6127
    @abebechlega6127 4 роки тому

    አሜን የእግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ይስጥ አይዘግባት የንፁሀን ይታደግ ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ።

  • @m.fekpetpfekpetp4475
    @m.fekpetpfekpetp4475 4 роки тому

    መምህር.ዘበነ.ቃለሄወት.ያሰማልን.መንግስተ.ሰማያት.ያውርልን.አሜን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን በፅሎቶት ያስቡንን

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት

  • @amarechasfa412
    @amarechasfa412 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ ጤና ይሥጥልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ፈጣሪ አገራችን ሠላምን ያምጣልን።

  • @እሙየድግልማረያምለጁእሙየ

    🇬🇳🇬🇳🇲🇱🇬🇳እናት ሀገሬ የቅዱሳን ሀገር ተሳሽን ያሳዬኝ እናት ሀገሬ በምን ቃል ልግለጥሽ ክብሬ መመካየ ዝሮ መግቢያየ በየሄድሁበት መጠሪያ ስሚ😍❤😘😘💚💛❤💪💪💪💪😍😍😘😘ቃለህወትያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህሬ😍😍😘😘😘😘

  • @alembekele930
    @alembekele930 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር በድሜ እና በጤና ይጠብቅልን

  • @haftaygebremkael9747
    @haftaygebremkael9747 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጥዕና በፀጋ ያቆይልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 роки тому

    የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    ሰላሜን እሰጣችዋለሁ ሰላማዊው ንጉስ ለሁላቼን ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጲያ ለህዝበ ክርስቲያኑ ለቤተኽሬስቲያን ለማህበሮቻችን ለመምህሮቻችን ለህዝባችን ለቤተሰቦቻችን ሰላሙን ይስጠን የሞቱትን ነፍሰስ ይማርልን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

    • @mesrakalemuteshome8896
      @mesrakalemuteshome8896 4 роки тому

      አሜን

    • @አድልአሰፍ
      @አድልአሰፍ 4 роки тому

      አሜን፣አሜን፣አሜን፣አባታችንቃለሂወትንያሰማልን፣እረጅምእድሜይስጥልንከጢናጋ፣የድግልጅይጠብቅልን፣ሀገራችንንሰላምያርግልን፣ተዋህዶለዘላለምትኑር🙏🙏🙏➕➕➕

    • @zewdudesalegn8705
      @zewdudesalegn8705 4 роки тому

      ደክተር ዘበነ እድመንና ጤና ይስጥልን ከፍተና ይጥብቅልን በተክርስት በሰላም ትቅምልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልቤ ሆይ አትታወክ በግዛብሔር ታመን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እንቁ የርትዕት ተዋህዶ ልጅ አባታችን ውንድማችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።

  • @ሐመረድንግልየማሪያምልጅ

    ስላም መምህራችን እንካን በስላም መጡልን

  • @almaspleto64
    @almaspleto64 2 роки тому

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት። ያሠማልን። መምሕራች እድሜና ጤና ይሥጥልን። አሜን አሜን አሜን

  • @sanmbewafa1486
    @sanmbewafa1486 4 роки тому

    ቃለሂወትይሰማልን አባታችን እርጅምድሜ ከጤናጋራ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜንን

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    ያኑርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን አቤተ
    ማረን ይቅር በለን አቤተ በከንቱ
    አታጥፋን ምህረትህ ላክልን ።

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል ።መምህር ቃል የለኝም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የሰጠን

  • @tibletsogbu9122
    @tibletsogbu9122 4 роки тому

    ቃለ ሕይወተ ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tfff7746
    @tfff7746 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን።አባቴ ይሄንን ድምጽ ስሰማ እጽናናለው።

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому +1

    ስላም ይብዛ በክርስቶስ መምህራን ስላሜን እስጣችአለው እኔ የምስጣችሁ ስላም አለም እንደሚስጣችሁ ስላም አይደለም ያለ ጌታ ለአዋርያቱ ለሀገራችን ስላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ይስጥ እግዚአብሔር የራሱን ስላም ሊስጠን የራሱ ቅን ጊዜ ስአት አለው ቢዘገይም የሙቀድመው የለም ስላሙን ለህዝባችን ያድልልን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ4ጨ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክ!!!

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 4 роки тому

    ሜን አሜን አሜን ስላሙን ይስጠን የስላም አባት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ዶክተር ዘበነ ሙሉ ጤናን ከርጀም እድሜጋር ያድልልን ስላም ለኢትዮጵያ ስላም ለአለማችን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ በቤቱ ያቆይልን አምላኬ ሆይ የአሥራት አገርህን ጠብቃት ቸር ወሬ አሠማል ማዕበሉን የገሠፅከው የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የመጣውን መቅፀፍት መልሥልን
    ኢትዮጵያን አሥባት ቤተ ክርስቲያን ጠብቅልን የቀናውን መንገድ ምራን

  • @gants9858
    @gants9858 4 роки тому

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማለን መንግስተ ሠማህት ያውርስልን አዎ መምህር ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላሟን ይስጥልን ተንሣያዋን ያሳየን አሜን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቈ7ቸ

    በእውነት ሁሉም ይችላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ መምህራች ቀሪ የአገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን

  • @sagalaney4676
    @sagalaney4676 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣየ ደስ ሲል ትምህርቱ እንኻን ኦርቶዶክስ ሁኜ ተፈጠርኩ ተመስገን ጌታየ ኦርቶዶክስ ፍቅር ነው የሰው ጥሩ እንጂ ክጉ የማይ ወድ ሃይማኖት ነው ትመስገን

  • @kassazegeye269
    @kassazegeye269 4 роки тому

    አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን ።

  • @solomonmulugeta5671
    @solomonmulugeta5671 4 роки тому +25

    መላዕከ ገነት ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 4 роки тому

      አሜን ሰብሰክራይት አድርጉኝ

  • @ክፍለማርያምክፍለማርያም

    ቃለ ህይወት የስመዓልና መምህር

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    አሜን አሜን አሜን ራጀም እድሜ ይሰጥልን😍😍😍

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሰላሞት ይብዛ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @amenhappy8246
    @amenhappy8246 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በእድመ በፀጋ ይጠብቅልን ብሔር ዘር የማይለይ አምላክ ሰላሙን ይስጠን ለእናት ለአቦቶች ሰላሙን ይስጥልን በእውነት ድንቅ አምላክ ነው. ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @lidetlidet7504
    @lidetlidet7504 4 роки тому

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 4 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው የትዕስቲ ግዜ ኣሁን ነው ፈተናው ሲበዛ ሉኡል እግዚኣብሔር መውጫው ኣለው ከኣቅማቹ በላይ ኣይንፈተንም ግን ሁሉ እንደ ፍቃዱ ይሁን ኣሜን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @dehnatube
    @dehnatube 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ይስጥልን አሁንም የእግዚአብሔርን ተስፋ ለሀገራችን ይስጥልን

  • @الال-ض7و9ظ
    @الال-ض7و9ظ 4 роки тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሁንም እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ይስጥልን

  • @saratamerat
    @saratamerat 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏📿

  • @አሜን-ዠ4ዠ
    @አሜን-ዠ4ዠ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
    እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለሽ🙏🙏🙏

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን!!!

  • @billyabebe8836
    @billyabebe8836 4 роки тому

    አማን አማን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእውነት !!!

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን
    አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልን

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 роки тому

    ተመስገን አምላኬ ጌታ ሆይ ደካማ ነኝና አበርታኝ ጌታ ሆይ የልቤ ፍላጎት ብዙ ነውና አንተው ታውቃለህና አንተው ፈጽምልኝ ጌታ ሆይ ሀጠያተኛ ነኝና ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀም አብቃኝ ጌታ ሆይ ላባታችን እድሜያቸውን አርዝምልን ጌታ ሆይ በተክርስትያናችንን ጠብቅልን ሀገራችንን አለማችንን ሰላም አድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @marryimsaad3780
    @marryimsaad3780 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ሰላም ለሁላችን

  • @ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ

    ሰላም መምህር እንኮን ሰላም መጡ የተዋህዶ ልጆች ሆይ በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ የድንግል ማርያም ምልጃ የመላክት ጥበቃ አይለያችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አገልግሎት ያርዝምልን ኤትዮጵያ ሀገሪ ሆይ አምላክሺ ከክፉ መከራ ይጠብቅሺ አሜን አሜን አሜን

  • @zinashshimeles3602
    @zinashshimeles3602 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kalemelak4404
    @kalemelak4404 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Edimena tena yisitih yeagolgulet hiwetih yarezimlin memhrachin Dr Zebene Lemma❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @cocopuffs9677
    @cocopuffs9677 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልኝ መምህር

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት ፀጋውን ያብዛሎት🙏

  • @abtamamoh6573
    @abtamamoh6573 4 роки тому

    መምህርዘበነለማቃልህይወትንያስማልን።

  • @በልይሁን
    @በልይሁን 4 роки тому

    አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለሀገራችን!

  • @leatshemedhane1793
    @leatshemedhane1793 4 роки тому

    አዎ የእግዚአብሔር ሰላም ከዘላለም እስከ ዘላለም አይለየን አሜን ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዉርስልን

  • @mesrakalemuteshome8896
    @mesrakalemuteshome8896 4 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @lebanon5320
    @lebanon5320 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ሰብሊየእናቷልጅሰብሊና

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን
    ሰላሜን እሰጣችኋለሁ ልባችሁ አይታዎክ አይፈራም እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እደሚሰጣችሁ አይደለም ክብር ምስጋነ ለድግል ማርያም በደሙ ያፀነን ተመስገን ሰላሜሆይ
    መምህሬ እድሜ ከጤነጋር ከዘር ዘሮት ተመኘሁ🙏🙏🙏❤

  • @bezagugsa4991
    @bezagugsa4991 4 роки тому

    ቃለ ህወሃት ያሰሚልን💚💛❤

  • @emebetworkie2744
    @emebetworkie2744 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🙏

  • @ybashadalqua2866
    @ybashadalqua2866 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @24ዮዳሄ
    @24ዮዳሄ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ሂወት ያሰማልን

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፅጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @fathimakonjo9795
    @fathimakonjo9795 4 роки тому +8

    ሰላመ እግዚአብሔር ለመምህራችን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 3 роки тому

    ኣሜንኣሜንኣሜንቃለሂወትያሰማልንመምህራችን

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 4 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @የድግልጅየድግልጅ
    @የድግልጅየድግልጅ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምራችን

  • @achzewde9731
    @achzewde9731 4 роки тому

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @asnekafetene1761
    @asnekafetene1761 4 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ3ፐ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው እግዚአብሔር ጤና ይስጥክ ከእድሜ ጋር

  • @mayakaleb5911
    @mayakaleb5911 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከመጣው መቅሰፍት ይሰውርልን ለአለም ምህረትን ያውርድልን አሜን አሜን

  • @aresamabirnanu9385
    @aresamabirnanu9385 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 роки тому

    እግዚሀቤርይመስገንአሜንአሜንአሜንቃልህይውትያስማልን

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 4 роки тому

    አሜን የስላሙ አምላክ ክእኛ ጋር ይሁን እሜን

  • @asenakash9154
    @asenakash9154 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 роки тому +1

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @takkoushcell5174
    @takkoushcell5174 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ሰላም ከእግዚአብሔር ነው ሰላምን ይሰጣን

  • @tsehaynorga1755
    @tsehaynorga1755 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg 4 роки тому +1

    አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህወት ይስማልን 💒💒🙏🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @sifaniabebe2610
    @sifaniabebe2610 4 роки тому

    ቃለሒወት ያሰማልን አባ በፆሎት ያስቡን

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን አሜን🙏

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa7430 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @mariambubshait9477
    @mariambubshait9477 4 роки тому

    አሜን በውነት ሰላም ይስጠን አቤቱ ይቅር በለን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +8

    ጌታ ሆይ ለሐዋርያት የሰላሜን እሰጣችኋለሁ
    እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደ ሚሰጣቹ
    አይደለም እንዳልካቸው ። አቤቱ ለተጨነቀችው
    አለማችን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላምን ሰጣት
    በምህረት አሰባት እንደ በደላችንን አታሰብብን
    ✝️😭🙏🙏🙏🙏