Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቴዲ እንኳን በኢትዮጵያ ምድር ተፈጠርክ ስርአትህ ብቻ ይበቃል የኔ አበሳ እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛልህ🙏 ከነቤተሠቦችህ ፡፡
ቴዲዬ አደበትህ እዴት ይጣፍጣል ይበልጥ ኢትዮጵይ ስትል እዴት ያምርብሀል
ምርጥ ኢትዬጽያዊ ቴዲያችን ተያይዘን ካልተራመድን ተያይዘን መውደቅ ነው።
ዋው ተያይዘን መራመድ ካልቻልን ተያይዘን መውደቃችን አይቀርም ጥበብ ከእግዚያብሔር ነው አብዝቶይ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ ቤትህን በፍቅር ይጎብኘው ብላቴናው ቴዲሻ ምርጥ ሰው!!!!!!
ሁለተኛው አፂያችን እንወድሀለን እናከብርሀለን እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተስብህ እመኛለሁ እመቤቴ ትጠብቅህ
Oh ! I saw you the first time Alula...I'm so excited
Loveeeeee you tediye 😘😘😘😘
wustee nehh Tedooo!
great music teddy i love all of them ,
wow teddyesh. i wish manesern batarg dase yelame naber yana konjo we love you so much teddyea 💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ተዲ የኢ/ር ልጂ ነህ ስው ኣክባር ኣገሩ ወዳጂ ኮቶ የተዲ ምን ልበል ተዲያችን ለዘልኣለም ንሩልን ከነቤቴስብህ ጤና ፍቅር ይሙላላቹ ያንተ ምቀኛ ኩፉ የምያስብ ስው ካለ ከምዲር ይጥፉ ንሩልኝ ተዲ ጀግና ኩራታችን ነህ እሽ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አንተን ሳዳምጥ የወደፊቷን የበለፀገች ኢትዮጵያን ነው ማየው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
Tekekel
ቴዲዬ ምርጥ የጥቡቡሰው#ፋቅር ሰባኪ አንዱ እንሁን ባያ ምርጥ የኢትዮጵያን ጀግና እናከብርሀለን እረጁም እዱሜና ጤና ያስጥክ
king tedy afro may God keep you in his safe hands and keep blessed we all love you.......
በዘፍን ጥበበኛ ፡ በመናገር የተካነ ኢትዮፒያዊነትን ለትውልድ አሻጋሪ ብዙ ፈተናዎችን ያለፈ እውነትኛ የጥበብ ሰው አንድ ለእናቱ እንወድሀለን...
Ethio-Italy (ፓስታ በእንጀራ)
ፓስታ በእንጀራ👍👍👍
ፓስታ በእንጀራ o
ቴዲዬ ማር ዉድድድድድድ
Wow teddy afro is the best
ቴዲየ ሰላምህ ብዝት ይበል
hannahnበጣም hann amennn
the voice of African
ቴዲ የኛ ምርጥ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ #ብላቴናው #ቴዲየ
ምርጥ የፍቅር ስው ቴዲ ውድድድድድድድድድ
Yirdaw Tenaw Asemeleh gn Menestiru ♡♡♡!
Very true
ቴዲሻ የኛ ጀግና የኢትዮጽያ ምርጥ ልጅ
Please guys attention ! Eyeshade is celebrities fashion in door like on music concerts or in studio during the interview time
ቴዲዬ እድሜ እና ጤና ይሥጥክ ኩራታችን አለኝታችን ነክ ኑርልን
መነፆሩ .....
መነፀሩን ይሰጥሸ
ቴዲ ጤና እና እድሜ ከመላው ቤተሰብህ ግን ምነው ተቀናቃኝህን ጋዜጠኛ መሰልክ መነፅርህ
my African world
እውነት ነው ሰው ከበላ ነው ይበልጥ ማሰብ መፈላሰፍ የሚችለው ኑርልኝ ቴዶ
ቴድያችን ኑርልን
king 😍😍
teddy afro gin meni hononew mene tsirun beyawalekew mentsrunina echi kenetera betam yiwadale😎😎😎😎😎
❤❤❤🙏🙏🙏💯💯💯
teddy endeate endamiwadehi nurelhin yahagagena
ምርጥ ስራዎች ጥሩ ድምፅ ደሞ ❤🎉
❤❤👑👑👑👑
ቴዲየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ምን መነፅር መነፅረ ትላላቹ ስፈልግ ኮፍያም ያድርግ መብቱ ነው #ቴድዬ 😍😍😍
መሲ ከውሽውሽ h
The #king
The# kingg 💚💛❤
‘’በተዘጋ ልብ ምንም ማሰብ አይቻልም’’ …..ጥሩ አባባል
😻😀😍
wow teddy
ትግራይ እንደ ባለውለታ የማይታወስበት ታሪክ በኢትዬጵያ ውስጥ ይጨፈርበት ይሆናል እንጂ ባዶ ነው::
Teddye Afro menem enkuan yezefen afqari ena zefagn balehonem bwenet Egziyabhear yebarkh antenm tedarehnm sele Ethiopia yale meredat ena ywest chueteh des yelegnal akeberwemalhu
ቴዲ ፍቅር ሰው ለዘላለም ያኑርህ
ቲዲዬ አተም አልከው በጣም መሽኮርመም አብዝትክ ነበር ኢትዮጰያ ትቅደም
ቴዲ አይኑን ስላመመው ነው መነጽር ያደረገው በተለይ ደግሞ የግራ አይኑን፣
Yene negus teddye
😲የኔ ፍቅር💖💖💖💖💖💖💖💖
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትብቅህ እንወድካለን ፍቅር ያሸንፋል ♥♥
hahahaha yene Mare👑👑Mentsiru😎 temechitonal hayilegna yemls met new😂😂😂😂whiz👉Eryot😜😜😎
Emi M lol
የልጅ ሙሕር ቴዲየ እንወድሐለን
መነፅሯን ቴዲሻ በሰላም ነው?
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው?ጥሩ የሆነ ጥያቄ እንኳን መጠየቅ የማይችል ደንግጧል በጣም ፈርቷል ተለሳልሶ ነው የሚጠይቀው ወይስ አይኔ ነው?
ቴዲ ግን ተው ተው ምንድነው እስቱዲዮ ውስጥ ምንፅር ምንድነው ቆይ አምለሰት ምን እየሰራች ነው ለጠበሳ ጊዜ ብቻ ነው ሜካፕ ምትሰራህ ውይይይይ
በእውነት በእምነት እንኑር ፈጣሪ ሜካፑን ሰርቶለታል አያስፈልገውም በነገራችን ላይ ቀለል ያለ ሰው መሆኑን እና እራሱን እንደማነኛውም ሰው አድርጎ እንደሚያስብ አለባበሱ ይገልፃል
Dh Jjdj ኦ ምን አገናኘው እሱ እኮ ኢትዮጵያ ምርጥ አርቲስት ነው ፕሮቶኮሉን መጠበቅ አለበት እኔ በጣም እምወደውና ማደንቀው ጥበበኛ ነው ያ ማለት ግን ቴዲ ፍፁም ነው ማለት አይደለም አለባበሱ ለኢንተርቪው አይመጥንም ። አለቀ
በእውነት በእምነት እንኑር :- ሰዎች, ዕውነቱን ለመናገር የሰው ልጅ አለባበሱ ውስጡ ያለውን እምቅ ሀይል; እውቀት; ብቃት ወይንም ጠቅላላ ሁኔታውን አይገልፀውም; እንዲያውም ቀለል/ፈታ ያለ አቀራረብ ተመልካቹን ዘና የሚያደርግ እና እኔም እርሱም አንድ ነን የሚልን ስሜት የሚፈጥርበት ይመስለኛል; ቀለል አድርገን ካየነው ማለቴ ነው::
ቴድዬ እረባክህ መነፀሩ ይደብራ አውልቀው እንጂ የኛ ጀግናችን
menale negegerun metesemi ??? lanchi menetseru men yitekmeshal??? mitekmesh neger lay tikuret sechi
teddy afro yegna mrt jegnachin e.r ytebkh
tadye hezeb enedemertihe egziabeharem endmertihe mecheresahen asebe
የቴዲ በጣም አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የእኛ ውድ።ግን ሶሻል ሚዲያወች ከልክ በላይ ሆነ አስዲስ ነገር እንፈልጋለን
teyakiw sew gen FETA WEDALEW yemetlew men maleth yhon?
ምናልባትም አይናችን ተበክሎ የግድ ካልሆነ በቀር፥ መነፀር ቤት ውስጥ መሰካት ወግ ነው እንዴ?
arif new gen meneteru aynefam sorry temut
yene wide yansibihal
Yeny mare
hahhhhh mentsiru mendnew 😎 yergaw tina meslogne nberko😎😛😛😛😛😛 ewnet lmenager tedisha rashn kolelkew eyselecheh nw😞 Anyways zefenocheh saladenk alalfm arif nachew berta👏
ቴዲዬ ልዩ የኢትዮ ስጣታችን ነህ እግዝብሔር የሰጠን አተን እንወድሀለን እድሜና ጤናህን ያብዝልህ !!!
አቦ ሁሉም ሰው እደቴድ አፍሮ ቢያስብ ጡሩነበር
መነፅሩ አይነስውር አስመሠለህ ኧረ አውልቀው
ቴድየ.ማርርርርር ውድድድድድድድ..ኮሜት.የምሰዝጡ.ሠወች.ይደብራል.የምትሉ.ሠወች። እራሣችሁ.ትደብራላችሁ!!!!!!!!!ምን.አገባችሁ.ምንሥ.ቢለብሥ !!!!!!
yegia gegna tedisha mrt sw nureln asteway amle shega telk sw 1000amt nureln
ቴድዬ የኛ ምርጥ
ቆይ ምንድ ነው መነዕሩ ይደብራል
ስትበላም ስትነገርም እረ ይደብራል
Zooozo Ali አስቀድመሽ መነፀሩን ከማየት የተነገራቸውን ጥሩ ነገር ማድመጥ አይቀድምም መነፀሩን ያደረገበት የራሱ ምክኛት ይኖረዋል እሱን እራሱ ያውቃል ምክኛቱም ቴዲ ሰው ያከብራል ሰው እንኳን ሰላም ሲል ዝቅ ብሎ ነው
ታዲ ጎበዝ ግን መነፅሮን ብታወልቃት
andualm super ምናልባት አይኑን አሞት እንዳይሆን
andualm super መነፅር ያደረገው በቀረጻው ሰዐት ያለውን ብርሃን ለመቀነስ ነው, ይህንንም ከዚህ በፊት የሆነ ቃለ-መጠይቅ ላይም ተናግሮታል ባልሳሳት::
Ante teleyaleke
wey ne korhu bante kuru yedawit liig tebrek
10 q
አረ ቴዲ እነደው በናትህ ይዤሀለሁ ሳታውቀው ነገር እያባባስክ ነው።አንተ ያመንከውንና የተቀበልከውን የኢትዮጵያን ታሪክ እይታ የማይጋሩ፣ ከታሪክ ምሁራን ጀምሮ እስከ ተራው ህዝብ ያሉ ሁሉ "የተዘጋ ልብ የያዙ የመረዳት ፍቃድ ወይም የመረዳት ችሎታ የሌላቸው ነው" ብለህ ናዳውን አወረድከባቸው እኮ።አሁን ይሄ ንግግር እንዴት ሰላምና አንድነት ያመጣል።ይህንን ንግግር እኔ በተረዳሁት የተረዳችሁ ይህንን ሰው አደብ ግዛ በሉት።በተለየ መልክ የተረዳችሁ ደግሞ ያለ ስድብ በጨዋነት አስረዱኝ።ሰላም ለናንተ
Tazabiw Sew አንተን ለምሳሌ በሀሳብ ካልተግባባሀው ሰው ጋር ለማግባባት ስመጣ አንተ ግን ቤትክን ዘክተክ ተቀምጠካል ያንተ ሀሳብ ይሁን አይሁን ሌላ አራተኛ ሰው መጦ ስለናንተ ቢጠይቀኝ ልብህንም በርህንም እንደዘጋክ እነግረዋለሁ።
Tazabiw Sew ለመረዳት ካልቻልክ ባትሰማው ይሻላል..አንድ የ5 አመት ልጅ ቁጭ ብሎ ቢሰማው ይረዳል..ቲዲ የሚለው ህዝባችንን ወደፊት እናራምደው አንድ ሆነን እያለ ነው ..ውስጥህ በዘረኝነት ተለክፎ ከሆነ ያንተን ልብ ለመክፈት ይከብዳል ....ኢትዬጲያ ሲባል የሚያም ከሆነ ኬኒያ መግባት ትችላለህ....ይህ ነው የኛ መልስ።
Tazabiw Sew
Ermtube W መልክም ሀሳብ ነው።
Tedi wd ygere Lj kene idme lay kenso lant ysth lant yemimetn stota yelegnm
enante mn alebachu
ቴዲ አይኑን ስላመመው ነው መነጽር ያደረገው
የምታወራው ስታጣ ሰለመነፀር መነፀሩን ቢያወል ስለ ሱሪው ማውራትህ አይቀርም
ቴዲ እንኳን በኢትዮጵያ ምድር ተፈጠርክ ስርአትህ ብቻ ይበቃል የኔ አበሳ እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛልህ🙏 ከነቤተሠቦችህ ፡፡
ቴዲዬ አደበትህ እዴት ይጣፍጣል ይበልጥ ኢትዮጵይ ስትል እዴት ያምርብሀል
ምርጥ ኢትዬጽያዊ ቴዲያችን ተያይዘን ካልተራመድን ተያይዘን መውደቅ ነው።
ዋው ተያይዘን መራመድ ካልቻልን ተያይዘን መውደቃችን አይቀርም ጥበብ ከእግዚያብሔር ነው አብዝቶይ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ ቤትህን በፍቅር ይጎብኘው ብላቴናው ቴዲሻ ምርጥ ሰው!!!!!!
ሁለተኛው አፂያችን እንወድሀለን እናከብርሀለን እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተስብህ እመኛለሁ እመቤቴ ትጠብቅህ
Oh ! I saw you the first time Alula...I'm so excited
Loveeeeee you tediye 😘😘😘😘
wustee nehh Tedooo!
great music teddy i love all of them ,
wow teddyesh. i wish manesern batarg dase yelame naber yana konjo we love you so much teddyea 💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ተዲ የኢ/ር ልጂ ነህ ስው ኣክባር ኣገሩ ወዳጂ ኮቶ የተዲ ምን ልበል ተዲያችን ለዘልኣለም ንሩልን ከነቤቴስብህ ጤና ፍቅር ይሙላላቹ ያንተ ምቀኛ ኩፉ የምያስብ ስው ካለ ከምዲር ይጥፉ ንሩልኝ ተዲ ጀግና ኩራታችን ነህ እሽ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አንተን ሳዳምጥ የወደፊቷን የበለፀገች ኢትዮጵያን ነው ማየው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
Tekekel
ቴዲዬ ምርጥ የጥቡቡሰው
#ፋቅር ሰባኪ አንዱ እንሁን ባያ ምርጥ የኢትዮጵያን ጀግና እናከብርሀለን እረጁም እዱሜና ጤና ያስጥክ
king tedy afro may God keep you in his safe hands and keep blessed we all love you.......
በዘፍን ጥበበኛ ፡ በመናገር የተካነ ኢትዮፒያዊነትን ለትውልድ አሻጋሪ ብዙ ፈተናዎችን ያለፈ እውነትኛ የጥበብ ሰው አንድ ለእናቱ እንወድሀለን...
Ethio-Italy (ፓስታ በእንጀራ)
ፓስታ በእንጀራ👍👍👍
ፓስታ በእንጀራ o
ቴዲዬ ማር ዉድድድድድድ
Wow teddy afro is the best
ቴዲየ ሰላምህ ብዝት ይበል
hannahnበጣም hann amennn
the voice of African
ቴዲ የኛ ምርጥ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ #ብላቴናው #ቴዲየ
ምርጥ የፍቅር ስው ቴዲ ውድድድድድድድድድ
Yirdaw Tenaw Asemeleh gn Menestiru ♡♡♡!
Very true
ቴዲሻ የኛ ጀግና የኢትዮጽያ ምርጥ ልጅ
Please guys attention ! Eyeshade is celebrities fashion in door like on music concerts or in studio during the interview time
ቴዲዬ እድሜ እና ጤና ይሥጥክ ኩራታችን አለኝታችን ነክ ኑርልን
መነፆሩ .....
መነፀሩን ይሰጥሸ
ቴዲ ጤና እና እድሜ ከመላው ቤተሰብህ ግን ምነው ተቀናቃኝህን ጋዜጠኛ መሰልክ መነፅርህ
my African world
እውነት ነው ሰው ከበላ ነው ይበልጥ ማሰብ መፈላሰፍ የሚችለው ኑርልኝ ቴዶ
ቴድያችን ኑርልን
king 😍😍
teddy afro gin meni hononew mene tsirun beyawalekew mentsrunina echi kenetera betam yiwadale😎😎😎😎😎
❤❤❤🙏🙏🙏💯💯💯
teddy endeate endamiwadehi nurelhin yahagagena
ምርጥ ስራዎች ጥሩ ድምፅ ደሞ ❤🎉
❤❤👑👑👑👑
ቴዲየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ምን መነፅር መነፅረ ትላላቹ ስፈልግ ኮፍያም ያድርግ መብቱ ነው #ቴድዬ 😍😍😍
መሲ ከውሽውሽ h
The #king
The# kingg 💚💛❤
‘’በተዘጋ ልብ ምንም ማሰብ አይቻልም’’ …..ጥሩ አባባል
😻😀😍
wow teddy
ትግራይ እንደ ባለውለታ የማይታወስበት ታሪክ በኢትዬጵያ ውስጥ ይጨፈርበት ይሆናል እንጂ ባዶ ነው::
Teddye Afro menem enkuan yezefen afqari ena zefagn balehonem bwenet Egziyabhear yebarkh antenm tedarehnm sele Ethiopia yale meredat ena ywest chueteh des yelegnal akeberwemalhu
ቴዲ ፍቅር ሰው ለዘላለም ያኑርህ
ቲዲዬ አተም አልከው በጣም መሽኮርመም አብዝትክ ነበር ኢትዮጰያ ትቅደም
ቴዲ አይኑን ስላመመው ነው መነጽር ያደረገው በተለይ ደግሞ የግራ አይኑን፣
Yene negus teddye
😲የኔ ፍቅር💖💖💖💖💖💖💖💖
የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትብቅህ እንወድካለን ፍቅር ያሸንፋል ♥♥
hahahaha yene Mare👑👑Mentsiru😎 temechitonal hayilegna yemls met new😂😂😂😂whiz👉Eryot😜😜😎
Emi M lol
የልጅ ሙሕር ቴዲየ እንወድሐለን
መነፅሯን ቴዲሻ በሰላም ነው?
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው?ጥሩ የሆነ ጥያቄ እንኳን መጠየቅ የማይችል ደንግጧል በጣም ፈርቷል ተለሳልሶ ነው የሚጠይቀው ወይስ አይኔ ነው?
ቴዲ ግን ተው ተው ምንድነው እስቱዲዮ ውስጥ ምንፅር ምንድነው ቆይ አምለሰት ምን እየሰራች ነው ለጠበሳ ጊዜ ብቻ ነው ሜካፕ ምትሰራህ ውይይይይ
በእውነት በእምነት እንኑር ፈጣሪ ሜካፑን ሰርቶለታል አያስፈልገውም በነገራችን ላይ ቀለል ያለ ሰው መሆኑን እና እራሱን እንደማነኛውም ሰው አድርጎ እንደሚያስብ አለባበሱ ይገልፃል
Dh Jjdj ኦ ምን አገናኘው እሱ እኮ ኢትዮጵያ ምርጥ አርቲስት ነው ፕሮቶኮሉን መጠበቅ አለበት እኔ በጣም እምወደውና ማደንቀው ጥበበኛ ነው ያ ማለት ግን ቴዲ ፍፁም ነው ማለት አይደለም አለባበሱ ለኢንተርቪው አይመጥንም ። አለቀ
በእውነት በእምነት እንኑር :- ሰዎች, ዕውነቱን ለመናገር የሰው ልጅ አለባበሱ ውስጡ ያለውን እምቅ ሀይል; እውቀት; ብቃት ወይንም ጠቅላላ ሁኔታውን አይገልፀውም; እንዲያውም ቀለል/ፈታ ያለ አቀራረብ ተመልካቹን ዘና የሚያደርግ እና እኔም እርሱም አንድ ነን የሚልን ስሜት የሚፈጥርበት ይመስለኛል; ቀለል አድርገን ካየነው ማለቴ ነው::
ቴድዬ እረባክህ መነፀሩ ይደብራ አውልቀው እንጂ የኛ ጀግናችን
menale negegerun metesemi ??? lanchi menetseru men yitekmeshal??? mitekmesh neger lay tikuret sechi
teddy afro yegna mrt jegnachin e.r ytebkh
tadye hezeb enedemertihe egziabeharem endmertihe mecheresahen asebe
የቴዲ በጣም አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የእኛ ውድ።ግን ሶሻል ሚዲያወች ከልክ በላይ ሆነ አስዲስ ነገር እንፈልጋለን
teyakiw sew gen FETA WEDALEW yemetlew men maleth yhon?
ምናልባትም አይናችን ተበክሎ የግድ ካልሆነ በቀር፥ መነፀር ቤት ውስጥ መሰካት ወግ ነው እንዴ?
arif new gen meneteru aynefam sorry temut
yene wide yansibihal
Yeny mare
hahhhhh mentsiru mendnew 😎 yergaw tina meslogne nberko😎😛😛😛😛😛 ewnet lmenager tedisha rashn kolelkew eyselecheh nw😞 Anyways zefenocheh saladenk alalfm arif nachew berta👏
ቴዲዬ ልዩ የኢትዮ ስጣታችን ነህ እግዝብሔር የሰጠን አተን እንወድሀለን እድሜና ጤናህን ያብዝልህ !!!
አቦ ሁሉም ሰው እደቴድ አፍሮ ቢያስብ ጡሩነበር
መነፅሩ አይነስውር አስመሠለህ ኧረ አውልቀው
ቴድየ.ማርርርርር ውድድድድድድድ..ኮሜት.የምሰዝጡ.ሠወች.ይደብራል.የምትሉ.ሠወች። እራሣችሁ.ትደብራላችሁ!!!!!!!!!ምን.አገባችሁ.ምንሥ.ቢለብሥ !!!!!!
yegia gegna tedisha mrt sw nureln asteway amle shega telk sw 1000amt nureln
ቴድዬ የኛ ምርጥ
ቆይ ምንድ ነው መነዕሩ ይደብራል
ስትበላም ስትነገርም እረ ይደብራል
Zooozo Ali አስቀድመሽ መነፀሩን ከማየት የተነገራቸውን ጥሩ ነገር ማድመጥ አይቀድምም መነፀሩን ያደረገበት የራሱ ምክኛት ይኖረዋል እሱን እራሱ ያውቃል ምክኛቱም ቴዲ ሰው ያከብራል ሰው እንኳን ሰላም ሲል ዝቅ ብሎ ነው
ታዲ ጎበዝ ግን መነፅሮን ብታወልቃት
andualm super ምናልባት አይኑን አሞት እንዳይሆን
andualm super መነፅር ያደረገው በቀረጻው ሰዐት ያለውን ብርሃን ለመቀነስ ነው, ይህንንም ከዚህ በፊት የሆነ ቃለ-መጠይቅ ላይም ተናግሮታል ባልሳሳት::
Ante teleyaleke
wey ne korhu bante kuru yedawit liig tebrek
10 q
አረ ቴዲ እነደው በናትህ ይዤሀለሁ ሳታውቀው ነገር እያባባስክ ነው።
አንተ ያመንከውንና የተቀበልከውን የኢትዮጵያን ታሪክ እይታ የማይጋሩ፣ ከታሪክ ምሁራን ጀምሮ እስከ ተራው ህዝብ ያሉ ሁሉ "የተዘጋ ልብ የያዙ የመረዳት ፍቃድ ወይም የመረዳት ችሎታ የሌላቸው ነው" ብለህ ናዳውን አወረድከባቸው እኮ።አሁን ይሄ ንግግር እንዴት ሰላምና አንድነት ያመጣል።
ይህንን ንግግር እኔ በተረዳሁት የተረዳችሁ ይህንን ሰው አደብ ግዛ በሉት።
በተለየ መልክ የተረዳችሁ ደግሞ ያለ ስድብ በጨዋነት አስረዱኝ።
ሰላም ለናንተ
Tazabiw Sew አንተን ለምሳሌ በሀሳብ ካልተግባባሀው ሰው ጋር ለማግባባት ስመጣ አንተ ግን ቤትክን ዘክተክ ተቀምጠካል ያንተ ሀሳብ ይሁን አይሁን ሌላ አራተኛ ሰው መጦ ስለናንተ ቢጠይቀኝ ልብህንም በርህንም እንደዘጋክ እነግረዋለሁ።
Tazabiw Sew ለመረዳት ካልቻልክ ባትሰማው ይሻላል..አንድ የ5 አመት ልጅ ቁጭ ብሎ ቢሰማው ይረዳል..ቲዲ የሚለው ህዝባችንን ወደፊት እናራምደው አንድ ሆነን እያለ ነው ..ውስጥህ በዘረኝነት ተለክፎ ከሆነ ያንተን ልብ ለመክፈት ይከብዳል ....ኢትዬጲያ ሲባል የሚያም ከሆነ ኬኒያ መግባት ትችላለህ....ይህ ነው የኛ መልስ።
Tazabiw Sew
Ermtube W
መልክም ሀሳብ ነው።